ከ ሳምሪ ጋር ያደረግነው አስገራሚ ቆይታ //AFSF PODCAST // 🛑🛑🛑

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 мар 2024

Комментарии • 92

  • @user-ul7sh2sj3g
    @user-ul7sh2sj3g 4 месяца назад +10

    ሳምሪ በሳልና አስተዋይ ናት ከእድሜዋ በላይ የበሰለች ናት የዋህና ፍልቅልቅ ተባረኪ❤❤❤❤❤

  • @user-zk8gr9zg4l
    @user-zk8gr9zg4l 4 месяца назад +13

    ባለትዳርምአደለሁም ፍቅረኛም የለኝም ግን ከናንተ ብዙነገር እየተማርኩ ነው ገራሚ ናቹ ሁሉም ሰው መልካም ነገር በልቡ ይኖራል እና ይሳካልን አሜን

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 4 месяца назад +18

    የስደት እህቶቼ ጥሩ የትዳር አጋር ያድላችሁ❤❤

  • @yoditabebe614
    @yoditabebe614 4 месяца назад +6

    በጣም ደስ የምትሉ የበሰላችሁ ናችሁ እወዳችሃለው ፍቅር መግለፅ ማለት እንደዚህ ነው ሳምርዬ ደስ የምትል ጥሩ ጭንቅላት ያላት ናት ፋኒ ደግሞ የተረጋጋ ደስ የምል የወንድ ባህሪ ነው ለማንኛውም ሁለታችሁ ጥሩ ተገናኝታችሃል እግዚአብሔር መጨረሻችሁ ያሳምረው

  • @tsehayyemane3420
    @tsehayyemane3420 4 месяца назад +3

    ውድ ሳምሪ እና ፋኒ የምታነሳቸው ሀሳቦች ጥሩ ነው ነገር ግን ሳምሪ ሀሳቦችሽ በጣም ጥሩ ነው ግን አንቺ ብዙ ሀሳብ መስጠት ትችያለሽ ይበልጥ ፋኒ እንዲናገር ብዙውን ቦታ ቅድሚያ ብትሰጪው በነገሮች ላይ ብዙ የበላይነት መንፈስ ነዉ ይምታሳይው ቅድሚያውን ለፋኒ ስጪው ይሄ የእኔ አስተያየት ነዉ ምክሬን እባክሽ በቅንነት ውሰጂ አስተዋይነትሽን በጣም አደንቃለው የበሰለ አስተሳሰብ ነዉ ያለሽ ከእድሜሽ በላይ ክበሩልኝ❤❤❤

  • @samritube9007
    @samritube9007 4 месяца назад +8

    እኔ ከባሌ ጋ ከ 5 አመት በፊት እሱ 4 እኛ አመት የጤና ትምህርት ላይ ግቢ ነበር ስንጣበስ እና ገና ሲጀነጂነኝ እንደምንጋባ ልቤ ይነገርኝ ነበር ተመረቀ ዶክተር ሆነ ተጋባን

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 4 месяца назад +34

    ይችን ኮመንት የምታነቡ ውድ የአገሬ ልጆች ነገ እኮ ቀኑ 21 ነው እናታችን ማርያም ቢሆንልኝ እና ቢሳካልኝ ብላቹ የምትመኙትን በሙሉ እመቤቴ ታሳካላቹ🙏🙏🙏❤

    • @user-kh1jx6gc7s
      @user-kh1jx6gc7s 4 месяца назад +1

      አሜን!!!

    • @user-yj1wd2dh2r
      @user-yj1wd2dh2r 4 месяца назад +3

      አሜን አሜን አሜን ሀገራችንን ሰላም እዲሆንልን እመቤቴ ትርዳን ከልጇ ታማልደን እመብርሀን በቃ እዲለን ምልጃሽ አይለየን🙏🙏🙏😭😭😭😭

    • @gjryftyftdenaytgalgeriye5603
      @gjryftyftdenaytgalgeriye5603 4 месяца назад +1

      ኣሜንንንን 🙏🙏🙏

    • @hannabeyene7440
      @hannabeyene7440 4 месяца назад +1

      Amen Amen Amen 🙏

    • @user-vo2kn3pf6j
      @user-vo2kn3pf6j 4 месяца назад +1

      Amen

  • @hiwet__dagne4697
    @hiwet__dagne4697 4 месяца назад +1

    ትክክል ሳምሪ በጣም ጠንካራ አለት ናት የምር በቃ በደንብነዉ የገነባት አስተዳደጎ በርች እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ

  • @user-iq3xh7hu8v
    @user-iq3xh7hu8v 4 месяца назад +5

    የዛሬውደሞ አምሮባችሁነው የመጣችሁ😊🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 4 месяца назад +3

    ሰምሪ ፋኒ በጣም ታምርላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቀችሁ ደረሰ የምትል ጥድች👍❤❤❤

  • @makis1623
    @makis1623 4 месяца назад +7

    ከ samtella ወደ FSF እያየሁ ነበር ሳምሪ የሚባሉ ሴቶች 👌

  • @Faeza852
    @Faeza852 4 месяца назад +4

    አዎ ይቅርታ ማለት ትልቅነት ነዉ ሳምርዬ ድርቅ አትበይ😂😂😂

  • @Ethiopaa2722
    @Ethiopaa2722 4 месяца назад +7

    ሳምሪ ልባም ልጅ ነሽ ስታወሪ አፌን ከፍቼ ነዉ የሰማሁሽ በተግባርም እንደ ንግግርሽ ተግባርሽም እንደዚህ ከሆነ በጣም ይገርማል ፋኒ ደግሞ please ቁም ነገር አዉራ አታሹፍ ሁሌ interview ስታደራረጉ ትላዘዛለህ ነቃ በል በናትህ በተረፈ በጣም እወዳቸሁለሁ 😍🙏😘😘

  • @ሪም-ዩቲብyz
    @ሪም-ዩቲብyz 4 месяца назад +3

    በጣም ነው ምወዳቹ ከናተ ብዙ መማርጰይቻላል

  • @semirayimam9976
    @semirayimam9976 4 месяца назад +3

    ዋውውው ሳምሪየ በተለይ ይቅርታ ላይ የሰጠሽው ሀሳብ በትክክል 👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 4 месяца назад +3

    ስምሪ ፋኒ በጣም ታምርላችሁ ፊጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤በጣም ደስ የምትል ጥድች

  • @Faeza852
    @Faeza852 4 месяца назад +1

    ይቅርታ ና አመሰግናለዉ የምለዉ ቃል ለጥቂት ነገርም ብባሉ ክብርና ደስታን ይጨምራል❤❤❤❤

  • @mekdiethiopiawit9864
    @mekdiethiopiawit9864 4 месяца назад

    ሳምሪየ አስተዋይ አተሳሰብሽ ሁሉ ደግሞ በጣም ከሃሳቤጋ ይመሳሰላል ማርያምን እውነቴን ነው እና ፍቅርን እናተ ተናገሩት ተትኑት የፍቅር ተምሳሊቶች 😍

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 4 месяца назад +9

    የስድስት ወር ጥጉብነኝ ስብስክራብ አርጉኝ አምሮኝነው ለማኝ እዳትሉኝ 😂

  • @user-kh8yr1en5d
    @user-kh8yr1en5d 4 месяца назад +1

    ዋዉ ዛሬ በጣም አምሮባችኋል ዋውውውውው ፍቅራችሁ ይብዛላችሁ

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 4 месяца назад +1

    በጣም ነው ነው የምወዳችው በወሬ እዳትበገሩ በርቱ የምወዳችው

  • @Littileorogyrl-rm9uo
    @Littileorogyrl-rm9uo 4 месяца назад +1

    Wooow ur blessed family 👪 long life guys ❤❤❤

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye327 4 месяца назад +1

    Egziyabher yetbkachehu both lovely

  • @nomore8101
    @nomore8101 4 месяца назад +4

    የፉኒ አይነት ባል ይስጣችሁ አቤት ትዕግስቱ1000000%

  • @user-iq3xh7hu8v
    @user-iq3xh7hu8v 4 месяца назад +1

    ታምራላችሁ ሳምሪየ በጣምነው እምወድሽ❤❤❤❤

  • @greatjordan7526
    @greatjordan7526 4 месяца назад +1

    I watched since day one

  • @user-vi7ew7cu5t
    @user-vi7ew7cu5t 4 месяца назад +1

    Samriye endet eko edemwedesh ❤

  • @hanamulatu16
    @hanamulatu16 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ነው የ ምውዳችሁ አግዚአብሔር የጠብቃችሁ

  • @greatjordan7526
    @greatjordan7526 4 месяца назад +2

    Love you so much guys beautiful couple ❤❤❤

  • @yayahala615
    @yayahala615 4 месяца назад +1

    ሰታምሩ ❤❤

  • @user-ki5iq8sc9h
    @user-ki5iq8sc9h 4 месяца назад +1

    ኢናንታ ትክክለኛ የፊቅር ታምሰሌት ነቹ❤

  • @Faeza852
    @Faeza852 4 месяца назад +3

    ረጋ በይ ስታወሪ ሳምሪዬዬ ጓበዝ ነሽ ግን ለባልሽ ቅድምያ ስጫ አዉቀሽም አንዳንዴ❤❤❤

  • @bisrat1269
    @bisrat1269 4 месяца назад +1

    I love you two❤ you both are wise for your age! EGZABHAIR YIBARKACHU❤❤

  • @madinh.12m50
    @madinh.12m50 3 месяца назад

    የአውነት ሰው ናችሁ ደም እወዳቸዋለሁ f s❤❤

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 4 месяца назад +2

    tamralachou guys we love u bertu kegonachou nene❤❤❤❤❤❤

  • @tegist345
    @tegist345 4 месяца назад +1

    ዋውውው በትክክል❤❤❤❤❤

  • @Faeza852
    @Faeza852 4 месяца назад +1

    ስወዳችዉ

  • @user-cj9vn7bo7h
    @user-cj9vn7bo7h 3 месяца назад

    Yenee qonojoo samariyee

  • @user-bu2bw6ug3w
    @user-bu2bw6ug3w 4 месяца назад +2

    ፁሩያት ክፈትወኩም❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yemaleda
    @yemaleda 4 месяца назад

    ስወዳችሁ ❤ፍቅሩን ያብዛላችሁ 😊😊😊

  • @user-hs3sj3vk4z
    @user-hs3sj3vk4z 4 месяца назад

    ባለም ቢኖር የምወዳቸው ጥዶች እናተናችሁ ቃል ኪዳን በባል እና ሚስ ከናተ ማንም አይደርስም በተለይ ባለነበት ግዜ ቀጥሉበት ይመቻችሁ 🥰

  • @user-ee3wg4my3g
    @user-ee3wg4my3g 4 месяца назад

    ስለም ሳምርዬ ይህንን ትሸርርት በጣም ይመቸኛል በተለይ በቀዩ ልዩ ነዉ

  • @melatbekale
    @melatbekale 4 месяца назад

    የኔ ጀግኖች❤❤❤❤

  • @user-og2wb8eo8f
    @user-og2wb8eo8f 4 месяца назад +1

    Love is trust

  • @aweiyamohmmed2694
    @aweiyamohmmed2694 4 месяца назад +2

    ከአይን ይልውጣችሁ

  • @ARTTUBE7
    @ARTTUBE7 3 месяца назад

    PEACE LOVE FOR ETHIOPIA

  • @kalkidankat6222
    @kalkidankat6222 4 месяца назад +1

    Samri ke25 amet bewalam still yekok merek😂❤❤❤❤

  • @user-jt7hz9ul3y
    @user-jt7hz9ul3y 4 месяца назад

    የሚወዷቸው ታምራላችሁ❤❤❤❤

  • @NafibaYesada
    @NafibaYesada 4 месяца назад +1

    Fani herphon argeh dimtsih zero ayisemam iko ye samrii yisemal

  • @khadijaa5884
    @khadijaa5884 4 месяца назад

    yes 100❤❤❤😊😊😊

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy 4 месяца назад

    እኳን ደና መጣቹ

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 4 месяца назад

    ኦህ ሹርባ ልስራ ብለሽ ምኞትና ሀሳብ ወሰድ መለስ ሲያደርግሽ ነበር 😊😅😂

  • @senait4256
    @senait4256 3 месяца назад

    Samri Englisch Tabeziyalesh 😮❤

  • @user-gx2ck2rf9p
    @user-gx2ck2rf9p 4 месяца назад +4

    ነፍ አመት ኑሩ

  • @meryjotube1237
    @meryjotube1237 4 месяца назад

    አባት ለሴት ልጅ ያደላል😂❤

  • @user-of1uu8pb9fire
    @user-of1uu8pb9fire 4 месяца назад +1

    F❤️s❤❤

  • @mahletlegesse9629
    @mahletlegesse9629 4 месяца назад +1

  • @fanushalomicom1137
    @fanushalomicom1137 4 месяца назад +1

    Umuri dheeraa wajjin jiradhaa fykn guddaa issinni irraa fudhuu fani amala abbaa mana koo qabaa 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻samriye💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💋💯👌

  • @tsitsi5432
    @tsitsi5432 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @khadi7544
    @khadi7544 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-tgiye
    @user-tgiye 3 месяца назад

    አረ ሳምርዬ ትግስት ትግስት እያልሽ አስሬ አትጥርሪኝ

  • @user-cp1pw5zw8b
    @user-cp1pw5zw8b 4 месяца назад +1

    ❤❤❤🎉🎉

  • @Yichalaltube
    @Yichalaltube 4 месяца назад +4

    ከወር ብሃላ እርጉዝ ነኝ ደምሩኝ አምሮኝ ነው❤

    • @tigestwubanet3401
      @tigestwubanet3401 4 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @ummuamtube1
      @ummuamtube1 4 месяца назад +2

      😂😂😂

    • @zainasied615
      @zainasied615 4 месяца назад

      😂😂😂😂እኔም ነኝ ደምሩኝ

    • @Yichalaltube
      @Yichalaltube 4 месяца назад

      @@zainasied615 ደምሬሻለሁ በልጅ አይጨከንም😁😂

  • @edengebrgzbhr
    @edengebrgzbhr 3 месяца назад

    👍🏾🥰🙏👌

  • @aishayoutube2037
    @aishayoutube2037 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Winta314
    @Winta314 4 месяца назад +6

    እስቲ ፀጉርሽን ሳትነካኪ አውሪ ❤😂 እንዴ

  • @fanushalomicom1137
    @fanushalomicom1137 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❣️❣️❣️❣️❣️❣️🫶🏻👌

  • @haregewoinworkineh273
    @haregewoinworkineh273 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeroMakeboo
    @MeroMakeboo 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤😂

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959 2 месяца назад

    አልጋ ላይስ?

  • @user-ot2oy7dp8j
    @user-ot2oy7dp8j 4 месяца назад

    😂😂😂😂❤❤🎉🎉

  • @user-hd7vg1vt4g
    @user-hd7vg1vt4g 4 месяца назад

    ማብራራት አይጠበቅባችሁም

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 4 месяца назад +3

    ግን ሳምሪ የቆላሽል በስላምሽ ነዉ ሆሆሆሆ

    • @Faeza852
      @Faeza852 4 месяца назад +1

      ወጣት ናት ትቆላበት ተያት

    • @Faeza852
      @Faeza852 4 месяца назад

      @@seblasador4234 አኡዙብላ እናት ምንም ብሆን በልጆ ትደስታለይ እንጂ አትናደድም

    • @Yenatua
      @Yenatua 4 месяца назад

      Mn agebash begeza betua kinay newu

    • @Tijiyoutube
      @Tijiyoutube 3 месяца назад

      የናቶ ልጅ ናት እኮ 😁

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 4 месяца назад +3

    ፋኒ ምችም አድለኛ ነህ አችን የመሰልጭ ቆንጆ ዘርፍህ 🤣🤣🤣 ቁንጅና ከውቀትና ጥንካሬ ጋር የተካነች ሳምሪ, አኔምልህ መቼ ነዉ የምትስለጥነው? የሳምሪ ልደት ምን ሊሆን አንደሚችል ሳስብ 🤣🤣🤣ፊኛ አንደፈንድሻ አርከፍክፈህ ጠበቃት አረ ባክህ ከሷ ተማር ምናለ ለአንድ ቀን ዲኮር የሚያደርጉ ብትቀጥር አይጎዳህም አትረባም!

  • @khadijaa5884
    @khadijaa5884 4 месяца назад

    yes 100❤❤❤😊😊😊

  • @GenetMati-ev1hg
    @GenetMati-ev1hg 4 месяца назад +1

  • @tegist345
    @tegist345 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉