አብዛኞቻቹ የጠየቃቹኝ የፀጉር አሰራር 👍👍👍 Curly Hair

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 102

  • @mobilemobile7500
    @mobilemobile7500 2 месяца назад +36

    የኔ ቆጆ ጠካራ ሴት ነሽ ማሪ እራስሽን ተከባከቢ ትምርት ከጀመርሽ ከስተሻል

    • @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
      @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ 2 месяца назад +2

      ተመስገን ነው የሚባለው😅መክሳትኮ ሱፐር ማርኬት ኣይገኝም ለዛውም በጀርመን ሀገር

    • @mlhmlh5603
      @mlhmlh5603 2 месяца назад

      @@mobilemobile7500 ለአላማ ነው የምታስበው እንዲሳካላት ማበረታታት ይጠበቅብናል::

  • @China-vl3ol
    @China-vl3ol 2 месяца назад +37

    ሳምሪዬን እደኔ የሚወዳት ላይክ ያርገኝ

  • @seammerr4272
    @seammerr4272 2 месяца назад +17

    ሰላም ሳምሪ ፀጉርሽ በጣም ያምራል❤

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 2 месяца назад +11

    እኔ በሂወቴ ጠካራ ፈጣሪዋን የምፈራ ላላማዋ ቀጥ ያለች ላሉባልታ ቦታ የሌላት ሴት በጣም ወዳለሁ እህቶቸ ስሩ ጠክሩ የማንም ጥገኛ እዳትሆኑው በተለይ የወድ ልጅ ጠክራችሁ. ስሩ ስራ ያስከብራል ትንሺም ቢሆን የራሳችሁን ስራ ፍጠሩ

  • @መሠረትስንታየው
    @መሠረትስንታየው 2 месяца назад +1

    የኔ ውድ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ለሳሳ ፀጉር ምን እንጠቀም እስኪ ምከሪኝ

  • @Kidist19
    @Kidist19 2 месяца назад +2

    በጣም ቆንጆ ነው ሳምሪዬ🙏❤

  • @saratesfom2571
    @saratesfom2571 2 месяца назад +4

    የኔ ብቻ ይመስልኛ ነበር ለካ የሁሉም ሰው የሁለቱም በኩል ፀጉር እኩል አይደለም ሳምሪ ቆንጆ ልጆችሽን ሰምልኝ

    • @Li-pk2ng
      @Li-pk2ng 2 месяца назад

      Yenam edeza timeslegni neber

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 2 месяца назад

    ምን አይነት ቅባትነው የምትጠቀሚው ?እንደሱ ከመስራት በፊት

  • @memomemorial2758
    @memomemorial2758 2 месяца назад +1

    ማነው እንደእኔ እነሱጋር አብረን የቆያችሁ እኔ 4አመትከ2ዎር ነው ሁሌም እከትትላሎ በጣም ነው ምዎዳዉ S&F❤❤❤❤

  • @tetr4232
    @tetr4232 2 месяца назад +7

    ፀጉርሽ በጣም ነው ያደገ

  • @EdenMichael-yl1jc
    @EdenMichael-yl1jc 2 месяца назад

    Congratulations wig safe it good for my skin and Beautiful for nursing happy birthday 🎉🎂

  • @helengetachew1496
    @helengetachew1496 2 месяца назад +1

    ያምራል ሳምሪ ❤

  • @fiona7591
    @fiona7591 2 месяца назад

    Where did you get your gloves and did u use heat protectant

  • @salemmola80
    @salemmola80 2 месяца назад

    I loveeeeeee ur hair I love it really....I will buy it from temu for sure.....Thanks alottttt

  • @መሠረትስንታየው
    @መሠረትስንታየው 2 месяца назад +1

    የኔ ቅመም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 2 месяца назад +2

    ዋው እንዴት ያምራል

  • @haregewoinalemu7907
    @haregewoinalemu7907 2 месяца назад +2

    ሳምሪ ቆንጆ በጣም ነው የሚያምረው እባክሽ መጠቅለያውን የት ገዛሽው ? ሊንኩን አስቀምጭልን

    • @MissBaiyus
      @MissBaiyus 2 месяца назад

      timu online alchi eko

  • @redwanfirst5197
    @redwanfirst5197 2 месяца назад

    ኬርሊ ስትሰሪው የምትጠቀሚው የኬርሊ ቅባቶች ወይም ሴረም አሳይን እስኪ ወይስ ታጥቦ ምንም ሳትቀቢ ነው እንደዚ የሚሆነው ሞክሬ አልሳካ ብሎኛል ከርዳዳ ፀጉር ነው ሚ

  • @hayyathawani7430
    @hayyathawani7430 2 месяца назад

    ፅጉርሽ ፕሮቲን እለው የተፈጥሮሽ እንደዚ እይደለም ወይንም ከግማሽ በታች ያለው እሳት የጎዳው ይመስላል

  • @semirasemira5861
    @semirasemira5861 2 месяца назад +2

    ያምራል ማሻአላህ

  • @fanoskrishan9852
    @fanoskrishan9852 2 месяца назад +5

    ❤❤ሁለየም ብሎግ ስሪልን

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 2 месяца назад +2

    ሳምሪየ ጎበዝ ሴት❤❤❤❤❤

  • @ሳምራዊትአያሌው-ጀ6ረ
    @ሳምራዊትአያሌው-ጀ6ረ 2 месяца назад

    የቃውን ብአንድ ለጥፊልን ሳምሪዬ

  • @China-vl3ol
    @China-vl3ol 2 месяца назад +4

    ሳምርዬ ሰወድሽ የሰፈሬ ልጅ

  • @Marwacheru
    @Marwacheru 2 месяца назад +2

    ሳምሪ ቆንጆ

  • @Zgor8919
    @Zgor8919 2 месяца назад +1

    በጣም ጎበዝ ሳምሪዬ❤❤

  • @senaitteame9183
    @senaitteame9183 2 месяца назад

    Nice ❤

  • @HaweleBakele
    @HaweleBakele 2 месяца назад

    የት ነው ያዘዠዉ ሰምሪ

  • @salemmola80
    @salemmola80 2 месяца назад

    I really want to order it can you pls send me the link

  • @mubetube2
    @mubetube2 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @MissBaiyus
    @MissBaiyus 2 месяца назад

    Barchi yene tankara betami new yemwodachu😍😍😍

  • @Selamye387
    @Selamye387 2 месяца назад

    Samri konjo now gen heat protector tetkmi

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 2 месяца назад

    እኔ ልብስ እየቶከሱኩኝ ነዉ ቪዷዮሽን የማየዉ እናተ የማዳም ቅመሞች

  • @سميرهالتت
    @سميرهالتت Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @makinmakin315
    @makinmakin315 2 месяца назад +1

    ይሄን መስራ እፈልገዋለው ምንድነው ብራዱ አሳይን

  • @bunatsega2438
    @bunatsega2438 2 месяца назад

    U have a beautiful hair especial smile ❤thank u

  • @Sintu_Australia_Ethiopia
    @Sintu_Australia_Ethiopia 2 месяца назад

    Can you please give me the link? Thanks

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 2 месяца назад

    በጣም ያምራል ሳምርየ 🤌🏻♥️
    ሙሉ ቪደዮዮ አይቸዋለው ግን ፍርዝ እንዲሆንልክሽ ቅባት ወይም አድርግሽበታል ??
    እባክሽን መልሽልኝ♥️🙏

  • @hadyaendris1447
    @hadyaendris1447 2 месяца назад +1

    ከሳሺሳ ግን ቆንጂት❤❤❤

  • @Littileorogyrl-rm9uo
    @Littileorogyrl-rm9uo 2 месяца назад +1

    Yeameral ❤❤❤

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 2 месяца назад +1

    ሳምሪ እምትጠቀሚዉን ቅባት ኔክስት አሳይን

  • @Alem-m8l
    @Alem-m8l 2 месяца назад

    Woww betam yamiral ❤❤❤

  • @zainabyzz
    @zainabyzz 2 месяца назад +2

    የምር ትለያለሽኮ የፉኒ ንግስት❤❤❤❤❤

  • @Emantube19
    @Emantube19 2 месяца назад

    ሚንዲናዉ ሚቲቃቢ ሰምሪ ሚየሰዲግ አሰዪን ከጀረምን ቂርብ ናኝ አስመጠለሁ

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd 2 месяца назад

    ❤ሳምሪ ቆንጆ

  • @fatuma-qo7co
    @fatuma-qo7co 2 месяца назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    ሳምሪ እኔ መግዛት እፈልጋለሁ ስሙን ንገሪን ብራንድ የሆነ ጸጉርሽ አደገ ሚያሳድግ ለከርዳዳ ጸጉር ቅባት ንገሩኝ ኮሜቶች ❤❤

  • @mesaymam
    @mesaymam 2 месяца назад

    እኔግን ሳምሪ የማደቅሽ ለፀጉርሽ ያለሽ ትግስት ስጠቀልይም ሆነ ስ ልሰሪ ጎበዝነሽ ትግስት ያስፈልገዋል

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 2 месяца назад

    የፀጉር መስሪያሽን ወድጀዋለሁ

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd 2 месяца назад

    እኩያ ነን ደግሞ ሣምርዬ❤

  • @genetwordefa4943
    @genetwordefa4943 2 месяца назад

    ❤❤❤❤ 👍👍

  • @DalalNajeeb-cw6gb
    @DalalNajeeb-cw6gb 2 месяца назад +1

    Arig new yabade new

  • @eyerusalemyitbarek8583
    @eyerusalemyitbarek8583 2 месяца назад

    Konjoooo samerye❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GanuuCell
    @GanuuCell 2 месяца назад

    Samariyee xaghurenii bilacawuu iskaa machee masaratii yichalalii maree

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 2 месяца назад

    ሳምርዬ Danke❤

  • @sisayichallaa
    @sisayichallaa 2 месяца назад

    ❤❤❤wow

  • @geninaberekt7139
    @geninaberekt7139 2 месяца назад

    ሳምሪ አንዳንድ በጣም ኦቨር ታበቭዣለሽ ቀንሽው

  • @Aynu-b6e
    @Aynu-b6e 2 месяца назад

  • @GanuuCell
    @GanuuCell 2 месяца назад

    Wwwooooo siamir samariyee

  • @aregashgebrezgiabiher2722
    @aregashgebrezgiabiher2722 2 месяца назад

    🙏🏻🙏🏻💋💋

  • @Hana-ጃማ
    @Hana-ጃማ 2 месяца назад

    ጠንካራነትሽን ስወደው🥰

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 2 месяца назад +2

    ሳምርዬ አደራ ትምህርትሽን እንዳታቋርጪ አደራ

  • @ZAHRASEID-v4g
    @ZAHRASEID-v4g 2 месяца назад

    you are hero🌸🌸

  • @meazadinku5412
    @meazadinku5412 2 месяца назад

    Batam yameral❤❤❤❤

  • @ShalomTibebu
    @ShalomTibebu 2 месяца назад +1

    Samriyeeee❤❤❤

  • @meskeremkassa2345
    @meskeremkassa2345 2 месяца назад

    ሰላም።ሳምሪ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Emantube19
    @Emantube19 2 месяца назад

    ወዉ ቲግስታኛ ናሽ ለዘ ናዉ ለ😊ዉጥ የገኜሺዉ❤😊🎉🎉

  • @SebileWendimu
    @SebileWendimu 2 месяца назад +1

    Love you 😍

  • @senasilashi
    @senasilashi 2 месяца назад

    samer betam nw meymerwu

  • @seli471
    @seli471 2 месяца назад

    Yene konjo❤sewedesh

  • @פייורינא
    @פייורינא 2 месяца назад

    ❤❤🥀

  • @SlenatEnNAT
    @SlenatEnNAT 2 месяца назад

    Betam new miyamre ❤❤

  • @BEZENATENESHMARIAM
    @BEZENATENESHMARIAM 2 месяца назад

    Yene konjo 1degna❤

  • @tsegenetlemessa-hc4go
    @tsegenetlemessa-hc4go 2 месяца назад

    👍🙏

  • @masibirahanu5204
    @masibirahanu5204 2 месяца назад

    ❤Konjoo new Lekin asqemt samriyye

  • @mrsvip4622
    @mrsvip4622 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rukeyabintiselam7443
    @rukeyabintiselam7443 2 месяца назад +1

    የምወዳቹህ በጉጉት❤❤❤❤

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd 2 месяца назад

    እኔ ጋደም ብየ ነው የማይሽ

  • @hanaashagrea6958
    @hanaashagrea6958 2 месяца назад

    Keyt new yemnagnew

  • @rahelbacha2831
    @rahelbacha2831 2 месяца назад

    Konjityeee

  • @ዘይነብ-ቈ1ኈ
    @ዘይነብ-ቈ1ኈ 2 месяца назад

    ደምሩኝ እደምራለሁ ሳምሪሻዬ❤

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 2 месяца назад +1

    ዱርየ ሁነሻልኮ ሳምሪ❤❤🤣

  • @tigstkifle
    @tigstkifle 2 месяца назад

    ሳምሪ ኢትዮ ስትመጭ ማግኝት እፈልጋለሁ 🤲🤲🤲🤲

  • @HananArabu
    @HananArabu 2 месяца назад

    Gn sinet kena yikoyale

  • @crocodilehunter6517
    @crocodilehunter6517 2 месяца назад

    ወይ ጂጂ እራሷን እኮ ነው ዱቅ ያረገችው። የዛሪዋ ለዛ ቢሷ ሞዛዛዋ ጂጂ ሳትሆን ፣ የድሮዋ ። ከነአነጋገሯ ከነአክቷ፣

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ

    እኳን ደና መጣቹህ ተናፍቃቹሃል👍👌

  • @Rozy908
    @Rozy908 2 месяца назад

    Wow samriy siyamer 🎉❤

  • @selamselamteshome8809
    @selamselamteshome8809 2 месяца назад

    ሳምሪ ከሳሽ

  • @JumanaaJumanaa-ys7qe
    @JumanaaJumanaa-ys7qe 2 месяца назад

    አትጃጃይ😂😂

  • @madi2644
    @madi2644 2 месяца назад

    ሰላምናችሁ

  • @belisa8157
    @belisa8157 2 месяца назад

    ወሬ ታበዣለሽ እንጂ ደስ ትያለሽ

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg 2 месяца назад

    ፊትሽ ከስቱዋል

  • @اميرهاميره-ب4ج
    @اميرهاميره-ب4ج 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @AstuFiker
    @AstuFiker 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanajad1416
    @hanajad1416 2 месяца назад +1

    ❤❤❤