BerhanTV"የ120ዋ ኤደን ሀይሉ ጥሪ"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • በ Berhan tv RUclips Channel ይዘንላችሁ እንቀርባለን Berhan tv ለመደገፍ አንዱና ዋንኛዉ Subscribe, like, Share በማድረግ እንድተባበሩ እንጠይቃለን
    Www.Berhantv.com
    Tvberhan@gmail.com

Комментарии • 32

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 5 месяцев назад +6

    አሜን እግዛብሄር ይክበር ሰለ ሁሉም ነገር፣ ላንቺም ኤዱ ጸጋ ይብዛልሽ እያሰብሽ እያቀድሽ ባለሽበት አገልግሎት

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael 5 месяцев назад +7

    ደስ አለኝ ኤደን ተባረኪ መጨረሻሽ ይመር !!!

  • @destata7749
    @destata7749 5 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ መልካም
    ነው አይዞሽ ኤዴን በርቺ
    ሁሉ ለባጎ ነው

  • @mandelayehnew4566
    @mandelayehnew4566 5 месяцев назад +2

    ተባረኪ ኤዱ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 5 месяцев назад +2

    ለእህታችን ለፓስተር ኤደን ካናዳ ነዋሪዎች በሙሉ ከጎኗ ሆናችሁ የረዳችኇት የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ ለበረከት ሁኑ እንወዳችኇለን ኤዱዬ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር የልብሽን ይሙላልሽ ይችላል ታማኝ ነው እግዚአብሔር በዓይንሽ ያየሽውን ካናዳ በምድራችን ላይ ይህ ሁሉ እንዲሆን ፀሎታችን ነው ታማኝ ነው እግዚአብሔር ! ብርሃንህ ይብራ አሚጎ

  • @areyoureadyfortherapture7726
    @areyoureadyfortherapture7726 5 месяцев назад +2

    ብሩክ ነሽ ኤዱ! በርቺ፣ ተከናወኚ፣

  • @etemeanchbezbhi8017
    @etemeanchbezbhi8017 5 месяцев назад +1

    ፀጋዉን ያብዛልሽ

  • @SelameEyesusenew
    @SelameEyesusenew 5 месяцев назад +6

    እህት ሔደንዬ እንኳን በሰላም ወደ canada መጣሽ ልጅሽንም እግዚአብሔር እንኳን ፈወሰልሽ እንዲሁም በ ውስጥሽ ላለው ራእይ እግዚአብሔር ያሳካልሽ ተባረኪ እንወድሻለን 🙏❤️👍

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 5 месяцев назад

      ታሞ ነበር እንዴ

    • @SelameEyesusenew
      @SelameEyesusenew 5 месяцев назад

      @@Ya-rm4qp አዎ canada የመጣችው ልጇን ለማሳከም ነበር

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 5 месяцев назад

    የጌታ ፀጋና ሰላም ዘወትር ይብዛልሽ! እንኳን በሰላም ወደ ካናዳ መጣሽ! በርቺ. ማዘር ነኝ. ተባረኪ

  • @Yamimeku
    @Yamimeku 5 месяцев назад +1

    Thank u, Brhan TV. I will try to attend.

  • @genetserer9514
    @genetserer9514 5 месяцев назад +1

    ኤዱየ ጌታ አለ ልጅሸ። አይዞሸ የኔጠካራ

  • @Dandyo884
    @Dandyo884 5 месяцев назад +1

    "የእውቅና ጥግ ላይ እግዞዬ"እሷን ያሰለጠኑና ያስተማሩ ጋዜጠኞች እንኳን ይሄንን አላሉም

  • @Jckingoflove24
    @Jckingoflove24 5 месяцев назад

    Thank you Jesus!

  • @kidestsimma1067
    @kidestsimma1067 5 месяцев назад

    Egziaber yerdash
    Geta kanche gar yeune

  • @kiflomhaileselase7616
    @kiflomhaileselase7616 5 месяцев назад +1

    ኤደን እህታችን ተባረኪ❤❤❤ ድራማ ኮሜዲ የ120 መዝናኛ ስጦታዎቻችን ኢልሮኢ ያላየሁልሽን ጠይቂኝ በተለይ ጆሲ ካሳን ማዘሩን እንግዳ ያደረግሽበት ፕሮግራም ከራሴ ህይወት ጋር አያይዤው በእንባ አየሁት 2ለት ጥያቄዎች አሉኝ 1ኛ መቼ ነውወደ ቀደመው እንደዚህ አይነት የመንፈሳዊ ፕሮግራምሽ የምትመለሺው 2ኛ በዚህ ፕሮግራም ላይ ከመከራው ማዕበል ጋር የመጡ የዝማሬ አገልግሎትሽንስ ይዘሽ ትመለሻለሽ??? በተረፈ ተባኪ በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ በሀሳብሽ ለመጣው ራዕይሽ ስኬት በርቺ ግን ሰዎች እንዴት ዕራዕይሽን ሊደግፉ ይችላሉ የተብራራ ነገር ባንክ አካውንት የለም ፣ ሰው ከራዕይሽ ጋር እንዴት ያግዝሽ ፣ ክፍሌ ነኝ ከለንደኗ መንደር።

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 5 месяцев назад

    Eden I didn't know you are in Canada .This is Daniel

  • @shitayegalore1620
    @shitayegalore1620 5 месяцев назад +1

    እንኳን ለሰማያዊው መንግስት አገልጋይ ሆንሽ

  • @Christian-wm1ib
    @Christian-wm1ib 5 месяцев назад +1

    ወይ ጉድ መጋቢ ብለህ አረፍክ
    እአይ የፔንጤ ነገር

  • @ebisso2140
    @ebisso2140 5 месяцев назад +1

    I don't like the flag behind you!
    Are you saying supporting FANO?

    • @tolsamuel3375
      @tolsamuel3375 14 дней назад

      So do I
      He Must be Fanno Terrorist !

  • @zemrobelaraya5351
    @zemrobelaraya5351 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyrusalemasfaw150
    @eyrusalemasfaw150 5 месяцев назад +2

    ኤዱዬ ትለያለሽ!!!

  • @kukutilove
    @kukutilove 3 месяца назад

    ፓስተር መሆን ነው የሚያዋጣው ሀብታም ትሆኛለሽ ሾርትከቱን አውቀሽበታል

  • @Christian-wm1ib
    @Christian-wm1ib 5 месяцев назад

    ጭልፊት

  • @BirkneshBekele
    @BirkneshBekele 5 месяцев назад

    ወይኔ ዳግማዊ ሮብ ሮብ ስለኤች አይ ቢ ፕሮግራም የምትሰራው ንህ