ምክር ለወዳጄ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 85

  • @እርግጠኛመሆንየምችለውበእ

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ
    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
    ለህሊናህ ታማኝ ሁን!
    ከምንም በላይ ይቼ አባባል ወሳኝ ናት ምክንያቱም መጀመርያ ከህሊናችን መስማማት አለብን

    • @እረያ
      @እረያ 4 года назад +1

      💚💚💚💚💚💚💚💚💚
      💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
      ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @senifikerfiker7937
    @senifikerfiker7937 4 года назад +9

    የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ። ምሳሌ 9:10
    በግፈኛ ሰው አትቅና መንገዱንም ሁሉ አትምረጥ ። ምሳሌ 3:31
    ሰው ፊትን ያያል እግዚአብሔር ግን ልብን ያያል ። 1ኛ ሳሙ 16:7
    እግዚአብሔርን የሚፈልግ ልብ ደስ ይበለው ። መዝ 105:3
    ከሀብት ሁሉ ማስተዋልን አትርፍ ። ምሳሌ 4:7
    አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ የሕይወት መውጫ ከእርሱ ነውና ። ምሳ 4:23
    ለጠቢብ ሰው ትምህርትህን ስጠው ጥበብንም ያበዛል ጽድቅንም አስተምረው እውነትንም ያበዛል ። ምሳ 9:9

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад

      ከፖስቱ ይበልጥ በናንተ ኮመንት ደስ ሚለኝ ለዚህ ነው።
      'አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ የሕይወት መውጫ ከእርሱ ነውና።' እኔም ከጻፍሽው አዲስም የሆነብኝ ነው።
      ሰኒ ፍቅር እናመሰግናለን።

  • @khouloydzittouni6800
    @khouloydzittouni6800 4 года назад +8

    ጥሩ ምክር ነው
    ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን

  • @senifikerfiker7937
    @senifikerfiker7937 4 года назад +5

    እንግዲህ ሰዎች ሊያደርጉላችሁ የምትወዱትን ሁሉ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው ፤ ማቴ 7:12
    እናመሰግናለን ወንድማችን ተባረክልን 🙏

  • @kaltube4407
    @kaltube4407 4 года назад +2

    ጥሩ ምክር ነው ወንድም ሁሌም ትምህርትህን ሳዳምጥ
    ሰላም ይሰማኛል

  • @fetiyazakir6
    @fetiyazakir6 4 года назад +2

    😊ወይ ማሬ እኔ እስካሁን እንዳንተ ንግግሩ የሚጣፍጥ እና የአስተዋይነቱን ጥግ የሚያሳይ ሰው አይቼ አላውም አላህ ይጨምርልህ በጣም አምሰግናለሁ ምክርህ ደስ ይላል ከአንተም ከሂወቴም የተማርኩትን ለኖረው እጥራለወ

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад +1

      ለለውጥ የተዘጋጁ ያስደስቱኛል። ከቪው ቁጥር የበለጠ ቢያንስ አንድ ሰው ላይ ለውጥ፡ ሲያመጣ ደስታዬ ነው።
      የምፖስተው ሰውን ወደ ስህተት እንዳይመራ ፈጣሪ ይርዳኝ። ፈትያ አንችም ሌሎችም ከሚጽፉት ኮመንት እኔም ብዙ እየተማርኩ ነው። ያሰንብተን። አመሰግናለሁ።

  • @tigistbihonegn2302
    @tigistbihonegn2302 4 года назад +2

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ምርጥ ምክር ነው የሰጠኸን ለእኛም ተግባሪ ልብን ፈጣሪ ይስጠን። ለህሌናህ ስትል ታመን የሚለው ጥቅስ ተመችቶኛል እኔም እንዴዚያው ስለሆንኩ ለህሌናየ ስል ታማኝ ነኝ

  • @kidistneguse6672
    @kidistneguse6672 4 года назад +1

    በጣም ምርጥ ምክር ነው ተባረክ! እኛም መለወጥ ይሁንልን።

  • @shshshehsgsvsbdd9330
    @shshshehsgsvsbdd9330 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን

  • @ይችአለምከንቱናት
    @ይችአለምከንቱናት 4 года назад +2

    ጥሩ ምክር ጥሩ ትምህርት ነው ያስተማርከን ወንድማችን ቅን ልብ ያድለን ከምንም በላይ ፈርሃ እግዚአብሔር ያሳድርብን እግዚአብሔር አምላክ ።

  • @tigwelloyoutube9959
    @tigwelloyoutube9959 4 года назад +2

    እንኳን ደሕና መጣሕ Love fiker Love ምክርሕ ውስጤ ነውሰምቸ እኮምታለሁ !!

    • @እረያ
      @እረያ 4 года назад

      ⁣☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️
      ☁️☁️💗💗☁️💗💗☁️☁️
      ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
      ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
      ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
      ☁️☁️💗💗💗💗💗☁️☁️
      ☁️☁️☁️💗💗💗☁️☁️☁️
      ☁️☁️☁️☁️💗☁️☁️☁️☁️
      ☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️

  • @frdosi2312
    @frdosi2312 4 года назад

    አሚንንን እናመስግናልን ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን ❤❤❤❤🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ዜድየማርያምልጅ-ዀ7ዀ
    @ዜድየማርያምልጅ-ዀ7ዀ 4 года назад

    አሜን ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ጥሩ ምክር ነው እኔ ምወደው ሃይለ ቃል ሰው የዘራውን ያጭዳል የሚል ነው በመልካም ይሁን በክፉ የሰራነው የዘራነው መልሰን እናጭደዋለንና መጠንቀቅ ያስፈልጋል መልካም ነገር ከሰራን ግን በስን እንባረካለን በነብስም ለዘላለም እንኖራለን

  • @rahmabntseid9204
    @rahmabntseid9204 4 года назад

    ወዳጅህን እንደራስህ ውደድ ምርጥ
    ሰው እኔን ካልወደደኝ አትበል አንተም እደዛው እዳትሆን

  • @ኢለፍሀበሻ
    @ኢለፍሀበሻ 4 года назад

    የሪስህን ወገን እያኮሰስህ ባዳውን አትድንቅ ዋው የኔ ጀግና ምርጥ አቀራረብ ቴንኪው።
    እመን እንጂ አትፍራ ❤❤❤

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад

      አጭር ግን ወሳኝ መልዕክት።
      'እመን እንጂ አትፍራ'። ኢለፍ እናመሰግናለን።

  • @እኔስአልፈራምድንግል-ሐ6ደ

    ቸርነት በሀብት ሳይሆን በልብ ይመዘናል 👌

  • @asmahasmah9269
    @asmahasmah9269 4 года назад +1

    ምክሩ በጣም አሪፍ ነው እግዚአብሄር ማስተዋሉን ያድለን

  • @argobaargoba9534
    @argobaargoba9534 4 года назад

    አቦ ምችት ይበልህ ምክርህ ለው ጦኛል ከልብ አመሰግናለሁ እረጅም እድሜ ተመኝሁ ቅን መሆን ውስጤ ነው!!!

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад

      ፍቅርና ጤና ላንችና ቤተሰቦችሽ በሙሉ። አመሰግናለሁ።

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ደ2ፀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ደ2ፀ 4 года назад

    መልካም እለተ ሰንበት ሰወችየ🙏በርታ ወድማችን ጥሩ ምክር ነው ሁሌም ምታቀርብልን😍😍

  • @somia5231
    @somia5231 4 года назад

    እንኳንም በስላም መጣህልን ሀሪፍ ምክር ነው ከልብ ነው ምስጋናየ በርታልን

  • @bezakonjoo1114
    @bezakonjoo1114 4 года назад +1

    ተባረክ ወንድሜ

  • @በላይሴትአበራ
    @በላይሴትአበራ 4 года назад +1

    ዋዉ ብቻ👌💓💓💓💓💓💓💓

  • @ba2188
    @ba2188 4 года назад +1

    አሜን

  • @hiwetyejimawa
    @hiwetyejimawa 4 года назад +1

    ትክክል ነው ተባርክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳን

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад

      አሜን! አመሰግናለሁ። አዎን ፍቅር አሸናፊ ነው።

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 3 года назад

    ጨው ውሀ ልትቀዳ ሂዳ ሀሀሀ በጣም ገርሞኛል እናመሰግናለን

  • @ba2188
    @ba2188 4 года назад +1

    ጥሩ ምክር ነው

  • @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች

    በጣም ደስ ይላል

  • @sirasira6532
    @sirasira6532 4 года назад

    እውነት ለመናገር አቀራረብህ እራሱ እንዴት ደሰ ይላል ስለምክር ደግሞ እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ
    @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ 4 года назад +1

    ትክክል

  • @engda2656
    @engda2656 4 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад

      ላንችና ለቤተሰብሽም እንዲሁ። አመሰግናለሁ።

  • @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ
    @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ 4 года назад +1

    አሚን

  • @fhgvvhvh1393
    @fhgvvhvh1393 4 года назад

    ፆሎት የረሳ ሰው በጦር ሜዳላይ ትጥቁን የረሳ ይመስላል
    በነገርክ ላይ የቃላት አመራረጥክ ና አቀራረብክ የምር ውስጤ ነው በርታ ወድማችን

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад

      አመሰግናለሁ። አንችም አትጥፊ።

  • @selamwitambaw5805
    @selamwitambaw5805 3 года назад

    ዋው እግዚአብሔር ይባርክህ ደስ የሚል ትምህርት

  • @ከታገሱትያልፋልእግዚአብሔ

    እናመሰገናለን ወንድማችን መልካምነት ለህሊና እርፍት ነው

  • @dhdhjfdj7232
    @dhdhjfdj7232 4 года назад

    ጡሩ ሚክር ነው ኢንማሰግለን🌷🌷🌷

  • @rahmabntseid9204
    @rahmabntseid9204 4 года назад

    ምርጥ ምክር እናመሰግናለን ወንድማችን ሁሌም የምታቀርባቸው ነገሮች ምርጥ ናቸው

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад

      ራሃማ አመሰግናለሁ አትጥፊ።

  • @betelhamsemaw2908
    @betelhamsemaw2908 4 года назад

    አሜን እናመሰግናለን ጥሩ መልዕክት ነው

  • @ሜሮንቲዪብ
    @ሜሮንቲዪብ 4 года назад

    እናመሰግናለን ወድማችን በርታ ምክርህ ውስጤነው በዚህ ቻናል ደስየሚለኝነገር አንድም ኮሚንት አንተን የሚተች አላየሁም ሁሉም በትምህሮትህ ተለወጥኩሲሉህና፡ለችግራቸው መፍትሄ ሲጠይቁህነው እማየውና ከፈጣሪ በታች በፋጡሪን ተወዳጅና ለችግር መፍትሄ መሆን ምንኛ ደስይላል በርታ ወድማችን

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад

      አመሰግናለሁ። በአግባቡ ለሚሰጠኝ ትችትም ቆዳዬን የአዞ አድርጌ ነው የመጣሁት። ቸር ያሰማን ሜሮን።

  • @bezawit3137
    @bezawit3137 4 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ ወዳጄ አምላክ ይባርክህ

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад

      አሜን አንችና ቤተሰቦችሽንም እንዲሁ፥ ፍቅርና ጤና ይስጥልኝ።

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 4 года назад +1

    ከልብ እናመሰግናለን

  • @fafiyewallolej241
    @fafiyewallolej241 4 года назад +1

    አሚሚሚን

  • @ummkhalid7750
    @ummkhalid7750 4 года назад

    አድናቂህ ነኝ ውስጤን የነካው አባባል ያገሬሰው እሞታለውብሎእድርይገባል እሞታለውብሎግን ንሰሀ አይገባም

  • @fafitube5129
    @fafitube5129 4 года назад +2

    ጠሩመክርነው የመችህ

  • @khouloydzittouni6800
    @khouloydzittouni6800 4 года назад +2

    ባልጀራህን እደራስህ ወደድ የሚለውን ጥቅህ በጣም ነው የምወደው

  • @frwrwe3792
    @frwrwe3792 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @ghazalaghazala4101
    @ghazalaghazala4101 4 года назад +1

    Thanks 😍

  • @UaeexpoUaeexpo-is9cw
    @UaeexpoUaeexpo-is9cw 4 года назад +1

    AMEN AMEN AMEN 💑💑💏💏👭💏💏💏💏🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏😭😭😭💏💏👍👍💑

  • @rutemengstu3786
    @rutemengstu3786 4 года назад +1

    Wow desii sili enamsgnaln

  • @ልጄናትሕይወቴ
    @ልጄናትሕይወቴ 4 года назад

    ጉሩም ምክር በጉሩም አንደበት አመሰግናለሁ።

  • @lamlamalamou9032
    @lamlamalamou9032 4 года назад

    ሎሎች እንዲያደርጉልህ የምትፈልገውን አንተም እንዲሁ ለሌሎች አድርግ

  • @meniyemaryamtube2650
    @meniyemaryamtube2650 4 года назад +1

    👌👌👌

  • @bezawit3137
    @bezawit3137 4 года назад

    በምድር ላይ ብቻህን ብትቀርም እንኳ ከግፈኞች ጋር አትተባበር ~ማህተመ ጋንዲ~

  • @hedeyaethiopia183
    @hedeyaethiopia183 4 года назад

    ሥወድህ

  • @alemhailay2423
    @alemhailay2423 4 года назад

    ሁሌ የኣንተን ገጹ ገብቸ ነው የቀድሞው ቭድየህን የሚሰማው❤ እባክህ በቀን ብቅን ቭድዮ ሰራ በቃ ብሩህ ተሰፍ ነው የሚሰጠኝ የኣንተን ምክር።

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад

      ዓለም አመሰግናለሁ። በየቀኑም ባይሆን በሳምንት ከ2-3 ልፖስት አስቤያለሁ። ይቀጥላል በናንተ ብርታት። የምፖስተው በስህተት እንዳይተረጎም፡ እንዳልስት፡ እንሳላሳስት እግዚአብሔር ይርዳኝ።
      ሁለት ፖስት በቀጣይ ይቀርባል። እንዲህ ብዙውን ቪዲዮ ከሰማሽ ይህ ርዕስ ቢካተት ምትይውንም ሲመችሽ አሳውቂኝ።

    • @alemhailay2423
      @alemhailay2423 4 года назад +1

      @@LoveFkrLove ሁሉ ጥሩ ናቸው
      ብቻ ኣትጥፉ።❤

  • @ሞሣየጀማልወንድም
    @ሞሣየጀማልወንድም 4 года назад +1

    💓👌🙏

  • @dhdhjfdj7232
    @dhdhjfdj7232 4 года назад

    ቁጥርህን ብያግኘ ጡሩ ነባር

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад

      የቴሌግራም ግሪፓችንን ተቀላቀይና እናወራለን። t.me/LoveFkrLove

    • @dhdhjfdj7232
      @dhdhjfdj7232 4 года назад

      @@LoveFkrLove አምሰግነልው ገባሁኘ LoVe fkr love ውድድድ ነው 😙

  • @yehamzalijhamza4311
    @yehamzalijhamza4311 4 года назад

    batam tekami naw meker thanks video talo talo betelek des yilal buzu tamiralew

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад

      እሞክራለሁ። ከፍቅር በተጨማሪ በህይወት ዙርያ ልንፖስት እየተዘጋጀን ነው።

  • @dhdhjfdj7232
    @dhdhjfdj7232 4 года назад

    😍😍😍

  • @ሜሮንቲዪብ
    @ሜሮንቲዪብ 4 года назад

    Welll

  • @zeinaetbarak2611
    @zeinaetbarak2611 4 года назад

    Are ene Betam tiru sew nage Egzabare ymsegne

  • @እርግቤቲዩብ
    @እርግቤቲዩብ 4 года назад

    ወንድሜ የልብክን መሻት ይሙላልክ በራታ

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад

      አመሰግናለሁ ከልብ። አትጥፊ።

  • @somia5231
    @somia5231 4 года назад

    እንኳንም በስላም መጣህልን ሀሪፍ ምክር ነው ከልብ ነው ምስጋናየ በርታልን

  • @wedywedy5125
    @wedywedy5125 4 года назад +1

    Thank you👍👍❤❤❤

  • @somia5231
    @somia5231 4 года назад

    እንኳንም በስላም መጣህልን ሀሪፍ ምክር ነው ከልብ ነው ምስጋናየ በርታልን

  • @somia5231
    @somia5231 4 года назад

    እንኳንም በስላም መጣህልን ሀሪፍ ምክር ነው ከልብ ነው ምስጋናየ በርታልን