የፓሪሱ ኦሎሚፒክ ትርምስ ታምር ያሳዩት ደቡብ ሱዳኖች!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Greetings from Min Addis.
    The Men Addis RUclips channel will feature stories that are educational, intriguing events, global politics, and occasionally, Ethiopian enterprises. Programs typically concentrate on providing interesting and instructive content.
    The visual information in this video does not belong to us. We acknowledge the original creators of the video. If the owner of the content requests that we delete the pictures or videos.
    please email us. dyalew222@gmail.com

Комментарии • 41

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Месяц назад +15

    ድል ለኢትዮጵያ አትሌቶቻችን ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele Месяц назад +5

    አገሮች በላይ በሰማይ ነው የለንበት የእንገድህት ነው ሰለዚህ ከላይ የመምጣሁ ክርስቶስን እንጠብብቃለን❤❤❤😢

  • @agnewyelma9048
    @agnewyelma9048 Месяц назад +2

    ትክክል ነዉ። የለየለት የማስታወቂያ ጽሑፍ ነዉ። እያወቁ አለ አዋቂ መምሰል ያሣፍራል። የደናቁርት ስብስብ ያዘጋጀዉና የሚመራዉ ቡድን ነዉ። ለመሸፋፈን ከመሞከር ስሕተቱን ተረድቶ የአገሩን የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ መጠየቅ እንጅ ሌላ ምክንያት አትደርድር። ትርፉ አንደ ባለ ጋማዉ እንሰሳ ፋንድያ (ወዳቂ ብስኩት የሚመሰል ነዉ። ሆኖም ተጣለ )

  • @user-is5np9bi7h
    @user-is5np9bi7h Месяц назад +5

    እግዛብሄርን ያላከበረ ዝግጅት ፓሪስ አትደምቅበትም

  • @kidisttilahun3016
    @kidisttilahun3016 Месяц назад +2

    ሲጀመር እንደተለመደው ባንዲራችንን እትለብሱም ነበር እንካን ተከለከለ::

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 Месяц назад +4

    እግዚአብሔር በበቃል ይወጣል!!!

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh Месяц назад +2

    እንዳይለብሱ ሁሉ ከተከለከሉ አቋርጠው አይወጡም ያውም ፀረ ክርስቲያኒቲ መክፈቻ

  • @user-qz4ot5kr1r
    @user-qz4ot5kr1r Месяц назад +3

    ❤❤❤❤❤❤👍

  • @enasibleethiopia
    @enasibleethiopia Месяц назад +2

    ጀግኖቹ ኃይሌ ገ/ሥላሴ በላይነህ ዴንሳሞ ማሞ ወልዴ ገዘሃኝ ገ/እግዚአብሔር ያልተጠቀሱት ለምንድነው ? እኔም ያልጠቀስኳቸው አሉ ይቅርታ !

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s Месяц назад +1

    Yes

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c Месяц назад

    Betam askeyamina kefafi yemekfecha sene serat new

  • @Tejis-ke4lt
    @Tejis-ke4lt Месяц назад +2

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-jx5bb4bv6
    @user-jx5bb4bv6 Месяц назад +3

    ማን፣እደኳተር

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Месяц назад

    ለምን መጀሚያረውን ግርማ መጎሳችን የሆነውን!💚💛❤️አለበሱም ነበር!

  • @MeseleWolda
    @MeseleWolda Месяц назад

    Ethiopian 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 Africa home 🏡 👏

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh Месяц назад +2

    ዳሩ የናንተ ልብስ ኢትዮጵያን ወካይ አልነበረም

  • @Zahramahamed-ok7wn
    @Zahramahamed-ok7wn Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yetayewekassahun4076
    @yetayewekassahun4076 Месяц назад

    yasazena

  • @user-op5gh2hn6j
    @user-op5gh2hn6j Месяц назад +2

    በተዋረደ ስፍራላይ መሳተፍ እራሱ ውርደት ነው

  • @raey2391
    @raey2391 Месяц назад

    Zebrekrk

  • @meskeremyilma2614
    @meskeremyilma2614 Месяц назад

    ፓሪስ ስለ ህጥያተ እና ስለ ነውሯ ትቀጣለሽ

  • @akjlgfaloka3848
    @akjlgfaloka3848 Месяц назад

    እና ምን ይጠበስ

  • @DerejeTeklu-ip8hh
    @DerejeTeklu-ip8hh Месяц назад

    ሙቀትና:ቱኃን???

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 Месяц назад +1

    አናይም ክርስቲያን አናይም

  • @Cr7Ronaldo-l-d5h
    @Cr7Ronaldo-l-d5h Месяц назад

    Yefetari tamer😄😁😁

  • @TemesgentarikuKiphe
    @TemesgentarikuKiphe Месяц назад

    Keldi nw ende erimiyas yeyazew 😂😂double tarik lisera nw be bado egiru😅

  • @ዕፅዋት
    @ዕፅዋት Месяц назад +1

    666 አውሬዎች

  • @tewodrosgetaneh4329
    @tewodrosgetaneh4329 Месяц назад

    የማትረባ ዘረኛ ባንተ ቤት አትሌቶችን ልትከፋፍል ሞክረሃል ለነገሩ እነሱ እራሳቸውን እንዳንተ አያስቡም ። ግን ላንተ ግን አበበ በቂላ ታሪኩን በደንብ አጥና አንተ በምታስበው ግሩፕ አይደለም የጨነገፍክ

  • @Sitsehanabile
    @Sitsehanabile Месяц назад

    ከየት አምጥተህ ነው የምትቀባጥረው? ኧረ ጉድ ነው። የት ሆነህ ነው እንዲህ ምትበጠረቀው። ፓሪስ ሰላምና ሰላም ናት። እልቅ ለሀገርህ ጸልይ። በሰው ሠራሽና በተፈጥሮ አደጋ እየተሰቃየች ላለች ምድር። ቱልቱላ

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 Месяц назад

      ስለሰጠው ናዊው ድፍረቷ ፈረንሳይ መቀጣቷ አይቀርም✝️

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Месяц назад +1

    ውሸት የለበሠችው ማሥተዊቂያነው።።። አለ እዛነን አትተርተር እንኳን አረጓት ይሕቺ አሽቃባጭ

  • @HailemariyamAbo
    @HailemariyamAbo Месяц назад

    The devil city (France) defited by Ethiopian because Ethiopia hands to "God".

    • @medhindebas5003
      @medhindebas5003 Месяц назад

      What?pls educate yourself before you say something.

  • @SayfadinMohamad-dh4tk
    @SayfadinMohamad-dh4tk Месяц назад

    አትቀደድ የተከለከለው ሂጃብ ለብሰው ሚሳተፉት ነው እኛ ፍራንስ ነው ያለነው ወላሂ ውሸታም ናቹሁ ምንም የበራ ቤተክሪስቲያን የጠፋ የለም ለምን በየሱስ ቀለዱ ብቻ ተባለ ከዛ ሂጃብ ለባሾች አይሳተፉም ተገላለጡ አሉ ከዛ ውጭ የጨለመ የለም እኛኮ ከዛው ነን ዝግጅቱ ጀመረ አለቀ እስፖርቱ ጀመረ ወላሂ እየዋሸ ነው😂😂😂 ወላሂ የተቋረጠ እንተርኔት የለም

  • @user-ew7jt9sr7z
    @user-ew7jt9sr7z Месяц назад

    ቀዳዳ