በማልታ ያልጠበቅነው ነገር ገጠመን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 108

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 4 месяца назад +32

    እመብዙሀን እሰከ ልጇ ትጠብቃችሁ እስኪ እነዚህ ጥንዶች አምስት መቶ ሺ እናስገባቼው ለኢትዩጵያ ፍቅርኛሞች እኮ እነዚህ ነበሩ ተምሳሌቶች አፍለኛ ሁላ ሁሉም አፍለኛ ነው ማርያምን መልካምነት ለራስ ነው

  • @qeqeqrqr8247
    @qeqeqrqr8247 4 месяца назад +31

    ምርጥ ባልናሚሥቶች ለሌሎች ተምሣሊቶች የምኮኑ ፍቅሩንያብዛላችሁ

  • @asterbalchagudeta3609
    @asterbalchagudeta3609 4 месяца назад +13

    ፊሎዬ እና አዳም የኔ እቦቀቅላ ጌታ በሞገስ በጥበብ ያሳድጋችሁ ሳምሪና ፋኒ ደግሞ ምርጥ ጥንዶች

  • @TebletsHagos-c3z
    @TebletsHagos-c3z 4 месяца назад +12

    እመብርሀን ከነ ሙሉ ቤተሰቦቻቹ ትጠብቃቹ ሁልጊዜ በጣም ነው የምከታተላችሁ በጠጣም ነው ደስ የምትሉት ለባለትዳሮች ተምሳሌ ናቹ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 4 месяца назад +12

    እመቤቴን በሂወቴ ከሚያስድስተኝ ነገሮች አንዱ የስው ደስታ ከምንም በላይ
    ምን አለበት በ አለም ያለ ህዝብ በሙሉ ቢደስት ምክንያቱም ሂወት አንዴ ናት እና 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @tsehaybiru5967
    @tsehaybiru5967 4 месяца назад +13

    እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ የኔ ውዶች

  • @youtubechanal6014
    @youtubechanal6014 4 месяца назад +5

    ሳምሬና ፋኒ በጣም እየጠፊቹህ ነዉ ብዙ ተቀናቄኛ እየመጣባቹህ ነዉ እኔ በበኩሌ ጥሩ ነገር እየሰራቹህ አስደምሙን የኔ ፍቅሮች❤

    • @tigistegab-3465
      @tigistegab-3465 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MahelteThganehe
    @MahelteThganehe 4 месяца назад +2

    ሳምሪየ የኔወርቅ ምነው ከሳሽ ቁመና ስላለሽ ብትወፋሪም ያምርብሻል

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 4 месяца назад

    በጣም ደስ የሚል ሀገር ነው እናመሰግናቸዋለን
    ዎጋውን ስትናገሩ በሀገሩ ዋጋ ብትጠሩት ጥሩነበር ትንሽ ግር ያሰኛል ብር እያላችሁ ::
    በተረፈ አቀራረባችሁ አሪፍ ነው ተባረኩ
    Enjoy the vacation.

  • @mbet1840
    @mbet1840 4 месяца назад +1

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ስታምሩ ልጆቻችሁን በደብ ጠብቋቸው ዋና ስትገቡ እዳትዘናጉ የልጆች አልጋ ከእናንተ አጠገቢ ሊያደርጉላችሁ ይችላሉ❤❤

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 4 месяца назад +2

    የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለያችሁ ፋኒ ለኢትዮጵያ የተመኘኸው ልቤን አስደስቶኛል

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 4 месяца назад

    That’s very Nice, Fany, please can you tell me how you feel your teeth after you did transplant,?you don’t have any problem like?like bad breath and when you eat ++ tell us about how are you feeling your teeth?🙏🏾💗💓✌🏽

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 4 месяца назад +3

    አዳምየ ስወድህ ፍሎየ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ❤❤❤

    • @yasewchu
      @yasewchu 4 месяца назад +1

      መጨረሻ ነኝ😂😂

  • @NETSANETGIRMA-t6b
    @NETSANETGIRMA-t6b 4 месяца назад

    Samri gn Ethiopiaw bemehonshi atiferi eshi were are you from silshi Ethiopia nbr malet yalebshi

  • @Faeza852
    @Faeza852 4 месяца назад +1

    ናቲ ጠፋሳ ሳምሪ ናትዬዬ ዩትዩፕህን ሊንኩን እዚህ ስር አስቀምጥልን

  • @Hnia-b8z
    @Hnia-b8z 4 месяца назад

    Malta means state of Germany?I don't understand where is Malta?

  • @tgsis979
    @tgsis979 4 месяца назад

    Hotel name and price please

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 4 месяца назад +1

    ስታምሮ ፍጥረት ፍቅራችሁ ይብዛለችሁ በጣም የምታምሮ ጥድች❤ፈጠሪ ይጠብቃችሁ

  • @meram123
    @meram123 4 месяца назад +4

    ❤❤❤ዋውው ፈታ በሉ በጊዚያቸሁ አገር ማየት ጥሩ ነው

  • @Reemahimed
    @Reemahimed 4 месяца назад

    Adam ketwelde bhwala travel abezachw ye Adamye chance nw malt nw tenkebakebut yeme konjo lij Adamye love you 😍❤🥰

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 4 месяца назад

    እናተ የባረካችሁ ልጆች እግዚአብሔር ልጆቻሁን ያሳድላችሁ እኔ ለናተ ቃላት የለኝም ጨዋ ናችሁ እና እግዚአብሔር ይመስገን ልበል እኔ ኃይሌ እግዚአብሔር ስለሆነ ❤️🙏

  • @meseretketsela5223
    @meseretketsela5223 4 месяца назад

    What is your camerabrand?

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 4 месяца назад

    ❤❤❤የኔማሯች እመቤቴ ከልጆከወዳጇጋር ከክፉነገር ትጠብቃችሁ

  • @yasewchu
    @yasewchu 4 месяца назад

    የኛዎቹ መጣችሁ ሳምሪየ ናቲን ሰላም በይልኝ❤❤

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 4 месяца назад

    ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው አመስግናለሁ ለምትስጡት ኢንፎርሜሽን ::ይመቻችሁ :: መልካም ቫኬሽን ይሁንላችሁ ::😊

  • @nebusali-xb9be
    @nebusali-xb9be 4 месяца назад

    Enkhun dena metchu sewdachu kmr btm des metluti fkrchu btm wow nw filoyea yene mara tenshum adgia yene marochi ❤❤❤❤❤

  • @mmmarketing5683
    @mmmarketing5683 4 месяца назад

    Why is that ur camera image is so white I belive it needs some set ups 🤔 it bothers our eyes 😮 It looks like an over-exposure problem.the exact settings I'f you would try would be helpful: exposure compensation, ISO, aperture, and shutter speed. If all settings are correct, then you're looking at software or hardware. Software is usually adressed with factory reset and firmware updates. Hardware could be related to the lens, a flash unit, the shutter, the sensor, or something else. It's pretty time consuming to diagnose remotely. Consider having someone look at it in person. Fix it guys ok

  • @GenetMati-ev1hg
    @GenetMati-ev1hg 4 месяца назад

    Ara samiriye batemi qenisashali siti wofirinahu miyamirbishi yene qojo baterfa wodashuhalo👌❤

  • @Faeza852
    @Faeza852 4 месяца назад +6

    ሳምሪ እወድሽ ነበር ግን ጠረ ልብስ ሆነሻል በሰላም ነዉ?😢ፈኒ ምስትህ ራቁቷን መሆን ያለባት ላንተ ብቻ ነበር ግን ገላዋን አለም እያያት ፈጣሪንም እያስቆጣች የሰዉንም ፍቅር እያጣች ነዉ እባክሽ ስረአት ያለዉ ሙሉ ፋሽኖችን ልበሺ የምያምረዉ ያ ነዉ😢😢

    • @Nefsnesh
      @Nefsnesh 4 месяца назад +1

      ይኤ ስለሰው የማይሆን አመለካከት ያለው እራሱ ያው ነው እኔ እንደሚመስለኝ

    • @tigesttigest75
      @tigesttigest75 4 месяца назад

      አይ ሰው 🤣

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 4 месяца назад

      ምቶጂው እሷነቷን or አለባበሷን? ምንጉዳይ አለሽ ከልብሷ? አትርሺ 30 or 40 or 50 አመቷ አደለም እዴ እድሜዋ ነው እየለበሰች ያለችው አጉል ድራማ አትስሪ ok

    • @tigesttigest75
      @tigesttigest75 4 месяца назад

      @@meseretrefera2664 ትክክል ❤️👍

    • @Abuneharadengil
      @Abuneharadengil 4 месяца назад +2

      ቀናሽባት አይደል አበሻ ሁሌም ቅናተኛ

  • @SanchoJr-o1n
    @SanchoJr-o1n 4 месяца назад

    I will recommend you guys to go to
    St Julian and Sliema it’s so beautiful places

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 4 месяца назад

    ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው አመስግናለሁ ለምትስጡት ኢንፎርሜሽን ::ይመቻችሁ ::

  • @007eakonchu3
    @007eakonchu3 4 месяца назад +1

    God bless these families.

  • @Fufu-vt9pt
    @Fufu-vt9pt 4 месяца назад +1

    ሳምሪ ነፍስጡር ነት እዴ የኔውቆጆ

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 4 месяца назад

    Edmina.tena.seton.abayem.edzh.tesrto.lmayet.yabekan..ameeen❤❤❤❤

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 4 месяца назад +1

    WoW I like it hotel 🛏️🏨🛏️🏨 number 1 naw wowo any ways enjoy and stay blessed ❤❤❤

  • @SintayehuaberaSintayehu
    @SintayehuaberaSintayehu 4 месяца назад

    Metamru beteseb nachu fetare dmo awunm yebarkachu...betam nw mewedachu love you guys ❤❤❤

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 4 месяца назад

    Egizabeher yetebkachu sewdachu ❤❤️❤️🙏❤️🙏❤️

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye2742 4 месяца назад +2

    ሳምሪ እርጉዝ ነሽ ?

    • @tigist9810
      @tigist9810 4 месяца назад

      አዎ ነች ጀግና ልጅ በልጅነት ደስ ይላል

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 4 месяца назад

    Wow beautiful family beautiful place 🙏🏽👍🏽👏🏽🥰❤️🇪🇹

  • @AllApp-i1g
    @AllApp-i1g 4 месяца назад

    እመቭርሃን ትጠብቃቹ ፊሎ ኣዳም ማሮች❤🎉❤❤❤❤

  • @Yekahnulij21
    @Yekahnulij21 4 месяца назад

    እረ ምን አይነት ሀገር ነው ወንድሜ ታስሮ አመት ሆነው😢

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 4 месяца назад

    ኧረ እኛም ጋር ታይቶ ተሰምቶም የማይታወቅ ዝናም ይገርማል❤

  • @WABIITUBE526
    @WABIITUBE526 4 месяца назад

    Woooooowaa beautiful family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @emushkebede2649
    @emushkebede2649 4 месяца назад

    Bitte sag mir bescheid ich möchte nach Malta fliegen ob es sich lohnt

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 4 месяца назад +1

    wow betam des yilal

  • @zewdineshalemu7149
    @zewdineshalemu7149 4 месяца назад

    ቁልቃል ሐረርም አለ ናዝሪትም የሚመጣበት ወቅት አለ

  • @user-tgiye
    @user-tgiye 4 месяца назад

    ታምራላችሁ family እናንተን በጉጉት ነው የማየው

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 4 месяца назад

    መልካም ቤተሰብ መልካም ግዜ❤❤❤❤

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz 4 месяца назад

    ፊሎዬ ቆጆ 🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️😘😘😘😘😘🎉🎉🎉

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 4 месяца назад

    To much ሜካፕ ነው የተጠቀምሽው ምን አለ እናንተ ሴቶች natural ብትሆኑ....

    • @SamrawitNegusse-z6i
      @SamrawitNegusse-z6i 4 месяца назад

      Hoo minale betfetro aymro lerash betastmerew how to mind your on business

  • @Selamawit-s3g
    @Selamawit-s3g 4 месяца назад

    በጣም ነዉ የምታምሩት ❤❤❤😊

  • @tigestferda
    @tigestferda 2 месяца назад

    Hewutn...enant..norouat..ayyyyyyy..ymchachu

  • @godisgood7085
    @godisgood7085 4 месяца назад

    you should go Greek Santorini

  • @masreshaabebekebede5569
    @masreshaabebekebede5569 4 месяца назад

    Malta is Nice place to visit and go to pace ville
    I missed Malta

    • @fortunapuscale8676
      @fortunapuscale8676 4 месяца назад

      I don't miss Malta !! They are very racist and basic people, they are very behind, they shouldn't be a part of Europe 😮

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 4 месяца назад

    አንድ ላይ ተኙ ከነልጆቹ ወይም አንድ አንድ ልጅ ይዛችሁ ተኙ ❤❤❤❤

  • @ayayoutube8466
    @ayayoutube8466 4 месяца назад

    ይትዮባኣቹ ቀዘቀዘ ለምድነወ ግዴታ መፉታት አለባቸዉ መልሶ እንደ ሞቅ ጋይስ ብያስ ላይክ አርግዋቸዉ🙏😍❤❤❤

  • @EIShadayAbiT44-rm5sq
    @EIShadayAbiT44-rm5sq 4 месяца назад +1

    l am fun from Gonder✌️✌️👍

  • @kalkidanendale5404
    @kalkidanendale5404 2 месяца назад

    filo is comic 😂

  • @MeskeremHailu-sx6ob
    @MeskeremHailu-sx6ob 4 месяца назад +1

    ዋውአነደኛነኝ❤❤❤❤❤

  • @lidiaabrham4866
    @lidiaabrham4866 4 месяца назад

    በጣም ኣመሰግናለሁ ውዶች ❤❤❤ስታምሩ 🥰😘💓

  • @meseretdebebe4759
    @meseretdebebe4759 4 месяца назад

    ❤❤❤legochune tebekeyachew

  • @rozatube3161
    @rozatube3161 4 месяца назад

    ደምሩኝ የማዳም ቅመም ነኘ😢😢😢😢

  • @YeshimbetAssefaw
    @YeshimbetAssefaw 4 месяца назад

    lijachihu kindergarten atmarm ende

  • @SelamAlemu-eh4rz
    @SelamAlemu-eh4rz 4 месяца назад

    Swedachihu❤

  • @ABTube-x2n
    @ABTube-x2n 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ahme9759
    @ahme9759 4 месяца назад

    ፌታበሉ ሺህ አመት አይኖር❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatmohammad-mx7ww
    @hayatmohammad-mx7ww 4 месяца назад +1

    ሶስተኛነኝ❤❤😊

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 4 месяца назад

    አልተቻላችሁም በጉብኝት😂😂

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 4 месяца назад

    ❤❤

  • @tubeysikit
    @tubeysikit 4 месяца назад

    የፋኒ ቤተሰቦች በቤቴ ጫት ጥቅሙ ምድነው በሚል ቻሌጅ አለ ተሳተፍ ፖሮፋይሌን በመጫን ተሳተፍ

  • @زيناتز
    @زيناتز 4 месяца назад

    መሻአላ🎉🎉🎉🎉

  • @Sariye1676
    @Sariye1676 4 месяца назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tehaymulatu8775
    @tehaymulatu8775 4 месяца назад

    ♥️♥️♥️🥰🥰👌👌👌💋💋👌

  • @chuchuadugna4601
    @chuchuadugna4601 4 месяца назад

    ኢትዮጵያ ነው የሚመስለው

  • @madi2644
    @madi2644 4 месяца назад

    ሰላምናችሁ

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 4 месяца назад

    Ymechachu enku tndoch

  • @abdullaw6274
    @abdullaw6274 4 месяца назад

    እወዳችሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazbelaye5977
    @almazbelaye5977 4 месяца назад

    Fetary yitebikachihu

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 4 месяца назад

    ሁሜን ሄር አትጠቀም ኦርቶክስ አይጠቀሙም

  • @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ
    @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ 4 месяца назад

    የዛሬ 5 አመተ ነወ የማቃችሁ

  • @wtalife5666
    @wtalife5666 4 месяца назад

    እናትሽ በሚዲያ ቅሌት እየተከናነበች ነው አንቺ አለምሽን ታያለሽ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 4 месяца назад +1

      እና ምን ታርግ እግዚአብሔር ልብ ይስጣት ወዳ አደለም ዛሩ ነው

    • @tigesttigest75
      @tigesttigest75 4 месяца назад

      እና እሷ ምን ታድርጋት እኛ ብንሆን ምን እናደርጋለን ብለን ማስብ በቂ ነው!!!

    • @wtalife5666
      @wtalife5666 4 месяца назад

      @@tigesttigest75 ምን ትሁን አልኩ??

    • @tigesttigest75
      @tigesttigest75 4 месяца назад

      @@wtalife5666 እኔ እደተረዳሁት እናትሽ ዉርደት ተከናነበች እና አንቺ አትዝናኚ በናቷ ዉርደት እንድታፍር የፈለግሽ ይመስላል ግን እስማርት ነች 🤣

  • @fortunapuscale8676
    @fortunapuscale8676 4 месяца назад

    Please go Msida and Harum, you can meet more habesha and you can see how exactly life in Malta😅

  • @AmeleworkMamuye
    @AmeleworkMamuye 4 месяца назад

    ❤❤❤❤Afsf

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 4 месяца назад

    Mert.tedoch.nachu

  • @234ghfdw
    @234ghfdw 4 месяца назад

    Malita is is Africa a continent

  • @kuwaitkuwait-bp7ip
    @kuwaitkuwait-bp7ip 4 месяца назад

    ወፍሪ እስኪ ትንሽ ቀጮ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 4 месяца назад

    Sameri @ Fani @ feloy @ Adam … have fun enjoy your life 🙌🏻👏👏👏 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
    @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 4 месяца назад

    ❤❤

  • @meseretbayssa3518
    @meseretbayssa3518 4 месяца назад

    ♥️♥️♥️

  • @mistreatnaf5442
    @mistreatnaf5442 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 4 месяца назад

    ❤❤❤🎉

  • @kaditkadist2514
    @kaditkadist2514 4 месяца назад

    ❤❤😊