የመጨረሻው ዘመን ቀርቦ ይሆን ... እንዴት በጓደኛዋ ላይ እንዲ ታደርጋለች ። የምትሰማውን ማመን አቅቶአት ወደቀች።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2025

Комментарии • 769

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 Год назад +88

    ታማኝ እኛ የመዳም ቅመሞች ብቻ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠን

  • @الحمدالله-ث3ل5ح
    @الحمدالله-ث3ل5ح Год назад +298

    ከሙስሊሞች አምጣልን የምትሉ👍

    • @kedrduba398
      @kedrduba398 Год назад +4

      አወ ልክ ብለሻል

    • @sffdgg8523
      @sffdgg8523 Год назад +13

      አወ ግን ሙስሊሞችን ደፍረው አያቆሙም 😢😢

    • @fathimashj235
      @fathimashj235 Год назад +2

      አዎ አምጣልን

    • @imubilal6947
      @imubilal6947 Год назад +18

      አወን አምጣ ግን ብዙ ሙሥሊሞች ኒካህ ነው ቶሎ የሚያደረጉት ጎደኛ ብለው የሚይዙት ትንሽ ናቸው እሺ ካሉ ይምጡ

    • @hawamuhamed5971
      @hawamuhamed5971 Год назад +48

      ሙስሊም ቦይ ፍሬድ ገርፍሬድ ፍቅረኛ ምናምን እያለ የሚጃጃል የለም ኢልም ያለው ጠዋሊ ኒካህ ነው የሚያደርገው ያው መቸም ሁሉም አንድ አይደለም ደሞ ተሣደቡ አሉ ኮመተሮች

  • @meazaseyfu580
    @meazaseyfu580 Год назад +57

    የመዳም ቅመሞች ለኢትዮጵያ ትልቅ ቅርስ ናቸው በእውነት ለቤተሰብ ለሀገር ለዩትበር የገቢ መጭ አቦ መጨረሻችን አሳምሮ የማታ እጀራ ይስጠን እግዚአብሔር ያለበት ህይወት እወዳችኋለሁ የመዳም ቅመሞች በብዙ ትግል ውስጥ ሆናቹ ለሌላው ደስታ ምትኖሩ ጀግኖች በርቱ❤

  • @SaraSara-pe6ff
    @SaraSara-pe6ff Год назад +191

    ማነው እደኔ እጠጥ ፍርጥ ብሎ መጨረሻውን የሚጓጓ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ትግስትሚዲያ
    @ትግስትሚዲያ Год назад +197

    የመዳም ቅመሞች እህቶቼ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹የእረፍት እንጀራ ከድካም የምታርፉበት ሕይወት እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይስጠን 🌹🌹🌹🌹🌹ደምሩኝ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ Год назад +73

    በርታ ቡሮ ግን ሴቷም የሱን ጓደኛ መፈተን አለባት በአድድ ወገን ብቻ አስፈትነህ ዝም አትበል በሁለቱም ይፈተን የምትሉ❤😂

  • @hawolathaolat1540
    @hawolathaolat1540 Год назад +58

    ሱብሀናላህ የጓደኛ ነገርኮ ይገርማል ነብዩ ሙሀመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ምን አሉ ጡሩ መልካም ጓደኛ ልክ ጥላ እንዳለው ዛፍ ነው አሉ ስትጠጋው ጥላ ያጥልልሀል ሰሀይ አይመታህም አሉ መጥፎ ጓደኛ ደሞ ልክ ጥላ የሌለው የደረቀ ዛፍ ነው ከደረቀ ዛፎጋ ብትጠጋ ፀሀይ ይመታሀል አሉ በዚህ መልኩ የጥሩን እና የመጥፎን ጓደኝነት ምሳሌ አስቀምጠውታል በአንድ ንግግራቸውላይ ደሞ መጥፎ ጓደኛ እኮ የዱንያን ሀያት ብቻ ሳይሆን አሄራንም እንደሚያበላሽ ተናግረዋል መጥፎ ጓደኛ የዚህን አለም ብቻ ሳይሆን ቀጣዪንም አለም ያበላሻል ጥሩ ጓደኛ ደሞ የዚህን አለም ብቻ ሳይሆን የቀጣዩንም አለም ለማስተካከያ ሰበብ ይሆናል አላህ ከመልካም ጓደኛ ይወፍቀን አላህ እንዲህ ካሉ ጓደኞች ይጠብቀን ይጠብቃችሁ ያረብ

    • @ShkuryaAbdulhadi-zl3uf
      @ShkuryaAbdulhadi-zl3uf Год назад +2

      አሚን

    • @sffdgg8523
      @sffdgg8523 Год назад +1

      ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤

    • @Seid404
      @Seid404 Год назад

      صلى الله عليه وسلم

    • @gihi2885
      @gihi2885 Год назад

      ሱለላህ አሊይሂ ወሠለም አሚንንንን

    • @bezonshbezonsh58
      @bezonshbezonsh58 Год назад

      ሱለላህ ወአሊ ወሰለም

  • @የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ
    @የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ Год назад +182

    ማነዉ እንደኔ ወደገደለዉ አድርጎ መጨረሻዉን ላይ የሚያይ 👍👍 ግጩኝ በናት

  • @atnasiyashenbel3957
    @atnasiyashenbel3957 Год назад +87

    የመጣመሩ ፕሮግራም አልተመቸኝም በዚህ በርታ❤🥰🥰🥰🥰

    • @mastwalebezabh2349
      @mastwalebezabh2349 Год назад +5

      😂😂😂😂😂የማጋባቱ አይሻልም ከማፋታት ኢጀሢው😅😅😅

    • @atnasiyashenbel3957
      @atnasiyashenbel3957 Год назад

      @@mastwalebezabh2349 😆😆😆😂😂

    • @bettykoste183
      @bettykoste183 Год назад +1

      ለኔም ማየት አቁሜ ነበር እሄ ፕሮግራም ነዉ ምመቸይን

    • @mekatybe4157
      @mekatybe4157 Год назад +8

      እኔም አልተመቸኝ ማለት ሰውን ያለ ፍላጎት ወዴአልፈለገው ነገር እኔዲገባ መገፋፋት ነው

    • @ፋፊ-ዠ8ዘ
      @ፋፊ-ዠ8ዘ Год назад

      ሳህ

  • @Almanal-sb6dw
    @Almanal-sb6dw Год назад +62

    ማነው እንዴኔ ሌላውን ትቶ የመጨረሻ ላይ ጌሙን የሚያይ🤣🤣😂😂ወይኔ ፈጣሪየ አደራውን

  • @بهاءالدينالمحمد-ج9ك

    በስደት ያላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤😢

  • @ወይንአብ
    @ወይንአብ Год назад +31

    ይሄ ፕሮግራም እየበዛ ነው😮 በርቱ ለተመልካች ላለመሰለቸት መቀያየራችሁን ወድጄዋለሁ 👍👍👌

  • @assa3100
    @assa3100 Год назад +1

    Abet abet!! Tiru sira setiteh motehal. Ahun anite meniged lay sew eyetebekih wede hatiyat eyasigebah tiru sira mesiratih new?? Bezih yemitagegnew genizeb ayirebahim akumew. Sira seriteh nur. Yasazinal betam. Sew wedalasebew hatiyat wust atasigeba. Anite erasu yehone ye hatiyat menifes alebih.

  • @ZAHTube941
    @ZAHTube941 Год назад +26

    አጣማሪ ፕሮግራሙን ይተው የምትሉ ላይክ 👍

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa Год назад +4

    ማነው እስቲ ቅሌት ማየት የሰለቸው ወይ ዘንድሮ አያልቅም ተነግሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ

  • @ShkuryaAbdulhadi-zl3uf
    @ShkuryaAbdulhadi-zl3uf Год назад +3

    ግን ጎበዝ ነው እናበረታታው ምርጥ ስራ ነው የምር በጣም ወድጄዋለው ቀጥልበት

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu Год назад +156

    ኑኑኑ ቅመሞች መልካም ውርደት እንበላቸው😂😂😂😂😂😂😂

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 Год назад +1

      😅😅😅😅

    • @mom-oj5rg2fb
      @mom-oj5rg2fb Год назад +2

      መጣን🤣🤣🤣

    • @fuigfuif6189
      @fuigfuif6189 Год назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @mesguroyl9362
      @mesguroyl9362 Год назад +1

      😂😂😂😂

    • @shadamedan5593
      @shadamedan5593 Год назад

      በጣም🙋🙋🙋🙋🙄🙄🙄🙄🙄😄😄😄😄😄😄😄😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    እኔ እኮ ሁሉንም አላየዉም ፈጥኘ ወረደቱን ነዉ የማየዉ😂😂😂

  • @saeedaahmad3971
    @saeedaahmad3971 Год назад +25

    ባሁን ስአት ለእኔ ታማኝ የማዳም ዋይፋዬ ነዉ ሰዉ እንኳን ከባድ ነዉ😂

  • @RUKIYAAEHMED
    @RUKIYAAEHMED Год назад +10

    የመዳም ቅመሞች ጎብዛቹ ጠንክራቹ ስሩ ትዳር የሚባል ነገር የለም @

  • @ዜድቻናል
    @ዜድቻናል Год назад +5

    ኧረ ይመችህ ወላሂ በጣም ጥሩ ሥራ ነው ቀጥልበት ወድሜ አላህ ይጠብቅህ❤

  • @Show-mg6jb
    @Show-mg6jb Год назад +47

    የህፃናቶቹን የሆያ ሆዬ ጭፈራ ያዳመጠ ማን ነው???? ወይ በአል እንደዚህ ይናፍቃል ? ደስ ሲሉ!!!!!

  • @Amtellah-tube
    @Amtellah-tube Год назад +1

    እኔም ብዙ ቪዲዮዎች እመለከታለው ግን ሙስሊሞች አላየሁም ግን አልኸምዱሊላህ አሪፍ ነው

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 Год назад +1

    አቤት ርዕስ ምንድን ነዉ እንዲህ ማጋነን እኛ ኢትዮጵያዊያን እያየነዉ ያለነዉ የትም አለመም አልታየምኮ ማለቴ ከተለመደዉ ካዘንባቸዉ ማጋጮች የዛሬዉ አይበልትም ።
    ነገም ይቀጥላል ታማኝ ሴትም ወንድም በመጥፋቱ ማፍቀራችን ረስተነዋል ተስፋችን ቆርጥናል

  • @ethio140
    @ethio140 Год назад +3

    እሄ ፖረግራም በጣም በጉጉት ነው የምጠብቀው ግን ማጣመር የምባለውን ትተ በዝው በጓደኛማች በትቀጥል ደስ ይላል በዝው ቀጥል የምትሉ በላይኪ👍

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ

    እኔምለው ህፃን ናቸው አሁን ፍቅረኛሞች ህኑ አቤት ቤተሠብ ግን ምን ይላል እደው😢😢

  • @زمزمأمخالدأمدحوم
    @زمزمأمخالدأمدحوم Год назад +4

    አወ ማጣመር የሚባለውን አትስራ አንፈልገውም ይህ አይነቱ ነገር ግን ያስተምረናን

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 Год назад +1

    ሚገርም ነው

  • @tubetube613
    @tubetube613 Год назад +4

    ይመችክ ብሮ አሪፍ ፕሮግራም ነው ዛሬ አይቼ ነገ ምናይነት ሰወች ይመጡ ይሆን እሚል አለ እንደኔ😂

  • @HayatHayat-jk9mu
    @HayatHayat-jk9mu Год назад +12

    በርቱበት ጓደኛ የማዪታመንበት ጊዜ አቤቱ ዪቅር በለን

  • @user_seatttle
    @user_seatttle Год назад

    አይዞህ መበርታት አለብህ አምነህ ተቀበል ልጅ የአንተ አይደለም ወደራስህ ተመለስና ሌላ ነሮ መመሰረት አለብህ ልጅንም ለናቱ ስጥ ይጎዳብሀል ማደግ ያለበት ከእናቱ ጋር ነው አይዞህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን !''

  • @atsedaatseda8208
    @atsedaatseda8208 Год назад +1

    ይኤ ፕሮግራም ይሻላል የማጣመሩ ደስ አይልም አግዚአብሔር ያጣምር እንጂህ ሰው እንደ በግ በሜዳ ላይ መዳዳር ባህላችንም አይፈቅድም

  • @zumaiadrees2464
    @zumaiadrees2464 Год назад +11

    ማነሺ በዛች የሣር ጎጆ በክብር የተሞሸር ላይክ ግጬኝ

  • @samueldegu1096
    @samueldegu1096 Год назад

    ያሳዝናናል!በርቱ

  • @sadaaaliali4479
    @sadaaaliali4479 Год назад +1

    ለዚህነው እኮ ጎደኛ የማልወደው ወላሂ የኔወዲ እህት ታላቄ የኔዋ ንግሰት ኑርልኝ ከትምርትቤት እሰከሰደት የናቴ ልጂ እህቴ የኔዉዲ ጎዳኛ

  • @Hana-nx8ps
    @Hana-nx8ps Год назад +13

    እግዚአብሔር ለሁላችንም ሉቦንዉን ይስጣን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጎድኝ ነብስ ይማር😂😂😂😂😂😂

  • @zone8505
    @zone8505 Год назад +15

    አንደኘ ነኝ ለይክ አድርጉኝ😮😮😮😮እነቴ ትኑርልኝ እንጂ ጎደኘ አየስፈልገኝም I love you Mom❤❤

  • @madina3096
    @madina3096 Год назад +22

    የኔ ጥያቄ ግን ለምንዲነው ሁልግዜ የሴቲቱን ጓደኛ ብቻ ነው የምትፈትነው ለምን ወዱ ጓደኛ ላይስ ደውላቺሁ እሷ አታናገረውም🙄ሁልግዜ ሴቶቹላይ አፍጠህ ትዘልቀዋለህ😳

    • @zeharaawel1241
      @zeharaawel1241 Год назад +1

      እህቴ ወንዶቹ በለቅሶ ዝም አይሉም ይገዳደላሉ እሱንም ይገሉታል ሴት ግን አልቅሳ ዝም ነው

    • @ethio82
      @ethio82 Год назад

      ወንድ ልጅ ታማኝ ነው

  • @hawulitube7001
    @hawulitube7001 Год назад +17

    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏

  • @SabituKasissa
    @SabituKasissa 11 месяцев назад +1

    ትክክል ናህ

  • @MhrateAlmu-jn3ev
    @MhrateAlmu-jn3ev Год назад

    አንደ ነገረ ለስቻግረህ አንዴ ወደ ሆሳነ ህዲ ብዙ ስራ ተጌኛሌክ የምሪ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mechukaleb4699
    @mechukaleb4699 Год назад +1

    ይሄ እጅግ አስቀያሚ ፕሮግራም ነ ው ። ጓደኛኖችን የሚያጠላና የሚለያይ ስለሆነ ::

  • @alem3455
    @alem3455 Год назад +42

    😂😂😂 ኑ የመዳም ቅመሞች ውረደት እንይ ውይ ሱሰ ሆንብኝ ምን ይሻለኛን

    • @fuigfuif6189
      @fuigfuif6189 Год назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኔስብትይ😂😂😂😂

    • @samiraali2739
      @samiraali2739 Год назад +2

      እኔምሱሱሆነብኝ

    • @aminaahmed-zz9dj
      @aminaahmed-zz9dj Год назад +1

      😅😅😅😅😅😅

    • @Yyyhyuu-zx1df
      @Yyyhyuu-zx1df Год назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @bezibezi4697
      @bezibezi4697 Год назад +1

      የኔፍቅር እኔም😂😂😂😂

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 Год назад +1

    እኔ አሳልፌ ነው የመጨረሻው ለማየት

  • @Biyu151
    @Biyu151 7 месяцев назад

    Hoyahoye HO❤ yihe ljnet nemiawata bakachihu😊

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg Год назад +6

    ውይ ልጅቷ ስታሳዝን ምን ያህል ብታምናት ነው እንዲ ክው ያለችው 😢😢

  • @bertukanayelg
    @bertukanayelg Год назад

    ወይ,አተ,ልጅ,ስወድክ,ጠበቅ,አርገክ,ቀጥልበት,ምክነቱም,የብዙ,ሰዊን,ህዮት,የደከነዉ

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 Год назад +16

    አሁን እነዝህ ለፍቅር ደርሰው ልጆች እኮናችው

  • @bachejon4982
    @bachejon4982 Год назад

    የዚህ የዚህ ሀጥያት ነው አገራችን ሰላም ያጣ በፈጣሪ

  • @ኢነኝየመዳምኦክስጅን

    እንደኔ እያሳለፈ የሚያ ማነው ኪኪኪ

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te Год назад +8

    እሩጫዬ በዝሁ ቀጥልበት በጣም የምንውዴ የን ቤተሰቦቸ ናፈቁኝ ኡፍፍፍፍፍፍ ፍትህ ለአማራ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Год назад +1

    ይገርማል በእውነት

  • @aishasaed9247
    @aishasaed9247 Год назад +4

    ይገርማል የሰውነገር ይገርማል አለ መብሬ 😢😢😢😢😢

  • @semirabereka6737
    @semirabereka6737 Год назад

    Allahmdulilah ya sate gudga bala manora tamsgan Amilaka ❤❤

  • @bet7883
    @bet7883 Год назад

    ኡፍ እስቲ እጥር ምጥን አድርገዉ ታንዛዛዋለህ ጥያቄ እየደጋገምክ

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Год назад

    አይዞሽ እንኩዋንም አወቅሻት

  • @susuali-jz9dn
    @susuali-jz9dn Год назад +10

    የሴቶችን ጓደኛ ብቻ አትጠይቅ የሁለታቸውንም በየተራ መጠየቅ ትችላለህ ወንዶችም አይጠፉም 😅😅😅😅😅😅

  • @SaraSara-pe6ff
    @SaraSara-pe6ff Год назад +17

    የሚገረመኝግን አጫውተህ አጫውተህ አሳዝነህ መላክህነው😂😂😂😂

  • @ማሂአማራቱ
    @ማሂአማራቱ Год назад +10

    እግዚአብሔር አምላክ ለአማራ ህዘብ የፍርድ እናቴ ናፈቀ አለችኝ ባለቤት ናፈቀ አለኝ 😢😢ፍትህ ለዳታ😢

  • @ምህረትሸዋንግዛው
    @ምህረትሸዋንግዛው Год назад +20

    የሴትም የወንድም ጓደኛ የለኝም ተመስገን 🙏

    • @አብ-ሳላት
      @አብ-ሳላት Год назад

      እኔም😢😢😢😢😢😢😢😢 አይዞሽ አንድ ቀን ይኖረናል

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад

      ቢኑሮባሊንምንአሰወቀኚ

    • @LeyleYoutube
      @LeyleYoutube Год назад

      እኔሥ. ሥልኪነወጓደኛየ. የወድምየሤትምየለኝ. አልሀምዱሊላህ. ምናለበትብቸቸኝነት

  • @Seada-h5z
    @Seada-h5z Год назад

    ላኢላሀኢለላህ አይ ጊዜ ምንም ወድ አጥቸ ቁሜ ብቀር የጓዴኛየን አጠገቡ ድርሽ አልልም በጣም ያሳዝናልልልልልል

  • @tigistmengstu3765
    @tigistmengstu3765 Год назад +1

    Sew gen men eyhone new bemdhanyalem ere besmeam lebona yesten

  • @danielmulugeta4009
    @danielmulugeta4009 Год назад

    ዘንድሮ ጉድኛ እንጂ ጎደኛ የለም ጎበዝ ጠንቀቅ ነው

  • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
    @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ Год назад

    እኔም ግን አጋጥሞኛን እደዚህ አይነት ነገር ወይ ጉድ

  • @አሜንአሜን-የ5አ
    @አሜንአሜን-የ5አ Год назад +5

    ❤❤❤❤የማዳም ቅመሞች እውነትም ቅመም ናችሁ❤❤❤

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Год назад

    👍👍💔💔💔ያማል

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 Год назад +7

    ቀጥልበት ❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ገ5የ

    አይ አሁንስ ፈራሁ 😢😢😢 ማነው የሚታመነው

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 Год назад +3

    ድገት ተጣመሩ የምትለው ነገር አልተመቸኝም ይሄ ይሻላል ወድሜ

  • @مريمقاسم-ص9ف
    @مريمقاسم-ص9ف Год назад +2

    ግን ድራማነው ወለእውነትነው እኔአልገባኝም

  • @henokmikahel2973
    @henokmikahel2973 Год назад +3

    ልጅቷ ቆንጅዬ ናት❤

  • @saadamohamed8237
    @saadamohamed8237 Год назад

    Betam temechitonal barta

  • @mezabekele4124
    @mezabekele4124 Год назад +2

    አረ ፈጣሪዬ እሺ ማንን አምነጥ እንቅረብ ቆይ ውይ በ ፈጣሪ😢😢ብቻ ሰላም ላገራችን❤❤🎉

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 Год назад

    Ewnet kehone gn edezy sewn atfetni 😢

  • @metefeleke9600
    @metefeleke9600 Год назад

    Teru new berta ewneta new eyawetah yalehew gobeze egizeabher yitebkeh❤❤❤

  • @alem3455
    @alem3455 Год назад +4

    ፈትሻው ይሻላን ሰልካቸውን ፈትሺ ይህ ይቅረ እየመነጠረህ አውጣልን

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx Год назад +1

    ጌታ ሆይ😢😢😢😢ምን ጉድ ነው

  • @samira-u6l4n
    @samira-u6l4n Год назад +1

    ትክክክል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ኡሙፈራህ-አ6ዸ
    @ኡሙፈራህ-አ6ዸ Год назад +11

    የመጣመሩ አይመችም ይህን አቅርብልን
    መጨረሻውን ጊሙን ብቻ ለይቶ የሚየያይ ማነው
    የአሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ ።

  • @My-Ethiopia
    @My-Ethiopia Год назад +12

    ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላምን ያምጣልን ፍቅር ይስጠን የዝሙትን መንፈስም ከሀገራችን ያጥፋልን😢የኢትዮጵያ ህዝብ love you 💕 from Addis Ababa😥🥰🥰🥰

  • @getnetassefa5844
    @getnetassefa5844 Год назад +1

    ግልፅ አይደለም

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 Год назад +13

    አይ ጓደኛ አሞኛል አላለችም😂 ለቀጠሮዋ ዱቄቷን እየነሠነሰች ነው በዛን ቅጽበት

  • @meganDamtew-hy3vy
    @meganDamtew-hy3vy 7 месяцев назад

    እውነት ነው

  • @rabiaseid6918
    @rabiaseid6918 Год назад +1

    የዘመኑ ጓደኛ መገንኔ ቢቀርስ ደግነቱ የለኝም

  • @atsedemaryam7345
    @atsedemaryam7345 Год назад +3

    በስማም ምን አይነት ልጅ ናት ካልጠፍ ወንድ የጓደኛዋን እረ ልቦና ይስጠን ጌታን ስራት እያጣን ነው😢

  • @hayahaya3109
    @hayahaya3109 Год назад +1

    በለው ባዴ ዘጪ ማንገራር እንኳን የለምዴ በርቢ አወይ ጎደኛ

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe Год назад

    Tadia mech azuruat wedekech ?? Azuruat wedekech yalachut weshet new

  • @adamia3883
    @adamia3883 Год назад

    Minayenat 🤔

  • @fikirtefikirte1224
    @fikirtefikirte1224 Год назад +1

    በግድ. ሆሆሆ

  • @natalemu-oc3hx
    @natalemu-oc3hx Год назад

    Amilake hoy nitsu libe fixerilen 🤲🤲🤲

  • @MemebarhuanMemebarhuan
    @MemebarhuanMemebarhuan Год назад

    Baselam new yetefehewo bro

  • @marebelu
    @marebelu Год назад

    በርታ ወንድሜ❤

  • @genetsa3135
    @genetsa3135 Год назад +2

    ላጤነት ይለምልም ፍቅር ማሰላማ 😂😂ጠይብ መዳም እያልኩ ሰላም ሆ

  • @zzzzz4193
    @zzzzz4193 Год назад +5

    ምን አይነት ጊዜ ነው እንደት ሰው እንመን 😢😢😢😢

  • @nasa4108
    @nasa4108 Год назад

    Woyeee zaman ebakachu asibut malikam lamadirag

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Год назад

    እኳንም ጓደኛ የለኝ ከእህቶቸ ዉጭ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Год назад

    💔💔👍👍👍👍ያማል

  • @በለጠጉታ
    @በለጠጉታ Год назад

    felfela bezu negere abelashtek mechereshawun ye chelema yewot tadergalek

  • @mahletbelay6922
    @mahletbelay6922 Год назад

    የመጨረሻው ዘመን ደርሶ ይኮን ነው ያልከው እንዴት እንደሳኩኝ አይጠይቀኝ እያዝናናችሁ ነው ይምታስተምሩን ታንኪው ደግሞም ጉድ እያየን ነው እስከመቸ ነው ፈጣሪ ምናጭበረብር???

  • @tinateare6235
    @tinateare6235 Год назад +1

    ኤረ ጉድ ነዉ