ከክፍለ ሀገር ትንንሽ ሴቶችን አምጥታ ድንግልናቸውን የምትሸጠው ሴት መጨረሻ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 дек 2024

Комментарии •

  • @borhanahmed3279
    @borhanahmed3279 Год назад +108

    እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን የስደት እህቶቼ በያላችሁበት እመብርሀን ትጠብቅልኝ❤❤❤

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Год назад +45

    እህቲቱ ጀግና ናት ለእውነት መቆም መልካም ነው❤

  • @ይማምሀሰን-ዠ8ደ
    @ይማምሀሰን-ዠ8ደ Год назад +37

    💔የውሥጡን መግለፅ አቅቶት ያረብ ብሎ ባለቀሰ😭ሁሉ ላይ የአላህ እዝነትይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባብራችሁ ለሀገሬ አብቁኝ ወገኖች አትለፉኝ😥

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Год назад +13

    😢 አዲስ ዓለም ዩትብ በክትትል የያዟቸው እውነተኛ ታሪክ በድራማ መልክ አመጣችሁት ያስተምራል ዘንድሮ በድራማ መልክ የሚስራ ብዙ እያየን እየስማን ነው😢😢 በርቱ ብዙዎች ይማሩበታል😢

  • @zahrhm9524
    @zahrhm9524 Год назад +50

    እኔ የዛሬ 4 አመት ደላላው አብረን ካልተኛን አለ አፈርተኛ ብየው ፓስፖርቴን ያዠ ከሰው ቤት ገባሁ ከዛ በህጋዉ መገድ መጣሁ አልሀምዱሊላህ 😢

  • @Nebyatne
    @Nebyatne 9 месяцев назад +1

    የኔ ጀግና እህት ጥሩ ነው በጣም ያስተምራል እውነታው ይህ ነው
    ❤❤❤

  • @hanahaniye2735
    @hanahaniye2735 Год назад +15

    ትክክለኛ ታሪክ ነው😢😢😢በርቱ🙏🙏🙏

  • @haytamehamede9774
    @haytamehamede9774 Год назад +18

    ሀርብ ሀገር ህጄ ብሬን ማፍስ አላለችም😂😂😂😂

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 Год назад +3

    አይ ደላላ የስቱን እህቶች ሂወት ቀርጥፎ በላው በጣም ትክክለኛ እና እየሆነ ያለ ነው ስደትን ያላየ እውነት ይመሥለዋል በደላላ ወሬ ብቻ ፈጣሪ ከሆዳም ደላሎች ይጠብቀን በጣም አሪፍነው👍👈🌹🌹

    • @AmanaMari
      @AmanaMari 8 месяцев назад +1

      አይደላላየስንቱንእህቶችሂወቶችቀረጥፎ በለው

  • @alemyoutube3955
    @alemyoutube3955 Год назад +29

    የኔ ደላላ ትዝ አለኝ 😂😂😂😂😂እዛ ስትሄጅ እዳያምርሽ እዝህ ልጋብዝሽ ያለኝ 😂😂😂😂😂😂

    • @FetaMedia
      @FetaMedia Год назад

      Hahahhahahahah yanchi delala yarada lij new

    • @DihejDbjdj
      @DihejDbjdj Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @alemyoutube3955
      @alemyoutube3955 Год назад

      @@FetaMedia ቀላል ክክክክክክክ

    • @ssuu4227
      @ssuu4227 Год назад

      kkkkkkkkkk

    • @Samera-zl2ju
      @Samera-zl2ju Год назад

      😂እንደዛሬስቄአለቅም

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Год назад +18

    ከገጠር የመጣ ሁላ ይነቀሳል ድሮ ቀረ እኮ የለም አሁን

    • @DfFf-ob9ns
      @DfFf-ob9ns 8 месяцев назад +1

      አዎ ወላሂ❤

    • @KingVip-qb4sh
      @KingVip-qb4sh 7 месяцев назад

      ፖርከን እኮነዉ

  • @ZeharaMohammed-n4i
    @ZeharaMohammed-n4i Год назад +7

    ቆንጂዬዋን ልጂ ስወዳት ❤❤❤

  • @ZoyaCell-v7x
    @ZoyaCell-v7x Год назад +14

    እውነተኛ ታሪክነው😢😢😢😢😢

  • @fatumamohammed5531
    @fatumamohammed5531 Год назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢
    Ayi sedt be worrye syamer
    Ene gen yagatmgani delala sayihone doctor nber yetyekgani. Mule mermerya sarge

  • @KingVip-qb4sh
    @KingVip-qb4sh 7 месяцев назад +2

    በረካ ሁኝ እህትየዋ

  • @אגוסאברהם
    @אגוסאברהם Год назад +15

    የማዳም ቅመሞች ሰላም ናችሁ የት ጠፋችሁ

  • @MasetewalFekeray
    @MasetewalFekeray Год назад +7

    ልጅቷ እኮ እራቁቷን ናት 😥😥🥺

  • @MaWu-x6m
    @MaWu-x6m 4 месяца назад +1

    ፈጣሪይጠብቀን

  • @meryemhessan251
    @meryemhessan251 Год назад +6

    ጀግና ሴት ይመችሽ አቦ

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 Год назад +1

    Wawe Betame Türe Sera Ewente Kehone Gude Gope ❤❤❤❤

  • @الحَمْدُِلله-ح6ح6ي

    እኔ አዲስ ስመጣ እዛ ሀገር ስትህጂ ስለሚምርሽ ልጋብዝሽ ብሉኝ እሺ ስለሁ ማታ ነው አላለኝም😂😂😂😂

  • @MahiderK-ri6rq
    @MahiderK-ri6rq 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ሰላም ያውድ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HayatHussain-ri9ek
    @HayatHussain-ri9ek Год назад +8

    እኔ ትዝ ያለኝ ደላላው እዛ ሂደሽ ያረብ ወድ ከሚሚመስደውሽክብርሽን እኔ ልዊሰደው ያለኝነው ደሞ ደውየ ለአባቴ መናገር ሊበላ ይሄ ሌባ😅😅😅😅

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ Год назад

      😂😂😂😂😂

    • @Narges-mp4zn
      @Narges-mp4zn Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 10 месяцев назад

      ተረፍሽ

    • @FomXjd
      @FomXjd 9 месяцев назад

      ውነቱ ነው በደብ ብታስመቻታ አያምርሽም

    • @DfFf-ob9ns
      @DfFf-ob9ns 8 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Anshagim
    @Anshagim Год назад +1

    ወይኔ ጀግና እህትየዋ ✅💯💔💔💔ትክክለኛ ታሪክ

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa Год назад +6

    መች ይሆን ጥሩ ነገር የምናዬዎ የምንሰማው 😢😢😢😢

  • @TizitaaWerku
    @TizitaaWerku 8 месяцев назад +1

    Jegna set good ❤❤❤❤❤

  • @hayathseid2304
    @hayathseid2304 Год назад +1

    በረቱአስተማሪፊልም

  • @MdwnwEtdt-cx4yt
    @MdwnwEtdt-cx4yt Год назад +9

    እውነት ሁሌምአሸናፊናት እህቲቱ ጀግናነች

  • @AyenalmWale
    @AyenalmWale 10 месяцев назад +1

    በጣም ለብዙ እህቶች አስተማሪ ነዉ

  • @AddisAgole
    @AddisAgole 11 месяцев назад +1

    አሜንአሜን

  • @HghcjdzF
    @HghcjdzF 8 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢ፈጣሪለሀገራችንአብቃን🙏🙏🙏

  • @Sara-ql4db
    @Sara-ql4db 7 месяцев назад +1

    ኣሜን

  • @tringoasafa
    @tringoasafa 11 месяцев назад +2

    እውነት ምጊዜም እውነት ነው ተደብቆ አይቀርም

  • @fredoseMeskrme
    @fredoseMeskrme Год назад +1

    አሚን❤❤❤❤❤

  • @holyholy8778
    @holyholy8778 Год назад +4

    Yemigerm new setochachin bezi melku new engdi fetari ewnetun yamta

  • @YemataTadesse
    @YemataTadesse 7 месяцев назад +1

    አሜን አመብረሐን ትጠብቀን

  • @user-dd8qn3et8b
    @user-dd8qn3et8b 7 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢ብርማፈስ አላለችም😮😮😮😮😮😮ፈተናዉብዙ ነዉ😮😮😮😮

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa Год назад +6

    አረብሀገርሂጀብሬንማፈስአላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 Год назад +2

      እኔም መስሎኝ ነበር ለካስ ሽት ቤት አጥቤ ነው የማገኝው😅😅😅😅😅😅

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa Год назад

      እኮ😂😂😂😂😂

    • @saraj4873
      @saraj4873 11 месяцев назад

      እኮ😂😂😂😂

  • @አቢነኝየተዋህዶልጅ

    በስማም ግን ስደት ስንሂድ ነክብራችንነው የምንሂደው እደላላጋር ክብሩን ያዋርደ ከስት አንድ ነው

  • @AmanaMari
    @AmanaMari 8 месяцев назад +1

    የኔጀግናትክከለኛ ታረክ ነው

  • @TizitaaWerku
    @TizitaaWerku 8 месяцев назад +1

    Ekekam beshk sebeza balege Nek endante aynetu balege new hagerachinin yemaxefaw

  • @xs5yd4rhgw
    @xs5yd4rhgw Год назад +5

    በእዉነተኛዉግን እዲአይነት አለ ይሆንዴ🤔🤔🤔🤔

  • @حنانبنت-ن3ن
    @حنانبنت-ن3ن 8 месяцев назад +1

    ay sedet😢😢😢😢

  • @tigist19
    @tigist19 Год назад +12

    ግን እውነት ሀገራችን እንደዚህ ቆሽሻለች 😢

  • @Danigech1221
    @Danigech1221 6 месяцев назад +1

    መጨረሻው ደስ ይላል

  • @keriwuloyewa3030
    @keriwuloyewa3030 Год назад +8

    የእኔን ደላላ አስታወሰኝ 😂😂😂 ዉይ ደላላ የስንቱን ሂወት አበላሹ

    • @googh4109
      @googh4109 Год назад

      እና ሰጠሽው?

    • @DfFf-ob9ns
      @DfFf-ob9ns 8 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @FhfFkgjh
      @FhfFkgjh 4 месяца назад

      Kkkkkkkk​@@googh4109

  • @EmushEmush-ti6fl
    @EmushEmush-ti6fl 8 месяцев назад +1

    Amen amen

  • @SurprisedChowChow-si6jk
    @SurprisedChowChow-si6jk 11 месяцев назад +1

    አነ ደላላየ ታላገባሽ ብሎይ ኢጀሲየጋ ተግባብቸ ፓስፖርቴን እሱእ እዳስገባዉ ኢጀሲዉ ከደላላዉ በሙዲ ተቀብሎ የሰራንለ ወላ ሂ ይገርማል

  • @HsbShbs-d2r
    @HsbShbs-d2r День назад

    ኧረቤቲ 🎉🎉🎉

  • @እሜንእሜን
    @እሜንእሜን Год назад +1

    😢😢😢😢😢ay sedat

  • @MelakKonjo
    @MelakKonjo 4 месяца назад

    አዎ የኛ አበሾች ክፋት ልክ የለውም አረቦች በምን ጣማቸው

  • @MJjo9ka
    @MJjo9ka 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kelemsyum9466
    @kelemsyum9466 Год назад +9

    ጥሩ ትምህርት ነው የሚሰማ ካለ

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Год назад +4

    በተለይ በሳሪስ እየተሰራ ያለዉ ስራ

  • @liyaroba3441
    @liyaroba3441 8 месяцев назад +1

    Timhirt sechi newu❤

  • @BabyDop-cx6jq
    @BabyDop-cx6jq Год назад +2

    Betam astemari film new ketlubet

  • @BhnB-rg4vu
    @BhnB-rg4vu Год назад +1

    እህህህህህ😢😢😢😢😢

  • @fhggfhjj7721
    @fhggfhjj7721 Год назад +3

    ግን እኮ ታሪኩ እውነት ነው እኔም አጋጥሞኝ ነበረ ቢዛ ለመቀበል ስሄድ ለቢቻሽ ነይ አለኝ ደሞ ከገጠር ነበረ የመጣሁት ከዛ እህቴ እና ወድሜ ይዤ ስሄድ ተናደደ ለምን ከነሱ መጣሽ ብሎ

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 Год назад +1

    Wey kifat😢😢😢😢😢

  • @Ethiopiawit12
    @Ethiopiawit12 9 месяцев назад

    ለካስ በራሳቸዉ ልክ ስለሚያሥቡ ነዉ አረቦች ሁሉ ዝንብለዉ ዘለዉ ሚደፍሩን ሚመሥላቸዉ ስማቸዉን ሚያጠፉት እነሡስ ባዳ የገዛ ወንድሞቻችን ማያዝኑል አረ 10 እጅ አረቦች ይሻላሉ እነሡ ፊት ያያሉ አያታልሉም

  • @HabtomAbraham-ls5se
    @HabtomAbraham-ls5se 5 месяцев назад

    Ye samrin adrasha please yemitawk kale betam ŵedjatalew

  • @ZeharaOmer-k5z
    @ZeharaOmer-k5z Год назад +1

    አይይ

  • @NaimaN1600
    @NaimaN1600 Год назад +4

    ኧርጉድ

  • @እኔየሱእሱየኔ
    @እኔየሱእሱየኔ 5 месяцев назад

    አልሃምዱሊላህ እኔስ የመጀመሪያም ስመጣ ደላላው ዘመዲ ስለሆነ የገጠመኝ የለም ለሁለተኛውም ባሌ ጋነው የመጣሁት

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ Год назад +1

    Betam uasaxenal

  • @MehratJesus
    @MehratJesus 12 дней назад

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @KokebaGoraw
    @KokebaGoraw 8 месяцев назад +2

    አስተማሪ ፊልም አየሁ

  • @ShewitMekonen-zj1lv
    @ShewitMekonen-zj1lv 6 месяцев назад +1

    Jegena set

  • @BetTesfa
    @BetTesfa 4 месяца назад

    😮😮😮😮😮😮

  • @Milo-ur7og
    @Milo-ur7og Год назад +2

    ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @miskrmkarm9885
    @miskrmkarm9885 Год назад +1

    👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 6 месяцев назад

    እዲህ የምታደርጉ ሄወታችሁ የፈተና ዪሁን

  • @SharjahDhaid
    @SharjahDhaid 2 месяца назад

    😘😘😘

  • @brhan-bw3ic
    @brhan-bw3ic 8 месяцев назад

    ሳብሰክራይብ የኣገሬ ልጆች የመዳም ቅሞሞች❤❤❤

  • @HabetamuDemisse
    @HabetamuDemisse Год назад +2

    Etsanu siyamir

  • @NaimaAman-d5s
    @NaimaAman-d5s Год назад +1

    😊😊😊

  • @عفافعلي-ك8ش
    @عفافعلي-ك8ش 3 месяца назад

    Wetyu

  • @محمدمحمد-س7ل5ن
    @محمدمحمد-س7ل5ن Год назад

    ኧረበሣቅ እኛምበለነበረ😅😅😅😅

  • @HKo-vk2lv
    @HKo-vk2lv Месяц назад

    ማፈስመስሎሻል አርሽነው እምታፍሽው

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ Год назад +3

    ደላላ ሌላ ሥራ የለውም ሤትን ከማጥፋት ውጪ እኔም አጋጥሞኛል በአደራ የተሠጠሁት ደላላ አፈቀርኩሽ አብረሽኝ ካላደርሽ ብሎ ፓሥፓርቴን እሥከመደበቅ ነበር የደረሠው ግን አልፈራሁትም ፓሥፖርቴንም ውሠደው ብየ ትቸው ሀገር ቤት ተመለሥኩ ከዛ ደውሎ ይቅርታ ጠይቆ ወደ አድሥ አበባ ተመለሥኩ በሠላም ፓሥፖርቴን አሥረከበኝ አረብ ሀገር መጣሁ

  • @SeadaDeboch
    @SeadaDeboch Год назад +1

    3000😱😱

  • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
    @ابراهيمالجلاد-ز8ز 3 месяца назад

    አምላከክከዚህይጠብቀንተሰደንያለነውንየምትመጡትንምፈጣሪይጠብቃቹህ,😂😂😂😂😂😂

  • @AaAa-nj7xo
    @AaAa-nj7xo Год назад

    አረብሀገርስትችግርአለውቀልደኛ❤❤❤❤😅

  • @ktube8920
    @ktube8920 Год назад

    እኔ ትግስት የሚባል የለኝም 😡 የሆነ ነገሯን ብየ ነበር የምደፋት

  • @MenaseMekonnen-oy5bm
    @MenaseMekonnen-oy5bm Год назад +3

    አስተማሪ ፊልም ነው

  • @hagerebirhanu5089
    @hagerebirhanu5089 11 месяцев назад

    Hi

  • @سعاده-ك6ط
    @سعاده-ك6ط 9 месяцев назад

    ,,አረጉድነዉ

  • @Demewez
    @Demewez Год назад +1

    መች ነዉ ጥራ ነገር የምንስማዉ

  • @simachewworku4019
    @simachewworku4019 Год назад +1

    Fetare yirdachu

  • @ShewitMekonen-zj1lv
    @ShewitMekonen-zj1lv 6 месяцев назад

    Yseten,kiber.yemyasata.warada.wande.koshasha

  • @DfghgDffg
    @DfghgDffg 5 месяцев назад

    Xiru

  • @ufugj9792
    @ufugj9792 Год назад

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @EldanaTina
    @EldanaTina 7 месяцев назад

    Koy gin hisanu yet hede😂

  • @IyFy-w3y
    @IyFy-w3y 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😢😢😢😂😂

  • @ZamzamMuhammed-d5g
    @ZamzamMuhammed-d5g 6 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @smer8322
    @smer8322 Год назад +1

    😢😢😢😢😮😮😮

  • @Almbm-h4h
    @Almbm-h4h 11 месяцев назад +2

    በኔ የደረሰ ነው ይህ ጉዳይ ቢዛ ኡቃጥለውብኝል😢 ከባዲነው

  • @AsdAsd-cu2ex
    @AsdAsd-cu2ex 10 месяцев назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @afeworklodomo4122
      @afeworklodomo4122 9 месяцев назад

      Tkoc😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @afeworklodomo4122
      @afeworklodomo4122 9 месяцев назад

      Girzoyre😊😅🎉😢😅😂❤😊😮🎉😢😊😢😊❤😂🎉

  • @FjgjBgkg
    @FjgjBgkg Год назад +2

    ጂቦች ለራሣችሁ ብቻ የታሥቡት

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de Год назад

    እውነተኛታሪክ😢😢😢