ሴት ልጅ ቤት ውስጥ ተጎልታ መጠበቅ የለባትም //AFSF PODCAST //⭕️⭕️⭕️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 апр 2024

Комментарии • 51

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j 3 месяца назад +18

    ማነዉ እደኔ ሳምሪ እና ፋኒ የሚወዳቸዉ ፍቅራቹ ያስቀኛል❤

  • @samritube9007
    @samritube9007 3 месяца назад +13

    የሀበሻ ወንድ ኩክ ማርግ አይወዱም ሴት አሴት እንባላለን ብለው ስለሚያስቡ😅እኔ በግሌ ኩክ ሲያርጉ ወንዶች በጣም ደስ ይለኛል

  • @alemmitiku772
    @alemmitiku772 3 месяца назад +17

    ተጎልታ አይባልም

  • @meselubelachu9286
    @meselubelachu9286 3 месяца назад +9

    ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቀቹ ❤❤❤

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 3 месяца назад +9

    እወዳቹሀለው❤።
    በትክክል ሳምሪ አቡዛኛው አረብ ሀገር ያሉ ወንዶች ተኝተው የሚቀለቡ ናቸው ።

    • @muzeyenyimam3355
      @muzeyenyimam3355 3 месяца назад

      እእእእእ በዚህ አልስማማም እራሳችሁ እየሰጠችሁ ነው እንጅ በፈፁም በጃምላ ደግም አያባልም አሉ በላባቸው እሚስተዳድሩ

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 3 месяца назад

      Arab ager siteye ye Ethiopia wendoch bayihe inje arabesque wondechi indamiselecho

  • @Bet9232
    @Bet9232 3 месяца назад +3

    እግዜር ይስጥታችሁ ለባለ ምርጥ የቅርስ ሰጠችው ተባረኩ ስወዳችሁ ወንድም ሴትም እኩል መስራት አለባችሁ ምክንያቱም ፍቅር አሸናፊ ነው yah yah የፍቅር ሰው ስለሆንክ ባሌን በጣም ማንከባከብ እወዳለሁ ኬኔ በላይ ደግሞ ስንዴን ከዋክበኝ ፈልጋለሁ thank you we love ባሌ ጎበዝ ነው በሁሉ ነገር😅 yah

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 3 месяца назад +2

    ሳምሪ እኔ ሴት ነኝ ግን ወንድ ልጂ ስርቶ መቶ ለምን አልስራሺም ብሎ መጠየቁ ተገቢ ነው እቤት እምውል ከሆነኮ የቤቱ ስራ የኔ ሀላፊነት ነው የውጩ ደሞ የሱ ግን ሁሉም ውጭ ውለው ማታ እሚገቡ ከሆነ መተጋገዝ ተገቢ ነው ፍቅር ብቻ ሳይሆን መተጋገዝ ስላለብን ነው የተጋባነው ልብሱን ማጠብ ማብላት የሚስት ሀላፊነት ነው

  • @tube941
    @tube941 3 месяца назад +1

    tiru eyita new. samri yimechish yesetoch mebit askebari🙏 you are rational🙏, gidetawa new yemilew kalu gin des ayilim

  • @Littileorogyrl-rm9uo
    @Littileorogyrl-rm9uo 3 месяца назад +2

    Wooow samir 👏👏👏

  • @tayibajamal983
    @tayibajamal983 3 месяца назад +2

    Wow Samri

  • @Keirkm.
    @Keirkm. 3 месяца назад +1

    በበኩል መተጋገዝ ጥሩ ነው ግን የኢ/ያ ወንዶች መሰራት እሚወድ አይመሰለኝም😅😅

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 3 месяца назад +3

    Tamralachou samri fani i swear love u guys god bless u❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bq6fz3iz4c
    @user-bq6fz3iz4c 3 месяца назад +2

    ሁለቱም መተሳሰብ አለባቸዉ።

  • @madi2644
    @madi2644 3 месяца назад +3

    ሰላምናችሁ፡፡ምርጦችየ

  • @Faeza852
    @Faeza852 3 месяца назад +1

    ለሀገራችን ሰላምና ፍቅር ሀብት ይስፋልን ያብዛልን

  • @ahmeaman3453
    @ahmeaman3453 3 месяца назад +2

    እሷ ከጒደኛዋ ጋር ሳሎን ተቀምጣ እሱ ምግብ ሰርቶ ቢያቀርብ ግን እዉነት ይበላላታል 🤔

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 3 месяца назад +2

      Min chiger alew isuwa sitera tirege arego keguwadegnochu gar yibale yele inde

  • @salamdesalegne9504
    @salamdesalegne9504 3 месяца назад +2

    Excellent samri u say 💯 %True

  • @mekdiethiopiawit9864
    @mekdiethiopiawit9864 3 месяца назад +3

    መጣቹሁልን 😊😊

  • @Reemahimed
    @Reemahimed 3 месяца назад +2

    tegolta yemlew word ystekakl

  • @ehitegetaneh306
    @ehitegetaneh306 3 месяца назад

    ሁሉም ነገር በፍቅር ሲሆን ጥሩ ነው

  • @user-bc5ib2yr4o
    @user-bc5ib2yr4o 3 месяца назад

    Selam selam my bast famli🥰🥰 see you letter tomorrow I can't stop listening all God bless you all 🥰🥰🥰

  • @Littileorogyrl-rm9uo
    @Littileorogyrl-rm9uo 3 месяца назад +1

    Sewodechu ❤❤❤

  • @user-yg5in8ck1g
    @user-yg5in8ck1g 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስታምሩ

  • @Nani97410
    @Nani97410 3 месяца назад +1

    Gobezochi❤

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 3 месяца назад +1

    ሳምሪዬ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @emugirmaemu5108
    @emugirmaemu5108 3 месяца назад +1

    ወንድ ሽንኩርት ሽንኩርት ሲሸት በጣም ይደብረኛል

  • @Reemahimed
    @Reemahimed 3 месяца назад +1

    and lay eskenoru dres le huletum metsaseb gedeta nw aleblezya debaloch nachw malet nw

  • @nuniyelbanuniyelba9891
    @nuniyelbanuniyelba9891 3 месяца назад +1

    ትዳርም ይሁን ፍቅር መተጋገዝ ነው ሴት ሴት መሆን አለባት መፃፍ ቅዱስም ምን ይላል ?

  • @amarabauty5645
    @amarabauty5645 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤

  • @aishayoutube2037
    @aishayoutube2037 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maskaramdiriba3254
    @maskaramdiriba3254 3 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @asterbalchagudeta3609
    @asterbalchagudeta3609 3 месяца назад +3

    ስወዳችሁ

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye327 3 месяца назад +2

    Tamralachehu bertu

  • @user-rj6kl6qc6y
    @user-rj6kl6qc6y 3 месяца назад

    ❤❤❤❤🫶👍👍👍

  • @PqoowOqai-kw1xk
    @PqoowOqai-kw1xk 3 месяца назад +1

    ሳምሪ ጭፈራ ለምን ተዋችሁ ስደንሽ ሳይሽ ትዝ አለኝ 🤔💋

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @user-dg7wr8lq4x
    @user-dg7wr8lq4x 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofiaseman4953
    @sofiaseman4953 3 месяца назад +1

    ❤❤❤