የምንሰማውን ማመን አቃተን ።እንኳን ካንተ መጣ እንጂ እኔም አፈቅረሀለሁ የገዛ ጓደኛዋ.. ጉድ ጉድ...

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • የምንሰማውን ማመን አቃተን ።እንኳን ካንተ መጣ እንጂ እኔም አፈቅረሀለሁ የገዛ ጓደኛዋ.. ጉድ ጉድ...

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @ethiomeznagna12
    @ethiomeznagna12  Год назад +402

    ቪዲዮውን ላይክ በማድረግ ተባበሩን ቤተሰብ ያልሆናችሁ ቤተሰብ ሁኑ እወዳቹሀለሁ።

  • @BirhaneAssafa-ro6bo
    @BirhaneAssafa-ro6bo Год назад +1286

    ማነው ሌላውን አሳልፎ የጌሙን ቶሎ ለማየት የሚቸኩል 😂😂

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg Год назад +147

    ልጅቷ ደስ ስትል እርጓታዋ ልጁ ምንም ጥፋት የለበትም ❤

  • @danagg4231
    @danagg4231 Год назад +161

    አይ ሴቶችዬ የኔ ጓደኛ እናቴ ብቻ ናት ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን ሌላዉ ከጂ ነዉ ቱ😅😅😅

  • @dinknesh3268
    @dinknesh3268 Год назад +221

    ልጁ ምንም ጥፋት የለበት
    የልጅቷ እርጋታዋ ደስ ይላል❤

    • @user-wz5mi8qy3d
      @user-wz5mi8qy3d Год назад +2

      ልጁ ምንም ጥፈትየለበትም

    • @BirhaneAssafa-ro6bo
      @BirhaneAssafa-ro6bo Год назад +6

      አወ ሁለቱም ጥፍት የለባቸው ጓደኛዋ ናት ጉዲጓዲ ትግባ

    • @user-wh1lk6kd6m
      @user-wh1lk6kd6m Год назад

      በጣምጨዋ❤❤❤❤❤የኔጀግና

  • @user-vh1nf9cq8z
    @user-vh1nf9cq8z Год назад +64

    ልጆቹ ዳግም ቢቀርብ ደስ ይለናል የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ የምር የደረሱበትን ማወቅ እፈልጋለን

  • @weloyoutube5207
    @weloyoutube5207 Год назад +125

    በፈጠረህ ድጋሜ አቅርብልን እነዚህን ልጆች መጨረሻቸዉን እስማ😢ድጋሜ ይቅርቡ የምትሉ👍👍በላይክ

  • @fifififi3385
    @fifififi3385 Год назад +84

    ልጁ ምንም ጥፋት የለበትም እረ በጌታ ልጅቷ እርጋታዋ እራሱ ደስ ሲል

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 Год назад +129

    ልጁ ምንም ጥፋት የለበትም እዳትቀየሚዉ ዉደ ጎደኛሺን እራቂያት አታሰፈልግም 😢😮

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A Год назад +3

      አይ አይ እያለ አገራገረ እኮ የሆነ ነገር አለው እሡም😅😅😅😅

    • @nefisa70
      @nefisa70 Год назад +1

      ​@@Lesewe-hm2fe1sv9Aእሡ ዝምተኛ ነው መግለፅ አልቻለም ነው

    • @user-tb4jp6hh9f
      @user-tb4jp6hh9f Год назад +4

      አቤት አተ ልጅ ግን ፈራሁልህ ልጁ ግን ምንም ጥፋት የለውም በተባለው መሰረት ነው የተናገረው

    • @roroed9946
      @roroed9946 Год назад +1

      እረ ጓድኝ አያስፈልግም በዛሬ ጊዜ

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 Год назад

      በትክክል 100%

  • @rahilmengusto4033
    @rahilmengusto4033 Год назад +73

    ወደፈተና አታግባን ከክፉ ሁሉ አድነን እንጂ የሚለው ፀሎት ቀርቶ ሰውን ወደፈተና የሚጎተትበት ዘመን አምላኴሆይ የትንቢትህ መፈፀሚያ አታድርገኝ

    • @user-dx3yy8uh5e
      @user-dx3yy8uh5e Год назад +1

      ወይኔ ሣቄ መጣ አሁንሥ

    • @user-ox6kw5ss4b
      @user-ox6kw5ss4b Год назад

      😮😮😮😅😅😢😢

    • @rahilmengusto4033
      @rahilmengusto4033 Год назад

      @@user-dx3yy8uh5e ምን ያስቃል ውጥንቅጥ የበዛብን ትውልዶች ግራ የተጋባን ፍጥረቶች አረ ስንቱ ምኑ ያስደስታል

    • @marshet7169
      @marshet7169 Год назад

      ❤❤❤❤❤

    • @user-bp5wu7ie8y
      @user-bp5wu7ie8y Год назад +1

      አሜን😅😅😅😅😅

  • @SusSus-cr8tr
    @SusSus-cr8tr Год назад +88

    በስደት ያለችሁ የሀገሬ ልጆች እመቤቴ እቅፍ ድጋፍ አድርጋ ትጠብቃችሁ 💖ወዳችኃለሁ😊

    • @user-bb7gk4pj5c
      @user-bb7gk4pj5c Год назад +2

      አሜን ❤

    • @user-re8or4li5f
      @user-re8or4li5f Год назад +1

      ❤አሜን አሜን አሜን እኛም ውድድድድድድድ

    • @sss-mp4sx
      @sss-mp4sx Год назад +2

      አሜን ፫ የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን እንኳንም አደረሳችሁ ለእርገትዋ👏🕊👏

    • @abay5630
      @abay5630 Год назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-cj8zu8vv8k
      @user-cj8zu8vv8k Год назад +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te Год назад +165

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዕርገት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን❤❤❤ ፫ ፍትህ ለአማራ ህዝብ 😢😢😢ቤተሰቦቸ ናፈቁኝ

  • @myfamilytube5841
    @myfamilytube5841 Год назад +47

    የልጅቷን እርጋት በጣም ነው የወደድኩላት🥰🥰🥰🥰

  • @haymiYoutube
    @haymiYoutube Год назад +12

    ደሥ የሚሉ ፍቅረኛሞች ፈጣሪ ያብርሀም የሣራ ያድርግላችሁ

  • @user-io9gb1ux2n
    @user-io9gb1ux2n Год назад +40

    ድጋሜ ይቅረቡልን የእኔ ጌታ ልጁ ተጨነቀ እባክህ ድጋሜ ይቅረቡልን❤❤❤

  • @ter2065
    @ter2065 Год назад +57

    ዛረረ አደኛ ነኝ እስኪ በየሀይማኖታችሁ በፀሎት አስብኝ 8 ወር ነብሠጡር ነኘሰ በሰዉ ሀገር እዳልቀር በየሀይማኖታችሁ በፀሎት አስቡኝ

    • @user-kj8yh4mv7c
      @user-kj8yh4mv7c Год назад

      አብሽሪ ውዴ

    • @user-cv5pq7ro1p
      @user-cv5pq7ro1p Год назад +1

      አብሽሪአላህ በሰላም. ወደልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ❤❤❤

    • @ethiomeznagna12
      @ethiomeznagna12  Год назад +6

      ፈጣሪ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ

    • @SofiaSaidi-lp9rj
      @SofiaSaidi-lp9rj Год назад

      አላህ በሰላም ያገላግልሽ እህትአይዞሺ

    • @netsanetworku2852
      @netsanetworku2852 Год назад +3

      እመብራሐን በሰላም ትገላግልሽ የሆድሽን በጀርባሽ ታሳዝልሽ እማየ❤❤❤

  • @user-pp1rj8og8j
    @user-pp1rj8og8j Год назад +84

    ልጁ ምንም ጥፋት የለበትም የምር

  • @user-gm6je8it2v
    @user-gm6je8it2v Год назад +28

    የልጅቱ እርጋታ ደስ ስል ❤❤❤በተረፈ ልጁ ምን ጽፋት የለብት

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Год назад +42

    እንኳን አደረሳችሁ ለእመቤታችን የእርገት ባአል 🙏🇪🇷

    • @My-Ethiopia
      @My-Ethiopia Год назад +1

      አሜን🥰እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🏾🇪🇹🇪🇷

    • @user-is7ql4hg5t
      @user-is7ql4hg5t Год назад +1

      አሜን❤❤❤🎉🎉

    • @missmall9350
      @missmall9350 Год назад

      የማን እርገት😅😅😅

    • @My-Ethiopia
      @My-Ethiopia Год назад

      @@missmall9350 anchi aygebashem aymeleketeshem wechi kezi setan

    • @AbinetDaniel-gs5fn
      @AbinetDaniel-gs5fn 11 месяцев назад

      😜😜😜😜arigalech ende

  • @romanyeraswa
    @romanyeraswa Год назад +21

    መሸለም ነበረባቸዉ ሁለቱ ታማኝ ናቸዉ 😔😔

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 Год назад +60

    በዚህ ዘመን ጎዋዷኛ መያዝ አይነፋም. አይ ሎቭ ዩ ብቸኚነት 🥰🥺😳

  • @genetasefa7034
    @genetasefa7034 Год назад +26

    አይ ጓደኛ I Love you ብቸኝነቴ እኔ በጓደኛ ምክንያት የ9 አመት ትዳሬ ፈርሷል 😢 የጓደኝነት ትርጉም ያልገባን ትውልዶች ነን እኮ 😥

    • @Rose-vw4gw
      @Rose-vw4gw Год назад

      😢😢😢😢😢።።።አይዞን😢

    • @user-wi8ih1bm7u
      @user-wi8ih1bm7u 6 месяцев назад

      Ayzon

    • @zaharaayalew
      @zaharaayalew 2 месяца назад

      እእእእእእ ያረቢ ጌታየ

  • @saddasadda9000
    @saddasadda9000 Год назад +57

    part 2 ልጅቷና ልጁ ስገናኙ ማያት እንፈልጋለን😂😂😂

  • @ekramehussen6185
    @ekramehussen6185 Год назад +17

    ልጁ አሳዘነኝ😢 አሁን ያችኛዋም ትጮህበታለች😂

  • @eagle4452
    @eagle4452 Год назад +14

    ልጆ በጣም ጨዋ ብቻ ሳይሆን ጉደኛውን በጣም ነው የሚወዳት

  • @dubaidubai3277
    @dubaidubai3277 Год назад +7

    ምርጥ.ጥንዶች.የችን.የሴት.ቀናተኛ.ሀሲድ.እራቁ.ፈጣሪ.ይውዳችኅል.2ምርጥ.አስተዋይ.ናቸው.ተባርኩ.ልጂ.ውዳቹ.ስሙ.መልካም.የትዳር.ሂውት.ቀሪውን.ዘመን.ይባርክላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amhara74
    @amhara74 Год назад +6

    ወይኔ የሴት ጓደኛ😢😢😢ልጅቷ ታምራለች ቆንጆ ናት የደስደሷ ድምፃ ሲያምር❤❤❤❤❤

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Год назад +61

    እስቲ ቦታ ልያዝ መቼም ጤነኛ ሰው ጠፍቷል😅😅

    • @tytyyuft1500
      @tytyyuft1500 Год назад +1

      ቱ የወሬ ሱሱ😂😂😂

    • @hirutyilma3488
      @hirutyilma3488 Год назад +2

      በጣም ወድጄዋለሁ እስቲ ቦታ ልያዝ የምር

    • @Zamzam-jb4ti
      @Zamzam-jb4ti Год назад

      @@tytyyuft1500 🤣🤣🤣🤣🤣😁😁🙈🙈🙈

    • @Zamzam-jb4ti
      @Zamzam-jb4ti Год назад

      @@hirutyilma3488 🤣🤣🤣😁😁😁😁😁🤣🤣😁😁😁🙈🙈🙈

    • @gjfdjdhu7103
      @gjfdjdhu7103 Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed975 Год назад +30

    ማነው እንደእኔ አሳልፎ መጨረሻውን የሚመለከት የወሬ ጥማት😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-vl9vi7vj2d
    @user-vl9vi7vj2d Год назад +32

    ወይ ዘንድሮ ጓደኛ የለም 😢😢😢 ማነው እንደነኔ ሮጦ ጌሙን የሚያይ አሳልፎ😅😅😅😅😅

  • @mezabekele4124
    @mezabekele4124 Год назад +54

    ኧረ ተው በፈጣሪ ብንዋደድና ብንተማመን ይሻለናል ደሞ ልጁ አብሮኝ ነው የተማረው😂😢😊 በተረፍ ሰላም ላገራችን❤❤🎉

    • @ZahraZahra-fb9te
      @ZahraZahra-fb9te Год назад +2

      😂😂😂ምን አይነት ልጅ ነው እና

    • @Geni2341
      @Geni2341 Год назад +4

      ​@@ZahraZahra-fb9teአረ የወሬ ጥግ😅 😳🤣🤣😊

    • @mezabekele4124
      @mezabekele4124 Год назад

      @@ZahraZahra-fb9te ጠይም hahaha

    • @mezabekele4124
      @mezabekele4124 Год назад

      @@Geni2341 eko

    • @ZahraZahra-fb9te
      @ZahraZahra-fb9te Год назад

      ​@@mezabekele4124ፀባዩን ነው የጠየኩት ጨዋ ይመስላል😂😂

  • @jeerrryu
    @jeerrryu Год назад +11

    ደስ የሚለኝ ነገር ጓደኛዬ የፍቅረኛዬ እህት ነች😂😂😂😂😂😂

    • @hwaamusa3856
      @hwaamusa3856 2 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @Wer-us1jp
      @Wer-us1jp 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂

  • @sissisi3938
    @sissisi3938 Год назад +19

    ልጅቱዋ ግን ረጋ ያለች ናት ምስኪን 😢😢😢😢

  • @netsanet3269
    @netsanet3269 Год назад +5

    ልጂቷ ግን ካሜራ ላይ እንዴት የምታመነዦገው በጣም ይደብራል ቢያንስ እስኪ ጨርሱ ድረስ ብጠብቅ ስታመነዦግ ድምፁ ይረብሻል

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Год назад +7

    ልጁ ምንም ጥፋት የለበትም ልጅቷ ግን እርጋታዋ ደስ ሲል አዳማ ሄጃለሁ😂😂😂

  • @Samr-ct1nf
    @Samr-ct1nf Год назад +6

    አቤት ያሁን ዘመን ሰው የፈጣሪ ያለህ እግዚዎ ማህረነ ክርሰቶሥ

  • @lovekonjo6849
    @lovekonjo6849 Год назад +3

    ስታምሩ እዳትለያዩ ደስ ይላል ልጁ ምስኪን ነው በቃ እራስሽን ጠቡቂ

  • @Fikir-sh5wj
    @Fikir-sh5wj Год назад +6

    እፉፉፉ ደሥ ሲሉ እርጋታቸዉ ሁለቱም እግዚአብሔር አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @My-Ethiopia
    @My-Ethiopia Год назад +29

    ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ዕርገተ በዓል አደረሰን ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🇪🇷 በስላሴ ስም 😢ፈጣሪ ሆይ እኔ እና የልብ ጓደኛዬን ከንደዚህ አይነት ጉድ አንተ ጠብቀን ጓደኛዬ ሀኒ ወድሻለው❤

  • @hayathayati2504
    @hayathayati2504 Год назад +5

    ልጁ ላብበላብ ሆነ ሀቢቢ ታማኝ ነው እንዳትቀየሚው በናትሽ ምንም ጥፋት የለበትም ምናልባት comment ካነበብሽ 😢😢😢

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t Год назад +89

    የሚታመን ሰው ጠፋ ሰላም ለአገራችን❤❤

    • @mohammedebrahim1106
      @mohammedebrahim1106 Год назад +1

      እኔምነኝ😂😂😂

    • @Tube-vj8sm
      @Tube-vj8sm Год назад +1

      እኔም 🤣🤣

    • @user-wv9tl8zo4t
      @user-wv9tl8zo4t Год назад

      @@Tube-vj8sm እርግድ በቃ ሰውጠፋማለትነው

    • @user-wv9tl8zo4t
      @user-wv9tl8zo4t Год назад

      @@mohammedebrahim1106 ወይዘድሮ አለዘፋኙ

    • @bogalechdadi2933
      @bogalechdadi2933 Год назад +1

      እውነት ነዉ የሚታምን ሰዉ ድሮ ቀር አይይይ ሰዉ 🤔

  • @user-eh3bc2br5d
    @user-eh3bc2br5d Год назад +4

    ልጄ ግን ደስ ስትል አቤት ትጉስት ❤❤😢😢የጓደኛ መቀስ 😢😢😢😢 አላሀምዱሊለህ የለችኛ እህት ነት ጓደኛዬ በቃ ነች ለኔ ❤

  • @yaseyase7145
    @yaseyase7145 Год назад +10

    ልጁ ምንም ጥፍት የለበትም ❤❤❤

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 Год назад +10

    ዘንድሮ ጉደኛ እንጂ ጓደኛ የለም 😂

  • @BirhaneAssafa-ro6bo
    @BirhaneAssafa-ro6bo Год назад +8

    አይዞሽ ልቤ ብዙ ጓደኛ አገኘሽ 💔ብቻሽን አልተሰበረሽም

  • @Ayal19
    @Ayal19 Год назад +23

    ብቸኝነቴን ወደድኩት ጓደኝነት ነፍስ ይማር😢

  • @TaibaTaiba-xn9oc
    @TaibaTaiba-xn9oc Год назад +5

    ኧረ ወየው የዛሬውስ 😂😂 አጣላሀቸውኮ አኮረፈች 😂😅 ልጁ ሚስኪን ላብ ላብ አለው😂

  • @fanahaile1153
    @fanahaile1153 Год назад +1

    የኔ ቆንጆ እዳታዝኚ አሪፍ ፍቅረኛ ነው ያለሽ ታማኝ እስዋን እርሽያት እናንተ ግን እዳትጋጩ እሱ ምንም አላጠፋም በል የተባለውን ነው ያለው ባለጌዋ እስዋ ናት

  • @user-jg2wl5rg4q
    @user-jg2wl5rg4q Год назад +23

    ሲያምሩ በፍቅር ያኑራችሁ❤❤

  • @tadessegobeze800
    @tadessegobeze800 Год назад +1

    በእውነት ትክክል አይደለህም በእንደዚህ አይነት ሰውን ማጋጨት

  • @tubetube613
    @tubetube613 Год назад +3

    ይመችህ ወንድሜ ይህን ፕሮግራም በቅርቡ ነው መከታተል የጀመርኩት ግን የለለ በጉጉት ነው ምጠብቀው የመዳምን ስራ ጨርሸ ዘና የሚያደርገን ነው ይመችህ ወንድማችን

  • @fafiffffff
    @fafiffffff Год назад +5

    ሴቶችየ ጓደኛ የተበለን እራቁ እኔ በነዚህ መክኒተ ጓደኛ አስጠላኝ😅😅😅😅

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 Год назад +5

    ልጁ ጥፍት የለበትም ጓደኛ ተብየዋን አረቂ❤❤❤❤

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 2 месяца назад +1

    እንደዚህ አይነት ቀልድ ከምትቀልድ ሰውን የሚረዳ ወይም የሚታደግ ነገር ብትሰራ😂😂

  • @hayatbeshir7645
    @hayatbeshir7645 Год назад +5

    ልምን ሽልማቱን አልሽልምካችውም አነት እራሱ በጣም ትግርማልህ እነሱ ታማኝ ናችው አይድል ሽልማቱ መስጠት ነብርባችው የሴት ጎድኛዋ ናት ያልታመነች አይድል ሽልማቱን ለምን አልስጥሀችውም ብል አስራርህን አስትካክል

  • @eldostszi6804
    @eldostszi6804 Год назад

    ይህቺ ልጅ የመጨረሻ ደግ ትግስተኛ ብልህ ነቸ ነገሮችን በጥንቃቄ የተገነዘበች ምርጥ ወጣት በመሆኗ የዚህ ፕሮጋራም አዘጋጅ ሚዘሰናዊ ፍርድ ወስጥ ገብቶ ሰለመነፈሰ ጥንካሬዋ ሰለ አክብሮታ ስለ ተግሰቷ ሽልማት ልተሰጧት ይገባል።

  • @Zahara-io5on
    @Zahara-io5on Год назад +9

    እኔስ እስከ መጨረሻው ነው የማየው ሱስ ሆነብኝ 😂 የባለቤት ጆሮ ደንቆሮ ነው ይባላን የኔ ባልም ሀገር ከገባ 3 ዓመት ሆነው ታማኝ ነኝ አይዞሽ ትንሽ ስሪ ይለኛን አሁንስ ፈራሁ ምን ይሻለኛን መሄድ እፈልጋለሁ የሀገራችን ሁኔታም አስቸጋሪ ነው ፈጣሪ በቸርነቱ ይጎብኘን አሜን 😢

    • @AmarichYilma-ve5hm
      @AmarichYilma-ve5hm Год назад +3

      የሰራሽዉን ገንዘብ ያዝ አርግ ሌላው ታማኝ ለራሱ ነው ደሞ ትንሽ ስሪ ምን ማለት? አፍቃሪ ነይ ነው ማለት ያለበት ግን በጣም ይቅርታ

    • @Zahara-io5on
      @Zahara-io5on Год назад

      እውነት ነው እኔም ጨንቆኛን ውስጤ ይረበሻን ቤተሰቦቹ ነይ ነው የሚሉት ብቻ እግዚአብሔር ያውቃል ገንዘብ እስካሁን በየግላችን ነው የሚያስፈልገውን ነገር አደርጋለሁ እንጅ ቤትም ባዶ ቦታም አላደባለቅነም የቤት ዕቃ መግዣ የተወሰነ በሱ ልኬያለሁ ከጠናበት ይብላው አሁንስ በጣም ደክሞኛን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በቅርቡ እገባለሁ

    • @quite701
      @quite701 Год назад

      እማ አይዞሺ ለራስሺ ብቻ ታማኝ ሁኚ ፈጥሪ ያግልጥዋል ገን አተጥራሪ ምንም ነግር ሳተይ

    • @Zahara-io5on
      @Zahara-io5on Год назад +1

      @@quite701 እሽ አመሰግናለሁ እኅታለም

    • @galaxynote9753
      @galaxynote9753 Год назад

      ገንዘብሽን ይዢ ውሸቱን ነው

  • @ekramehussen6185
    @ekramehussen6185 Год назад +4

    እር ወላሂ ለልጂቷ እርጋታ ሽልማት ይገባታል❤

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r Год назад +22

    ፈጣሪ ለኔ አስቦ ነው ለካ የሴት ጓደኛ ያልሰጠኝ😢😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @hayat8707
      @hayat8707 Год назад

      😂😂😂😂😂

    • @user-zz6ss6jo8d
      @user-zz6ss6jo8d Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @GffdHtd
      @GffdHtd Год назад

      😂😂😂😂😂😅😅

    • @MdenaMohamed
      @MdenaMohamed Год назад

      እኮ😂😂😂😂😂😂

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад

      2አሎኚገንባሊእኳንሰልኩንመልኩንአያቆትም

  • @user-zz8kl5io2b
    @user-zz8kl5io2b Год назад +8

    ልጁ ጥፍት የለበትም የምር አስዘነኝ😅😢

  • @samrytube2119
    @samrytube2119 Год назад +35

    ስታምር ልጅቱ❤❤

  • @user-nd3de5hs6i
    @user-nd3de5hs6i Год назад +3

    አቤት ወንዶች ስትቅለሰለሱ😂😂 እውነት እኮ አስመሰለው አሳዘነኝ ልጁ😢

  • @user-qd7bi3fh3t
    @user-qd7bi3fh3t Год назад +4

    የሴት ኅደኛ የለኝም አለሀምዱሊላ እድኖረኝም አልፍልግም😂😂😂😂😂

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Год назад +4

    እሱን አጥብቀሽ ያዥው ጓደኛሽን ራቂያት እሱ ጋ ምንም ጥፋት ያለም

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 Год назад +11

    ሴቶች እባካችሁ ሴት ጓደኛችሁን ለባላችሁ አታስተዋውቁ ሴቱ ያልታያዘው እያለ የታያዘውን ማሳደዲ ሆ😂

    • @SomliSomli-zx4qs
      @SomliSomli-zx4qs Год назад

      የእኔ ሁሉም የለኛም ደስየሚለውእፍ😮😮😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂እኔም የማወራዉንሁሉልኬ ንግርአርጋብኝ😢😢😢ተጣላንእሱም አገባእኔምአለሁ

    • @zabibamohammed5532
      @zabibamohammed5532 Год назад

      ክክክክ እውነት ነው የምር

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c Год назад

      ​@@user-fo8je1md8nምስኪን ለወደፊቱ ትምርት ይሆንሻል እዳይለምድሽ በአችና በባልሽ መካከል ያለዉን ወሬ ጠብ ፍቅር ወዘተ እኳን ለጓደኛ ለናትናባትሽም አታዉሪ

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m Год назад +2

    ልጁ ሲሳዝን ልጅቷ እርጋታዋ ዋው ሴት ጓደኛ የለኝም አይኖረኝምም😢😢😂😂

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 Год назад +7

    የሴት ጉደኛና የባል እህት በሩቅ ነዉ ተበላሺ ካሀዲት አችም እዲለኛነሺ ሳትቀሚ ደረሰልሺ

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Год назад +2

      😢😢የባል እህት የስንቱን ቤት አፈረሱ በስመአም ትዳር እራቅ ማለት ካገቡ ከቤተሰብ መካከለኛ ቢሆን ጥሩ ነው ሚስጥራቸዉን ማዉራት ለቤተሰብ ያናንቃል

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 Год назад

      @@suzansuzan2700 እኔማ እደህቴ ነበር የምወዳት እሶም እምትወደኝ ይመስልኝ ነበር የዋህነት ከጀርባ አረደዉኝ ባሌም እሷም መጨረሻ የወደ ቀንኑፁህነት አገለጣቸዉ አጀናጂና በዲብቅ አግብቶ የዛን ቀን ሰማዉ ቁጥሮን ፋልጌ ሙሺሪት ጋር ዲዉል እሱም እህቱም ሚስት የለኝም ብለዋት ቁጭ እኔም መረጀየን ላክ 3 አመት እመኖረዉ ከእኛጋር ተጣልተን እኳ አላቅም ከሷጋር ትዳር ላይያዉ መጋጨት ያለነዉ አልፎ አልፎ ስንጋጪ ከኔናት ሚስጥሬን ሁሉ አወራታለሁ ታወራኝለች አሁን እምነቴን ወሰደችዉ ሴት ጉደኛ ሚሰጥሬን እኳን አዉርተዉ አያዉቁም በሷ ምትኩ

  • @tamriymam2101
    @tamriymam2101 Год назад +28

    ሱስ ሆነብኝ እኮ ይሄ ፕሮግራም ግን ማነው እደኔ አሳልፎ የሚየው😂😂😂 እኔ በሉ

  • @user-rn9we9wj7e
    @user-rn9we9wj7e Год назад +14

    ፍቅረኛ የሌላት ጎደኛ በሩቁ ነው 😂😂😂

  • @lidiyayrgalm8495
    @lidiyayrgalm8495 Год назад +1

    የፈጣሪ ያለህ አረ ሴቶች ለራሳችሁ ክብር ይኑራችሁ ፈጣሪን ፍሩ ድሮም የሴት ጓደኛ ይቅርባችሁ ስል ሚሰማኝ አጣሁ ካላያችሁ አታምኑም

  • @user-mb7pl8iq2j
    @user-mb7pl8iq2j Год назад +17

    ወይ ዘዲሮ. ማን ይሆን እሚታመነው😢😢😢

    • @MdenaMohamed
      @MdenaMohamed Год назад

      እኮ

    • @MdenaMohamed
      @MdenaMohamed Год назад

      ፈጣሪን ብቻነው ማመን

    • @fafiffffff
      @fafiffffff Год назад

      አላህ ከሴተ ጓደኛ ይጠብቀን ለካ ጉደኛ ነነው ያለው

  • @bdryamohmed4769
    @bdryamohmed4769 Год назад +1

    ብዙ እራስ ወዳድ ሰዎች አሉ በራሳችን ቢሆንብን የማንፈልገዉን ነገር ለምን ይቺ ጓ ፊት😅

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 Год назад +13

    የሚታመን ሰው ጠፋ አይ ግዜ 😢

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 2 месяца назад

    ዮኒዬ እንደእኔ እንደእኔ ግን ሶስተኛ ወገን አስፈላጊ አይደለም ።የፈጀውን ይፍጅ የፈለገውን ጊዜ ይፍጅ እንጂ በግልፅነት ተወያይቶ እርስ በእርሳቸው ተወያይቶ ችግሩን በራሳቸው መፍታት ይሻላል ባይ ነኝ። ምክንያቱም እንዲህ ሶስተኛ ወገን ተብሎ የሚመጣው ሰው ነው ብዙ ጊዜ ችግር ይዘው የሚመጡት እኔንጃ ብቻ ሰውን እንዳላምን ስለተደረኩ ይሆናል።ይቅርታ ከተቃረናችሁኝም

  • @tyiopadmescrabble4082
    @tyiopadmescrabble4082 Год назад +4

    ማሸአላህ ልጀቱ እረጋታዎ መትደል ነው

  • @tyiopadmescrabble4082
    @tyiopadmescrabble4082 Год назад +5

    ልጀቱ ውበቱ እረጋታው ማሻአላህ አልህ ይጭምረልሽ ውድድድድድድድድድ አረጋሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @taibataiba202
    @taibataiba202 Год назад +3

    ልጁ ጋር ምንምጥፍት የለበትምእህቴ እዳትቀየሚው. ጋደኛሽበፊትምቢሆን ትቀናባችሁነበር ማለትነው

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 Год назад +3

    የዘንድሮ ጋደኛ ገደል ይግባ

  • @frutenafrtuna3745
    @frutenafrtuna3745 Год назад +5

    ደስ ይላሉ ረጋ ያሉ ናቸው ሁሎትም

  • @AmarichYilma-ve5hm
    @AmarichYilma-ve5hm Год назад

    እኔ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻዉ ነው የማየዉ ለምን በመሃከሉም ብዙ መልእክት ስላለዉ ደሞኮ ያንተ ማወጣጣት ወይ ጉድ በርታ ለብዙሃን ትምህርት ሆኗል

  • @user-zz1uf6lr4b
    @user-zz1uf6lr4b Год назад +4

    ወይኔ ልጆቹ ደስሲሉ አይለያችሁ

  • @user-he1xx3lw9m
    @user-he1xx3lw9m Год назад +2

    ልጁ ምንም ጥፋት የለበትም አቤት ምን አይነት ዘበን ነው ማረን😢😢

  • @user-yt1pl4qe2g
    @user-yt1pl4qe2g Год назад +4

    አይሰዉ ማምን የኔ የዋህ አጋልጥልሽ👍👍

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Год назад

    ልጅ ምንም ጥፋት የለበትም ከጋደኛሽ ሰላም ራቃት እንካን ቶሎ አወቅሻት እይወትሽን ታበላሸዋለች❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofiyamohammed2184
    @sofiyamohammed2184 Год назад +4

    ሱብሃን አላህ ሰው ካንቱ ያውሻት ፍቅር ያኔ በአል ታማን ነው አላሃምዱልላህ እኔ ላባሌ ታማንናን ❤

  • @amaamm-bk5jb
    @amaamm-bk5jb Год назад +2

    የሶሰት አመት ጓድኛየ የልጆችን አባት አገባችው እኔም ልጆችን ጥየ ሰደት መጣው😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Yeshifetene
      @Yeshifetene 11 месяцев назад

      አይዞን እንዴት ነሺ

  • @mekids7842
    @mekids7842 Год назад +5

    እስቲ ቦታ ልያዝ መቸስ😂😂😂 ጤነኛ ሰው የለም አይ ግዜ ሥቱን ያሣየናን 😂😂😂😂😂😂

    • @Geni2341
      @Geni2341 Год назад

      በጣም 😂😂

  • @Gudaan_Rabi
    @Gudaan_Rabi Год назад

    ጋዜጠኛው ግን በጣም ክፉ ነው። ምንድ ነው አልገባኝም ለምን እንዲህ ይሆናል እያለ ቃሪያ ይቀባል። የሚተዋወቁ ሰዎች ተደዋውለው እኔ ላንተ/ ላንቺ ስሜት አለኝ ሲባባሉ ይከብዳል እንቢ ለማለት። እኔ ግን ልጁ ቃሪያ እየቀባ የተበዳይ ስሜትን የሚያጋግል አይመችም

  • @user-cv5pq7ro1p
    @user-cv5pq7ro1p Год назад +8

    ብቸኝነቴን. እወደዋለሁ. 😢😢😢

    • @alimaalima1988
      @alimaalima1988 Год назад

      እኔም በጣም ነዉ የምወደዉ

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx Год назад +1

    ከሴት ጎዳኝ አግዚአብሔር ይጠብቀን የደርሳባት ብቻ የውቃል 😢

  • @user-uf1zc7xe6q
    @user-uf1zc7xe6q Год назад +13

    የልጅቷ እርጋታ ደሥሲል❤❤❤❤

  • @hawasamanin1762
    @hawasamanin1762 Год назад

    ሁለቱም የተረጋጎ ናቸው ከመጥፎ ጓደኞ ይጠብቀን እንኳንም ሣትቀማት አወቀችባት ይች ውሻ ተዋረደች

  • @user-pm7hh7rm8x
    @user-pm7hh7rm8x Год назад +3

    ስጀምር በእኛ ጊዜ ጎደኛ ማለት ጉደኛ ሆኖል😢😢😢😢😢

  • @user-ps4di3cf7y
    @user-ps4di3cf7y 11 месяцев назад +1

    ሁለቱም ምርጦች ናቸው በተለይ ልጅቱ የተባረከች የተረጋጋች

  • @zed9651
    @zed9651 Год назад +3

    እኔ ሌላዉን ማየት አልፈልግም ቶለ ወድገድለዉ እምገባዉ😂😂😂

  • @jennyjenny6323
    @jennyjenny6323 Год назад +1

    እንደዚአይነት ሰውማዋረድ ነው በካሜራ ፊት የለሁም ስትላት አሁን ፍቅረኛዬ ደውሎልሽ ማታ እንገናኝ ለምን አልሽው ማለት ነበረባት ከዛ እሱ ሳወራሽ ፍቅረኛዬ አብራኝ ነበረች ቢላት በጣም ጥሩ ተበር ምክንያቱ በግል ሊጣሉ ይችላሉ ልትዋሽ ትችላለች ጓደኛዋ ምቀኛ

  • @bettykoste183
    @bettykoste183 Год назад +5

    ማነዉ እንዴ እኔ video እያየ comment የሚያነብ😂😂

  • @uaeuae1689
    @uaeuae1689 Год назад +1

    ልጁ ምንም ጥፋት የለውም በጣም ይወድሻል ጎደኛ ተብዬዋን ግን አርቀሽ ጣያት እሺ

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 Год назад +3

    ህፃን እያለሁ ጀምሮ የሴት ጓደኛ የለኝም አልወድም ሚስጥሬን ሁሉ ለወድሞቸ ብቻ ነው የማወራው ሲከፍኝም ሆነ ደስ ሲለኝ ቶሎ ብዬ ወደ ወድሞቸ ነው የምነግረው

    • @Geni2341
      @Geni2341 Год назад +2

      ደግ አረግሽ 😳😳😳

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b Год назад

      እኔ ትንሽ እያለሁ ጓደኛ ነበረቺኝ ትምር እንጨት ሠበራ ዉሃ ስንቀዳ በሁሉም ቦታ አብረን ነዉ የምንሄደዉ በቡሃላ የሆነ ልጅ ጎርመሥ እያልነን የይወደኝና በየሄድኩበት ይከተላል ጓደኛየ ሁሌ አብራኝ አደለች እኔ አይናፋር ፈሪ ነኝ ወንድ ቀጥ ብየ አላወራም ከዛ ያ ልጅ ጓደኛዬን እባክሽ እሽ እንድትለኝ ምከሪልኝ ይላታል ሁሌም እሷም ቆንጆ ልጅ ነዉ አግቢዉ ቁመቱ ብቻ ይበቃል ትለኝ ነበር እኔ ሁሌ ሣየዉ እሸሻለሁ እሱ ይከተለኛል በመጨረሻ እንደዛ እያለን አረብ ሀገር ልሄድ ተነሣሁ ሄድኩም ልጁ ጋር ከዛ ቡሀላ ገጠር ነዉ አንገናኝም ነበር 2 አመቴን ጨርሸ ሀገር ስገባ ያቺ ጓደኛዬ እሱን አፍቅራ ሊጋቡ እየደገሱ ደረስኩ፡ ከዛ ወድህ በጣምምም ነዉ ያሥጠላቺኝ ደሞ ጎረቤት ነን እዛዉ እያለሁ ተደገሰ ተጋቡ ለሠርጓ አልሄድኩም በሌላን ቀን ግን ሄጀ እኳን ደስ አለሽ አልኳት እና አሁንም ብዙ አላወራትም አሥጠላቺኝ የሤት ጓደኛ በሷ በቃኝ😂😂😂

    • @user-yr2sh4ky6c
      @user-yr2sh4ky6c Год назад

      ​@@user-we3kb2jm5b😂😂

  • @Geni2341
    @Geni2341 Год назад +1

    እንየ ዝም ብየ ማየት ነዉ አይ ዘድሮ የባሰ አያምጣብን🤕😏😏