እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ? በቴክኒክ ስህተት በድጋሚ የተፖሰተ
    የኛው ቻናል / @addisades5738
    የቴሌግራም ውይይታችን t.me/lovefkrlo...
    የርቀት ፍቅር #1 • የርቀት ፍቅር #Long #Dista...
    የርቀት ፍቅር #2 • የርቀት ፍቅር #ፍቅር #LongDis...
    ፍቅርና ትዳር #1 • ፍቅርና ትዳር Love & Marriage
    ፍቅርና ትዳር #2 • ፍቅርና ትዳር #2 #LoveFkrLo...
    የሴቶች የፍቅር ቋንቋ • ሴት ልጅ ከመስማት ማትጠግበው የፍቅ...
    ትዳር ለምትፈሉ • ፍቅርና ትዳር #ፍቅር #Love #E...
    ቴሌግራም ግሩፕ ፡ t.me/LoveFkrLove
    ድህረ ገጻችን LoveFkrLove.com/
    #LoveFkrLove

Комментарии • 55

  • @Tgbeloved
    @Tgbeloved 4 года назад +12

    love ፍቅር አድርስልኝ አባክህ ለሰዎች ሌላ እድል በመስጠት ባምንም ለማን ተደጋጋሚ እድል መስጠት እንዳለብኝ ጠንቅቄ አውቃለሁ ለኔ ተመሳሳይ ስሜት ለሌለው ሰው እድል አይደለም አንድ ሰከንድ አልሰጥም
    የኔ እመቤት ለፍቅር ብለሽ ለከፈልሽው ዋጋ ተመጣጣኝ ክፍያ ባለማግኘትሽ በጣም አዝናለሁ ነገር ግን ይህ ክስተት ባንቺ ብቻ ሳይሆን ከዚህ በበለጠም መልኩ በየቀኑ ብዙዎቻችን ላይ የሚደርስ ነው ይሁን እንጂ ጉዳትሽን እያቀለልኩ አይደለም የባሰ አለና ፈጣሪ ስለጠበቀሽ ተፅናኚ ልልሽ ወድጄ ነው
    ሌላው አንቺ ሙሉ ሰው ነሽ መውደድም መወደድም የምትችዪ ድንቅ ሴት ነሽ ስለዚህ የራስሽን ማንነት በመረዳት የራስሽ አቋም ይኑርሽ እንዳየሁሽ ለፍቅረኛሽ ስትዪ ሀገር እየቀያየርሽ ነው ይሁን ለፍቅር መሰዋት መክፈል ቢኖርብንም ያንቺስ ፍላጎት የት አለ አንቺ ፈልገሽው ያደረግሽው የቱ ነው ፍቅር በጋራ የሚንከባከቡት አንጂ የአንድ ብቻ ሸክም ከሆነ ውጤቱ የእድሜ ልክ ፀፀት ነው መሰዋትነት መክፈል ያለብሽ ወደሽው ለሚወድሽ እሱ ላንቺ አንድ እርምጃ ሲቀርብ ነው ያለዚያ የአንድ ሰው ፍቅር ብቻ ይሆናል ፍቅር የራሱን ጥቅም አይፈልግም ያፈቀረውን አካል ጥቅም ግን ያስጠብቃል ይህ የሚሆነው ግን አፍቃሪና ተፈቃሪ በመሆን ሳዮሆን ሁለቱም አፍቃሪና ፈላጊ ሲሆኑ ነው ከልቡ ከወደደሽ ሱስ አይደለም ራሱንም ይተውልሽ ነበር የሆነው ሆኖ ተለያያችሁ አገባ በቃ ከሱ ጋር መነጋገርም አይጠበቅብሽም አንቺ ባጣቆይኝ አይደለሽም ቢያንስ ለልጁ ስትዪ ራቂው የተዋለደ ሰው ተለያይቶ አይቀርም ታርቀው ልጃቸውን በጋራ የሚያሳድጉበት እድል ሊኖር ይችል ይሆናል አንቺ ከመሃለቸው ውጪ እንዲያውም እነሱ እንደፍጥርጥራቸው አንቺ ግን ለራስሽ ክብር ስጪ ፍላጎትሽን የተሻለ አድረጊ የተሻለ ሰው ላንቺ አለ ላንቺ ጥቂት እንኳ ፍቅርና ክብር የሌለው ሰው አንቺን አይመጥንሽም የኔ ውድ አዕምሮሽን አድሺ ሰው ሀገር አትቆዪ ሰራሰራ አድርገሽ ወደሀገርሽ ግቢ እድሜም የራሱ ሀቅ አለው ይቅርታ አያውቅም ስርዓቱን ጠብቆ ሳናውቀው ይነጉዳል ለሌላ አፍቃሪና ለራስሽ እድል ስጪ ቢቻልሽ በአካል ባላየሽው ሰው ልብሽ አይወሰድ አከብርሻለሁ ጠንካራና ቆራጥ ሁኚ ጊዜሽን በማይጠቅም ሰው ምክንያት አታባክኚ

  • @ችዬውልኑር
    @ችዬውልኑር 4 года назад +12

    የራሥሽን ሂወት ምሪ እህት ተላንት ጥሎሽ ሄዶ አገባ ወለደ አንቺን ቢወድሽ ኖሮ ይሄን አያደርግም እራስ ወዳድ ነው ደሞ አያፍርም በአሁኑ ትዳሩ ደስተኛ ስላልሆነ ወዳንቺ ሊመለስ ነው ኧረ ጎበዝ ሴቶች ምን ነካችሁ ምን እድል መሥጠት አያሥፈልግም በትዝታ እዳይመልስሽ አድራሻሽን ቀይሪ በስልክ እዳያገኝሽ ሞክሪ ሂወት ይቀጥላል እሱን ለመርሳት ሞክሪ ሌላ መልካም ነገር ይገጥምሻል

  • @mamafekrllvoeyoumamatme5255
    @mamafekrllvoeyoumamatme5255 4 года назад +5

    ተመልሶ ባይመጣም እኔም እንደሷ ነኝ የኔን የህይወት ታሪክ ሌላ ሰው አወራብኝ ብየ ደነገጥሁ ከወለደ በኃላ ምን ላርግልሽ ይቅርብሽ ነገስ ተመልሶ ልጂ ብሎ ላለምሂዱ ምን ዋስትና አለሽ ፈጣሪ ላንች ያለውን ይሰጥሻል እሱን እርሽው

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    አይጣል ነው ግን ፍጣሪን በፀሎት ትጠይቀው የፈጠርን አምላክ አይተዎንም አምላክሺኝ በፀሎት ጠይቂው እህታለም ያንች የሆነው ሁሉ ከፈጠረ ዘንድ ነውና!

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 4 года назад

    የእኔም ታሪክ ተመሳሳይ ነው
    እናመሰግናለን
    እህቴ አይዞሽ በርች ራስሺን ጠብቂ

  • @raheekaaman3914
    @raheekaaman3914 4 года назад +5

    እንኳን ሌላ ሴት አግብቶ ወልዶ ቢያስብ ቢመኝ ሁላ ይቅር አልልም

  • @abedabed955
    @abedabed955 4 года назад

    ከባድ ነው ነገ የልጁ እናት የምታፈርሰው እይወት መገባት ነው የሚሆንብሽ ወንድ ሁሌም ትቶ ያለፈውን ተመልሶ አንስቶ እደገና ትቶ ይሄዳል ልል የፈለኩት " ልብሽ የእሱ አዳራሽ መሆኑን ካረጋገጠ እደ ውሃ ቀጂ ይመላለሳል" የራስሽን እይወት ኑሪ ከነጭራሹ እርሺው እእትነትሽም ይቅርበት መፈጠሩን ድብን አርገሽ እርሺ ለልብሽም አሳምኛት ያ እልም ነበር ብለሽ ይህ የኔ ምክር ነው!

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад

      እንደውሃ ቀጅ፡ ፈርዶብን። ድርጊታችን ቢያሳዝንም አገላለጽሽ አሳቀኝ።

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም በክርስቶስ ይብዛ ውድ ወንድማችን እንደምን አለህ!?

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад +2

      እግዚአብሔር ይመስገን፡ ሰላም ነኝ። ጠፋሽ ልበል? በኮመንት አትጥፊ።

    • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
      @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 4 года назад

      @@LoveFkrLove እሺ አልጠፋም አዎ ትንሺ አልተመቸኝም ነበር

  • @እርግጠኛመሆንየምችለውበእ

    ሰላም ወንድማችን እንኳን ደህና። መጣህ
    በስው ህይወት መፍረድ ከባድ ነው እህቴ
    ግን እኒ የምመክርሽ ቢቀርብሽ ይሻላል ባይ ነኝ እሱ እኳ ልጅ ወልዶ እሷን ትቶ ወዳንቼ ቢመጣ።አንችን እጅ ካስገባ በሆላ በድጋሚ ሊላ ሴት ጋር ሄዶ እንዶሷ ጥሎሽ ቢሂድ ፀፀቱን እና ስብራቱም መቼ ላትነሺ ነው የምትወድቂ ቢቀርብሽ ይሻላል እህቴ
    ይቅርታውን ካረግሽለት በቂ ነው በተረፈ እራስሽን አዳምጪ ጠንካራ ሴት እና በውሳኔሽ የምትፀና ሴት ሁኝ

  • @አቤቱጉልበቴሆይእወድሀለው

    ሁሌም አሪፍ አሪፍ ስለፍቅር አስተምረን ትመቸኛለህ 👍👍

  • @ሜሮንቲዪብ
    @ሜሮንቲዪብ 4 года назад +2

    ምንም እድል መስጠትአያስፈልግም አግብቶ ወልዶ እየኖር እዴትነውቤት አፍርሶ እሚመጣው

  • @negasa9332
    @negasa9332 4 года назад

    ሰላም እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ
    ህይወት ፈተና ናት መቼና እንዴትም ልፈትንሽ እንደምችል አታቂም የኔ ውድ ጠንካራና ብልህ ሁኚ እኛን የጠየቅሽንን ጥያቄ ራስሽን ጠይቂው
    1.ድጋሚ እድል ብሰጠው ማጣው ነገር ምንድነው? ለሱ ያለኝ ፍቅርስ ምን ያህል ነው ከሱጋ ለመኖር እሱን ከነ ስዕተቱ ለመቀበልስ ያን ያህል ጠንካራ ነኝ?
    በተረፈ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ

  • @ማስተዋልፈቀደ
    @ማስተዋልፈቀደ 4 года назад +1

    አይ አይ ይቅርባት ነው የምለው ከዚህ በኋላ ሁለታቸውም ቢሆን ጥሩ ህይወት አብረው አይኖሩም ምክንያቱም እሷም በእሱ ልቧ ተሰብሮ ሌላ ህይወት ጀምራ ነበር እሱም ይባስ ብሎ ወልዷል ለጊዜው ትዝታ ቀስቅሷቸው ወደዛ ቢመለሱም ለተወሰነ ጊዜ እንጅ አይኳኋኑም ባይ ነኝ

  • @abebazemou4623
    @abebazemou4623 4 года назад +1

    ሰጭው ይቅርታ ማድርግ ትልቅነት ነው ብዙ ተምሮ ይለወጥ ይሆናል የተጣላችሁን ይቅር በሉ ይል የለም ፈጣሪሰ

  • @fatheelafatgeela8657
    @fatheelafatgeela8657 4 года назад +1

    እራስሽን አሳምኝ ተይዉ ተስፋ ሚጣልበት ነገር አይደለም

  • @bbt911
    @bbt911 4 года назад +1

    ለስካሁኑ በሂወት መቆዬትሽን ፈጣሪን አመስግጚ. ከዚህ ቡሃላ ለሞት እራስሽን አሳልፈሽ ለመስጠት ካልሆነ በስተቀር ወይም ደግሞ ቸንቺ ማሰብ ካላቆምሽ በስተቀር አደለም 3. እድል 2 ለተጛውም ገርሞጛል ምክኒያቱም ልጁ ከቃላት አልፎ በድርጊት እያሳዬሽ አንቺ መንፈስሽ ሌላ ቦታ ነበር ቆይ እስኪ ጎዳሽ ድረስ ነው ዬሚጠብቂው ከዚህ ቡሃላስ ምን ዋስትና አለሽ ከሱጋር በሚኖርሽ ግንጙነት? ሰው አንድም በራሱ አንድም በሌላሰው ሰህተትን ይማራል. አንቺ ከዬትጛው ወገን ነሽ? ዬዋህ ነሽ ልበል ቢሆንም ጥሩ ነበር ግን ገደብ ያስፈልገዋል. እና ዬተዘጋ ፋይል መክፈት ማለት ነገር ማቀጣጠል ነው እዛው እሷ ጋር እንደ ጀመረው ይጨርሰው አይ ካልሽ 3ጛ እድል ሰጪውና በጆረሽ ሹክ ሲልሽ ዬነበረው ሁሉ ቀርቶ ሰይፍ በሆኑ ቃላቶቺ ያሸመደምድሻል !!

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 4 года назад +1

    ስላም ወንድማችን እንደኔ ይቅርብሽ መጀመርያውኑ ቢወድሽ ሌላ ሚስት አይገባም አይወልድም አሁን አልመች ሲለው አንቺ ባጣ ቆይ ነሽ የራስሽ የሆነውን እስከመጨረሻ ወደ ፈጣሪ ፀልይ አዲስ ህይወት ቀጥይ እህቴ

  • @ልጄናትሕይወቴ
    @ልጄናትሕይወቴ 4 года назад

    በርግጥ ከእኛ በላይ ልብሽ የሆነ ነገር እንደምነግርሽ እርግጠኛ ነኝ አንቺ ለእሱ ፍቅር ካለሽ ይቅርታ አድርግለት ግን ሱስ መተው እንዳለበት አስረግጠሽ ንገሪው በተረፈ የፍቅር አሚላኪ ይርዳሽ።

  • @richoyeyimerlij2744
    @richoyeyimerlij2744 4 года назад

    Selam love fkr enkane dehena metachehu

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 года назад +2

    አይ ለመፍረድ ይከብዳል የመጀመሪያ ፎንቃ መረሳት በጣም ከባድ ነው ግን እህቴ እግዚአብሔር መልካም ባል ይስጥሽ የቀድሞ ጓደኛሸ አሁን የሌላ ሰው ሆኖአል እሷም ሴት ናት አንቺም ሴት ነሸ ስለዚህ ይቅር የአንቺ አዳም የትም አይሄድም የልጅ እናት ትቶ አንቺን አግብቶ የሚኖር ይመስልሻል ወይ? አንቺንም የልጅ እናት አድርጎ ጥሎሸ ይሄዳል ስለዚህ ይቅር በይ ነኝ

  • @gujigirjavoicetube5153
    @gujigirjavoicetube5153 4 года назад

    አሬ የራስሽን ህይወት ምር እማ እኔ የኔን ታሪክ ባወራ እንድም አሌ ትያለሽ ዉዴ ፈጣሪ ያንች ያለው ይሰጥሻል

  • @ሳምሪስደተኛዋ
    @ሳምሪስደተኛዋ 4 года назад +1

    የኔንም ታሪክ አንድ ቀን እንደምታቀርብልኝ ተስፋ አደርጋረሁ

  • @mizaretmiz6867
    @mizaretmiz6867 4 года назад +1

    Befetsum lela idil aygabahum esu yerasu hiwot meketal alebat.shun bizu mirchawoch alush kerafadebsh gin manim zor belo ayayeshim.ehite zare wasigne zare yanchi tiliku kenish nat

  • @መስከረምሸዋረጋ
    @መስከረምሸዋረጋ 4 года назад +1

    ይከብዳል ሱሰኝነቱ ይሆናል አይኑን የጨፈነው ለዛም ነው ዛሬ ይቅር በይኝ የሚለው እኔ ብሆን ሁለት ልብ ዛ ከምትኖር ሀገርሽ ግቢ አንድ እድል ስጩ ይማለት ግን ሁሉ አንችነትሽን አስረኪቢው አደለም አንችም ሊሆን ይችላል ወይ ላይሆን ብለሽ ግቢ

    • @ኤፍታህተከፍት-ኸ1ተ
      @ኤፍታህተከፍት-ኸ1ተ 3 года назад

      እርበማርያም ከመቸጀምሩ ወሢብ በቻት ወየው መዳህኒአለም አለደ ንገሪኝማ እችክ

  • @mesayasert6703
    @mesayasert6703 4 года назад +1

    ይቅርብሽ ቀንመውጫነው የሚረግሽ ነገልጁ ታስታርቀዋለች ሞኚ አትሁኚ የራስሽን ሕይወትኑሪ የሡን ሕይወት እየኖረነው

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 4 года назад

    ፍቅር ከባድ ነው አይጣል እኔ ምልሽ ግን እናቱ የራስሽን ህይወት ምሪ ባለፈው ነገር እራስሽን ወደኅላ አትመልሺ, ሂወት ቀጣይ ናት, ወደ ፊት ቀጥያ, እሱ አሁንም እጁ ስር እስከሚያስገባሽ ነው እናቱ

  • @tube4165
    @tube4165 4 года назад

    ይቅርታን አትናፊግው ለራስሽ ብለሽ ይቅር በይ በደስታም እንድት ኖሪ ያደሪግሻል ነፃነት ይኖርሻል እህቴ አሁን ለይ ምና አይነት ስሜት እንደ ሚስመሽ ስሜትሺ በደንብ ይገባኛል ነገር ግን እራስሽን መስዋዕት አተድሪግ እሱ አንዴ ሄደዋል ልክ እንደ ወንዝ በህይወት ውስጥ ከበድ እመሞ ትጥሎሽብሽ
    እረሽው

  • @kerimamuhammd385
    @kerimamuhammd385 4 года назад

    Tetiwi liyasimsil new atimg rasishi hug wedochi yemikabakebachewin ayiwidum

  • @ሳምሪስደተኛዋ
    @ሳምሪስደተኛዋ 4 года назад

    ቴሌግራም ላይ ብዙ ሰወች አሉ ምላድርግ ነገረኝ እባክ ቁጥሬን ልላክልህ?

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад

      ቁጥርሽን ባደባባይ ባትልኪ መርጣለሁ። ከአድሚኖች አንዳችንን ብታገኝ ቀላል ነው።
      ሁሉም ምስጢር ጠባቂና ታማኝ ናቸው።

    • @ሳምሪስደተኛዋ
      @ሳምሪስደተኛዋ 4 года назад

      @@LoveFkrLove እሽ

  • @እናቴንናፋቂ-ጀ8ጸ
    @እናቴንናፋቂ-ጀ8ጸ 4 года назад +1

    ለምን ተደገመ ትላንት አዳምጠናል እኔ ደሞ አዲስ መስሎኝ ሠፍ ማለቴ

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад

      ይቅርታ የቴክኒክ ጉዳይ ነው። አይደገምም።

    • @እናቴንናፋቂ-ጀ8ጸ
      @እናቴንናፋቂ-ጀ8ጸ 4 года назад

      ችግር የለውም ያው ለፕሮግራሙ ካለኝጉጉት የተነሳ ነው Respact🙏

  • @tube4165
    @tube4165 4 года назад

    እኔ ምለው ቆይ የኔን ታሪክ ነው እንደ ያቀርብከው በጣም የምገርም ነው

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад

      የብዙዎቻችንን ታሪክ ይመለከታል በሚል ነው የተፖሰተው። እርስ በርስ እንድንማማር። ካንዷ ስህተት ሌላው እንዲማር፡ ላንዷ ሚመከረው ለሌላውም እንዲሆን። የኔም ፖስት ይህን መሰረት አድርጎ ይቀጥላል።

  • @lemlembadibechera157
    @lemlembadibechera157 4 года назад

    Mjemryam alhonate negem yamer nwe mlsun leswawe

  • @ድካምብቻ-ፐ5ዀ
    @ድካምብቻ-ፐ5ዀ 4 года назад

    ውይይ ግን ለምንድን ነው ወንዶቹ ከግዜ ቦሀላ እሚቀየሩት ከሌላ ሴት ወልዶ አትታረቂው ይቅርብሽ በድጋሜ እንድሁ ይበድልሻል ደግሞ አብሬው ልሁን ብትይም ልብሽ እንደበፊቱ ሊያምነው አይችልም እኛ ሴቶች የቱንም ያክል ይቅር ብንል የተፈፀመብንን ነገር አንረሳም

  • @እማአላህይርሃምሽ
    @እማአላህይርሃምሽ 4 года назад

    እንደት ነው እማገኝህ

  • @billabilla5913
    @billabilla5913 4 года назад

    ይቅርባት ይቅርብሽ መከተል ተመልሶ የጠፋ ይችላል

  • @ihatepolitica9600
    @ihatepolitica9600 4 года назад

    ነግ በኔ በይ ለሚስቱ እና ለልጁ ያልሆነ ላንቺ አይሆንም እኔ አንቺን ብሆን ዞሬ አላየውም

  • @alemhailay2423
    @alemhailay2423 4 года назад

    ቁጥርህን እፈልጋለሁ እባክህን ሰጠኝ?

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад

      በቴሌግራም ግሩፕ እኔም ሌሎች አድሚኖችም አለን።
      t.me/LoveFkrLove

    • @alemhailay2423
      @alemhailay2423 4 года назад

      @@LoveFkrLove እንዴት ነው ላነግረህ የሚችለው?

  • @khouloydzittouni6800
    @khouloydzittouni6800 4 года назад

    ምድናው የምደጋግመው 😳😳

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад

      በጣም ይቅርታ፡ በድጋሚ የተፖሰተው በዩቱብ ምክንያት ነው። የአንድ ደቂቃ ድምጹ ጠፍቶ ነበር ካስተዋላችሁ። ከ40 ሰከንድ በኋላ።
      የኮፒ ራይት ጉዳይ ነው። የነሱ ስህተት ስለነበር ተግባብተናል።

  • @salehamustafa950
    @salehamustafa950 4 года назад

    Ayitakimishim Atisichiw kurachi ayitakimishim sijamar hedawal yatashal nagar sata naw wadachi yamataw endahum atawiriw wasiwas sanadidu wanidochachin lib yisitachiw lela min yibalal

  • @ימנגסטטקלה
    @ימנגסטטקלה 4 года назад

    አይ እህት አይሆንሺም

  • @ሀና-ኸ9ጘ
    @ሀና-ኸ9ጘ 4 года назад +1

    ቆረጠሽ ተይው አይበጂሽም ባይነኝ ወደኋላ አትመለሽ

  • @enatewusitenat4402
    @enatewusitenat4402 4 года назад

    አይሆንሽም ተይው