የድሮዋ ሳምሪ ማንነት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • #fanisamri

Комментарии • 148

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube 11 месяцев назад +56

    ኧረ የመዳም ቅመሞች❤እኔንም አበረታቱኝ😢እህታችሁነኝ አያስከፍልም😢😢😢

  • @fatimafatuma7415
    @fatimafatuma7415 11 месяцев назад +12

    የትምርት ቤት ትዝታ ሁላችንም የማንረሳው ግዜ ነው

  • @semirasemira5861
    @semirasemira5861 11 месяцев назад +31

    እኔ እየበላሁ ነዉ ያየሁሽ*ዱአ አድርጉልኝ ጥርሴን አሞኝ ሳለቅስ ነዉ የዋልኩት😢😢😢😢😢

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 11 месяцев назад +14

    የስደት እህቶቼ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ❤❤🌹🌹

  • @Mozaze
    @Mozaze 11 месяцев назад +1

    ባጠቃላ የኛ የልጅነት ላይፍ በጣም ደስ ይል ነብር ስልክ የለም ደብዳቤ ነው በዛ ላይ አብረን ማውራት በጫውቱ በራሱ ደስ ይላል❤

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ 11 месяцев назад +4

    ወይኔ የዱሮ ትዝታ የኔ ደሞ ሶስተኛው ነበር እስክብሬቶው😂😂😂 ወየው

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 11 месяцев назад +2

    ሳምሪ ቁርስ እየበላሁት ነው የማይሺ የ ኔ ዘመን ነሺ ትዝታ ቀሰቀሺብኝ ወላሂ አብረን የተማርን ያህል ተሰማኝ ሁሉንም አቺ ያልሺውን አሳልፈው አለሁ በተለይ የ ስክሪቢቶው ይለያል ያልቀመሰ የለም ብቻ ትዝታ ደስ ይላን ሁሉንም አድርገው አለሁ 😢

  • @SARATubeqn5ws
    @SARATubeqn5ws 11 месяцев назад +2

    ወሏሂ እኔም የትምርትቤቴን ላይፍ አረሳዉም ከተለያየን 12 አመታችን ግን ወሏሂ በሆልሜ ሥንማር ሥንጫወት አያቸዋለሁ ዛሬም ቢመለሥ ደሥይለኛል የሁኑዘመን እኮ ተበላሽቷል ሁሉምነገር እደበፊቱ አይጥምም😊

  • @Sopeia-wy4jc
    @Sopeia-wy4jc 11 месяцев назад +1

    ወለሂ በጣም ነው ምውድሽ ድምፅሽ ረሱ ቢሰማው ቢሰማው አይሰለችኝም ቡና እያጣጣው ❤❤❤❤መይሽ

  • @HiwetDebayi
    @HiwetDebayi 11 месяцев назад +2

    ስራ ጨርሼ ቁጭ ብዬ ነው የማዳምጥሽ ጉሮሮዬን አሞኛል ያጀመአ ፀሎት አደርጉሎኝ 😢😢

  • @mesilobe7955
    @mesilobe7955 11 месяцев назад +1

    ene komche alawkm gn hule ayachihalehu tmechugnalachihu samri argto አርግቶ 😂 amtyw negar edet endemiyaskegn edezih argto😂 ❤

  • @hyjamawakebt163
    @hyjamawakebt163 11 месяцев назад +1

    እኔሰራ ጨረሺ ወደ መኝታ ክፍል ገባቢየ ነዉ የማየሺ ወዴ

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 11 месяцев назад +1

    Yalijenati Tizeta batami batami nw yamiwadaw katimeheritubati yiliqi safari wesit yamayirasa lijenati uuuffff 😭😭😭😭 ❤💔

  • @Mozaze
    @Mozaze 11 месяцев назад +1

    ጓደኛየን የምትወድ ያጎቴ ልጅ ነብር ወላሂ እነሱን ለማገናኘት ያልጣርኩት ነገር የለም ግን ተሳካላቸው በጣም ደስ ይላል የ 3ልጅ እናት ሆናለች እኔን ግን አሁን ጥላት አርጋ ይዛኛለች 😢😢😢😢ለራሳቸው ከተስማሙ ይመቻቸው ስደተኛን ማን ይወደዋል

  • @tsegatadele3891
    @tsegatadele3891 11 месяцев назад +2

    I love you samriyee. I wish you guys can have two more children .. Egziabher tedarachun yebarkelachu ahunm emebetachen melkamun hulu tasayachu ekef degef adrega tetebekachu lijochachuhun tasadegelachu kidane mihret ❤❤❤

  • @asmiasmi6846
    @asmiasmi6846 11 месяцев назад +1

    Bezu nagire asetaweshegne zara das yamel yatemret bate tezta 4kello new nibre yetmarekut gadegnaya esane setabk ulegza yerafedbn nibre ula megaref gine das yel nibre ❤amesgnalew selateztaw samri konjo❤

  • @HiwetDebayi
    @HiwetDebayi 11 месяцев назад +1

    ሳምሪዬ በተለይ እኔ የሆኑ የሰፈሬ ልጆች ነበሩ ሁለቱም በጣም ይዋደዳሉ እና እኔ ነበርኩኝ የማመላልሰው መላክተኛ ነበርኩኝ እቤቷ ሄጄ እናቷን እናቴ የለችም ቤት እየጠበኩ ነው ከኔጋር ትምጣ እላታለሁ እሽ ትልና ትፈቅድልናለች ከዛ ይዣት እመጣና ከሱጋር እንዲያወሩ አደርጋቸዋለሁ 🤣🤣🤣😂😂😂😂አሁን ሁለት ወልደው እየኖሩ ነው እኔ ስደት ነኝ 🥰🥰

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 11 месяцев назад +1

    ቁርስ እየቡላው ነው አሁን ያየውሽ የእኔ ውድ ሳምርዬ❤❤❤❤❤❤

  • @zebibtubez4756
    @zebibtubez4756 11 месяцев назад +2

    ሁሉንም አሳልፌዋለሁ ጎንበስ ብለሽ እጅሽን አሳልፈሽ ጆሮ መያዝ

  • @Marwacheru
    @Marwacheru 11 месяцев назад +1

    ሳምሪ ቆንጆ ❤❤

  • @helinahelenseg1716
    @helinahelenseg1716 11 месяцев назад +1

    Yana konjooooo ehtan selmtmseyne.hulam.ektalileshalhu yana marrrr❤

  • @ሩሀማTube
    @ሩሀማTube 11 месяцев назад +1

    የማደም ቅመሞች ግን እኛ የማደም ቅመሞችን ለምንድነው ማታበረታቱን❤❤❤

  • @taybamohamed445
    @taybamohamed445 11 месяцев назад +1

    Samriye wudua gadem bye new mayish wode matagnat nagn😊

  • @bsmfamily1131
    @bsmfamily1131 11 месяцев назад +3

    የኔ ቆንጆ እኔ ደሞ ልጄን እያጠባው ነው የማይሽ ደሞ ልጄ ስሟም ፊሎሚና ነው😘😘😘

  • @KenaMarta
    @KenaMarta 11 месяцев назад +1

    Buna eytatew👌🥰

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 11 месяцев назад +2

    የሰው በር ተርርር እያደረግሁ አልፌ አለሁ
    በስክርቢቶ ቅጣት ቀምሻት አለሁ
    እጂሺን ዘርጊ ተብየ የቆየ ቂም ያለበት ይመስል እጀ እስኪቀላ ተመትቸ አለሁ የሰው ምሳ እቃ ቀምሰናል
    የበዓል ልብስ ሲገዛ ሌሊቱ እረዝሞብኝ ዛሬ ምነው አይነጋም እደ ብዬ ቸኩዬ አላለሁ እቅልፍ የለም እስክ ለብሰው አየ ትዝታ ልቤን ወዘወዘው ሰዉ ሲፋቀር ደብዳቤ አመላላሺ ነበርሁ የማይደገም ደስ የሚል ዘመን of 😰ግን በስአቱ ቦታ አሰጠውም አሁን አይ ሳስብ በጣም በህወቴ አሪፍ ግዜ የሚባለው ይህ ግዜ ነበር I love

  • @haymibiruk
    @haymibiruk 11 месяцев назад +1

    አንቺን እያየሁ ነው የማየው ❤❤❤❤

  • @hyjamawakebt163
    @hyjamawakebt163 11 месяцев назад +1

    እረ ደምረኝ ሁለት አመታ ነዉ በፍጣረ

  • @hanidonegash536
    @hanidonegash536 11 месяцев назад +2

    በኩርኩም እስክሪንሻት አደል እንዴ ሚያነሱን በተለይ ማትስ አስተማሪ 😂😂😂😂

  • @samrawittube9195
    @samrawittube9195 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔርን እየበላው ነው ይማይሽ ሞክሼ

  • @MelkamDeessie
    @MelkamDeessie 11 месяцев назад +1

    በጣም ነው የሚያመው ሴትመምህርናት

  • @Handel482
    @Handel482 11 месяцев назад

    የማይሽ እኔም እየበላሁ ነው እስክሪፕቶው ከባድ ነው ጣቴ መሀል የነበረው ህመም😢 አስታውሳለው ልጅ እያለሁ ሰፈራችን ቄስ ትምህርት ቤት ነበር የምማረው የህጻናት መአት ማጠራቀሚያ ነበር ትንፍሽ ካልን በእስክሪፕቶ በጎማ እንገረፍ ነበር በተለይ ዝናብ በሚሆን ሰአት ድንገት ረብሸን ውጡ ስንባል በምንማርበት ክፍል ውስጥ ክፍል አይባልም አንድ ጎኑ በቤቱ ግርግዳ አንድ ጎኑ በጠራ የታጠረ ሁኖ ጣራው ግን ዱካን ማዳበሪያ ነበር እናም ትልቅ ግንድ ነበር ከግንዱ ስር እየተሸራተተ በሚወርደው የዝናብ ውሃ ላይ እጃችን እስኪቀዘቅዝ ድረስ እዛው እንቆያለን ከብርዱ ከቅዝቃዜው ብዛት እጃችን ድንዝዝ ብሎ በጥቁር ጎማ የጎማዋ እጥረትና ውፍረት እፍ ልክ አሁን ባሳየሽው መልኩ ነበር የሚገርፈን በዛ ሰአት ከዛ ምት ለማምለጥ ብዙ አስባለው ግን ማምለጫ አልነበረም እፍ ባልማርስ 😢በዛ ላይ በወር ሶስት ብር እየተከፈለ 😂😂😂😂የጫጩት ብዛት ሽንታቸው ሲመጣ መናገር የሚችሉ ከሆነ አበቃ ድንገት እንኳ ቢለቁ ያቺ ጎማ 😮አይ በላይ ዛሬም እያስተማርክ ይሆን 🤔🤔

  • @Faeza852
    @Faeza852 11 месяцев назад +1

    😂😂ሀቢብቲ ነዉ ለሴት የምባለዉ ሳምሪዬዬዬዬዬ ፈሎ በይኝ ጀማሪ ነኝ

  • @ይማምሀሰን-ዠ8ደ
    @ይማምሀሰን-ዠ8ደ 11 месяцев назад +4

    ልብህ ንፀህ ከሆነ እንኮን ሠው እንስሳትም ይወድሀል🌹🌹

    • @shta-g3b
      @shta-g3b 11 месяцев назад

      ​@haimeyejesusነይ እኔ ጋ እመልሳለሁ😊

  • @ekruhabeshawit3233
    @ekruhabeshawit3233 11 месяцев назад +1

    ወይኔ ሳምሪ ትዝታየን ቀሰቀሽው 😢😢

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 11 месяцев назад +2

    እኔ አሁን የማይሽ እቃ እያጠኩከኝ ነው ኤርፎኔ ቻርጅ ዘግታ በጆሮየ በሻርብ አጣብቄ ይዤ ነው የማዳምጥሽ ሲቀጥል የትምህርት ትዝታ ሁሉም ያለፈበት ነው እኔ አብረውኝ የሚማሩትን ልጆች እስካሁን አረሳሁዋቸውም ከዛሬ አስራ አንድ አመት በፊት እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ከተማ ሂጄ ነው የምማረው በጥዋት ሁለት ስአት መንገድ ያስሄዳል የእግር መንገድ በብርድ የጡዋት ስንሆን የማታ ስንሆን ደሞ ቀን ፀሀይ ውይ ደስ ይላል ግን ትምህርት ቤት ምሳ እቃ አናውቅም የገጠር ልጅ በኮሮጆ ነው ቂጣ ወይም ቆሎ ይዘን በመንገድ ላይ እየበላን የምንሄደው ትምህርት ቤት ወዴ ቤት ስንመለስ በጣም ይርበናል በዛው ላይ መንገዱ ሩቅ ነው ኧረ ስንቱ ትዝታ አለ በፀሁፍ ተገልፆ አያልቅም ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @somali3266
    @somali3266 11 месяцев назад +7

    እኛ ቆሎነው የምንይዘው ከተሜአይደለሁም ክክክክክክየኔማነሽ እደኔ ቆሎ የምትወጂ የጧት ተማሪስሆን ቆሎብቻነው የምይዘው ሌላ ምንም አልፈልግም

  • @EssEss-mf3cw
    @EssEss-mf3cw 11 месяцев назад

    እኔደሞ ሁለየ ተበረክኬ ጆሮየን እይዝ ነበር ሀሀ😂😂😂😂😂

  • @RyGhh-lz9ji
    @RyGhh-lz9ji 11 месяцев назад +1

    Ena mesa sat sayederes sekoneter yalek neber

  • @medinayosaf7610
    @medinayosaf7610 11 месяцев назад +1

    እኔ ተመትቻአቃለሁ
    ጨፍሬም አቃለሁ
    ዘፍኝም አቃለሁ ይሄሁሉ ቅጣትነዉ ዘፈኑ ችሎታ የለኝም😂😂😂

  • @zuzu-p6l
    @zuzu-p6l 11 месяцев назад +1

    እኔም አረሳዉም ዉስጤነዉ ልጅነቴ

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 11 месяцев назад +1

    የሚገርመኝ እናትና አባታችን ዱላ አንስተው ገርፈውን አያውቁም። እጃችን ጋር እናታችን ቆንጥታን ታውቃለች። ምዝልግ አድርጋን።😂😂ግን በጣም በጣም ጥቂት ቂዜ ነው የተቆነጠጥነውም። መማታት አይወዱም ነበር። ሁሌም ይገርመኛል። ነገር ግን ትልቁ ወንድማችን እነሱ ስራ ሲሄዱ እየጠበቀ ትንሽ አጠፋችሁ ብሎ ይገርፈን ነበር። እኔ ግን ትንሽ አደግ ስል እንዳታናግረኝ ብዬ ተጣላሁትና መታዘዝም አቆምኩኝ። የሚገርመው ግን የእኔን ሌላ ታላቅ ወንድምም ይገርፈው ነበር ከኔ ከተጣላን በኋላ። ከዛ ያ ወንድሜም ለካ መጣላት ጥሩ ነው አለና እሱም እንዳታናግረኝ ብሎት ተጣላውና ከዱላ አረፈ።በቃ አኮረፍነው።😂😂

  • @Faeza852
    @Faeza852 11 месяцев назад +1

    1 ቁጥረ ነኝ እስክብረቶ አያያዝ

  • @meram123
    @meram123 11 месяцев назад +3

    ሳምሪ ሳምሪ ነት አለቀ😂😂😂❤

  • @selamselam9585
    @selamselam9585 11 месяцев назад +2

    awetograf sereteshi tawekiyaleshi samriy

  • @serklma4551
    @serklma4551 11 месяцев назад +2

    እኔ አሁን እየበላሁነዉ እያየሁሽነዉ ሳምርዬ

  • @samritube9007
    @samritube9007 11 месяцев назад +1

    የማረስው የክላስ ትዝታየ አንድ የስፈሬ ልጂ ጋ አንድ ክላስ ነበር የምንማረው እና በጋጣሚ ክላሳችን ቀየርን a ክላስ የነበርነውን ውደ d ክላስ እና ምንድነው የዛ ክላስ ተማሪወች አያቁንም ቶሎ ትግባባቸው እና እሱ ጎበዝ ተማሪ ናት ብሎ የውሽት ስከስላቸው ከዛ ከኔ ፈተና ልናስራቸው ብለን የትምህርት ቤቱ ክበብ ውስጥ ጋበዙን 😂ከዛ ፈተና ሲደርስ በብዛት ከኔ ስሩ ከ 10 ሩ ፈተና ሁለት ብቻ ነበር ያገኙት ሁሉንም😂እልም ያልኩ ደደብ መሆኔን አላወቁ እስከ ብዙ ቀን ውሽታም እያሉ ያሳቅቁን ነበር ይህን ያረገው የስፈሬ ልጂ አስምየ ሳቄታው ግን አሁን ላይ በሂወት የለም በዚህ ክፉ ጦርነት አጥቸው አለው 😢😢 አይ ልጂነት😢

  • @samritube9007
    @samritube9007 11 месяцев назад +1

    እኔ የምጠይቅሽ ጥያቄ አብረውሽ ከተማሩ የክላስሺ ልጂች ጋ አሁን ታወሬለሽ ወይ እኔ አወራለው እና ሁሉም በየ ቦታው ብትንትን ብለናል😢😢😢

  • @Beza-qi9wp
    @Beza-qi9wp 11 месяцев назад

    ከስራ መልስ ተኝቼ ሳም ዉዴዋ❤❤

  • @SHEGERTIME12
    @SHEGERTIME12 11 месяцев назад +1

    ቀለበትሽ የት ሄድ? Where is your ring

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
    @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 11 месяцев назад +1

    ሰላም ፍቅር ላገራችን ለህዝባችን እኛንም ወጥቶ ከመቅረት ያድነን እኔንም አበረታቱኝ አይከፈልበትም ወገኖቸ ቀዳማይ ባዕለይ

  • @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
    @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ 11 месяцев назад

    ሁሉም ንም አልፌዋለሁ ያልሽውን😂😂😂 😢😢😢እደዛ መመለስ እፈልጋለሁ

  • @Faeza852
    @Faeza852 11 месяцев назад +6

    ደምሩኝ ቅመሞች ሳምረዬ በጣም እወዳችሀለዉ❤❤❤ፈሎዬዬዬን😘😘😘😘

    • @seaditub
      @seaditub 11 месяцев назад

      ደምሪኝ ደምሬሻለሁ

    • @ethiokuwaittube5566
      @ethiokuwaittube5566 11 месяцев назад

      ቤቴ ግቢ ትኩስ ቃተኛ አለ አብረን እንደግ ምን ችግር አለው

  • @maeregalemu5723
    @maeregalemu5723 11 месяцев назад +1

    ኧረ የመዳም ቅመሞቾ አበረታቱኝ

  • @Tigist-q7g
    @Tigist-q7g 11 месяцев назад +1

    ሁሉንም አሰልፌዋለው ግን አንድ አምልጬ ወጣው ወደ ውጪ ዴክሱ ለይ አሰተኝተውኝ ሊገረፋኝ ሲሉ አመለጥኩ አረሳውም ክክክክክክክ😅

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 11 месяцев назад +1

    እርሻ የሚባል ትምህርት ነበር። አሁን በውጭ ሃገር ትምህርት ቤቶችም ልጆችን ትንሽ ጋርደን ሰርተው ስለ ተክል ሲያሳዩዋቸው አያለው። ታድያ እኚህ አስተማሪ ሲጋረፉ የሚሉት ይሄን የደለበ ቂጥህን እያሉ ነው በጣውላ የሚጋረፉት የነበረው።😂😭
    አንዴ ደግሞ ጠዋት መዝሙር በደንብ አልዘመራችሁም ተብለን የኛ ክፍል ብቻ ሰልፍ ላይ ቀረንና ሁለት አስተማሪ ሆነው እየገረፉ ወደክፍል ሲልኩን አንድ ጏደኛችን ዱላ በጣም ይፈራ ነበርና ተራው ከመድረሱ በፊት የገራፊዎቹን አቋቋም በደንብ ተመልክቶ አስተማሪዎቹ ተራርቀው ጀርባ ለጀርባ ሆነው ስለሆነ የሚጋረፉት ይህ ልጅ ደግሞ ቂጡን እያሸ በመሃላቸው ሳይገረፍ አስመልሶ አመለጠ። 😂 ነገር ግን ከሩቅ ሆኖ ሌላ አስተማሪያችን አይተውት ስለነበር በፔሬዳቸው ጠርተው በረፍት ሰአት ቢሮዋቸው ጠርተው መክረውት ሳይገርፉት ለቀውታል።

  • @rimtube1335
    @rimtube1335 11 месяцев назад +1

    ሻሂይ በሎሚይ እና በእርድ እየጠጣሁ ነው ማይሽ😂😂😂ሱስ ሁኖብኛል ጥዋትና ማታ መጠጣት 😢

    • @ummuamtube1
      @ummuamtube1 11 месяцев назад

      Mendenew xeqimu yene konjo

  • @የማሜታናሽ3ዐ
    @የማሜታናሽ3ዐ 11 месяцев назад

    አሁን ቁርስ እየበላሁ ነው😅❤❤😊😊

  • @SARATubeqn5ws
    @SARATubeqn5ws 11 месяцев назад +1

    ከደት ወንበርላይ ነበር የምቀመጠ በየአመቱ

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 11 месяцев назад

    Qurese eybelewu newo samiri

  • @ሐይሚተስፈኛዋ
    @ሐይሚተስፈኛዋ 11 месяцев назад +1

    በመዳም ኩሽና እቃ እያጠብሁ ነው የማዳምጥሽ😊

  • @Memar985
    @Memar985 11 месяцев назад +1

    እኔም ተቀጥቸ አለሁ አርፍጀ ገብቸ ከግቢ✏😢💔🙌

  • @tsehaybiru5967
    @tsehaybiru5967 11 месяцев назад +3

    የኔ ውድ

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 11 месяцев назад +1

    ዛሬ አልፎልኛል ብዙም አልቀደማችሁኝም ኮመታተሮች 🎉🎉🎉🎉🎉እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ የዝህ ቤት ቤተሰቦች 🎉❤

  • @ሰናይትየእናቴናፍቂማርያም
    @ሰናይትየእናቴናፍቂማርያም 11 месяцев назад +2

    ተኝቼ 🛌🛌

  • @sofu1548
    @sofu1548 11 месяцев назад

    እኔ ደሞ በሰይክል ወድቄ እጌሪ በጠም ደምቶ እለቀስኩ ከዘ አሁን ተለምጀሌሽ አሉኝ😅😅

  • @Marwacheru
    @Marwacheru 11 месяцев назад +1

    እየላሁ😂

  • @helinahelenseg1716
    @helinahelenseg1716 11 месяцев назад +1

    Ena hulam ayshalhu samrya😂😂😂❤❤❤❤

  • @PqoowOqai-kw1xk
    @PqoowOqai-kw1xk 11 месяцев назад +1

    እኔ ሁሌም የማዳም ልጅ እየጠበኩ ነው የማይሽ ማሬዋ ስወድሽ እኮ 💋💋🥰🥰🙏😒😒😒

    • @ሊን
      @ሊን 11 месяцев назад

      ያኔ ቆንጆ አይዞሽ የልፈል

  • @RyGhh-lz9ji
    @RyGhh-lz9ji 11 месяцев назад +1

    Erefet sat paseti sebela kemetewegh eneruruat neber

  • @samritube9007
    @samritube9007 11 месяцев назад +1

    😂😂😂ትዝታ አይ ልጂነት😢

  • @meseretniguse8684
    @meseretniguse8684 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @helinahelenseg1716
    @helinahelenseg1716 11 месяцев назад +2

    Samrya gene 24 amta nwo sety.ysmahushi mslne bi 90wochu eyalshi nwo ymtaworut ahune yalnebt 2016 laye nwo sekotrwo 8 amte norshal ki2016 bfet anche gene aworashi lek endi 80wochu endtwoldenwo nwo bselam nwo samrya😂😂😂😂😂😂

  • @getibegum8411
    @getibegum8411 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EssEss-mf3cw
    @EssEss-mf3cw 11 месяцев назад

    እኔ እረሱ አይ ትዝታ😅

  • @tube-yi8tg
    @tube-yi8tg 11 месяцев назад +2

    ፀጉሬን ታጥቤ ቁጭ ብየ እያደረቅኩ ነው

  • @ሰሚራኡስማን-ሐ1አ
    @ሰሚራኡስማን-ሐ1አ 11 месяцев назад +1

    1በበሩ ላይ ነዉ የምንጫወተዉ 😂 2 ዉይ የስክርቢቶዉ እኔም ተቀጥቼ ነበር እንግሊዘኛ አብቢ ስትለኝ አይኔ ፍጥጥ ስል አቺ ደደብ አለይና ቅረጭጭ ስታረገኝ እእእእህህህ😢3 የለም 4 የምሳዉ ዉይ አንዴት እደሚጣፍጥ የኔ እናት በደብ ነበር ሰርታ የምትቆጥርልኝ የኔ በጣም የሚጥማቸዉ 5😂ጎረገማ ነዉ የሚሉኝ 6 ወደታች ነዉ የማናረገዉ እንዲስተን በጣም ገባድ ነበር 7 1 8 ተረት አልወድም እንቅልፌ ነዉ የሚመጣብኝ 9 ያገዳ ስጥር ነበር 10 የዘፋኝ አድናቂ አይደለሁም 11አዲስ ልበስ ከተገዛልኝ እስትለበሰዉ አልተኛም ነበር ይመችሽ ቁች በዬ ነዉ ያይሁሽ

  • @ሀውለትሀበሻዊት
    @ሀውለትሀበሻዊት 11 месяцев назад +2

    እራት እየሰራሁ

  • @Hekram367
    @Hekram367 11 месяцев назад +1

    ተኝቼ ነው የማይሽ😂

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 11 месяцев назад +1

    እየበላው ነው ያየውሽ😂😂

  • @mery_uriel
    @mery_uriel 11 месяцев назад +2

    Eyblahu😂

  • @Ethio40
    @Ethio40 11 месяцев назад +1

    ቤት እያፀዳሁ😌

    • @HiwetDebayi
      @HiwetDebayi 11 месяцев назад

      ወሬኛ ስራሽን ጨርሰሽ አታይም 😂😂😂

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 11 месяцев назад +1

    እኔ እራሱ አንድ እምጠላው መምህር አለ ማሰብያው የተደፍነ ሲማታ አይን የለውም

  • @donkeytub3504
    @donkeytub3504 11 месяцев назад +1

    Ena ke temri wochi ulu 61 tamri nabrni ke 61wetwu yanin machami arswum😂😂😂😂😂😂😂 keza bowla darja gebwu

    • @nas7117
      @nas7117 11 месяцев назад

      😂😂

  • @HaledAhmeb
    @HaledAhmeb 11 месяцев назад +1

    ተኝቼ😅😅

  • @Zuzu5149
    @Zuzu5149 11 месяцев назад +1

    እኔ ከስራ አረፍ ብዬ ነው ተኝቼ የማይሽ

  • @meleyonegese
    @meleyonegese 11 месяцев назад +1

    ተኝቼ😂

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 11 месяцев назад +1

    አሁንም አደርጋለሁ

  • @sabiamboo
    @sabiamboo 11 месяцев назад +1

    እቃ እያጠብኩ ነው እኔ

  • @AberashEthio
    @AberashEthio 11 месяцев назад +1

    እኔ ቡና እየጣጠሁ🎉❤🎉❤🎉

  • @Mr_RespectAmezing
    @Mr_RespectAmezing 11 месяцев назад +1

    First 🎉

  • @fozifozi9176
    @fozifozi9176 11 месяцев назад +1

    ክክክክክክክ

  • @cinnamopuppy
    @cinnamopuppy 11 месяцев назад +1

    Wow ❤❤yes

  • @taybaemam2289
    @taybaemam2289 11 месяцев назад +1

    ልብስ እየተኮስኩ ሳምርዬ

  • @መሀመድሬድዋን-የ1ዀ
    @መሀመድሬድዋን-የ1ዀ 11 месяцев назад +1

    ሳምሪየ የምወድሽ❤❤❤❤❤

  • @tnSu914
    @tnSu914 11 месяцев назад

    ከሚስቴጋ እየተኛሁ ነው ያየሁሽ

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 11 месяцев назад +2

    እኔ ልብስ እያጣጠፍኩ ነው ያየሁሽ❤

  • @ድን
    @ድን 11 месяцев назад +2

    ልብስ እዬተኮስሁ 😊❤

  • @HdHd-ym4il
    @HdHd-ym4il 11 месяцев назад +1

    እኔ ልብስ እያጠብኩ ዙባላ ልጥል ልህድ ነው ሰማሪ ስመለስ አይሻለሁ

    • @SENAYITTUBE
      @SENAYITTUBE 11 месяцев назад

      ደምሪኝ የማዳሟ

    • @zetubee
      @zetubee 11 месяцев назад

      ​@@SENAYITTUBE Demiregn

    • @HdHd-ym4il
      @HdHd-ym4il 11 месяцев назад

      @@SENAYITTUBE አላቅበት

  • @somali3266
    @somali3266 11 месяцев назад +1

    እራቴን የገበራሁ ገፎ