ቀላል የቅንድብ አሰራር //በ ደቂቃ ውስጥ የሚያልቅ 🤗🤗

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 июл 2023

Комментарии • 35

  • @samritube9007
    @samritube9007 Год назад +4

    ይች ልጂ ውበቷ ጠፋ ሳምርየ ምንም ሳትጠቀሚ ሞር ታምሬለሽ❤

  • @helentefera2736
    @helentefera2736 Год назад

    Lik nesh semirye Enem betam tegerlhu

  • @kedestterefe697
    @kedestterefe697 Год назад

    እንኳን በሰላም መጣሽ

  • @eh9850
    @eh9850 Год назад

    You look great, with or without. Thank you for sharing!

  • @user-jq5eg8xi9enjoyed
    @user-jq5eg8xi9enjoyed Год назад +1

    Wowowo❤❤😂🎉❤❤🎉❤🎉

  • @emusol8723
    @emusol8723 Год назад

    dese setye❤😂

  • @kaleabgeneme
    @kaleabgeneme Год назад

    Betaaaam migermegn neger koy yesamri filisfina bicha beka 😮

  • @eulseumedanitnew6
    @eulseumedanitnew6 Год назад +1

    ሳምሪዬ አቺ እኮ አትፈላሰሚ እኮ የኔ ውድ 😂 ግን ዋውው ነዉ ማማዬ በርቺ❤❤❤❤❤ love you af s f family ❤❤❤❤

  • @tegeswaldwald1524
    @tegeswaldwald1524 Год назад

    ሳምሪዬ ቆንጆ ጠፋሽ

  • @kadidebebe3034
    @kadidebebe3034 Год назад

    አንደኝ ነኝ 🎉ሳምርዬ🎉🎉

  • @billychidiac7351
    @billychidiac7351 Год назад +3

    ሳምሪየ ለምን ጠፋችሁ ናፍቃችሁኛል ❤❤❤❤ ወደ እናተ ልመጣ ነው ትቀበሉኛላችሁ እስከ ባሌ ባሌ ሊቢያ ነው ያለ ልንመጣ ነው

  • @FebWege
    @FebWege Год назад

    Samri skincare video likekiln

  • @User-lu8gn
    @User-lu8gn Год назад +1

    አንች ትሻያለሽ 🙏 አናችሽማ ደብቃ ነው የምትቀባው ሲጠይቋት ራሱ አልናገርም ያለችበት ጊዜ አለ ዮቱብ ላይ😂😂😂

    • @abduomer4736
      @abduomer4736 Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-et9vg4cs4n
    @user-et9vg4cs4n Год назад

    ሁለተኛነኝ😅

  • @user-ly6kr5gy6b
    @user-ly6kr5gy6b Год назад

    ሳሚሪየ ❤የምወድሺተናፍቀሻል

  • @tb463
    @tb463 Год назад

    ኧረ ይቅርብኝ😅😅😅

  • @munadirar
    @munadirar Год назад

    ፋኒ ነክሶሽ ነው አይዞሽ 😊 12:07

  • @tb463
    @tb463 Год назад

    ሣምሪ ምንም አይሄድብሽም

  • @ahme9759
    @ahme9759 Год назад +1

    ሳምሪ ቅድብና የአይን ሽፋሽፎት አትለይምእዴ

  • @እርግቧ
    @እርግቧ Год назад

    ለሽፋል መስሎኝ ነበር😂

  • @zetubee
    @zetubee Год назад

    Yanem wedetach nw mibeqilew gira nw yemiyagabagn

  • @imortele
    @imortele Год назад

    shifashift

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Год назад

    ስሲያጌቱ ያመላጡ ነው እኔ በአያኔ ቀልድ የለ አያን ቢጎዳ ምን ልትሆ እረ መቅበጥ

  • @kal8432
    @kal8432 Год назад

    ሳሙቲ በጣም ጠፍተሽ አል በሰላም ነው

  • @toybawollotube789
    @toybawollotube789 Год назад +2

    ሳምራ አላማርብሺም የዛሬው ይለፍሺ ሌላስው መስለሺ

  • @Habeshazt
    @Habeshazt Год назад

    የአይን ሽፋሽፍት ነው ሚባለው

  • @madi2644
    @madi2644 Год назад

    ሰላምናችሁ፡ጠፋችሁ

  • @user-nf5cy2gu9f
    @user-nf5cy2gu9f Год назад +1

    ጠፋቹህ እኮ😔😔

  • @kidistyemariyamkidist4178
    @kidistyemariyamkidist4178 Год назад +1

    ሳምሪ አለሽ ጠፋሽ እኮ የመዋቡ ነገር እንኳ ይለፈኝፈጣሪ የሰጠኝ ማንነቴ በቂዬ ነዉ አንቺም መኳኳል ቢቀርቦሽ መልካም ነዉ መልክሽ አታበላሺ

  • @loveethiopia159
    @loveethiopia159 Год назад

    ኸረ ምንም አሌደብሽም ሲቀጥል ምንም ነገር ባትጠቀሚ ጥሩ ነው የድሮው ወዝሽ ምንም የለም ጸጉርሽ ለራሱ ያንን ዊግ ከተጠቀምሽ ጀምሮ ውበቱ እየጠፋነው የተፈጥሮው ማንነትሽ ይሻልሻል

  • @user-ct7uv6ee5v
    @user-ct7uv6ee5v 9 месяцев назад

    ቅንድብ ማለት ላይኛው ነው
    እሱ ደግሞ የኣይን ሽፋሽፍት ነው የሚባለው

  • @aster7876
    @aster7876 Год назад

    እግዚአብሔር የማፈቅደውን አታርጊ መልክ ከቱ ነው ለነፍስሽ አይሆንሽም