✅ እናቴ ከወለደችኝ እንደዚህ ተዴስቼ አላውቅም። ወሎዬው አርሶአደር ከሮቢላ አብራሪው ጋር ተገናኜ !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 2,6 тыс.

  • @Tossatube.
    @Tossatube.  19 дней назад +370

    ✅ ውድ ቤተሰቦቼ - ቪዲዮውን እንዴት አገኛችሁት ? ላይክና ሼር አይረሳ ❤

    • @nefisamohammed3414
      @nefisamohammed3414 19 дней назад +7

      ማሽአላህ ማሽአላህ አሚን እናንትንም እድሜይስጣችሁ

    • @hhkk4666
      @hhkk4666 19 дней назад +5

      አሪፋነው በረታ

    • @Abdurahman-i5q
      @Abdurahman-i5q 19 дней назад +7

      አረ ጀሜ በጣም ደስይላል አይየ በሳቅ ገደለን😅😅😅 ኮሜዲ ሆኖ ቀሬኮ ይመቸው አቦ እድሜና ጤና ይስልን ያራብ

    • @semu443
      @semu443 19 дней назад +2

      ማሻ አላህ ደስ የሚሉ.ቤተሰብ

    • @AdATA-e4m
      @AdATA-e4m 19 дней назад +2

      @@Tossatube. ምናለ በነሱ ቻናል ብትመጡ ተው ቲንሽ ከፍ ይበል ቻናላቸው

  • @Seadayemam-dr7ln
    @Seadayemam-dr7ln 19 дней назад +271

    ልጅ ይውጣላችሁ ብሎ መመረቅ ምንኛ መታደል ነው አባዬ ኑርልኝ አንድ ቀን አስደስትህ ዘንድ

  • @ሀያትየኩታበርልጅነኝ
    @ሀያትየኩታበርልጅነኝ 19 дней назад +162

    እንኳንም ከንደዚህ ዓይነት ወርቅ ማህበረሰብ ተወለድኩ ችርስ ለገበሬ ልጆች🎉🎉

    • @FatumaYassen
      @FatumaYassen 19 дней назад +1

      🎉

    • @Zebura-n7v
      @Zebura-n7v 19 дней назад +1

      me too

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia 18 дней назад +1

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  17 дней назад +2

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

    • @መርየምየለገሂዳዋ
      @መርየምየለገሂዳዋ 14 дней назад +2

      አልሃምዱሊላህ❤❤❤

  • @hayu.habesha
    @hayu.habesha 18 дней назад +61

    እናትህ ግን ሳቋ ደስ ሲል❤

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት 18 дней назад +17

    ለሠው ልጅ ላላቸው ክብር እናመሰግናለን አየር አብራሪወች🙏🙌

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @Seadayemam-dr7ln
    @Seadayemam-dr7ln 19 дней назад +169

    አሁን እኔም አልፎልኝ አባቴን አስደስተው ዘንድ አላዬ ፍቃድህ ይሁን ❤

    • @hayath9033
      @hayath9033 19 дней назад +3

      አላህ ያግዝሽ

    • @meditube4525
      @meditube4525 19 дней назад +1

      እኔም ነኝ ማሬ ኢንሻ አላህ አላህ ያሳካልን

    • @Seadayemam-dr7ln
      @Seadayemam-dr7ln 19 дней назад +4

      @meditube4525 ኢንሻአላህ ያረብ አባቴ ብዙ ነገሬ ነው ሳይለብስ ያለበሰኝ ሳይጠግብ ያጠገበኝ ለነብሱ ሆንጎ ጫማ ጥፎ ለብሶ ለእኔ ክት ተዘወትር ምኑን ልዘርዝርልሽ እሱን ሳነሳ እንባዬ ይቀድማል 😫

    • @Seadayemam-dr7ln
      @Seadayemam-dr7ln 19 дней назад

      @@hayath9033 አሚን ያረብ

    • @kabetube
      @kabetube 19 дней назад

      ኢሻአላህ አላህያሳካልሺ❤❤❤

  • @fatum164
    @fatum164 19 дней назад +117

    ወድማችንን 100k እናስገባው💕አይከፈልበትም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад +2

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @KedraDjku
    @KedraDjku 19 дней назад +61

    አንተም. በልጆችህ የምትደሰት አላህ ያድርግህ. እድሜና ጤና ይስጣቸው. ሀጅና ኡምራም የምታስደርጋቸው አላህ ያድርግህ በርታ ጦሳይቱብ

  • @UmMehir
    @UmMehir 19 дней назад +56

    ይሄንን ምርጥ ልጅ 100k እናስገባዉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад +1

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @mesfinabebeg7428
    @mesfinabebeg7428 18 дней назад +21

    Dr Getaw
    በጣም የምወደው የልጅነት ጓደኛዬ ነው። በጎ ማድረግ ከልጅነቱ የነበረ ባህሪው ነው።
    ሠላም ሁን ባለህበት ጌታው❤

    • @ayeshaahmed6545
      @ayeshaahmed6545 18 дней назад +1

      ጌታዉ ወርቁ ሐሠን ለኔ ደሞ የአክሥቴ ልጅ ነዉ አድሜዉን ሙሉ ቁም ነገር ላይ ያለ ልጅ የእዩልኝ ሥራ የሌለው በጣም ብዙ ሥራወችን እየሠራ መታወቅን የማይፈልግ የአክሥቴ ልጅ አላህ ካንተጋ ይሁን።።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @userenter2635
    @userenter2635 19 дней назад +50

    አቤት ንግግር አቤት ስርአት የሰውልጅ እንዲህ በሕይወት ዘመኑ እስከ መጨረሻው በስርአት መኖር መታደልነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜናጤና ይስጣችሁ🙏 ሁሌም በደስታ ኑሩ❤እካንም አገኛችካችሁ ደስ አላቸው እግዚአብሔር ይስጣችሁ ክብር ይገባችሁ❤🙏

    • @እረቂቅ-ሙሉ
      @እረቂቅ-ሙሉ 18 дней назад

      እንደመር❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад +1

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @MasSa-hi4kt
    @MasSa-hi4kt 19 дней назад +33

    ልጅ መውለድ ደጉ ይላል የሀገር ሰው አንተም በልጅህ ተጠቀም አላህ እድሜና ጤና ለወላጆችህ ላንተም ልጅህንም ለቁም ነገር ያድርስልህ የኔ ፈድሻውች በሰላም ወታችሁ በሰላም እድትመለሱ አላህ ያግዛችሁ 🎉🎉🎉

  • @NejuYimam
    @NejuYimam 19 дней назад +43

    ልጅ ይውጣልህ የተባሉ አባት እና እናት ማሻ አላህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g 18 дней назад +115

    ግን ኡምራ ቢያደርጉ የተሻለ ነበር አላህ ይወፍቃቸው

    • @rablayesuf2629
      @rablayesuf2629 18 дней назад

      አወ አላህ ይወፍቃቸዉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

    • @abu-d8r
      @abu-d8r 18 дней назад +1

      ሀጁን ማ ስው ዝነጋው እኮ

    • @Rahma-kf4fe
      @Rahma-kf4fe 18 дней назад +3

      የኡምራ ብር ስንት እደሆነ አውቀሽዋል አላህ ያሳካላቸውና መምጣታቸው አይቀርም

    • @SemiraSemiramohamed
      @SemiraSemiramohamed 18 дней назад

      አቅም ይላል ኢንሺአላህ ያረቢ አላህ ያግዛቸው

  • @hayutobe7494
    @hayutobe7494 11 дней назад +2

    የእዉነት አንተ የታደልክ ነህ ጀማል እድሉን አግንተህ እናትና አቧትህ በሀያት ኑረዉልህ እኔም ከአረብ አገር ተመልሸ ብንከባከባቸዉ ምኞቴ ነዉ ያርግልሺ በሉኝ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  11 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @IdrisHasen-uk1mn
    @IdrisHasen-uk1mn 19 дней назад +51

    ከምንም በላይ ደግሞ የካፒቴን አህመድ አባድር እና የካፒቴን እንዳልካቸው ቅንነት ያስደሰታል አላህ ያስደሰታቸው አባታችንን እንዳስደሰቷቸው ። ቅን ልቦች ይብዙልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

    • @زهرايمام
      @زهرايمام 16 дней назад +2

      በጣም ለካመልካም ሰው አለ ጎበዞቺ ማንንታቸውን ያልቀየሩ አንዳንድ አሉጂ በአጠገብለማለፍየምፀየፎ ሁለቱ እናመሰሎቻቸውይብዙ👌

    • @haleemadubai2406
      @haleemadubai2406 6 дней назад

      በጣም

  • @Jmila-y
    @Jmila-y 19 дней назад +71

    እድለኛ ነህ እናትና አባትን እንደዝህ ስለአደርክ😢😢😢😢 ቅመሞች ለኛም በሰላም እናትና አባቶቻችን ጋር ያገናኜኝ😢

  • @TsegaTsega-zk5yr
    @TsegaTsega-zk5yr 19 дней назад +51

    ኡፍፍፍ አይዬን እንደ እኔ በስስት የሚወዳቸው ማነው❤ማርያምን አባቴን እየመሠሉኝ😢😢😢

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm 18 дней назад +1

      አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን

    • @Rahma-kf4fe
      @Rahma-kf4fe 18 дней назад +3

      ረጂም እድሜ ለየዋህ ቤተሰቦቻችን አላህ ይስጥልን

  • @ኑኑወሎየዋ
    @ኑኑወሎየዋ 18 дней назад +15

    የናትህ ፈገግታ ሳቂታነት
    ያባትህ ወግ አዋቂነት
    ደስ ይላሉ ማሻ አላህ አላህ ያቆይልህ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад +1

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @atsedesilasaatsede2095
    @atsedesilasaatsede2095 15 дней назад +5

    የኔ አባት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጦት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  14 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @IdrisHasen-uk1mn
    @IdrisHasen-uk1mn 19 дней назад +21

    በእውነት የእናት እና አባትን ደስታ ማየትን የመሰለ ደስታ የሚሰጥ ነገር ያለ አይመስለኝም ። መታደል ነው ። አሏህ እስከመጨረሻው ያስደስተን አቋራጭ ይያዝልን ጀማልዬ እድለኛ ነህ። አሏህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @ሀዮወለዮ
    @ሀዮወለዮ 19 дней назад +34

    እናትና አባትህን እደዚህ እዳሥደሠትክ አተም በልጆቺህ ተራው ደርሶህ ከዚህ በላይ አላህ ያሥደሥትህ ወዲሜ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  14 дней назад +2

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @Yegeter.ljitube.1
    @Yegeter.ljitube.1 19 дней назад +68

    ወላሂ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አቤት ጨዋታ አይጠገቡም አባዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 18 дней назад

      ሞኝፐአቀሉኝና እሱ ም እደኛ ይከታተለ ወታልደ😂😂😂😂 ሁሴን ይሙት አሉ😂😂

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  17 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @Geese7372
    @Geese7372 18 дней назад +3

    የጦሳ ቱብ ዘጋቢ እንዴት ድንቅ ልጅ መሆኑ ይበል ያስብላል. ዎደ አእምሮዬ የመጣብኝ ነገር ቢኖር ምናለ ሌሎችም የሚዲያ ሰዎች እንደዚህ ተሰምቶ ከማይጠገበው ባህል እና ዎጋችን ቢያቃምሱን ከሚያናክሱን የሚል ቁጭት አደረብኝ ጦሳ ቱብ ተባረክ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @rahelmesfin563
    @rahelmesfin563 7 дней назад +1

    ምን አይነት ብሩክ ስው ነህ አንተ አናት ቤትስብን በዚህ ልክ ማክበር አውነት አውነት
    ብድሩን ብልጆቸህ አገኘው ተባረክ

  • @FelahTube
    @FelahTube 19 дней назад +45

    አንደኛ ነበርኩኮ ኮሜንቴን ማነዉ የሰረቀኝ በጉጉት ስጠብቅ ቆይቼ የእናትና የአባት ደስታ ማየትህ ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ የእዉነት

    • @Jameela12-u4i
      @Jameela12-u4i 19 дней назад +3

      እድሜና ጤና ይሥጣችሁ ደጉ የወሎ ሠዉ ሥላየኋችሁ ደሥ ይላል ማነዉ እደኔ አባቱና እናቱን የናፈቀ

    • @SeadaGetachew-t3o
      @SeadaGetachew-t3o 4 дня назад

      ሁሉምይናፍቃሉያውግንስደትላይያለሁሉምይናፍቃልአይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይአሁንስ😢😢🎉😮😢🎉😮

  • @AlimetAhmed
    @AlimetAhmed 19 дней назад +44

    የማታ እንጀራ ይሰጥህ ማለት ይህ ነው

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 19 дней назад +12

    የጀማል እናት እርጋታ እውይ ደስሲል የኔ እህት እግዚአብሔር እድሜ ከጤ ና ይስጥሽ የጀማል አባት ጀግና ወዝ ያለው ንግግር እንደ እናንተ አይነት ንግሩ ሁሉ እሚያምር የሀገር ሽማግሌ ያብዛልን❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

    • @meddiegibbon551
      @meddiegibbon551 18 дней назад

      @ የነሱን በደንብ አድርጌ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩት በስመአብ እነሱን የመሰለ ያብዛልን ሰላሜ ናቸው

  • @Jemila-p2n
    @Jemila-p2n 17 дней назад +11

    ስልጣን ላይ ያላችሁ በታላላቅ ስራ የተሰማራችሁ ንፁህ ህሌና ያላቸውን ገበሬወች ቦታ ሰጥታችሁ ማውራት ሰላምታ መለዋወጥ ማክበር እደዚ ይልመድባችሀ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  14 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @israelanagie9249
    @israelanagie9249 16 дней назад +3

    ይህንን ያማረ አዝናኝ ዝግጅት እውን እንዲሆን በገንዘብ እና በሞያ ያገዛችሁ ሰዎች እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ይሙላላችሁ!!! ሁለቱም የጀማል ወላጆች በጣም ደስ የሚሉ ንግግራቸው ለዛ ያለው ነው በሳቅ ገደሉኝ!!!! እድሜያቸውን ያርዝመው !!!! ጀማል በጣም ድንቅ ፕሮግራም ነው እያቀረብክልን ያለው እግዚአብሔር ያሰብከውን ይሙላልህ!!!!❤❤😂😂

  • @mekayutube-iu1kk
    @mekayutube-iu1kk 19 дней назад +31

    የኔወድሞ ብድሩን በልጆችህ አግኘው

  • @mameali5612
    @mameali5612 19 дней назад +21

    ልጅ በልጅነቱ ካልተማረ ብሎ ለትምህርት ያለው አመለካከት ምክሩ አይዬ አስተማሪ ነው

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961 19 дней назад +9

    መታደል የፈጣሪ ስጦታ ደርሶሃል ወንድሜ እናትና አባትን እንዲህ ማስደስት መቸሉን ለሰጠህ ፈጣሪ ስለሰጠህ ክብር ምስጋና ይግባው። ስቶቻችን አስበን ጊዜ ቀድሞን ሳይሆን ቀርቶ ወደ ፈጣሪቸው ሄደዋልና እድሜ ደጉ አሁንም አይለያችሁ።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @mikseaalinegaw6409
    @mikseaalinegaw6409 8 дней назад

    ማሻአላህ አበራሪወቹ ምርጥ ሰወች ናቸው እውነት አንተ አሪፍ ልጅ ነህ ለብዙወች ምሳሌ ትሆናለህ ክብር ለወላጆች ክብር ለአርሶ አደሮች

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 17 дней назад +4

    እጅግ ደስ የሚሉ ፣ ለቴክኖሎጂ ከፍተኛ አድናቆት ያላቸው፣ለፓይለቱም የነበራቸው አድናቆት እጅግ ደስ የሚያሰኝ ነው።አመሰግናለሁ ።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  17 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @aliseidi8946
    @aliseidi8946 19 дней назад +16

    ሰይዲሁሴን አቤት ደስታ ፓይለቱ በጣም መልካምሰዉነዉ ባካል ስለማቀዉ የሚስቴ እህትባልነዉ ጥሩ ፓይለት አጋጠመወት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @EmuAbdullah-di8mb
    @EmuAbdullah-di8mb 19 дней назад +23

    መቶ ሺ ሰፕስክራይብ ሊገባ ነው ማሻ አላህ

  • @አህሪቡHSቲዩብ
    @አህሪቡHSቲዩብ 19 дней назад +28

    አይ አባቴ ዘየራት እቤት አመድ ታቦይ ነበር አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የሚተያዩት በፍቅርና በስስት ነው
    ማሻአላ ረጂም እድሜ ይስጣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @keralem
    @keralem 11 дней назад

    ማሪያምን እኔ ስለእናንተ እንዴት ደስ እንዳለኝ በእውነት ረጅም እድሜ እና ጤናን ተመኘሁላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሀያትመሀመዲ
    @ሀያትመሀመዲ 10 дней назад

    ጄም ምሮጥ ወንንዲቺን በርታ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ እዲለኛነህ እናት እና አባትህን እርሜ ሰቶ ለዚህ አበቃቺሁ

  • @FatumaSeid-gl9cq
    @FatumaSeid-gl9cq 19 дней назад +24

    ቅመሞች የሀገራችንን ባህልና ወግ ከነወዙ ላቀረበን ለሀገራቸው ች አቀባበል ያንሰዋል 100ሽ እናስገባው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  17 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @KuwaitArdiya-s6v
    @KuwaitArdiya-s6v 18 дней назад +15

    የኔወድም. ስወድህ. አላህ. ትልቅደርጃ. ያድርስ. ለስራስ. ክብር. አንደኛ ነህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад +1

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @LpppHjj-bj2cc
    @LpppHjj-bj2cc 19 дней назад +11

    ዋው ማሻአላህ ሥጠብቀው የነበረ ቀን ፈገግታቹሁ ሲያምር የአላህ❤❤🎉

  • @Eshidehina
    @Eshidehina 11 дней назад

    የኔ አባት እዴሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እንጂ ገና ብዙ ታያላችሁ እድሜ ለልጃችሁ

  • @FatumaHusein-pt7qo
    @FatumaHusein-pt7qo 18 дней назад +7

    የአመቱ ምርጥ ወላጆቹን ተከባካቤይ ብየሀለሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад +1

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @fatfgf2287
    @fatfgf2287 19 дней назад +21

    ከወለዱ አይቀር እዳተ ነው ጎበዝ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  17 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
    @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 19 дней назад +40

    ኡምራአስደርግቸው ድናቸውእድቁአድርጋቸዉ

    • @Vip-e4p6e
      @Vip-e4p6e 18 дней назад

      ኢንሻአላህ አላህ ካለ አይቀርም

    • @EmaratShj
      @EmaratShj 18 дней назад +2

      @@ሀያትወሎ-ኈ9ፐ ሳህህህህ እህት ወላሂ ትክክል ነሽ ዋናውን ነገር ስለ ድናቸው ማሳወቅነው ሀገራችን በሽርክ የተበላቼ ነው

    • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
      @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 17 дней назад

      @@EmaratShj 👍❤

  • @fafiamin
    @fafiamin 18 дней назад +5

    በቃ እንደዚህ አይነት እውነት ነው ማየት የምንፈልገው ❤❤❤❤ ደስ ሲሉ መወከል የሚለውን ቃል ወሎየ ካልሆናችሁ አስተርጉማችሁ እወቁት 😅😂

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

    • @zaboraa32
      @zaboraa32 17 дней назад

      ክክክክ መወከል

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 18 дней назад +4

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ ኢትዮጵያውያን ሀገራችንንስላም ያድርግልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @HubelAl-UZZA
    @HubelAl-UZZA 18 дней назад +10

    😂😂😂😂 He Is soo Funny Father እንደ እናንተ ዓይነት ስመለከት ኢትዩጲያዊነት ደስ ይለኛል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 18 дней назад +7

    ጀማልየ ምርጥ ልጅ አንተም በልጆችህ ተደሰት ❤❤ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ አይየ😂😂ደስታዎት ወደር የለውም ቤተሰቦቻችንን ለማስደሰት ያብቃን እኛንም❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

    • @AminaAdem-jr8dz
      @AminaAdem-jr8dz 8 дней назад

      አሚንንንንያርብ

  • @wasehunadalu9695
    @wasehunadalu9695 18 дней назад +11

    የወላጆችህን ምርቃት አፈስካት ብሮ ይመችህ አላህ ይጨምርልህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @emukal
    @emukal 19 дней назад +6

    ወይኔ አባቴ ንግግራቸው በሳቅ ገደሉኝ እዛ አመዷን ስታቦል አሉ😂😂 እንኳን ደስስስ አለዎት ሲመኙት የነበረውን ስላገኙ ደስ ብሎናል ካፒቴን እዳልካቸው ዘርህ ይባረክ🙏💚💛❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @FyFg-e8f
    @FyFg-e8f 10 дней назад

    ወንድሜ ያደርከው ነገር በጣም ደስየሚልነው አንተም በልጆችህ አገኘው ወላሂ አንድየምልህነገር
    ድናቸውም አስተምራቸው አባባ አንዳንድየሚናገሯቸው ነገሮች ሽርኮችአሉ እና ከዚህከዱኒያ ደስታይልቅ የአኸይራው የዘላለሙ ይበልጣልና አንዳንድነገሮችን አስተምራቸው አሏህይኸን የዋህ ህዝብ ከሽርክም ካለውም ጦርነት አሏህ ያውጣልንና

  • @yamtube8790
    @yamtube8790 18 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጀማል እንደዚህ ዘናፈታ እንዳደረግሃቸው የአቅመ ደካሞች አምላክ እግዚአብሔር ውለታህን ይመልስ እኔም እንዳንተ ማድረግ እመኛለሁ ቤተሰቦቸን ሁሉንም አረጋውያን እግዚአብሔር ለዚህ ያብቃህ በለኝ ሥራህ ወድጄዋለሁ በርታ አብሽር አቦ መረሃባ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 18 дней назад +3

    የኔ አባት ደስ ሲሉ ፓይለቱ ብርቅ ሆኖባቸው እንዴት ያበራሉ ብለው የዋህ ባለገር ኑሮው ስራው እንጂ ወርቅ ኖት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑራችሁ❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @Hayat-v5h
    @Hayat-v5h 19 дней назад +5

    ጀማል ሰይድ ቤቴሰቦችክን እድሜና ጤናን አብዝቶ ይለግስልክ እዉነት ለመናገር መዉለድም መወለድም ካልቀረ እነደዚህ ነዉ አንተንም ለዚህ ሁሉ ደስታ ያበቁትን ፖይሌቱን ባጠቃላይ በዚህ ጉዞ ላይ የተሳተፉ የጦሳ ቤተሰቦች ከልብ ከልብ ከል ላመሰግናቸዉ እወዳለሁ የምር
    ገጠርን ከነለዛዉ ደዚህ በላይ ደስታ
    ምን አለ ሁላችሁ በያላችሁበት ሰላምችሁ ብዝት ይበል ያገሬ ልጆች

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 19 дней назад +10

    ወይኔ አባዬ እንኳን ደስ አለወት በትካሻው መታ ሲያረገኝ አሉ😂😂😂😂

  • @zamtube1789
    @zamtube1789 14 дней назад

    ሁሌም ያንተን ቪዲዮዎች ሳይ ሁለት ስሜት ይሰማኛል ጀም
    አንዱ ስላንተ ደስታ ሲሆን ሌላኛው ደግሞ ብዙ ሳላደርግላት ያለፈችውን እናቴን እና አሁንም ኖሮ ብዙ ማድረግ ያልቻልኩለትን አባቴን!!
    ታድለሃል ጀም ማሻአላህ!!

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  14 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @fnggjh3553
    @fnggjh3553 18 дней назад +1

    ጀማል ማሻ አላህ እናትና አባትን ማስደሰት ትልቅ ነገር ነው የአባትህን ምኞት ስላሳካህ ስላስደስትካቸው አንተንም አላህ ያሰብከውን አሳክቶልህ ያስደስትህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @AdATA-e4m
    @AdATA-e4m 19 дней назад +24

    የት ሂጀነው 9ነኛ የሆንኩ የኔ አባት እንኳን ሀሳበወት ተሳካ ጎሽ ❤

  • @ademmohammed-d5b
    @ademmohammed-d5b 19 дней назад +13

    ጀማሎ በርታ ቤተሰቦቼ ከወጭ ደውለው በጣም ነው የሚወዱህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 19 дней назад +5

    የኔ አባት እኳን ደሥአለወት
    የኔ እናት በጣም ነው የምወዳችሁ
    ወድሜ ጀማል አላህ ያሥደሥትህ ወላጆችን ማሥደሠት መባረክነው አላህ ይጠብቅህ❤❤❤🎉🎉🎉መቶሺ እናሥገባው ያጀማአ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @saragudeta1355
    @saragudeta1355 12 дней назад

    ማሻአላህ ቀናሁት !ያረብ ኡምራና ሃጂ ይወፍቆት ታድለት ይሄንን የወላጆ ሳቅ ደስታ ማየት እድለኞነት ነው መላው ጎደኞችህን ጀሊሉ ይባኮቸው ይሄ ነው በራስ መኩራት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  11 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 18 дней назад +2

    ወንድሜ እንዴት የታደልክ ነህ አባትህን በፍቅር ነው የምወዳቸው አወራራቸው ደስ ሲሉ ጤናና እድሜውን ይስጣቸው አንተም እንደዚህ እንዳስደሰትካቸው ያንተም ልጅ አድጎ ያሰብከውን ይሙላልህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @zouditasama3211
    @zouditasama3211 19 дней назад +21

    ጦሣ ቱዩብ የጀግኖይ ጀግና ተባርክ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  14 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @LikeLike-s4o
    @LikeLike-s4o 17 дней назад +6

    ወይኔ አንተ ልጅ እነሱን እዳስደሰትክ አላህ ያስደስትህ ወይኔ የኔ አቤት ከመጀመሪያው በሳቅ አመዷን ስታቦል ትውል ነበር አሉ❤❤❤❤😅😅😅😅

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  14 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @sadhakonjo7971
    @sadhakonjo7971 19 дней назад +15

    የአላህ ማሻ አላህ ምንኛ መታደል ነው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  17 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @halimab609
    @halimab609 10 дней назад

    እኔ ሚገርሙኝ እናትህ ናቸው ማሻአሏህ ታድለው እንደህፃን ልጅ ኪኪኪኪ መሳቅ ነው ስራቸው
    አላህ ያቆይልህ

  • @hadiyaiii9369
    @hadiyaiii9369 18 дней назад +1

    በእዉነት አንተ የተባረክ ልጂ ነህ እናትና አባትህን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @لمىالقحطاني-ه6ش
    @لمىالقحطاني-ه6ش 19 дней назад +13

    ታድለህ ያረብ አላህየ እናቴንና አባቴን እዳስደስት እርዳኝ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @EMUABID
    @EMUABID 19 дней назад +18

    መቶ አስገቡት ያላላላላላላ❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  14 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @ToybaT-i9s
    @ToybaT-i9s 18 дней назад +19

    😢😢መወከልሌ ያላለህ የነቢ ያለህ የምትሉት ሁሉ ነገረ የምትናገሩት ሺረክ ነው አባታችን አላህ ሀቅና ባጤሉን የምልለይበት የሸሬአ እውቀት ይሥጠን

    • @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
      @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 18 дней назад +3

      ምን ያውቃሉ ስለ ሸሪአ ቤተሰቦቻችን

    • @እራዉዳወሎዬዋ
      @እራዉዳወሎዬዋ 18 дней назад +1

      የአንቺም ቤተሰብ አያውቁም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад +1

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

    • @GreenPeeper
      @GreenPeeper 17 дней назад

      የምን ሽርክ ነዉ የማታዉቁትን የምትዘባርቁ
      ሽርክ ማለት ከአሏህ ዉጭ ያለን ነገር መገዛት ነዉ መጀመሪያ ተማሩ ዝም ብላችሁ አቶቀባጥሩ

    • @jemilyhusin4232
      @jemilyhusin4232 16 дней назад

      እውነቷን ነው ሽርክ ነው

  • @getachewzeleke3199
    @getachewzeleke3199 9 дней назад

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቡን የጠበቀው በዚህ የዋህ ሕዝብ ደግነትና በየእምነቱ በሚሰማው ጸሎቱ ነው ። ደጋግና የዋህ የሚመረቁ አባቶችንና እናቶችን አያሳጣን።

  • @birhaniemaru
    @birhaniemaru 5 дней назад

    የአባት ደስታ ምንም ብዙ ስጦታ እንደተሰጣቸው ይህን ያህል የተደሰቱት አብሮ ይዟቸው ቢዞር ራሱ ይገባቸዋል የአባት ደስታ ደስታ ነው ሁሌም ይ ኑሩልን

  • @kebuK-oy2ls
    @kebuK-oy2ls 19 дней назад +7

    የኔ አባት እድሜዎትን ያርዝመው ከሙሉ ቤተሰቦዎት ጋር ❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 19 дней назад +8

    እኮን ደስ አሏችሁ ማር ቤተስቦች እኔም እንደዚህ ቤተስቦችን ባስደስትኩ ደስታየ ወደር አይኖረውም ያረብ ሀሳቤን ሙላልልኝ😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @ZeynebEbrahim-j2t
    @ZeynebEbrahim-j2t 19 дней назад +19

    የኔ አባቴ አባቴን መሰለኝ አባየዋ ሳንጨዋት ሳንስቅ አላህ ፈቅድ ወስድብኝ አላሀምዱሊላሂ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @FatoomahF
      @FatoomahF 18 дней назад

      አይዞሽእህቴአላህሰብሩንይስጥሽዱአአርጊለት😢😢

    • @meryemali4042
      @meryemali4042 18 дней назад

      አይዞሽ እህት አላህ የጀነት ይበላቸው ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸው ያረብ አይዞሽ ደአ አድርጊ

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 18 дней назад

      አሏህ በጀነት ያገናኛችሁ

    • @ZeynebEbrahim-j2t
      @ZeynebEbrahim-j2t 18 дней назад

      @@FatoomahF አሚን ያረብ

    • @ZeynebEbrahim-j2t
      @ZeynebEbrahim-j2t 18 дней назад

      @@meryemali4042 አሚን ያረብ

  • @AklesiyaSalam
    @AklesiyaSalam 10 дней назад

    ደጉ ያገሬስው እርምወዳችሁዋ በሄዳችሁበት እመብርሀን ትጠብቃችሁ ተባርኩ ደስ ሲል

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 13 дней назад

    ወድሜ እባሌ ነኚ ሁሌም ሳይህለቤሰተተቦችህ ደስታ እዴት እደምትኖራቸው ጀግና ነህ እድሜጤናላተም ለቤተሰብችህም❤

  • @HussenMohamad-x6f
    @HussenMohamad-x6f 19 дней назад +9

    ወይ ሰየድሁሴን አጎቴ እድሜናጢና

  • @fatum164
    @fatum164 19 дней назад +10

    አዝናኝ የሆናችሁ ቤተሰብ ደስ ስትሉ አሊመትየ የኔ ፍልቅልቅ እናት❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @mekebibyerga6515
    @mekebibyerga6515 16 дней назад +3

    በጣም ነው የተደሰትኩበት አንተ እራስህ ፍቅር ባላቸው አባትና እናት መሐል ተወልደ ስላደክ ነው የመጀመሪያውንም አይቼዋለው የደሴ ሰው ፍቅር ነው እኔ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ደሴ ቧቧ ውሀ እና ቄራና ፒያሳ አካባቢ ኖሬአለሁ ወልዲያም ለትንሽ ቀናት ቆይቻለሁ በጣም የዋህ ህብረተሰብ ያለበት ሀገር ነው አሁንደግሞ አላህ እናትና አባትህን ኡምራና ሐጅ ይወፍቅልህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  14 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @እኔማነኝ-ቸ2ኰ
    @እኔማነኝ-ቸ2ኰ 13 дней назад +1

    ልጅ ከአላህ ነው የሚሰጠው አንተ የሠጣቸው የታደሉ ናቸው ማሻላህ

    • @ኮኮ-ሸኮ
      @ኮኮ-ሸኮ 12 дней назад

      እውነት ነው ማማዬ
      ልጆች የእግዚአብሄር ሥጦታ ናቸው
      የተባረከውን ይሥጠን🤲🏾

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  12 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @werkwaberru5762
    @werkwaberru5762 19 дней назад +1

    እረጂም እዲሜ ከጤና ጋር ይሰጠዎ የኔ አባት ተባረኩ ደሰ የሚሉ ቤተሰቦች ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @ዘተዋህ
    @ዘተዋህ 18 дней назад +3

    የኔ አባት እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ያኑራችኹ።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @seadaabdu6617
    @seadaabdu6617 19 дней назад +10

    ምረጥ እናትና አባት አሉህ እኳን አሰዴሰትካቸው ብድሩን በልጆችህ ታገኛለህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад +1

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @Yegeter.ljitube.1
    @Yegeter.ljitube.1 19 дней назад +5

    ያረብ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን😢😢😢አባዬ እንኳንደስ አለወት ታድለሀል ጀሙ ተባረክ

  • @محمدموني-ت2ع
    @محمدموني-ت2ع 10 дней назад

    አአወረወበ የረቢ ያአላህ የኢትዮጲያ እናቶች በሙሉ አላህ ያስደስታቸው ያያያረብ ከአዲስ አበባ አወሊያ ኡም አብደላ አንድም ቀን ላይክ ጽፊ አላቅም ነበር ይህ ግን የምመኘው ነገር ስለሆነ እኔም ብዙ ጊዜ ሳኡዲ ተመላላሽ ነኝ እናትና አባቴን እዳንተ የማስደስት ያድርገኝ ሰአወረወበ

  • @mohammedyesuf-m8g
    @mohammedyesuf-m8g 6 дней назад

    የአርሶ አደር ልጅ መሆኔ ያስደስተኛል እኮራለሁ የሃገሬ ሰው ሰዕብና ውብ እኮ ነው❤

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 19 дней назад +7

    እር ጀማል አደዛሬሰቄአላቅም በጣምምደሰብሎኛል እርጀምእዲሜ የኔአባት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 19 дней назад +7

    እማየን ያልዘየረው ሙስሊም ከሆነ ሱና ተከታይ ሆኖ ነው አብሽሩ እማ❤❤❤

  • @yimerShumu
    @yimerShumu 19 дней назад +15

    እዛ አመዷን ስታቦል ነበር የምትዉለዉ አላሉም አባባ 😂😂😂😂😂😂 አይ አማርኛቸው ሲጣፍጥ ወላሂ 🎉🎉🎉

  • @rahmayoutube4555
    @rahmayoutube4555 4 дня назад

    የኔ አባት ❤❤ደስታውን መቆጣጠር ነው ያቃተው ❤ደግሞ አባቴን የሚመስለኝ ነገርስ እድሜና ጤና ያስጣቸው❤

  • @BeletuBeletu-xz4mx
    @BeletuBeletu-xz4mx 18 дней назад +1

    ራጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጣችሁ ደስ ትላለችሁ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ
    @ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ 19 дней назад +12

    ውይ አባታችን ሲያስቁ😂😂😂ግዙፍ ምስሎን ነበር አልኩ አላለም😊

    • @meryemali4042
      @meryemali4042 18 дней назад

      እኔም አስቀውኛል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  17 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @አብዱእድራስ
    @አብዱእድራስ 19 дней назад +13

    ካብቴን አህመድ አባድር አላህ ከክፉነገር ይጠብቅህ ስላስደሰትካቸው አላህ ያስደስትህ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @aumrihamtub4415
    @aumrihamtub4415 18 дней назад +4

    የኔ አባት ደስ ሲሉ እድሜና ጤና ይስጠዎት ደሞ አባቴን መሠሉኝ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 15 дней назад +2

    ሀጅ አለ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ አህመድ አላህ ንያህን ያሞላልህ ያርብ እኝንም አላህ ይውፍቀን ወላህ በሥደት ላይንኝ እድሀጅ በህይወቴ በዘመኔ አላህ ሆይ ሀጅ ኡምራ ጉዞ አላህ ይውፍቅሺ በሎኝ ያርህማን በእዝንትህ በሥይፍትህ ያከራም ወላህ ንይቻለሁ

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 18 дней назад +1

    😢😢😢😢😢እባካችሁ መቶሽ እናስገባው ምርጥ እናት እና አባት ምርጥ የተመረቀ ልጅ ማሻአላህህህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  18 дней назад

      እናመሰግናለን! ሊንኩን ተጭነው የነ አይየን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
      -
      www.youtube.com/@kedegagochumender