የአትሌት ጥሩነሽ ዲባባ እና ስለሽ ስህን አስገራሚ የፍቅር ታሪክ | Athlete Tirunesh Dibaba and Sileshi Sihine love story

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • #Tirunesh Dibaba #ethiopianathleticss #ethiopianathleticss2023 #athletics #athletics2023 #worldathletics #አትሌቲክስ #lovestory #ethiopian_sport

Комментарии • 67

  • @TeferaGebeyehu-rm9ve
    @TeferaGebeyehu-rm9ve Год назад +10

    በጣም ጥሩ አተራረክ ነው በርቺ! ስሌና ጥሩየ ትዳራቸውን ፈጣሪ ሁሌም በሀሴት ይሙላው

  • @TenesaWolde
    @TenesaWolde 5 месяцев назад

    የተዋህዶ ጀግኖች እንኳን አደረሳችሁ ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @atnafmedia1927
    @atnafmedia1927 Год назад +2

    የኢትዮጵያ ጀግኖች ስለሺና ጥሩነሽ Happy15th Anniversary.

  • @Gemechuchala8655
    @Gemechuchala8655 6 месяцев назад +1

    ብርቅዬ ና ድንቅ የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ
    ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @kedirmohammed6574
    @kedirmohammed6574 Год назад +2

    ጥሩዬ እና ስለሺ መቼም ቢሆን የማልረሳችሁ ታሪክ የማይሽራችሁ ድንቅ አትሌቶች ከልብ ወዳችሃለው አከብራችሃለው። በተለይ በምታደርጉት ውድድር ኮሚታተሩ ስማችሁን ሲጠራ እንባዬ ሳላውቀው ይፈሳል። ብዙ የምለው ነበረኝ ይብቃኝና ትዳራችሁ በረከት የበዛበት የተባረኩ ልጆች የሚወለድበትን አሏህ ያድርግላችሁ። ሁሌም አስባቹሃለው በአካል ብንገናኝ ደግሞ ደስታዬ ወደር አልነበረውም። አቅሙን ይስጠኝ አሁን ምንም አቅም የለኝም

    • @hulusport
      @hulusport  Год назад

      አንድ ቀን መገናኘት ግድ ነው ።

  • @Yilkal-dw1tj
    @Yilkal-dw1tj 6 месяцев назад +3

    የኢትዮጵያ.ህዝብ.ከልብ.ይወዳችኋል.ጀግኖች.ናችሁ.ፈጣሪ.እድሜና.ጤና.ይሥጣችሁ

  • @LetayWledu
    @LetayWledu Год назад +2

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 Год назад +1

    ከየት አገኛችሁት አውሮፓ እራት እየበሉ ያወሩትን ?? ለማንኛውም ለጥሩዪ እና ለስለሺ እንኳን ደስ አላችሁ። ጀግኖች 🇪🇹

  • @AbdulrezakTeka
    @AbdulrezakTeka Год назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ። መልካሙን ሁሉ እመኝላችኋለሁ።

  • @sebsibeashame9095
    @sebsibeashame9095 Год назад

    We Love You..
    Happy Aneversery ..
    ❤❤❤❤❤❤..
    Blessings...

  • @tsehayberro5642
    @tsehayberro5642 6 месяцев назад +5

    እንኳን ለ15 ኛዉ የጋብቻ በአል አደረሳችሁ

  • @AwahabHulala
    @AwahabHulala 5 месяцев назад

    የጥሩዬና የስለሺ የፍቅር ብሎም የትዳር ታሪካቻዉ እንደማንኛዉም ኢትዮጵያዊት የፍቅር እንስት ኮረዳ ሴት እንዲሁ እዉነተኛ አፍቃሪ ብሎም ታማኝ የፍቅር ሰዉ መልከ መልካም ጎረምሳ ወንድ በፍቅር ጀምሮ በትዳር ተፈፅሞዋል አለቀ ብዙም ቦርቀቅ ክብድብድ አታድርጊዉ ።።። እኔም ከልመንተሪ ጀምረን ካፖስ ላይ አጠናክረነዉ ከክቢ መልስ ትዳር መስርተን የሶስት ቆነጃጂት ሴት ልጆች አባት አድርጋኛለች።።። ሚዜዎቻችን የኔና የዉዳ ባለቤቴ ታላላቆች ናቸዉ።።። የእኛና የነጡርዬ ልዩነት እነሱ ጀግና አትሌቶች እኛ ሚስኪን ህዝብ አገልጋይ ቅጥረኛ መሆናችን ነዉ።።።❤❤❤❤❤ ብቻ እዉነት የጀግናዋ አትሌት ጡሪዬ አድናቅ ነኝ እሷና ቀነኒሳ ለኔ ልዩ ናቸዉ ከልብ ለነስም ክብር አለኝ።። ሲቀጥል የጀግናዉ አብቹ(አበበ በቂላ ሞዴልና የአትሌቶች ሞዴል አይሌንም እንደዛዉ አድናቂ ነኝ።።።። እድሜና ጤና እመኝላቸዋለሁ።።

  • @workjoozil
    @workjoozil 6 месяцев назад +2

    አንካን ደስ አልችሁ አግዚአብሔር የአብርሃምን አድሜ የስጥህቹ

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርካቸው

  • @getachewworkuworku4910
    @getachewworkuworku4910 Год назад

    እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

    • @hulusport
      @hulusport  Год назад

      አሜንንን

    • @sisayfeleke-p4v
      @sisayfeleke-p4v Год назад

      Bless your marriage you stars of the world you are our satisfaction in Athletes world!!!ኢሳይያስ 65
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²³ እነርሱ ከነልጆቻቸው የእግዚአብሔር ቡሩካን ዘር ናቸውና በከንቱ አይደክሙም ለጥፋትም አይወልዱም።
      ²⁴ እንዲህም ይሆናል፤ ሳይጠሩ አመልስላቸዋለሁ፥ ገናም ሲናገሩ እሰማለሁ።

  • @Anson..23-s2l
    @Anson..23-s2l 6 месяцев назад +1

    ጥሩዬ ለካ ጎበዝ ነች እኩያዋን ነው የመረጠችው ።

  • @ShimelsAbebe-j8h
    @ShimelsAbebe-j8h Год назад

    እንኳን አደረሳችሁ ።

  • @ahlamhussain1864
    @ahlamhussain1864 2 месяца назад

    ሁለትምረጦቸ

  • @betelihmeabiyu1169
    @betelihmeabiyu1169 6 месяцев назад +1

    ስወዳቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekonengeda2144
    @mekonengeda2144 Год назад +1

    Baga guyyaa gammachuu Kansan isnin gahee

  • @sebleworkgetnet-vg7us
    @sebleworkgetnet-vg7us 5 месяцев назад

    Wawu!!

  • @wakbushgeleta9996
    @wakbushgeleta9996 Год назад

    ስለሽና ጥሩዬ እንኳን አደረሳችሁ

    • @hulusport
      @hulusport  Год назад

      ምርጦች ናቸው❤🙏

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 6 месяцев назад

    Enkuan aderesachu ❤️❤️❤️🙏

  • @belaynshkuma9274
    @belaynshkuma9274 6 месяцев назад

    Latuuriye.kalt.yatrungal❤❤❤❤❤❤

  • @FikreMelese
    @FikreMelese 6 месяцев назад +1

    እትዮጵያን ከፍታ ማማ ላይ አስቀምጧሉና ፈጣር ይባርካችሁ

  • @NebiyatKedir-qg1eb
    @NebiyatKedir-qg1eb 6 месяцев назад

    ere wuu ere moral kburu yesew lij teraaa

  • @selamchane9460
    @selamchane9460 6 месяцев назад

    sew tera ayibalim kalun asitekakiy

  • @KenduMan
    @KenduMan 6 месяцев назад

    ዋዉ በጣም ደሥይላለል እኳን ለ15ኛ አመት አደረሣችሑ

  • @radietanibasa5237
    @radietanibasa5237 Год назад

    ጡሩዬ እና ስለሺ❤❤

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 5 месяцев назад

    በግፍ ፍትህ አጥቶ በማንነት የሚገደሉት ለአማራ ሕዝብ የኢትዮጵያ ሕዝብ ድምፅ ሁኑ።

  • @MeronYohannes-j9n
    @MeronYohannes-j9n 6 месяцев назад

    Teru new❤ gen babza konjo.

  • @kostentinoswondimu
    @kostentinoswondimu Год назад

    ,Enkusn Aderesschihiu enwedachualen

  • @McHm-t8t
    @McHm-t8t 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bizuneshabrham5611
    @bizuneshabrham5611 6 месяцев назад

    ሁለቱንም ስወዳቸው ያቺ ትንሿ ጥሩዬ ፈትለክ ስትል ስታስደስት

  • @befekadudemmissie4592
    @befekadudemmissie4592 6 месяцев назад +1

    እንኳን እናትነትንና አባትነትን ተቀዳጃችሁ ! !

  • @bukabukanet4980
    @bukabukanet4980 Год назад

    welcome

    • @hulusport
      @hulusport  Год назад

      እናመሰግናለን

  • @TameneBirhanu-ip1qy
    @TameneBirhanu-ip1qy 6 месяцев назад

    የቀዲሞ ጀግኖች ሁለ በልባችን ውሰጥ ትኖረላችሁ

  • @monegoncco
    @monegoncco 7 месяцев назад +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️👊👊💪🏻👌

  • @addistube8191
    @addistube8191 Год назад +1

    ጥሩ ልበ ወለድ ነው የአትሌቶቹን ስም መጠቀም ለምን አስፈለገሽ?

    • @hulusport
      @hulusport  Год назад

      ማለት?

    • @addistube8191
      @addistube8191 Год назад

      __አውሮፓ እንጀራ በሌለበት ""ጠቅልሎ ሲያጎርሳት""
      ___ '"ፖም የመሰለ ከንፈሯን ገመጠው ""
      አሁን ማን ይሙት የጥሩዬ ከንፈር ፖም ይመስላል ?😂😂😂 አንቺ ዪትዩበር በስም ማጥፋት መከሰስ ነበረብሽ

  • @embetgarmkyle6403
    @embetgarmkyle6403 Год назад

    welcome Turuye under Silashi

  • @sisayfeleke-p4v
    @sisayfeleke-p4v Год назад

    ኢሳይያስ 65
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²³ እነርሱ ከነልጆቻቸው የእግዚአብሔር ቡሩካን ዘር ናቸውና በከንቱ አይደክሙም ለጥፋትም አይወልዱም።
    ²⁴ እንዲህም ይሆናል፤ ሳይጠሩ አመልስላቸዋለሁ፥ ገናም ሲናገሩ እሰማለሁ።

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 6 месяцев назад

    No impiretant this tull midetces cover took no important atjed familiy no this pichre familiy good familiy taked