ኢየሱስ ኢቲቪን አያውቀውም ወይ ? ጋዜጠኛ ኤደን ሀይሉ | ጠያቂው ሲጠየቅ | ሀገሬ ቴቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 41

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 7 месяцев назад +5

    ኤድዬ ስወድሽ ሳቅሽ ራሱ ፈውስ ነው ባንች ውስጥ ኢየሱስ ይታያል ተባረኪ አንች መልካም ሴት ነሽ❤️💖❤️

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u 7 месяцев назад +1

    120 ፕሮግራምን የሚያስታውስ ሰው ሁሉ ኤደንን ሊረሳ አይችልም:: በጣም ቆንጆና ለግላጋ ወጣት ስለነበረች ያም አስተዋፆ አድርጎላታል::

  • @godislove6988
    @godislove6988 7 месяцев назад

    ኤዱዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምንወድሽ በጌታ በመሆንሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ልጅሽን ጌታ ይባርክልሽ❤❤❤

  • @johnnyberhanu5946
    @johnnyberhanu5946 7 месяцев назад +2

    ኤደን ጸባየ መልካም።።

  • @elsakubrom9607
    @elsakubrom9607 7 месяцев назад +2

    በጣም በጣም የምወድሽ ኤዱ ስላየሁሽ ደስ አለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሀሳበሽ ሁሉ ደስ ይላል

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 7 месяцев назад +2

    በጣም ደሰ የሚል የቲቪ ፕሮግራም ኤደን በጣም ድንቅ ሴት ናት❤❤😇
    በርቱ!!

  • @EthiopiaTikidem-uw1gw
    @EthiopiaTikidem-uw1gw 7 месяцев назад +4

    ሀገሬ ቲቪ በጣም ይታያል ካናዳ እና ውጭ ላለነው በርታልን ።
    ኤድ እግዚአብሔር ይባርክሽ የሂሩት በቀለን ቃለምልልሱ ላይ ሳያት በጣም አስታውስሻለሁ በርቺ እግዚአብሔር መልካም ነው የልጅሽን ጤንነት እስከመጨረሻው ፈውስ ጥበቃው ይብዛላት🙏❤
    የሀገሬ አቅራቢ እና አዘጋጅ አድናቂህ ነኝ በርታ

  • @Nt-lyrics.
    @Nt-lyrics. 7 месяцев назад +5

    eduye yene konjo ewedshalew.... enkuanm ye eyesus honsh❤❤❤

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 7 месяцев назад +2

    Edu mirte sew legendary

  • @bilenhindi
    @bilenhindi 7 месяцев назад +2

    Eden ❤ Melkamu ye 90s gize

  • @burteteferi6970
    @burteteferi6970 7 месяцев назад +2

    አሁን እራሱ ሳቃችሁ ደስ ይላል

  • @shewakenagulilat8597
    @shewakenagulilat8597 7 месяцев назад

    በጣም ትውስታ ደጋግሜ ነው ያየሁት አስዳሣች ነው “ከጥሩ ስጦታ ይልቅ ጥሩ ትውስታ ይበልጣል”❤❤❤🎉🎉🎉

  • @abenezerbereket1883
    @abenezerbereket1883 7 месяцев назад +1

    Betam new mewedesh abochern eskahun msemaw

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 7 месяцев назад +1

    🙏🙏💕🙏💕🙏🙏💕

  • @SenayAlemayehu-kc1gh
    @SenayAlemayehu-kc1gh 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @hayatshibru2919
    @hayatshibru2919 7 месяцев назад +1

    ኤዱዬ እኔም ድንጋይ ለቅሜ ነው ያየሁሽ

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 7 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @FitsumZenebe-nv9jl
    @FitsumZenebe-nv9jl 7 месяцев назад +3

    አባታችን ቲቪ የገዛልን በናተ ምክንያት ነበረ። ኤዱ ፒያሳ ታስታውሸለሽ ፓስታ እሚበላበት ቤት

  • @JohnKoki-qe6wi
    @JohnKoki-qe6wi 7 месяцев назад

    fireweyni hailu felgat bezan seat tigregna zena anbabi

  • @tadesselemi8617
    @tadesselemi8617 7 месяцев назад

    "...በህሎቻቸውን እናስታዋወቅላቸው ነበር..."ቂ¡ቂ¡ቂ¡😮😮😮

  • @banchitesfahunadisu-uz8pk
    @banchitesfahunadisu-uz8pk 7 месяцев назад +2

    እውነት ነው አምሳ ሳንቲም ከፍለን ነው መቶ አሃ አይተናል❤❤❤❤❤❤

  • @mhiretlemma5632
    @mhiretlemma5632 7 месяцев назад

    ይቀጥላል???

  • @FortyfourMertule-iv4gu
    @FortyfourMertule-iv4gu 7 месяцев назад +8

    እንደዚህ ፈስ አንግስ ፕሮግራም አይቼ አላውቅም። መግቢያውን ሲያቀርብ እኮ የኢቲቪ ጋዜጠኞችን የሚያቀርብ አይመስልም።

    • @thevoiceofethiopia-9295
      @thevoiceofethiopia-9295 7 месяцев назад +4

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ስመጥር መርማሪ ጋዜጠኛ የሚያቀርብ ነው እኮ ሚመስል።

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 7 месяцев назад +1

      የስድብ መንፈስ የተፀናወተህ

    • @حياهبوبا
      @حياهبوبا 7 месяцев назад

      ኤደን የሰፈሬ ልጅ ወንድምሽ ዳንኤልስ እህቶችሽ የት ደረሱ እሙ ጋደኛሽስ ከእህቶችስ ጋር አብረን ተምረናል እኔ ውጪ ነኝ

    • @almightyGOD-vd9is
      @almightyGOD-vd9is 7 месяцев назад

      ነፈዝ ስው ሁሉ አንደ አንተ አይነት ይመስልሃል

  • @TemesgenBirhanu-vd3zg
    @TemesgenBirhanu-vd3zg 7 месяцев назад

    5544 ነው 4455 አይደለም አስተካክሉት

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 7 месяцев назад

    Who is older, dude you look older than her

  • @LikeHawaryatKdusPetros
    @LikeHawaryatKdusPetros 7 месяцев назад

    የፈጣሪ ስም ውሾች የሚያላግጡበት አይደለም፡፡

    • @abebadesawit8537
      @abebadesawit8537 7 месяцев назад +1

      What do you mean dedeb

    • @selammerga1960
      @selammerga1960 7 месяцев назад +1

      ዘበነ የተረት አባት ይቅረብልህ ? በቃ ይቀርብልሃል አትበሳጭ !!

    • @EtaferawWale
      @EtaferawWale 7 месяцев назад

      አቤት መደነዝ? ማን እንበል ቡችላ?

    • @helina3753
      @helina3753 7 месяцев назад

      @@selammerga1960😅😅😅😅

    • @selammerga1960
      @selammerga1960 6 месяцев назад

      እታፈራሁ እባላለሁ ! እታፈራሁ አንች አሳዳጊ የበደለሽ ! ቆሞ ቀር !​@@EtaferawWale

  • @seble851
    @seble851 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @samiraabdulrahman4963
    @samiraabdulrahman4963 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤