ፋኒ ሰፕራይዝ ተደረገ //Smile specialty dental //🙏🏾🙏🏾🙏🏾

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • LICENSE CERTIFICATE: Envato Elements Item
    =================================================
    This license certificate documents a license to use the item listed below
    on a non-exclusive, commercial, worldwide and revokable basis, for
    one Single Use for this Registered Project.
    Item Title: Epic Sport
    Item URL: elements.envat...
    Item ID: FGGCLWK
    Author Username: BerryDeep
    Licensee: fanuel gemechu nega
    Registered Project Name: music sound
    License Date: January 25th, 2024
    Item License Code: 4J32YDBCSX
    The license you hold for this item is only valid if you complete your End
    Product while your subscription is active. Then the license continues
    for the life of the End Product (even if your subscription ends).
    For any queries related to this document or license please contact
    Envato Support via help.elements....
    Envato Elements Pty Ltd (ABN 87 613 824 258)
    PO Box 16122, Collins St West, VIC 8007, Australia
    ==== THIS IS NOT A TAX RECEIPT OR INVOICE ====

Комментарии • 193

  • @fanisamri4394
    @fanisamri4394  8 месяцев назад +45

    ስማይል የጥርስ ህክምና
    ቦሌ ሩዋንዳ ዘመን ባንክ አጠገብ 2ተኛ ፎቅ
    0904222324/0948544444

    • @ከድራቲዩብ
      @ከድራቲዩብ 8 месяцев назад +5

      በአላህ ዋጋውን ንገሪኝ በአላህ

    • @fayzaabdlkirem4954
      @fayzaabdlkirem4954 8 месяцев назад +1

      ምግብ ያኝካል ውይ በራብ እንዳልሞት😂

    • @bezawitgeberedengle
      @bezawitgeberedengle 8 месяцев назад

      በጣም ያምራል እንኳን ደስ አለህ ፋኒ

    • @sadiaabdu7269
      @sadiaabdu7269 8 месяцев назад

      Ba Allah melslgny sent new biruu

    • @rosaroza5555
      @rosaroza5555 8 месяцев назад +1

      ዋጋው

  • @mekidesgebeyaw5335
    @mekidesgebeyaw5335 8 месяцев назад +8

    ያምራል ሳሚ ግን የፍለከውን መብላት ትችላለክ ስንት ብርድ ፍጄ ስንት ጥርስ ነው የታችኛውን ብቻ ነው ወይስ ሁሉንም ደግሞ ማንኛውንም አይነት ምግብ ለምሳሌ ጠንከር ያለ ምግብ መብላት ይቻላል? በጽዳት ያዛል ግን ለምን ጊዜም ይቆያል እየቆዬ ችግር አያመጣም ? ኢትዮጵያ ስገባ ለማሰራት ብሩስ ምን ያህል ይፍጃል ብታብራሩልን ከዚህ ሳውዲ አንድ ጥርስ በኢትዮጵያ 10.000 ብር ይፍጃል። ከሱ ግን 1000 መሰለኝ አንድ ጥርስ ባለፍው እህቴ ብላኝ ነበር
    👈👈👈👈👈👈👈👈👈

  • @ametellahabdellah
    @ametellahabdellah 8 месяцев назад +7

    አሳመረችክ ግን የበፊቱም ያንያክል ሚደብር አልነበርም አድሱም ያምራል

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 8 месяцев назад +10

    መግቢያና መሸጋገሪ ሙዚቃ ይረብሻል ቀይሩ በዚህ ምክንያት ኮመት በጣም አሪፍ መረጃ ነዉ ብዙዎችን የሚጠቅም።

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 8 месяцев назад +4

    እንኮን ደህና መጣችሁ ፉኒ ሳምሪ,
    ፉኒ ጡሩ አድርገሀል ስለጥርስህ መፍትሔ,I hope everything will be all right,🙏🏾✌🏽🕊️💚💛❤️🇪🇹

  • @userenter2635
    @userenter2635 8 месяцев назад +3

    እኔ ቀን አንድቀንም አይቸህ አላቅም ነበር ዛሬነው ያየኩት ብዙም ክፍት አልነበረም ግን ያምራል ምርጥ የጥርስ ሐኪም ናት👍

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 8 месяцев назад +11

    ባህሪህ ገራገር መልካም ስለሆንክ አንድም ቀን ክፍተትህን አይተነው አናዉቅም። ሳምሪ ብዙ ቆንጆ ጥርስ ያላቸው ወንዶች አሉ ልባቸዉም ጪንቅላታቸዉም ባዶ ስለዚህ ፋኒን ሰዉ ቢነጥቅሽ በባህሪው በመረጋጋቱ ሰከን በማለቱ እንጂ በጥርሱ አይሆንም ስለዚህ ብልህ ነሽ ልቡን አሸንፈሽዎል እንክብካቤሽም መልካም ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ

  • @mamiman-rn5mu
    @mamiman-rn5mu 8 месяцев назад +11

    ዋጋዉን ንገሩን እና የፈለጉትን ምግብ መብላት ይቻላልደ ከአስተከለ ቡሀላ ለምሳሌ ቆሎ ሸኮራ ሀይል ያላቸዉ ነገሮችን

  • @fantayguhey1146
    @fantayguhey1146 8 месяцев назад +19

    ዋጋውን ብትነግሩን

  • @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ
    @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ 8 месяцев назад +5

    ወላሂ እኔ ጥርሴ በጣም ያስጠላል በህወቴ ስቄ አላዉቅም ከሰዉጋ ማወራትም አልችል በቃ ዝም ትዳርም እፈራላለሁ በቃ ሆይወት እንደዚህሆነብኝ😭😭😭😭😭

    • @hanynursebo3781
      @hanynursebo3781 8 месяцев назад

      Ende endezihma athugi yesew lej wanaw bahriw nw be tersish atferi ehte

    • @zeinabjamal8108
      @zeinabjamal8108 8 месяцев назад

      የኔ ውድ አይዞሽሌሽ ፍጣሪ የሰጠሽነገርአይደል በፍጣሪስራኩሪ

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 8 месяцев назад

      እረ ታሰሪዋለሽ አትፍሪ

  • @heratenegusa1673
    @heratenegusa1673 8 месяцев назад +2

    ሲሙርዱ ያማል አልክ ፋኒ ማደንዘዣ አይወጉም ወይስ እንዴት አመመህ

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 8 месяцев назад

    ክክክ ምን አሳቀቀህ ፍንዬ ጉዳያችነው እግዚአብሔር የስጠህነው አው ጥር ውበታችነው

  • @SaraSara-lu8pm
    @SaraSara-lu8pm 8 месяцев назад +3

    ፋንነው አለቺም ሳምር 😂😂😂😍😍😍ዋዋው ነው እውነት ምርጥ ስራ ነው 100%

  • @Hiwi_Sol_You_Tube
    @Hiwi_Sol_You_Tube 8 месяцев назад +3

    ዋውው በጣም ያምራል ዋጋው ስንት ነው እኔም ማሰራት ፈልጌ ነበር

  • @ሰናይትየእናቴናፍቂማርያም
    @ሰናይትየእናቴናፍቂማርያም 8 месяцев назад +23

    በማርያም ሳምሪ ዋጋውን ንገሪኝ ።😢😢😢😢😢

    • @Gus6727
      @Gus6727 8 месяцев назад

      የአንዱ ዋጋ ከ 25 ሺ እስከ 30ሺ ነው የምታሰሪውን ጥርስ በሱ ማባዛት

  • @hanamahri2694
    @hanamahri2694 8 месяцев назад +2

    እንኳን ህልምህ ተፈታ ፋኒ ጥያቄ ልጠየቅህ ነዉ ጀርመን ሀገር ሰታሰራዉ በደብ አይሰሩም ማለት እኔም እንዳተ ጥርሴን ማሰተካከል ህልሜ ሰለሆነ ምክር ኢትዮ ሚሻለዉ ማለት ነዉ

    • @abebutesfaw233
      @abebutesfaw233 8 месяцев назад +3

      Birru Ethiopia yetshala selhona nw

  • @emawayishgetu2584
    @emawayishgetu2584 8 месяцев назад +1

    ሳምሪ አትለፊን የላይኛሀው ጥርሴ በጣም ረዘመ የበፊቱ ሁሉ ይነቀላሀል ወይስ አልገባኝም ወይስ ብሬስ ማሳሰር ይሻላሀል?

  • @እሙአስማዩቶብ
    @እሙአስማዩቶብ 8 месяцев назад +5

    ሳምሬየ የኔ ፍልቅልቅ

  • @Bnitseid
    @Bnitseid 8 месяцев назад +1

    ወላሂ ኢንሻ አላህ መሰረራት እ ፈልጋለሁ አት/ ያ ስሄድ

  • @ggrurvhbh344
    @ggrurvhbh344 8 месяцев назад +1

    ያምራን በእውነት ግን ሥት ፈጀ ቁብ ገብቸ እዳሠራ አለዛ አልችልም

  • @zzzz6032
    @zzzz6032 8 месяцев назад

    በዛው ዋጋው ብትነግሩን ጥሩ ነበር እናም የላይኛውም የታችኛውም ብዙ ክፍተት ለሆነ ጥርስ እደዚህ ባጭር ጊዜ ማስራት ይቻላል እዴ ዋጋውንም እዴት እደሆነ ንገሩን

  • @Samirwyi
    @Samirwyi 8 месяцев назад +5

    ውውው በጣም። ጡሩ ስራ ነው። ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
    @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተሰካልህ ደስ የሚትሉ ቤተሰብ ነችው

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 8 месяцев назад +2

    ዋውውውው የፈለከውን መብላት ትችላልህ ካስተከል

  • @rediattelila7755
    @rediattelila7755 8 месяцев назад +3

    ቆይ ማስታወቂ ነው የምትሰሩት ወይስ የእውነት ነው?
    በደንብ ለምን አታብራሩም? Porcelain veneer or composite
    እውነት ለመናገር ሰው ከሰለጠነ ሐገር መቶ ኢትዮጵያ ጥርስ እንዴት ይሰራል?
    Veneers የትኛውን ነው የተጠቀምከው?

  • @YeshiworkAbebaw-fo8xl
    @YeshiworkAbebaw-fo8xl 8 месяцев назад

    በጣም ያምራል ፖሊስ በጣም እፈልጋለሁ ቁጥራቸውን ይዣለሁ ግን ከዛ በፌት ሳምሪ ባዋራሺ መጀመርያ ደስ ይለኛል በምን ላግኛችሁ

  • @efrat-x4k
    @efrat-x4k 8 месяцев назад

    የኔም ጥርስ ከመክፈቱ ከማፈንገጡ የተነሳ ስስቅ በእጂ እየያዝኩ ነው ፎቶ ስነሳ ስቄ መነሳት እፈልጋለው ግን እንዴት ሆኖ 😢😢😢አድራሻ የት ነው

  • @እታፈርTube
    @እታፈርTube 5 месяцев назад

    ሳምሪ ፍኒን ነው አላለችም እንካካንም አሰራህ ጥርስ ለሚያስቸግረንስ😊😊

  • @yemisrachtariso3330
    @yemisrachtariso3330 8 месяцев назад

    በጣም አሪፍ ነ ግን ጠንካራ ነገር ስትበበላ አይውልቅም እና ይየራል ውይስለሁል ጊዜው ነው? ትዳራዙሁን እግዚአብሔር ይባርክ ❤

  • @tsinatgirmay2338
    @tsinatgirmay2338 8 месяцев назад

    Service shouldn’t be categorized by a class/level. As long as they meet/full fill the need it should be equal to all client. Anyway I like the new dental plan you did. Btw I have one cavity on my upper left back tooth do you do refill or crown?

  • @tube5169
    @tube5169 8 месяцев назад

    በጣም ያምራል ፋኒ
    እኔም መሰራት እፈልጋለሁ ግን ዋጋው የሚቀመስ አይመስለኝም

  • @tube3507
    @tube3507 8 месяцев назад

    ማሻ አላህ ያምራል የኔ ጥርስ ድርድር ያለ በረዶ ነበር ንጣቱ የሚመሥል ወላሂ ሳቂልኝ ጥርስ ሰጥቶሻል የሚያሥብል ሀብቴ የምለው ነበር 😢አሁን ተቀየረ ደሞ ምንም ሳይነቃነቅ ይሸራረፋል🤔🤔 እና ኢን ሻ አላህ ሀገር ስገባ አሳጥባለሁ ከተሸራረፈም አስሞላዋለሁ

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 8 месяцев назад

    ያምራል በጣም ግን ጥያቄ እንደ ሌላ ግዜ እንደፈለክ መብላት ትችላለህ?

  • @nininini20
    @nininini20 8 месяцев назад +3

    ያምራል ግን ስንትብር ነው?

  • @Tigst-dt2yz
    @Tigst-dt2yz 8 месяцев назад +4

    በጣምያምራልግንክፍያውውድነውከላይብቻስትነውንገሩኝ✌

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 8 месяцев назад +5

    እኔ ምንም ለውጥ አይታየኝም

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ 8 месяцев назад +2

    ሥወዳቸው❤❤❤

  • @wmm2608
    @wmm2608 8 месяцев назад

    እንኳን አሳያችሁን፣ አሁን ሀገር ቤት ስሄድ አንተ የተሰራህበት ክሊኒክ ለመሰራት ወስኛለሁ! አድራሻውን ከታች አስቀምጡልን።

  • @HfgDhg-h3v
    @HfgDhg-h3v 8 месяцев назад

    በጠም ያምራል ወዉ ያበፉቱም ያንያክል አይካፈም እኔ ሁላት ጥርሰ ለምሰራት ስንት ይፈጅብኘል ተፈጥ ሮ ው ክ ክፍተነዉ አሁን የለዉት ዉጭሀገርነዉ በቅርቡ ልመጠነው

  • @ummuamtube1
    @ummuamtube1 8 месяцев назад

    inee tiyake Alegn fite lay tnesh tebasa Alchibign inee Ciram menamin Atitekemum Endet latfaw mala belugn be feterachuh hihonibachuh 😭😭😭😭😭❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓

  • @zewudneshemoges
    @zewudneshemoges 8 месяцев назад

    ስልክ ስጠን ፍኒ እኔም ጠርሴአሳቆኝል😢😢😢😢

  • @eyoabmedia1
    @eyoabmedia1 8 месяцев назад

    ምርጦች ስወዳችህ ፈጣሪ ይጠብቃችህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @emanahmed6851
    @emanahmed6851 8 месяцев назад

    I really need this but I’m not in Ethiopia right now

  • @rehyaresamalejreh3582
    @rehyaresamalejreh3582 8 месяцев назад +1

    Wow batam yameral 🥰🥰🥰

  • @elsabetshume4775
    @elsabetshume4775 8 месяцев назад +3

    ዋጋው ንገሩን

  • @newcyberia3330
    @newcyberia3330 8 месяцев назад

    Enem be kenfre betam afralewu tirse betam yamral gn mesak eshemakekalewu😢 kenfere gilbet nw mefteh kalewu mela belugn😢😢😢👆

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 8 месяцев назад

    ዋገዉ ስት ነዉ

  • @tsegahewa547
    @tsegahewa547 8 месяцев назад +1

    Areif sira new 100% wow

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 8 месяцев назад +1

    Amrobihal fani ambessaw❤❤❤❤❤❤

  • @መዲሓፍቲሃይሉሽH
    @መዲሓፍቲሃይሉሽH 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤ደስ ባሃሊ ሓወይ

  • @edmalemberihun9100
    @edmalemberihun9100 8 месяцев назад

    WOW Congra Fani👌👌

  • @yordanoszewdie5371
    @yordanoszewdie5371 8 месяцев назад

    🥰🥰🥰 Ymr betam new yasamerecheh setamru eko

  • @romina9638
    @romina9638 8 месяцев назад

    Er wagawen plc atarkmenm bihon endnsira❤❤

  • @amnhwwduw5258
    @amnhwwduw5258 8 месяцев назад

    እኳን ደህና መጣችሁ ውዶቼ የምወዳችሁ የማከብራችሁ ምርጥ ጥዶች 💗💗💗💗💗👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @rosarosa9032
    @rosarosa9032 8 месяцев назад +1

    ኧሬ በናታቹ ዋጋዉን ንጉሩኝ እኔ 3 ጥሪስ አስቀይራለዉ 😢😢

  • @letshy
    @letshy 8 месяцев назад +1

    መግብያ ደስስ ይላል🥰❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 8 месяцев назад +2

    ሰታምሩ ❤❤❤❤❤❤

  • @yedidiyahhaddis4965
    @yedidiyahhaddis4965 8 месяцев назад

    Betam betam yameral fani lewt waw seyamr

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 8 месяцев назад

    ኸረ በጣም ያምራል እኔም እመጣለሁ። ዋጋው ስንት ነው

  • @habibaethiotube9598
    @habibaethiotube9598 8 месяцев назад

    በአላህ ንገሩኝ ፊነር ነው ወይ ስ ዚርኮኒያ ለምን ያህል አመት ይቆያል የአፍ ሽታስ አለው የሚባለውንስ ንገሩን እኔ ማሰራት ፈልጌ ነው

    • @Aynalem-em5dw
      @Aynalem-em5dw 8 месяцев назад

      እሰርው እኔ አስርለው ዋና በንፅህና መያዝነው ጥር ኖርሞሉም ካልፀዳ ይሽታ

  • @rakuae7634
    @rakuae7634 8 месяцев назад +2

    የባሰም አለ የኔን ብታየው ስንት ነው ይሆን ብሩ

  • @tb463
    @tb463 8 месяцев назад +1

    ዉድ ነዉ እርካሽ😂😂😂😂 ያምራል በጣም

  • @Iwjwu
    @Iwjwu 8 месяцев назад +1

    ሳምሪ አባትሽን አሳይን

  • @lubabalubaba8235
    @lubabalubaba8235 8 месяцев назад

    አላህን. አመስግን. በፊትም. ያምራል. ዋናው. ጤንነት. ነው

  • @dama2879
    @dama2879 8 месяцев назад

    ኧረ ወዳ ስቄ ፈቶ መነሳት አምሮኝ ቀረ በቪድወ ሳወራ ራሱ የተቆጣሁ ነው የሚመስለው

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ 8 месяцев назад +1

    በጣም ነው እሚያምርው ጌታን

  • @fanushalomicom1137
    @fanushalomicom1137 8 месяцев назад +1

    Woooww so very beautiful

  • @netsanettube9580
    @netsanettube9580 8 месяцев назад +2

    Wow Amazing ❤❤❤🎉🎉fanii❤❤congregation ❤❤❤🎉🎉samirii❤❤

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 8 месяцев назад

    ስትብር ይበቃል እኔ አዷጥርሴ ተከፍታብኝ አላች

  • @heyatmelaku40
    @heyatmelaku40 8 месяцев назад +2

    አረ እህቶች ለጥረስ ማሳሰረ ስት ይጨረሳል ሳኡዲ ላይ

  • @helensolabeba6548
    @helensolabeba6548 8 месяцев назад

    Betam yameral good job

  • @yamrotmengstu1801
    @yamrotmengstu1801 8 месяцев назад

    Benatih fani wavawun Nigeregn bemoteye

  • @MasudMasud-c8i
    @MasudMasud-c8i 8 месяцев назад +1

    ዋጋው ይነገረን እድናሰራ

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ 8 месяцев назад +2

    ስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @aberuFentaYouTube
    @aberuFentaYouTube 8 месяцев назад

    ዋውውው በጣም ያምራል

  • @አማራነኝየአባሠሏንግስት
    @አማራነኝየአባሠሏንግስት 8 месяцев назад +1

    አንዷ ጥርስ ስንት ነው❤

  • @tigistwibalem6715
    @tigistwibalem6715 8 месяцев назад +1

    ብሬስ ይሰራሉ ወይ

  • @bettyየማርያምልጅ
    @bettyየማርያምልጅ 8 месяцев назад +1

    ዋጋው ይንገርን የምትሉት

  • @HalimaHalima-xx7qn
    @HalimaHalima-xx7qn 8 месяцев назад

    አርቲ ፋሽን ምን ያረጋል አፍ ያሸታል😢

  • @semirasemira5861
    @semirasemira5861 8 месяцев назад +1

    የት ነዉ ዋጋዉንም ንገረን ፋኒ ያምራል

  • @እቱየቱብቻናል
    @እቱየቱብቻናል 8 месяцев назад

    ዋዉ በጣም ያምራል

  • @yesasye3947
    @yesasye3947 8 месяцев назад +1

    ብር ከፍያውስ ቢያንስ ምን ያህል ነው?

  • @egezabhairyemesgen4258
    @egezabhairyemesgen4258 8 месяцев назад

    ማስራቱ ችግር ከሌለው የዶ/ር ሠላም ጥርስ እራሱ ትክክል አይደለም እንዴት የራሷን ጥርስ አላስተካከለችም

  • @Melatmoges-d9m
    @Melatmoges-d9m 8 месяцев назад +2

    Enaim chger selalbn sent new

  • @mamaewedshalewu5171
    @mamaewedshalewu5171 8 месяцев назад

    Ene mlewu endet

  • @EnkutatashAmare
    @EnkutatashAmare 8 месяцев назад

    Kefeyaw sent nw

  • @alemmiki3769
    @alemmiki3769 8 месяцев назад +4

    አደኛ ነኝ ዛሬ

  • @momina1149
    @momina1149 8 месяцев назад +1

    ዋጋውን

  • @gengeni7872
    @gengeni7872 8 месяцев назад

    ዋው ዋጋ አንድጥር ስንት ነው

  • @AsterAs-p6h
    @AsterAs-p6h 8 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 8 месяцев назад

    ❤❤❤ዋዉዉዉ ሲምር

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 8 месяцев назад

    ግን ቅንጦት ነው

  • @susubitbab8656
    @susubitbab8656 8 месяцев назад

    ምንም ለውጥ አላየሁበትም የራስህን ጥርስ ብታሳስር ይሻል ነበር

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 8 месяцев назад

    ጥያቄ አለኝ ለምን ኢትዮን መረጣችሁ

  • @rozaademss2204
    @rozaademss2204 8 месяцев назад

    ሳሚሪ ግን ንግግሩስ አልተቀየረም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @madi2644
    @madi2644 8 месяцев назад +1

    ሰላምናችሁ፡፡ምርጦችየ

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n 8 месяцев назад

    በጣም አሪፍ ነው

  • @edentadesse2578
    @edentadesse2578 8 месяцев назад

    Wow congra fani betame yamerara bravo💪💪 samri ersu edaz teserewa

  • @jamilatub-tt1lp
    @jamilatub-tt1lp 8 месяцев назад

    ስንት ፍጀብህ ግን እኔም ማስራት እፍልጋለሁ

  • @SenaitKassa-k3p
    @SenaitKassa-k3p 8 месяцев назад

    ግን ምንም ችግር አያመጣም ሲቆይ እኔም ልስራ ነበር ?