ታይቶ የማይታወቅ የማጭበርበሪያ ዘዴ... የለፋችበትን የደከመችበትን ባዶ አስቀራት ። ለ8 ወር የውሸት ዊልቸር ተጠቃሚው ጉድ ይፋ ወጣ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ታይቶ የማይታወቅ የማጭበርበሪያ ዘዴ... የለፋችበትን የደከመችበትን ባዶ አስቀራት ። ለ8 ወር የውሸት ዊልቸር ተጠቃሚው ጉድ ይፋ ወጣ።

Комментарии • 3,9 тыс.

  • @semiradawudesemiradawude5429
    @semiradawudesemiradawude5429 Год назад +615

    ፊታቸው ባይሸፈን የምትሉ 👍አረጉ
    ስታቀረቡ ፊት አትሸፍኑ

    • @agereaddis1762
      @agereaddis1762 Год назад +4

      በተለይ የሱ በጣም በየሚዲያዉ ይለቀቅ

    • @sofiyamohammed2184
      @sofiyamohammed2184 Год назад +4

      ፊታችው ላምን ይሽፋናል ጋልጣችሁ

    • @fevengetnet3568
      @fevengetnet3568 Год назад +2

      በተለይ የልጁ ቱ አፈር ያስበላው ፈጣሪ

    • @yeshitila5299
      @yeshitila5299 Год назад +1

      በተለይ ልጅ ይድፉው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @RrRr-pz2ey
      @RrRr-pz2ey Год назад

      ውሸታቸውን እየቀለዱብንነው😂😂😂

  • @Medinay-v5b
    @Medinay-v5b Год назад +842

    ፕራንክ ነው ወይስ😢😢😢ፊታቸውን አትሸፍኑ የማያቋቸው እንድድኑ የምትሉ በላይ ግለፁ👍

    • @ይማምሀሰን-ዠ8ደ
      @ይማምሀሰን-ዠ8ደ Год назад +2

      ትክክል

    • @Nolawi829
      @Nolawi829 Год назад +8

      አዎ ፊት የገልጠ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

    • @nefisa70
      @nefisa70 Год назад +21

      ፕራንክ ነው ባካቹህ ሥንት ታማኝ አለ እነሡ እኮ የሚሠሩት ሁሉም ውሸት ነው ብለው ነው ሌባዎች በገንዘብ ገዝተው ነው

    • @Eyutube-3rs
      @Eyutube-3rs Год назад +3

      ፊታቸው መገለጡ ደግ ሳለ ግን መብታቸው መጠበቅ አለበት ካላፈቀዱ ስለሚከሱት ለመሸፈን ይገደዳል

    • @tigisttigist789
      @tigisttigist789 Год назад

      እውነት ነው ሌላውን ሰው እንዳይጎዱ ባይሸፋፍኑዋቸው።

  • @AsterBeyene-cp4gu
    @AsterBeyene-cp4gu Год назад +6

    ልጅቶ ቃለመጠይቅ ትደረግ ልጅም ሌላሠዉ እዳይበላ በፎቶ ይዉጣ የምትሉ በላይክ ቅሬታ እንግለፅ

    • @TalegetaAbebe-jw7ej
      @TalegetaAbebe-jw7ej 2 месяца назад

      አወ በሚገባ የዕውነት ከሆነ ትቅረብ የውሸት ከሆነ ግን የምር በጣም ያስጠላል ዮኒ!!

  • @ባደጋጊዜተጠሪዬእየሱሴ

    ይህንን ልጅ ለህግ አቅርቡልን በፈጠራቹ የስንቱን ህይወት አበላሽቷል ጌታ ይገስፅህ

    • @hololpc4033
      @hololpc4033 Год назад +1

      ምን አረገ እሱስ። የሴት ብር ልበላ አደል ምን አጠፋ

    • @حليمهحسن-ر7ث
      @حليمهحسن-ر7ث Год назад

      ​@@hololpc4033 ከዚህ በላይ ምን ጥፋት አለው የሠውን ህይወት ያበላሸ ጉድድድ

    • @እሙኢማን-ዠ2መ
      @እሙኢማን-ዠ2መ Год назад

      👍

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 Год назад

      Subhanallah Allah ewnet yarglet Yesaw hiwot Ablashtual 😢😢😢😢 le hig yikrebew

    • @ለምለሟቦረና
      @ለምለሟቦረና Год назад

      😂😂😂😂😂ምናረገ

  • @ሰኒ-ፀ9ዘ
    @ሰኒ-ፀ9ዘ Год назад +170

    የተመኘከውን ይስጥህ ቅዱስ ገብርኤል 😢😢😢😢😢😢😢

  • @fafiwollouwa1017
    @fafiwollouwa1017 Год назад +27

    በዙ የሚስኪን ልብ ይስብራል💔😢🙊
    ለህግ ይቅረብ የምትሉ👍

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube Год назад +90

    እደዛሬ ደግጨ አላቅም የፈጣሪ ያለህ😢ውሸት በዚህ ልክ ለፍረድ ይቅረብ እምትሉ 😢❤👍❤ደምሩኝ ❤

  • @ሰሊናብፍቅሪሙሉእእዩባሕሪ

    አረ በናታችሁ እንደዚህ አይነት ወንዶች አትሸፍኑ ሌሌችም ይዳኑበት😢😢😢😢😢😢😢

  • @HgdhdHeheh
    @HgdhdHeheh Год назад +5

    እውነት እሷ ሹክያላትሠው አለ የየዋህነትሽ አምላክ የኔ ሚስኪን

  • @SofiaSaid-tl7iw
    @SofiaSaid-tl7iw Год назад +111

    እንድዚህአይነቱን ሰው አትሽፍኑ መታየትያለበትነገርነው ለሌሎቹም ህይወት ያበላሻሉ እስተክፊረላህ ለአዚም ወዴት ውዴትእየሄድነዉ

  • @gdggg2692
    @gdggg2692 Год назад +48

    እንዴት ጤናን ያክል ውድ ነገር እግዚአብሔር ሰቶህ ለገንዘብ ብለህ በጤናህ ላይ ታሟርታለህ የተመኘኋውን ይስጥህ 😢የኔ እህት አይዞሽ😢😢😢🎉

  • @ሰዓዳፈንታው
    @ሰዓዳፈንታው Год назад +29

    የአረብ ሀገር ያለን ሴቶች አላህ ልቦና ይስጠን አሚን በሉ ሱበሀን አላህ

  • @HsnndG
    @HsnndG Год назад +45

    የኔ ጀግና ቀጥልበት እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሆን በእውነት አሳፋሪ ድርጊት ነው 😢

  • @tigist9632
    @tigist9632 Год назад +245

    በሥመ ሥላሴ አምላክ ሆይ ፍቃድህ ቢሆን ይችን ዘመን በቸርነትህ አሳልፈን😢😢😢😢😢😢

  • @ፈናንሂድሩ
    @ፈናንሂድሩ Год назад +4

    ይሄ ልጅ በህግ መጠየቅ አለበት
    1, የአካል ጉዳተኞች እንዳይረዱ እታደረገ ነው
    2,ለትውልድ መጥፎ ትምህርት እያስተማረ ነው
    3, በስንት እህቶቻችን ነብስ ተጫውቷል መቸም ልምድ ባይኖረው እንድ አያደርግም
    የኔ እህት እንክዋን እግዚአብሄር አተረፈሽ እውነቱን ሳታውቂ ብትመለሽ ገንዘብሽንም ህይወትሽንም ያሳጣሽ ነበር ተመስገን

  • @woynshetbezabih1134
    @woynshetbezabih1134 Год назад +271

    ትክክለኛ ጉዳተኞችን እንዳይረዱ የምታደርጉ እባካችሁ ካልተገባ ስራችሁ እረፉልን

  • @genetfikadu4041
    @genetfikadu4041 Год назад +67

    በስላሴ ስም ምን ጉድ ነው በቃ ሰው ሁሉ አእምሮውን ለክፋት ብቻ ነው የሚጠቀምበት አቤቱ አምላኬ ከሰው መሰል አውሬዎች ጠብቀን💔😥

    • @ayelechdabesse7483
      @ayelechdabesse7483 Год назад +1

      አሜን አሜን አሜን መድዬ አባቴ😢😢😢😢😢

    • @ቃልቃል-ዸ4የ
      @ቃልቃል-ዸ4የ Год назад +1

      አሜንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TewabechKasahun
      @TewabechKasahun Год назад +1

      Amen

  • @merimeri7886
    @merimeri7886 Год назад +10

    ፈጣሪዬ ከደዚህ ሰው መሳይ አውሬዎች ጠብቀን 😢🙏🙏

  • @zebebatube8475
    @zebebatube8475 Год назад +25

    እናሊላሂ ወኢና ኢላሂ ራጂኡን ቂያማ ደረሶል እህቶቼ ዱአ አረጉ

  • @totoal5243
    @totoal5243 Год назад +403

    ይችን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ የላሰባቹህት ነገር በሙሉ አምላኬ ያሳካቹህ በቤታቹህ ደስታ ይሙላ ከአስመሳይ ግደኛየ ዘመድ ጎረቤት በሙሉ አምላክ ይጠብቃቹህ🙏

  • @Sarah-r4e5h
    @Sarah-r4e5h Год назад +40

    የተመኘከውን ይስጥህ ቅዱስ ገብርኤል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kedijaessa773
    @kedijaessa773 Год назад +5

    ወላሂ ነው የምላችሁ እናንተ ሰወች የስንቱን ህይወት እንደታደጋችሁት ብቻ ቃል የለኝም

  • @TtTt-xp6rh
    @TtTt-xp6rh Год назад +34

    ነብሰ ይማር ፍቅር ነብሰ ይማር ትዳር እኔሰ ብቸኝነቴ ለኔ ልዩ ሰጦታየ በአሁን ዘመን ወላጀ እናቴን እየጦርኩ እየተንከባከብሁ መኖር ብቻ ነዉ የምፈልገዉ ከዉሸት ከማሰመሰል ፍቅርና ትዳር እርሜን አዉጥቻለሁ

  • @AishaAishaAisha-t9d
    @AishaAishaAisha-t9d 11 месяцев назад +2

    ማጋለጥህ ጥሩ ነዉ ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ እሱ ግን የተመኘዉን ይስጠዉ እንዴት ለብር ብሎ

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu Год назад +111

    ለህግ መቅረብ አለበት ይሄማ የስቱን ሂወት አበላሽቷል😢😢👍👍👍👍

    • @add9654
      @add9654 Год назад +1

      ለየትኛው ህግ

    • @MaryMary-xx9bi
      @MaryMary-xx9bi Год назад +1

      Mn heg al enga hager 😅😅😅😅

    • @የማርያምነኝ-ነ4ጘ
      @የማርያምነኝ-ነ4ጘ Год назад +3

      ህግ 😂😂😂 ሰው እደከብት የሚታረድባአት ሀገሪ

    • @mryamhassan2390
      @mryamhassan2390 Год назад +1

      ህግ ለሌላውም የለ እኳን ወዳ ፈቅዳ ለገባችበት በስልክ ማን አፍቅሪ አላት

    • @Saeda263
      @Saeda263 Год назад

      ምን ህግ አለ😢😢😢

  • @SARAሳራyouTube
    @SARAሳራyouTube Год назад +26

    የልጁቱ ደግነት እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤

  • @bezalove9773
    @bezalove9773 Год назад +2

    ያንች ቅንነት ያንቺ የዋህነት እግዚአብሔር አጋለጠው በስማም ይሄ ወንጀለኛ ነው ፊቱ መሸፈን የለበትም ይሄ የሰው አውሬ ጨካኝ

  • @mulu6386
    @mulu6386 Год назад +46

    እባክህ ጌታ ሆይ ሃጥያታችን ይቅር በለን😭😭

  • @Pentagon2127
    @Pentagon2127 Год назад +35

    ያጋለጠው ቅንነትሽ ነው እግዚአብሔር ቅንነትን ስለሚወድ ከዚህ የበለጠ ይሰጥሻል።
    ይሄ ከፍተኛ ወነጀል ነውፖሊስ ጠርቶ ማስያዝ ነው እንጂ ደሞ ፊቱን ትጋርዳለህ ?

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው

    ከደነዚህ አይነቶች አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን 😭

  • @መዲእብራሂም
    @መዲእብራሂም Год назад +48

    ፈጣሪኮ አይዘገይም ለታማኞች ፍርድ ይሰጣል ይች ሚስኪን በዚህ ልጂ መሰረት እወነታውን ማወቋ አይጎዳትም😢

  • @mdet3152
    @mdet3152 Год назад +74

    አምላኬ ሆይ 😢ምን አይነት ጌዜነው ያለንበት እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ 😢

  • @HaregAmHaregAm
    @HaregAmHaregAm 4 месяца назад +2

    በስማአም ምንዓይነት ወራዳ አሳፋሪ ወጣት ነው ! ዮኒ ግን እግዛቤሔር ይባርክህ የስንት ሰው ሂወት እያተርፍክ ነው

  • @fatimaft7241
    @fatimaft7241 Год назад +4

    የዚህ ደሞ ባሰ በታማኝነት በፍቅር ሰለቀረብሽዉ ፈጣሪ አጋለጠልሽ ግን ፊታቸዉን ባሸፍነዉ መልካም ነዉ ምክንያቱ ሌላ ሰዉም እንድህ ላደርጉ ስለሚችሉ መታወቅ አለባቸዉ ባይ ነኝ

  • @jesus-is-my-saviour-liya
    @jesus-is-my-saviour-liya Год назад +14

    በመጀመሪያ ኢትዮ መዝናኛ በጣም እናመሰግናለን … ልጅቷ መልካምና እውነተኛ አፍቃር ስለሆነች እግዚአብሔር ፈረዳላት ልጁ ግን በጣም በጣም ባሌጌ ነው እንዴት ሰው ሀገር ለፍታ ያገኘችውን ብር በዚህ መልኩ ይቀበላታል በጣም ያሳፊራል እና ለልጅቷ እግዚአብሔር እንዃን ቶሎ እውነቱን አሳየሽ አይዞሽ እና ለሌላ ጊዜ የዋህነትሽን በልክ አድርግ ነው የምለው

  • @ዜድወሎየዋቤትአምሀራ

    ያአላህ ምን አይነት ዘመንነው የኔውድ ፈጣሪውን እሚፈራይስጥሽ አተም የተመኘከው ውቸርይስጥህ

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg Год назад +26

    የኔ ከርታታ የማዳም ቅመሞች አላህ ላባቹን ከሚበላ በላተኛ ይጠብቃቹ አውዙ ቢላህ😢

  • @MirfaUae-qr1ty
    @MirfaUae-qr1ty Год назад +17

    ሲጫወትባት ይኖር ነበር እግዚአብሔር እናንተን ላከላት ሚስክን

  • @masreshabiru4995
    @masreshabiru4995 Год назад

    በጣም ይገርማል ይህ እስካሁን ከሆነው ሁሉ ይለያል ይህ ሞት ቢፈረድበት እራሱ ደስ ይለኛል ምን አይነት ደነዝ ነው በመድሃኒዓለም እመነኝ ይህ ሰው የምኞቱን ያገኛል

  • @አባአለምለምኔ-ዸ4ሠ
    @አባአለምለምኔ-ዸ4ሠ Год назад +50

    ፈጣሪ የምኞትህን እንደሚሰጥህ አትጠራጠር 😢

  • @ledyagatachew8101
    @ledyagatachew8101 Год назад +73

    ፈጣሪ ሀቅዋን ሲያወጣላት ❤❤

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b 3 месяца назад

    አንቴ ሰዉ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ይቺ ዓለም ብዙ ጉድ ይዛለችና ሰዉረነ እግዚኦ

  • @Love-fv8gz
    @Love-fv8gz Год назад +50

    የዚህ ሁሉ ግፍኮ ተጠራቅሞ ነው ሀገራችንን ሰላም ያሳጣት😢

  • @አዲስህይወት-ኀ1ኰ
    @አዲስህይወት-ኀ1ኰ Год назад +25

    ወንድሜ አግዚአብሔር ይጠብቅ ❤️🙏👍👍ፕሮገራም በጣም አሪፍ ነዉ

  • @danjoe3628
    @danjoe3628 Год назад

    የሚገርመኝ የዚህ RUclipsr ብዙ ጊዜ ለየት ያሉ ጉዶች ነው የሚያጋጥመው: እግዚአብሔር ይወድሃል ቀጥልበት:

  • @amaretshamaretsh6986
    @amaretshamaretsh6986 Год назад +54

    በእየሱስም በየሱስስም ጌታሆይ። ያማል። የእዉነት 🙏🙏🙏🙏 ምህረትክን። እንሻለን አባት ሆይ ምህርት አድርግልን ልቦናችንን አብራልን 🙏🙏🙏🙏

    • @GenetLegese-qt6ho
      @GenetLegese-qt6ho Год назад

      ለህግ ይቅርብ አጭበርባሪ ሌባ እሳት ይሁንብህ

    • @mishoyegetaliji3247
      @mishoyegetaliji3247 Год назад

      አሜን አሜን

    • @FygGuv
      @FygGuv Год назад

      አሜንን አሜንንን😢😢😢

  • @MemeMeme-o4t
    @MemeMeme-o4t Год назад +8

    ፈጣሪየ ሆይ የዛሬውስ የባሰ ነው ውንድሜ ይህን ስራ ስሰራ ራስክን ጠብቅ እንደዚህ የምታጋልጣቸው ሰወች እንዳይጎዱህ

    • @Elham-gw7gm
      @Elham-gw7gm Год назад

      ውሸት ነው 😂😂😂

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 3 месяца назад

    ዮኒ፡በጣም፡አስተማሪ፡እንጂ። እህቶቻችንን፡ከእንደዚህ፡ዓይነቱ፡አጭበርባሪ፡ይጠብቃችሁ።

  • @Kadeeja6581
    @Kadeeja6581 Год назад +6

    እንዴዚህ አይነ ቶች የሰው ገንዘብ እማይጠግቡ ሁል ግዜ አላህ ያዋርዳቸው" በተረፈ ይሄን ቪዶ የምትለቀው ልጅ ሳላዴንቅህ አላልፍም መልካም ሰው ነህ ስራህም ልዮ ነው በረታ 👌

  • @bashat5742
    @bashat5742 Год назад +20

    ፈጠረ ሆይ ይቅር በለን 😢ጎደኞች ፈጠረ ከእንደዚ አጨበረበር ሰዎች ለይ እና ወቶ ከመቀረት ይጣብቀቹ

  • @Sormiker
    @Sormiker Год назад +1

    ጎበዝ ነህ ፕሮግራሙም እጅግ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው።

  • @atnasiyashenbel3957
    @atnasiyashenbel3957 Год назад +5

    እንዴት እንደ ምወድህ በርታ ወንድሜ🥰🥰🥰ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu Год назад +50

    እግዚኦ ማርና ክርስቶስ የመጨረሻው ዘመን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @NeimaSeit
    @NeimaSeit Год назад

    የፈጣሪያለህ ምን አይነት ክፋት ነዉ ያሳፍራል ለብር ብለህ ብዙ ሰወች ይዋሻሉ ያተ ይለያል በጣም ያስጠላል ፈጣሪ ልቦና ይስጥህ

  • @masarat2998
    @masarat2998 Год назад +78

    አረከዚህ ጉድአውጣኝ ጋዜጠኞች ተባረኩ❤❤❤❤

  • @SusSus-cr8tr
    @SusSus-cr8tr Год назад +16

    እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ😊

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm Год назад +4

    አማና ለህግአቅርቡት ፊቱንምአትሸፍኑት በለመደዉሌሎችንም ያጭበረብራት እዉነተኛ ችግረኞችእዳብረዱ ያደርጋሉአላህ የስራዉንዋጋ ይክፈለዉ ልጅቱአሳዘነችኚ ሀሰዉሀገር ለፍታያመጣችዉን እህትችተጠቀቁ ከሰዉጅብ

  • @appilefuj7052
    @appilefuj7052 Год назад +4

    ወንድሜ እግዚከብሔር ይባረክ አንተ ባታጋልጠው ልጃቷን እያታለላ ይኖር ነበር ስደት ላይ ያለነው ለእኛ ትምህርት ነው

  • @genetayele3589
    @genetayele3589 Год назад +8

    እግዚአብሔር የተመኘከውን ይሰጥሃል እርሱ ሙሉ ነዉ ምን ጎሎት 😊

  • @ዉዴዩዩቱብ116
    @ዉዴዩዩቱብ116 Год назад +2

    እዉነት እኮ መቼም ጨልማ አትቀርም እግዚአብሔር አዳነሽ አመስግኒ

  • @sarasaralema6453
    @sarasaralema6453 Год назад +8

    ገና ገና ብዙ እናያለን እግዞ ማረና ክርስቶስ ይቅር ይበልክ የተመኘከውን አይሳክ እህቴ አይዞሽ

  • @እማምላእእናቴናት
    @እማምላእእናቴናት Год назад +87

    ለህግ አቅርብት በናትህ የልጂቷን ንብረት ይመልስ😢😢😢😢ወይኔ እማይሠማየለም

    • @tttttttttttgggggggggg
      @tttttttttttgggggggggg Год назад +1

      በጣም የሚገርመው በሚድያ ተዋወቅን ብለው የሚጋቡ ቤተሰብ ክደው 😢

    • @Zainab-p2d
      @Zainab-p2d Год назад

      yes endeh bihon teru endejemrachuhu tersut

    • @taibah5903
      @taibah5903 Год назад

      እዉነትሽነዉይቅረብ

    • @fkbf7788
      @fkbf7788 Год назад +2

      እሰ ተረጋጉ ብር እየተከፈላቸው ዲራማነው እህቶቸ እሮጦ የወንዲ እሪከርዲ ጓደኛው ይሁን ወንዲሙ ምናሳወቀው አቤት ዲራማ

    • @መድመቅደላዋማሻ
      @መድመቅደላዋማሻ Год назад +2

      እዉነት ነዉ በሰዉ ሀገር ተቃጥላ ያገኘችዉን ገንዘብ አስመልሱላት እባካችሁ

  • @shewayebekele7393
    @shewayebekele7393 Год назад

    የተመኘህውን እግዚአብሔር ይስጥህ ደነዝ።

  • @FdfgHfghj-sw8up
    @FdfgHfghj-sw8up Год назад +28

    አሁን አሁን የሆነ ተነጋግርው ይመስለኛል የሚሰሩት እኛን ለማስተማር ነው ለማንኛውም ሁላችንም ቸል ማድርጉ አይካድም ምርጥ አስተማሪ ነው

  • @merimeri6776
    @merimeri6776 Год назад +9

    ብቸኝነቴን ወርቄ ተመስጊን የሰራዊት ጌታ አባቴ ሄይ ይቅር በለን ልቦና ስጠን

  • @haftombafoni
    @haftombafoni Год назад

    በእግዛቢሔር ስም ብራዘር የልጅትዋ ኣድራሻ ንገረኝ እኔ ከሃገር ወጭ ነኝ ያለሁት እሷ መበረታታት እፈልጋለው እንዲህ ኣይነት እግዛቢሔር የሚፈራ ሰው ነው ሊበረታታ የሚገባው ኣንተም ፕሮግራምህ ተመችቶኛ ቀጥልበት መርማሪ ብያሃለው ወዳጄ በርታ ኣድራሻዋ ግን ኣደራ

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 Год назад +20

    ታዳ ለኛ ጠርነት ይነሰን 😭እግዚኦ

  • @Aeynlem
    @Aeynlem Год назад +13

    ክፉ አይንካህ ወንድሜ እድሜ ይሥጥህ አንተ የህይወት ዋጋ ነህ በእዉነት ባንተ ሥንቱን ታዘብን አረብ ሀገር ያላችሁ እህቶቼ እራሣችሁን ጠብቁ ባል በቤተሠብ አግቡ የማንንም ልቃሚ አትልቀሙ😢😢😢

  • @alulaafework745
    @alulaafework745 Год назад +1

    It is a miracle, God is good, and I am healed!! I can walk, I can even RUN wow what a miracle!!! Thank GOD. Beru Sekerebet ROTE, WORADA!!!! Asafari

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 Год назад +14

    ይህን ስራ የምሰሩ የምታጋልጡ ልጆች ፈጣሪ ከፊት ከሆላችሁ ይቆምላችሁ የስቱን ህይወት ታድጋችሆል

  • @hayat227
    @hayat227 Год назад +5

    ልጂቱ ግን የኔቆጆ እዲህአርጋባሁንስአት የምታፈቅርአለችደ ልጁግን የተመኝውንይስጠው😢😢😢😢 ባለጌ

  • @mekonnengashe721
    @mekonnengashe721 Год назад

    በጣም የሚገርም የእውነት ፣በርታ ወንድማችን ፣ሌላ ስታይል ይዘው ሊመጡ ይችላሉ ፣ሌሎች ደሞ ፣ኑርልን

  • @abide7437
    @abide7437 Год назад +20

    ኧረ ትለያልህ ❤❤❤❤ የማዳመ ቅመሞች የምታርፉበት ፍቅር ዩስጣቹ❤❤

  • @Sara-o2s9z
    @Sara-o2s9z Год назад +41

    የተመኝኽዉን አይንሳህ እዉን ያድርግብህ ወንዶች የሚታመንላቸዉን አይፈልጉም ገደል ግቡ ቱ 🤗

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg Год назад

      አሚንንንንንንን😢😢😢😢

    • @zebidergedfa3286
      @zebidergedfa3286 Год назад

      አሜን ያርግለት የማይረባ

  • @Raheema-f9x
    @Raheema-f9x 6 месяцев назад

    Minu qoshasha new yasirahin yesixike

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Год назад +20

    እግዚኦ ማረን😢😢😢ይህፊቱ መሸፈን የለበትም😢😢ልብ የፋደእግዚአብሔር በሰጠው ነገረ አያመሰግኑም ልህግ ይቅረብ😢😢

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Год назад +8

    እህቴ እግዚአብሔር ይካስሽ

  • @Aynalem-v8d
    @Aynalem-v8d 10 месяцев назад

    ፈጣሪ ያሰብከውን ያድርግህ አንች አይዝወሺ የኔ ቆንጆ

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu Год назад +12

    በጣም ያሣዝናል እህቶቼ እረ ልብ ግዙ በእውነት በዚህ viode በጣም አዝኛለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @messimessi7609
      @messimessi7609 Год назад

      እዴት. ሳናገባ. እንቀር. እደሆን. እንጅ. እነሱን. ማወቅ. ይከብዳል😢😢😢😢😢😢😢

  • @yetariksewyetariksew6709
    @yetariksewyetariksew6709 Год назад +10

    ለህግ ይቅረብ እሄ ልጅ ለሌሎች ትምርት እንድሆን
    ብቻ የስራዉን ይስጠው እግዚአብሔር

  • @YordanosYebegashet
    @YordanosYebegashet Год назад

    Programatuen betam begugut nw meketatelawe tiru zegegete nw metakerebute bertu yehen bepolice neber masekefeded koshasha

  • @EemNad-k2u
    @EemNad-k2u Год назад +27

    ኧረ ምን አይነት ግዜ ለይ ደረስን በጣም ይገርማል ለማንኛዉም አተ በርታ ወድም የብዙወቹን ሂወት እየታደክ ነዉ

  • @alain3631
    @alain3631 Год назад +71

    አምላኬ ሆይ ወንድሜ እነዚህን ጉዴኞች ፊታቸውን አትሸፍን😢😢😢😢

  • @meserdebebe3182
    @meserdebebe3182 Год назад

    ጥሩ ፕሮግራም ነው

  • @ruhamanathan490
    @ruhamanathan490 Год назад +7

    አንተ ግን ከዬት ከዬት ነው ጎልጉለህ የምታወጣው ለሀቀኛ እና በየዋህነት ለተጎዱ የመጣህ ነህ ቀጥልበት ፈጣሪ ይጠብቅህ❤

    • @yemariyam-hh1uj
      @yemariyam-hh1uj Год назад

      yenam hasab new endenezi aynet achberbari fitachw eytaye memariya mehon alebachw

  • @azizatube172
    @azizatube172 Год назад +13

    ሰው ጤናይለምናል እሱ ለብር በጤናውላይ ያሟርታል😢😢😢

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 5 месяцев назад

    I like your program God bless you I am sorry for her

  • @Geni810
    @Geni810 Год назад +21

    ግን ስንትሰው ይሆን እንደሱ እህቶቻችንን የሚጎዱት😢እኔየሚገርመኝ ነገር በሽተኛ 😢መስሎ በውሸት ማስመሰል አረ ኡኡ😢 ገንዘብ አይሰራው የለ ለብር ብሎ ዊልቸር አረአቤቱ ማረን 🙏ልብ ስጣቸው ህዝቡ በሴጣን ተይዟል የሰው ህይወት ማበላሸት ምንይጠቅማል😟😟😓

  • @tafartafer2785
    @tafartafer2785 Год назад +7

    ግን ይህን እግዚአብሔር ላንድ ሰሞን ሽባ ቢያደርገዉ ብየ ተመኘዉ ይቅር ይበለን ቸሩ አምላክ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 10 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ደግ ነው የተመኘኸውን ይሰጥሃል ሆሆ😂😂

  • @weleteslase
    @weleteslase Год назад +7

    ለዚህ ነው ወንዳችን የማላምነው

  • @Noria-p5d
    @Noria-p5d Год назад +10

    ወዬ ምንብዬ ልኬምት ያረብ የአላሃ መጨረሻዬ አደራ የሰዉ ወጀል እያየዉ ፈራብኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @aminaidriss3222
    @aminaidriss3222 Год назад

    Betam betam turu programme new bertu

  • @YaniyaniYaniyani-x9h
    @YaniyaniYaniyani-x9h Год назад +34

    እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ምናይነት የጭካኔ ዘመን መጣብን😢😢😢

  • @MuhammadFatumah
    @MuhammadFatumah Год назад +132

    ፍትህ ለአማራ ንፁህን ህዝብ

    • @Myen0912
      @Myen0912 Год назад +4

      😂

    • @amiidaiil9847
      @amiidaiil9847 Год назад

      ገጣጣ ምን ያስቃል

    • @meniliktayetu7987
      @meniliktayetu7987 Год назад

      ፍትህ በጀዊሳው ለተረሸኑ የኢትዮጵያ ወታደሮች

    • @mg-kb9cr
      @mg-kb9cr Год назад +1

      😂😂😂😂😂😂rip

    • @Ewudawit
      @Ewudawit Год назад

      😂😂😂Fack them😅😅

  • @rokiyamohamed-bk7ri
    @rokiyamohamed-bk7ri Год назад +1

    ፈጣሪ የሠላም የፍቅር የደሥታ ቀን አምጣልን ያረቢ ዛሬሥ በዛ ወጀላቺን

  • @lemlem4051
    @lemlem4051 Год назад +7

    እግዚአብሔር እኮ ቸር ደግ ነው አቤት ጌታሆይ ይቅር በለኝ😢😢

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 Год назад +19

    ጀግና ነህ ወንድሜ ወንድን ልጅ ብሞት አላምንም😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ይዘ
      @ይዘ Год назад

      አንቺ ጭፍንና ጅምላ ፍረጃ (ወንድን አላምንም)እንኳ ያለመብሰል ምልክት ነው።

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy Год назад

      እደዚህ አትበይ እህት ሁሉም ወንድ አይደለም

    • @aishaaisha2657
      @aishaaisha2657 2 месяца назад

      አባትሺ ወድምሺ የወድ ዘመዶችሺ ወንድ አይደሉ

  • @SeidAlebachew-m9i
    @SeidAlebachew-m9i 5 месяцев назад

    እኔምለው እደት አስቻለው ይህንን ያክል ወራት ፈጣሪ ይጎልተውና እስከመጨረሻው

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Год назад +6

    እግዚአብሔር ይስጣቹሁ በግዜ ደረሱልሽ ጌታሽን አመስግኚ