አይመጥናትም!! ፍቅሬን ለመግለጽ ያክል ነው!! @comedianeshetu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 апр 2023
  • He Proposed to the Love of His Life
    አይመጥናትም!! ፍቅሬን ለመግለጽ ያክል ነው!!
    In this heartwarming video, we share the love story of Dawit and Helen. Dawit fell in love with Helen the moment he saw her on campus, drawn to her beauty and intelligence. They started dating and over the course of nine years, they faced many obstacles together. Despite the challenges, Helen made many sacrifices to be with Dawit.
    And finally, after nine long years, Dawit decided to propose to Helen. In this video, you'll see the romantic proposal and hear about their journey together. It's a beautiful story of love and perseverance that will warm your heart.
    love #story #proposal #campus #sacrifice #perseverance #romance #relationships #dating
    ቤተሰብ ይሁኑ!
    ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
    / @comedianeshetu
    *********************************************
    Enjoy & stay connected with us!
    👉 Subscribe to our Channel: / @comedianeshetu
    👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshet
    👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytube_official
    ====================================================
    Other Related Videos
    ከሷ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀችኝ!
    • ከሷ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀችኝ !...
    እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው !! ኢትዮጵያውያን ነን
    • እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው!!: ...
    "ሀላፊነቴ ሳይክል መንዳት ነው!!" ክፍል - 114
    • " ሀላፊነቴ ሳይክል መንዳት ነው!!...
    በአለም ላይ በጣም ከባድ ቃል አለ !! S01 - E24
    • በአለም ላይ በጣም ከባድ ቃል አለ ...
    Contact us📞
    +251913610673
    +251938212020
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • ПриколыПриколы

Комментарии • 2,7 тыс.

  • @abelbaro3592
    @abelbaro3592 Год назад +668

    በሞላልኝ እና ሚስትየን እንደዝህ ባደረኩለት እስክ ይሳካልህ በሉኝ ኣሜን

  • @Betu535
    @Betu535 Год назад +1069

    ከስደት መልስ ፈጣሪ እዲህ አይነት ባል ይስጠን ቅመሞቼ ❤❤❤❤😊😊

  • @tsehayneshtsige7238
    @tsehayneshtsige7238 Год назад +161

    እንኳን መኪና የሚገዛ ንፁሕ ፍቅር የሚሠጥ በተገኝ አይለያችሁ በፍቅር ያኖራችሁ ♥♥

  • @enatteshale
    @enatteshale Год назад +30

    እኔ ይህን ህይወት አላየሁም ልጄ ግን በዚ ህይወት ማለፍ አለባት ፈጣሪ የሚወዳት የሚረዳት ባል ይስጣት አሜን!!!

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER Год назад +408

    እንደነዚህ አይነት ደስ የሚሉ ፍቅረኛሞችን ያብዛልን ደስ ሲሉ

    • @user-zu1ku8du4s
      @user-zu1ku8du4s Год назад +3

      ግንኢቶጶያ፣ውስጥነው፣እንዴ፣ፍቅርአለዴ

    • @ENATCOMPUTER
      @ENATCOMPUTER Год назад

      @@user-zu1ku8du4s አለ በጣም እግዚአብሔር ያጣመረው እውነተኛ ፍቅር....አላወከውም እንጂ ሀገራችን የፍቅር ሀገር ናት

    • @mihiretyene4119
      @mihiretyene4119 Год назад

      አሜን ❤

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Год назад

      በጣም

    • @mandelafseha
      @mandelafseha Год назад

      ሸይችህ

  • @user-rm8sc5zf7w
    @user-rm8sc5zf7w Год назад +445

    ይሄ እኮ መታደል ነው ማርያምን በጣም ደስ ብሎኝል ድንግል ማርያም ትዳራቹሁን የአብርሃም የሳራ ያረግላቹሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-jf7vr4fy7y
      @user-jf7vr4fy7y Год назад +3

      ከመታደልም መታደል ፍቅር እስከመቃብር ያድርግላቸው❤❤❤❤

    • @user-il4tc3yt5n
      @user-il4tc3yt5n Год назад +1

      አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Год назад +116

    የማዳም ቅመሞችዬ ከስደት መልስ የዚህ አይነት የሒወት አጋር ይስጠን ይስጣችሁ (አሜን)👏👏👏

  • @smagndemisse3772
    @smagndemisse3772 Год назад +11

    የሰው ደስታ ምያስደስታቸው አንደንድ ሰዎች አሉ እሼ ያንተ ግን ይለያል ፈጣሪ የልብህን ይሙላልህ🎉🎉🎉🎉

  • @user-zk2lb7ll9q
    @user-zk2lb7ll9q Год назад +820

    እግዝያብሄር የምንወደውን የሚወደንን ይስጠን አሜን በሉ ባሜን ይቀራል

  • @mskeke8518
    @mskeke8518 Год назад +515

    አምላካችን ሆይ ለእኛ ለመደም ቅመሞች እነዚህ አይነት ጥሩ በል ሰጣን የምወደን የምያከብረን በመደም ቤት የደረቀ ልበችን የምረሰረሰን😢😢😢😢

    • @habeshaye4454
      @habeshaye4454 Год назад +4

      አይ እስኪ ይሁና

    • @user-ci5ol8ly4s
      @user-ci5ol8ly4s Год назад +4

      አሜን ((3))🙏😘

    • @fathimafathima5747
      @fathimafathima5747 Год назад +2

      አሜንንንንን❤❤❤❤😂😂

    • @nefisa70
      @nefisa70 Год назад +4

      ​@@habeshaye4454 ዝም ብለሽ አማን በይ አላህን ሢሠጥ አይቀንሥም ምኞታችን የበታች ሥለሚሆን እንጂ

    • @Afomeyosena
      @Afomeyosena Год назад +2

      አሜን 😢😢😢😢

  • @user-sy8hs2zj9y
    @user-sy8hs2zj9y Год назад +25

    ባለ ማህተቦች እግዚአብሔር ፍቅራቹ ያብዛው❤

  • @user-kn7el6oc6w
    @user-kn7el6oc6w Год назад +14

    ማሻአላህ ፍቅራቺሁ እስከዘላለም ይለምልም ደግሞ ሲያምሩ ማሻአላህ በዚህ ዘመን እንደዚህ ያለ ወንድ ማግኜት ከባድ ነው ከስጦታው ይልቅ ፍቅራቸው ስታስቀኑ ሺ አመት ኑሩ የመጀመሪያ ግዜ ኮሜንት ስፅፍ

    • @sarabh698
      @sarabh698 Год назад

      የአላህ ለኔም ጥሩባል ይሰጠኝ

    • @sarabh698
      @sarabh698 Год назад

      እናተም ውለድው ክበሩ

  • @user-nj2nc3xf1l
    @user-nj2nc3xf1l Год назад +239

    የሰው ደስታ የሚያሰደሰታቸው በጣም ነው ደስ ያለኝ ። ቅመሞችዬ ታማኝ አፍቃሪ ይስጣችሁ ❤❤

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 Год назад +203

    ሀገራችን ሙሉ ሰላሟን ይመልስልን 😢😢😢

  • @yorditekle7234
    @yorditekle7234 Год назад +4

    በስመ አብ ፊልም ነው የመሰለኝ ፍቅር እንዳልጠፋ አሳያችሁን ዘመናችሁ ይባረክ በትዳር በፍሬ ይባርካችሁ መጨረሻችሁ ይመር ውይይይይ ስታምሩ

  • @user-ku8ny8id2v
    @user-ku8ny8id2v Год назад +18

    ምን አለበት እግዚአብሔር አንተን እንደ ዝናብ በኢትዮጵያ ምድር ባዘነበህ ስለ ስጦታው ሳይሆን አፍቃር ልብ ስላለው ነው❤❤🎉🎉በዘር ፍሬ ይባርካችሁ ❤❤❤

  • @EnatAwoke
    @EnatAwoke Год назад +192

    ዛሬ ኮመንት ማንም አልቀደመኝን ቀሪዉ ዘመናቹ ይባረክ እንደኔ ወንድ ልጅ ዉለዱ

    • @redietdejene3506
      @redietdejene3506 Год назад

      Enes😂

    • @FasicaTekuar
      @FasicaTekuar Год назад

      አሜን❤❤😋

    • @Ethiopya.
      @Ethiopya. Год назад +2

      እሰኪ ለኔም ይሰጥኝ

    • @xonossahamado-mv7md
      @xonossahamado-mv7md Год назад

      Dd

    • @kokebteriesa7931
      @kokebteriesa7931 Год назад +2

      አንቺ በኮመንት ቀድመሻል እኔ ደግሞ ሲቀረጽም ነበርኩ ብልሽስ? ለማንኛውም አነባበሮውን እይው 😊😍

  • @bkentertainment6384
    @bkentertainment6384 Год назад +84

    የአብሮነት ህይወታችሁ ይባረክ:: ወንድ ልጅ ሴትን በዚህ ደረጃ ሲያከብርና ሲያፈቅር ደስ ይላል:: ሴቶቻችን ሁሉ ነገራችን ናቸው::

  • @user-tw7qm8my8q
    @user-tw7qm8my8q Год назад +6

    የሴትን ብር የሚበላ ወንድ በበዛበት ዘመን እንደዚህ ያለወንድ መገኘቱ አልሀምዱሊላ ነው ምርጥ አፍቃሪ❤❤❤❤❤ፍቅራችሁን እስከ ጥግ ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-lh7sc5zv1e
    @user-lh7sc5zv1e Год назад +15

    የእኔ አብሮ ማልቀስ 😢😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ ❤❤❤❤እሸዬ የእኔ____ስወድህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ❤

    • @tigisitikaswn1575
      @tigisitikaswn1575 Год назад

      እኔም የእውነት ፍቅር ነው የሁለታቸውም ዋው❤

    • @zebibanurye3471
      @zebibanurye3471 Год назад

      እኔ እያለቀስኩ ጨረስኩት

  • @lamrotlegese8444
    @lamrotlegese8444 Год назад +107

    ማሪያምን አብሬ ነው እያለቀስኩ 💔💔😭እደዚህ አይነት አፍሪቃ አለ ተመስገን ❤🎉🎉🎉

  • @user-sw6yz7yo3l
    @user-sw6yz7yo3l Год назад +169

    ምድረ ልክስክስ ወንዶች😂 እስቲ ከዚ መልካም ወንድ ተማሩ ፍቅራቹ ይብዛ❤❤❤

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 Год назад +4

    የፍቅር ጥግ ማለት ይህ እግዚአብሔር አምላክ ለኛ ለሥደተኛቹም እንደዚህ አይነት ፍቅር ይስጠን ከስደት መልስ ሠላም ያለዉ ኑሮ ይስጠን አሜን በሉ ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም

    • @pezaagzech9597
      @pezaagzech9597 Год назад

      አሜን አሜን አሜንን እማየ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Год назад +4

    ምርጥ ፕሮግራም
    በስደት የምንኖር እህት ወንድሞቼ
    ከስደት መልስ እንደዚህ አይነት የሒወት እድል ይግጠመን👏👏👏

    • @genetkonjo
      @genetkonjo Год назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @bent4504
    @bent4504 Год назад +248

    እንዳህም አይነት ወንድ አለ ተመስገን 🙏 እግዚአብሔር በትዳራችሁ ይቅደም አፍቃሪ ልባቸውን የሚሰጡ ብርቅ ሆኑብንኮ መኪናው ቀርቶብኝ ልቡን በሰጠኝ😂

    • @kabetube
      @kabetube Год назад +1

      ሰህ😢😮😂

    • @engudaymengiste9683
      @engudaymengiste9683 Год назад +1

      ክክክክክክክ እውነትሽን ነው እህቴ

    • @mesi5970
      @mesi5970 Год назад +6

      ያሁን ጊዜ ወንድ ልብ ሰብሮ መሮጥ ነው የሚያቀው

    • @sarasara-wf7bd
      @sarasara-wf7bd Год назад

      እፉፉፉፉ በጣም ንፁህ ልብ ጠፎቶ ተቸገርን

    • @ijhhjhi
      @ijhhjhi Год назад +1

      ያሁን ወዶች ልብ አላቸው ብለሽ ነው😂😂

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri Год назад +137

    አምላክ ለኛም ለማዳም ቅመሞች እንዲህ ያለ ምርጥ አፍቃሪ ይስጠን ጉሉ አሜን 😂😂😂

    • @makita4667
      @makita4667 Год назад +1

      Zem bey amen lebal🤔🙄🙆‍♀️😭💔

    • @semirayimer2021
      @semirayimer2021 Год назад

      አሚን 😂

    • @Kali-qk2gu
      @Kali-qk2gu Год назад

      amen amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉yena konjo

    • @fgfghg1431
      @fgfghg1431 Год назад

      አሚን😂

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Год назад +3

      እኛማሞላጫዉነዉ የሚያገባን😢😢😢😂😂😂

  • @freedom-fp2ox
    @freedom-fp2ox Год назад +6

    I cried , tears of joy! we are grateful to have a brother like Eshetu and the love between the two couples! May God Bless you all

  • @rihanajemal9031
    @rihanajemal9031 Год назад +9

    ከሰው አይን እና አፍ ይጠብቃቹ አሚን

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Год назад +69

    ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን❤❤❤❤

  • @zzzzz4193
    @zzzzz4193 Год назад +82

    ሲታደሉ ቀርቶ ሲታገሉ መኖር ነው የኛ ህይወት ብቻ ታምራላችሁ

    • @user-ry7oy8jy2v
      @user-ry7oy8jy2v Год назад

      በጣም

    • @DegieMekashaw
      @DegieMekashaw Год назад +11

      መኪናው ቀርቶ ፍቅራቸውንም በደንብ በገለጹልን ጥሩ ነበር።ከእንደዚህ አይነት ወንድ ጋር የኔ ባል አብሮ ወንድ ና ባል መባሉ ነው እንጅ

    • @user-di9hr9fv2x
      @user-di9hr9fv2x Год назад

      @@DegieMekashawእንዲህ እየናቅሽው እንዴት ያክብርሽ ታዲያ? "የኔም ባል "ወንድና ባል መባሉ" ከማለት በላይ ንቀት ከየት ሊመጣ?

    • @DegieMekashaw
      @DegieMekashaw Год назад

      @@user-di9hr9fv2x ባህሪውን ነው የተናገርኩት እኔ በተረዳሁት መልኩ ካጠፋው ይቅርታ

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@DegieMekashaw ደምሪኛ

  • @melatdesta9825
    @melatdesta9825 Год назад +4

    በእመቤቴ እንዴት ነዉ ደስ የሚሉት ሽቱ ሁሌም ለሰወች ደስታ እደቆምክ ነው ይመቸህ ፈጣሪ ይጨምርልህ🤗🤗እኔም እደዚ Surprise ብደረግ ደስታየ ምኞቴም ነው 😌😌

  • @Abay487
    @Abay487 Год назад +2

    ውይ ደስ ስትሉ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw Год назад +36

    ማነዉ እንደእኔ ይችን ቀን እሚናፍቅ አይ ስደት አይንህ ይጥፋ😢😢😢😢😢 ወጣትነቴን ሳላዉቀዉ ሁሌ በናፍቆት ግን አላማርርም ሲመሽ ሲነጋ ተመስገን የሚለዉ ቃል ምግቤ ነዉ ምክንያቱ ፀሀይን ማየት ፈልገዉ ግን የማችሉ አሉና !!!!!!

  • @yourdiyourdi5754
    @yourdiyourdi5754 Год назад +28

    እኔ ዘጠኝ አመት የለፋውበት ፍቅር ተበጠሰ 😢😢😢ይደክማል ፈጣሪ ካልፈቀደ ሚሆን የለም ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያዳምርላችሁ

    • @user-wf1yl9he1e
      @user-wf1yl9he1e Год назад +2

      አይዞሽ አበበ ከሄደ ከበደ ይመጣል😢

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад

      አብሸሬ።መኪናወቀርቱ።ብሱታችነን።በትርዱን።ብቻአላሀምዱሊላ

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 Год назад +3

    ወይኔ መታደል ነው በዚ ጊዜ እደዚ አይነት ወንድ መገኘቱ እንኳን ደስ አላችሁ እሕት ወድሜ መልካም ትዳር ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን 💞💞💞💞💞

  • @lemlems683
    @lemlems683 Год назад +3

    አቤት መታደል ከስጦታው ይልቅ ፍቅራቸው ❤ 👏👏👏 እግዚ አብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምረው 🥰🥰🥰🥰

  • @frieyoutube
    @frieyoutube Год назад +135

    እግዚአብሔር ለሁላችንም እውነተኛ አፍቃሪ ያድለን የሁል ጊዜ❤ፀሎቴ ነው🙏

  • @addisw1713
    @addisw1713 Год назад +37

    በዚ ጊዜ እንደዚ አይነት ፍቅ አለ ተመሥገን አምላኬ እሼ ምርት ሰው ❤️❤️❤️

  • @zedyemaryamlij659
    @zedyemaryamlij659 11 месяцев назад +1

    ኡፉፉፉፉፉ ደስ ስሉ በማርያም እኔም አብረአቸዉ አለቀስኩ እኮ እግዚአብሔር ለእኛም እዉነተኛ አጋር ይስጠን

  • @kesisfikirsetegne5844
    @kesisfikirsetegne5844 Год назад +1

    አሸቱ ስልክህን አግኝቼ በመረቀሁህ ዘረህ ይባረክ እንደ አብርሀም እድሜህ እንደ ማቱሳላ ይሁን!!!!

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Год назад +12

    ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም እድለኛ ሴት ነሽ❤❤❤🎉🎉🎉 መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @hggfhg8918
    @hggfhg8918 Год назад +43

    መታደል ነዉ እግዛብሔር ትዳራቹ ይባርክላቹ❤

  • @sofiyaworku38
    @sofiyaworku38 Год назад +2

    ይታደሉታል እጅ አይታገሉትም የሚባለው እደዚህ አይነቱ እድል ነው በእውነት እንባዬን መቆጣጠ አቃተኝ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ።።❤❤

  • @bezaayalew1884
    @bezaayalew1884 Год назад +2

    እሼ ወንድሜ ዘመንክ ሁሉ ይባረክ ቅን ልብ ያለክ በልካም ሰው ነህ እዳተ አይነቶቹን ያብዛልን የምር ነው ያለቀስኩት ያንቸ ደግነት ተዝቆ አያልክም እሼ ከነ ቤተሰብክ እመብርሃን መዳህኒአለም ካንተጋ ይሁን ወንድሜ

  • @mikiysabera3314
    @mikiysabera3314 Год назад +15

    ከዚህ በላይ ምን መባረክ አለ ለናንተ እኔ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላቹ

  • @Marinal0ve228
    @Marinal0ve228 Год назад +12

    😢😢😢😢😢😢😢እሧ ለተደረገችው የኒ ልብ ቀጥ ልትል ደረሰች የምር😅😢😅😢😅😢😅😢ኡፍፍፍፍፍ ከዚህ በላይ ምን መታደል አለ ቸሩ መድሃኒ አለም አባቴ ፍቅሩን በረከቱን ያድላችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ ወልዶ ለመሳም ያብቃችሁ በትዳር ውስጥ የሚመጡ ፈተናዎችን ታግሳችሁ የምታልፉበትን ጥበብ እና ማስተዋሉን እመቤቴ ትስጣችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @manyazewaleshetu
    @manyazewaleshetu Год назад +1

    watched the full video! great execution! amazing story!

  • @AmanuelBeyene-xw2yd
    @AmanuelBeyene-xw2yd Год назад +1

    እርግጠኛ ነኘ የወደፊት ሚስቴን ከዚህ ይልቅ ሰሪፕራይዝ አደርጋታለሁ 🥰🥰🥰🥰
    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ

  • @userenter2635
    @userenter2635 Год назад +43

    ምርጥ ኘሮግራም ምርጥ ጥንዶች እግዚአብሔር እስከ መጨረሻችሁ በፍቅር ያኑራችሁ🙏እሸቱ ምርጥ ሰው ኑርልን🙏

  • @YOSTINASARGA
    @YOSTINASARGA Год назад +34

    አንደኛ የእሺ አድናቂዎች 👍👍👍👍👍❤❤❤

  • @biniyamdires8692
    @biniyamdires8692 Год назад

    ዋውውውው እሸቱ በምን ቃላቶች ልግለፅህ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒያለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ነው የምለው ሌላ የምለው የለኝም በኔ ዘመን እንደ አንተ አይነት ወጣትነትን ከመልካምነት ጋር ፌመስነትክን እግዚአብሔር በሚወደው መንገድ በመሆኑ በድጋሜ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለምትሰራቸው ስራዎችህ ሁሉ (እመብርሀን) ከለላ ተሁንህ ትጠብቅህ በቤቱም ፀንተህ ያኑርህ ያኑረን አሜንንን።

  • @ghccc5684
    @ghccc5684 Год назад +2

    እኔ በናተ ደሰታ አለቀሰሁ 😢😢😢 አይለያችሁ እዳተ አይኖቶን ያብዛልን ትክክለኛ አፈቃሪነህነሸ❤❤❤❤አይለያችሁ

  • @simetube
    @simetube Год назад +24

    ደስ ሲሉ በማርያም መጨረሻችሁ ያሳምርላችሁ 💐💐💐 ለሴት ክብር የሚገባቸው ወዶች መታመንታው በተቃራኒው ደግሞ ሴትን ሚያስለቅሱ ጨርሱልኝ 😔

  • @Zmzm-uy1qs
    @Zmzm-uy1qs Год назад +9

    ይታደሉትጅ አይታገሉትም ታድለሽ ማሻ አላህ የኔው ማ እንደው ዝም ይሻላል 😢

  • @user-pl3gf9rk3b
    @user-pl3gf9rk3b Год назад +2

    በጣም ደስ ይላል እባየ ነው የመጣ ስታስቀኑ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምረላችሁ

  • @kalkdanalmayw2710
    @kalkdanalmayw2710 Год назад +2

    በጣም ደስ የሚል ፍቅር ነው እመብርሃን ፍቅራቹህን ከዚህም በላይ ብርሃን ታድርግላቹህ ❤❤❤❤❤❤

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Год назад +32

    ንፅፍቅር ይታገሳል መጨረሸው እንዴ ያምራል ፈጣሪ የትዳር ዘመናችሁ ይባርክላችሁ❤❤❤

  • @user-jb4vj4jr9x
    @user-jb4vj4jr9x Год назад +106

    ይታደሉታል እንጂ አታገሉትም
    የኛ ችክ ተብየወች እማ በስልክ አቃጥለው ሊገሉን ነው 😢አይ እመዳም ቤት ቁጭ ብለን ፍቅረኛ አለን የምንል ተሽውደና
    እግዚአብሔር ዘመናችሁን በፍቅር የተሞላ ያድርግላችሁ ጥንዶች❤❤

    • @user-fh6oj2qo8m
      @user-fh6oj2qo8m Год назад +18

      አባረሽ ገላግሊው ውዴ የኔም አቃጥሎ ሊደፋኝ አውልቄ አረፍኩኝ😒

    • @sus2475
      @sus2475 Год назад +15

      ለምኑ ብለሽ እማ የራሱ ጉዳይ አላህ የተሻለውን ይሰጥሻል አይዞሽ በሰው ቤትም ሁነን ጭራሽ የነሱ ጭቅጭቅ ተጨምሮ

    • @user-op4mt4tm8f
      @user-op4mt4tm8f Год назад +10

      የኛ ስጦታዉ ቀርቶባቸዉ ስተናቸዉም ጸባይ በኖራቸዉ😂😂😂

    • @madi8643
      @madi8643 Год назад +8

      እኛው ሰርተን ብቻችንን እሰው ቤት እየለፋን ለምኑ ነው እነሱን እምንለማመጠው እኔማ የእኔ አንሶ በሌሎችም ተቃጥየ ምትኩ ሴት የሰራውን ብር እኩል ነው ይላሉ ሲመቻቸው ይክዳሉ ቤቱ በኔ ስም ካልሆነ ይላሉ አላህ ያቃጥላቸው
      ለምንኛው ነው እንድህ እሚለፋላቸው አልፈልግም ብሎ አባሮ እርፍ

    • @brtkan6879
      @brtkan6879 Год назад

      በጣም

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Год назад +3

    ወየየየ መታዳል ❤እኛን የሰዉ ሀገር ያለነዉ ፍጣሪ ብቃችሁ ይብልን😢

  • @user-vp9fi3hl1s
    @user-vp9fi3hl1s Год назад +1

    ማሻ አላህ ዘመናችሁ ይባረክ እሸቱ ምርጥ ኢትዬጲያው የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ሲከፉ የምትከፋ ምርጥየ አላህ ይጨምርልህ 🙏

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 Год назад +39

    እኔም በአቅሜ ለፍቼ ጥሬ ግሬ የገዛዋት አለችኝ ኮንዶሚ ስለዚ ከስደት ስመለስ ቄጠማ ጎዝጉዘው ቤቴን ልጆቼ አድምቀው ይቀበሉሽ በሉኝ እሼ መርቀኝ አደራ ላይክ ሰብስክራይብ ሼር ሳረግኮ ኖሬአለው እሺ ይቅናሽ ላገርሽ ያብቃሽ በሉኝ እንደኔ የደከማችው ለናንተም ፈጣሪ ይድረስላችው

    • @user-hn6oo1wn9n
      @user-hn6oo1wn9n Год назад

      አሚን

    • @shewit-eb1lt
      @shewit-eb1lt Год назад +1

      ይቅናሽ እግዚአብሔር ሃሳብሽን ያሳካልሽ

    • @zdwollyewa6601
      @zdwollyewa6601 Год назад +1

      ፈጣሪ ሀሳብሽን ያሳካልሽ

    • @ergochanel
      @ergochanel Год назад +2

      ይቅናሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ በሠላም ለሀገርሽ ያብቃሽ❤❤❤

    • @ggmulatu1021
      @ggmulatu1021 Год назад

      የኔማር ያሣካልሽ ❤

  • @selam801
    @selam801 Год назад +73

    የመዳም ቅመሞች እኛም ከሰደት መልሰ ንጽህ ፍቅር ያለው ትዳር ይሰጠን❤

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 Год назад +2

    ለኘም ለሰደተኞች መልካም ባል እግዛብሄር ይሰጠን አሜን

  • @genetyohannes3752
    @genetyohannes3752 Год назад +3

    በምትወዱት ሰው አገባሽ አለሁ ይቅርና እወድሻለሁ መባል ያለውን ስሜት የሚያውቅ ያውቀዋል😢
    ፍቅራችሁ በጣም ያስቀናል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤

  • @richo3295
    @richo3295 Год назад +17

    የምር በጣም ነው የቀናሁት ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርክላቹ

  • @tariketarike8977
    @tariketarike8977 Год назад +13

    እሼ እግዚያብሔር ዪጠብቅህ አንተ መልካም ሰው ነህ እንዳንተ መስራት ያልቻሉት ቁጭ ብለው ያሙሀል

  • @user-oe1br6xu8b
    @user-oe1br6xu8b Год назад +2

    የአላህ መታደል እድህ ነው ታማኝ ባል ❤❤❤ ያረብ የረፍት እጀራ ይስጠን ❤❤ አይለያቹህ

  • @mamaruendalamaw6012
    @mamaruendalamaw6012 7 месяцев назад

    እንደው ግን አንተ እሸቱ!!ምን አይነት እናት ናት የወለደችህ መድሃኒአለም ይባርክህ መባረክስ ተባርከሃል!!እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @axumawit140
    @axumawit140 Год назад +15

    ኣየሹየ ልዩ ሰው የሰው ልጅ ደሰታ የምስደስትህ ሺ ኣመት ኑር❤❤❤❤❤❤

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS Год назад +20

    እመብርሃን ፍፃሜያቹ ታሳምርላቹ አሜን እሼየ መልካሙ

  • @birtukan7265
    @birtukan7265 Год назад +1

    ወንድማችን እሸቱ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ እህታችን ውድማችን ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @user-th1pw6ox7s
    @user-th1pw6ox7s 10 месяцев назад +1

    መታደል ነው የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል 😭😭

  • @kwke6693
    @kwke6693 Год назад +23

    ደስ ስል እኛንም ከስደት መልስ ፈጣሪ ይሰጠን አሜን በሉ የመዳም ቅመሞች

  • @tube3481
    @tube3481 Год назад +76

    😢እኔም አልቅሻለሁ እንኳን አንች ያኢላሄ አንተ አይቸግርህም ሁሉም ይዘን ስቆ የታመመ ድኖ የተሰደደ አገሩ ገብቶ የተጣላ ታርቆ ህልማችን ተሳክቶ አሳየን❤

  • @kristianelshaday551
    @kristianelshaday551 Год назад +1

    በጣም በጣም ታምራላቹ።ፈጣሪ አብሮነታችሁን ይባርክ።እሼ የደስታው ተካፋይ እንድንሆን ስላደረከን እናመሰግንሃለን 🙏🙏🙏

  • @Mwa584
    @Mwa584 Год назад +17

    እሸዬ ወንድማለም❤❤ መልካም ሰው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥህ👈👍👍😍😍😍🙏🙏

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g Год назад +5

    የኔ ለቅሶ ምን የሚሉት ነው በአላህ ለካ እንዲህም አለ እንደገና ተስፋየ አለመለመ
    የማዳም ቅመሞች አላህ ለኛም የእሼቱን ምርቃት ይስጠን ና አኼራን የምንገበይ ያድርገን

  • @saragezahegn1884
    @saragezahegn1884 Год назад

    ዋው ዋው በጣም ልብን የሚሞላ ደስ የሚል ፕሮግራም ትዳራቹን የአብረሀም የሳራ ያርግላቹ።

  • @zmariam772
    @zmariam772 Год назад +8

    ይህን ላደረገ ሃሌሉያ በሉ
    እግዚአብሔር ታማኝ ነው ሁልጊዜ በቃሉ
    ሙሽሪት ሙሽራው እንኳን ደስ ያላችሁ
    የያዕቆብ አምላክ ሞገስ ሆነላችሁ ። ሁላችሁም አሜን በሉ

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Год назад +9

    መመረጥ ብቻ ነው ነው ፈጣሪ ሲያከብርህ ሲመርጥህ እንዲህ ነው እኛ ስደተኞችን ከተመረጡት ያድርገን ከድካማችን የሚያበረታ ይላክልን

  • @user-if7pf4xj2u
    @user-if7pf4xj2u Год назад

    እሺ ምርጥ ሰዉ ፈጣሪ ወጣት ዘመንህን ይባርክልክ በደስታ እባዬን ሁሉ መቆጣጠር አቃተኝ በጣም ደስ የሚሉ ጥዶች እዉነተኝ ፍቅር ማለት ይሄነዉ ❤❤🙏🙏

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat Год назад +1

    እዴት እደምታምሩ ፍቅራችሁ ሲያስቀና እሼ አንተ ቅን ሰው የእግዚህእብሄር ጥበቃ አይለይህ ሁሌ ድመቅ ቤትህ ትዳርህ ልጅህ ቤተሰብህ ሁሉ ይባረኩልህ የነካህው ሁሉ የፈለከው ሁሉ ያለህበት ሁሉ የተሳካ ያርግልህ ። ❤ ጠላትህን ዳቢሎስ ይስገዛልህ ያርቅልህ ። የፈጣሪ ፍቅር አይለይህ ❤ እሽዪ ወንድሜ

  • @kuwaitkwt1205
    @kuwaitkwt1205 Год назад +6

    የእውነት የእንባ ምን ይሎታል የኔ ባል ማህተመች እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላችሁ እሽቱ አንተ መልካም ስው

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 Год назад +16

    ለካ እድህም ያለ ነፁህ ፍቅር አለ ❤እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ ሁሉ ለሆነላችሁ ለጥዶች ሳይሆን እኔም ሰርፕራይዝ ሆኛለሁ በእዉኑ። እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጠብቅላችሁ ዉለዱ ክበድ 😍ለእኛም ያድለን እደዚህ ያለ ፍቅር😔

  • @user-xy1po6sc6h
    @user-xy1po6sc6h Год назад +3

    ከዱቄት ነፃ የሆነች ሴት
    እግዚአብሔር በሰጣት መልክ ብቻ ውብ የሆነች ሴት ትዳራቹህን ይባርክ

  • @Tigstgatchew
    @Tigstgatchew Год назад

    ማርያምን ደስ ሲሉ እንደዚህ በፍቅር ብዙ አመት ቆይቶ ለቁም ነገር ሲደርሱ ደስ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርልላችሁ

  • @yonasld5973
    @yonasld5973 Год назад +5

    እዉነተኛ ፍቅር የእግዛብሄር ስጦታ ነዉ። ቀሪዉ ዘመናችሁ ይባረክላችሁ!!!

  • @weletetsadikyemariam6330
    @weletetsadikyemariam6330 Год назад +11

    የምያስቀና ፍቅር መታደል ነዉ ማርያምን😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 Год назад +1

    ዋው ትለያለህ ፈጣሪ እዲሚናጤናውን ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ዋው እዴት ደሥደሚል

  • @mule6347
    @mule6347 Год назад +1

    እውነት ለ 3ተኛ ግዜ እያየሁት ነው ፍቅር ከእግዚያብሄር ሲሰጥ እንዲህ በእንባ ይገለጻል በቃ ቃል የለውም ማልቀስ ብቻ....እመ-አምላክ ፍጻሜያችሁን ታሳምርላችሁ.....የማዳም ቅመሞች ምርቃታችሁን አሜንንንንንን ብያለሁ የኔ ዳይመንዶች።

  • @selambougale9614
    @selambougale9614 Год назад +15

    እሸ መልካም ሰዉ ፈጣሪ ይጠበቅህ 😍😍😍😍😍😭😭 መልካም ጋብቻ 👍👍👍

  • @abenezerbelaytegegn-fi7vp
    @abenezerbelaytegegn-fi7vp Год назад +6

    ለካ እንዲም አይነት ፍቅር አለ ወይኔ ደስ ስትሉ ዘመናችሁ ይባረክ❤

  • @Mr.EyobaTube
    @Mr.EyobaTube Год назад +2

    ❤❤❤ሄሉዬ እንካን ለዚች የተቀደሰች ቀን በሰላም በጤና አደረከሽ.....የምር በጣም ነው ደስ ያለኝ .......እሼ የምር ትለያለህ.....እንዳንተ አያነት ሰው ዳግመኝ አያፈጠርም .....❤❤❤ወንድሜ እሸቱ ከክፉ ነገር ያሰውርህ❤❤❤

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Год назад +2

    ያአሏህ ያከሪም እኛም የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ ለእኛ ፍቅር ክብር ያለውን አንተን የሚፈራ ባል ስጠን ያኢላሂ

  • @asenakeshebabaw5080
    @asenakeshebabaw5080 Год назад +9

    ኦ ፈጣሪ እንዴት ደስ ይላል እውነት ሴት ልጅን ምታከብሩ ወንዶች እግዚአብሔር ያክብራቹ

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p Год назад +11

    ይች ዓለም ግን😒ወንዶች ብየ የሆነ ነገር ልናገር እልና እንደዚህ አይነት ወንድን ታሳየናለይ ደግሞ😊 የኔ የምለውማ በራሴ ለምገዛውም ወርቅ ለቆርቆሮ ይኸን ያህክል አለኝ😭😭😭ትዳርን,ይታደሉታልጅ በትግል በምርጫ የሚገኝ አይደለም

    • @user-tr3ys7mx1n
      @user-tr3ys7mx1n Год назад +2

      አብሽር የኔ እህት ሁላችንም ነን ብቻ ቢያልፍ እናየዋል 😢😢

    • @mamilove-fz3fd
      @mamilove-fz3fd Год назад +1

      መጀመሪያ በራስሽ ብር ሀላፊነት ለምን ሰጠሽው

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 Год назад +2

      ምን. አገባህ አትዩም ስያንዱዱ አንዳንዶቹ😮

    • @semenawit8438
      @semenawit8438 Год назад +1

      Yagatemal Sistu. Egziabher kanchi Yalewn Yesetshal "

  • @yonaswegayehu7647
    @yonaswegayehu7647 Год назад

    This is best of Ethiopian proposal! Dear Esha we need more videos please!!!

  • @salamaaa905
    @salamaaa905 Год назад +1

    ስጦታው ሳይሆን የልጁ ፍቅሩን አገላለፅ ነው የወደድኩት ፈጣሪ ከአይን ያውጣቹ😘

  • @user-bk9sh1my3y
    @user-bk9sh1my3y Год назад +5

    እግዚአብሔር ጣለቃ ሲገባ ይሄን ያሳያል መታደል ማለት እግዚአብሔር ሲባረክ እንደዚ ነዉ ❤❤❤

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Год назад +7

    እሺው የኢትዮጵያ ጀግናችን 💯👍
    መጀመሪያችው እንዳማረ እግዚአብሔር
    መጨረሳችውን ያሳመርላችው 🙏💚💛❤️❗️❗️❗️