Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ደስታዬ ወደር የለውም የሰው ደስታ እደኔ የምያስደስታቺሁ በ ላይክ አሳዩኝ 🎉
እናመሰግናለን ❤❤❤
❤❤❤❤እኔም
እኔም
እኔ እራሱ እንዴት ደስ እንዳለኝ ❤❤
ene❤❤
ካሳለፍሻቸው ከባድ ጊዜያቶች አንፃርይኼ ደስታ ይገባሻል።እግዚአብሔር ታላቅ ነው።መልካም የትዳር ህይወት ይሁንላችሁ።
አሜንን❤❤❤
አሜን ❤❤❤በጣም
ኣሜን ደምረኝ❤
እግዚአብሔር ከምንም አንስቶ የዘላለምን ደስታ ይሰጣል ጋብቻችሁን በቤተክርስቲያን ፈፅማችሁ ብናይ ደሞ የበለጠ ደስ ይለናል❤🎉
አለባበሳችሁን ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም ቤዚዬ ዋዉ ማርያምን ሜካፕ ዜሮ ታምራላችሁ ከዘመኑ ትዳር ይሰዉራችሁ የአብርሀም የሳራ የይስሀቅና የርብቃን የያዕቆብንና የራሔልን ትዳር የባረከ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በቤቱ ቢሆን ደግሞ በጣም ዉበት ይሆናችሁ ነበር❤❤❤❤😊
የሃናን አና የአያቄብን ያርግላቸዉ 🙏
Amen Amen Amen 🙏
መከራህን እንዳለፈ ውኃ ትረሳዋለህ ማለት እንዲህ ነው ! ደስ ሲል !
ዕደለኛ ወንድ ነዉ በዱቄት ያላብለጨለጨች ቆንጆ እና ሙሉ ሴት
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን🙏🙏 የማያልፍ የለም እንኳ ደስ አለሽ ❤❤❤❤❤
አሜንን❤❤
አሜን ድንግል ያምን የዛላልም ሕይወት አለው
ለቤዚዬ እቁና ጎበዝ የሴቶች በላይ ነች የኔ ቸኮሌት መልካም ሁሉ ለሷ ይገባታል💎💛💚💝
ማርያምን እንዴት እንደቀናው ዛሬ ፍቅር በለለበት ዘመን እንደዚህ አይነት አፍቃሪ ወንድ ሳይ እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ❤
ቤዚዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ጀግኒት አለም ላይ ያለ መልካም ነገር ሁሉ ይገባሻል መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ 🎉🎉🎉🎉🎉
ወላሂ የመዳም ቅመሞይ እደዉ በምን አባት ቃላት ልግለፃችህ በሠዉ ደስታ የምትደሠቱ በሀዘን ጊዜ በችግር ሠአት አለን ብላችህ ከጎን የምቆሙ የእናተ ሂወት እንደ ሻማ እየቀለጠ ለሠዉ ብረሀን የምሠጡ አሏህ የእናተንም ሂወት እደጨረቃ እና እንደ ኳዋክብ የደመቀ ያድርግላችህ እወዳችህ አለሁ እህታችህ የመዳም ቅመሟ ነኝ❤❤❤❤❤
አሜን እህት አለሜ እኛም እወድሻለን ❤❤❤
አሚንንን የኔ ዉድ ❤❤❤
አሜን የኔ ውድ
Amen amen yene wud ❤❤❤❤❤
አሚን ያረቢ 🤲🤲
ይገባሻል የኔ እናት እግዚአብሔር ታሪክሽን ቀየረው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በደስታ ኑሩ😘😘😘😘😘😍😍
ልጄን ብድርም ከዚህ በላይ በደስታ የምሰክር አይመስለኝም።ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን።ነገሽ ብሩህ እና ፍክት ያለ ይሁን
ታሪኳንአልስማሁምግንእንኳንደስአላችሁ
Donkey tube 4month ago የተለቀቀ ነዉ ታሪኳ እዛ ላይ ያገኙታል
አሜን አሜን አሜን
ያኔ እሼ ጋ ቀርበሽ ታሪክሽን ስትነግሪን ጥንካሬሽን እያደነኩ ባሳለፍሽው መከራ በጣም እያለቀስኩ ነበረ ያዳመጥኩሽ፡ አሁን ደግሞ በደስታሽ ፈነደክቅሁ የደስታን እንባ አፈሰስኩ ፡ I wish if I can be there for your wedding, I'm so happy for you congratulations 👏ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
ተጠርተሃል
@@Newmenged ኸረ ሴት ነኝ ይኤ ስሜ አስቸገረኝ
እንኳን ደስ አለሽ አንች ማለት ንፁህ ልብ ያለሽ ነሽ
እግዚአብሔር ይመሰገን። የድንግል ልጆች። ሰርጋቹሁን በቁርባን ያድርገው። አሜን
ነዬ ካቆምሽልን ታሪክ የተሳካውን ፍቅር ደግሞ ተርኪልን እንኩዋን ደስያለሽ❤❤❤❤ ይገባሻል
መልካም ሴት ከወርቅ እንቁ ትበልጣለች እድለኛ ነህ
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ ጠንካራዋ ሴት ❤ ❤❤ የታለ ያ ስትፈልጊው የጠፋብሽ ዛሬ እርርርር ይበል ትልቁ ሶጦታሽን እግዚአብሔር ሸለመሸ ሁሊም እግዚአብሔር ለእኛ የሚያስፈልገውን ያደርግልናልና እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
ምን ሁና ነበር እስኪ ንገሩን😊
Esu ayeneselham
እሱ እራሱ ነው
ዶኪቱዩብገብተሽእይው@@atesdealemu4260
ከእሱ ይልቅ እሷን በአሳዛኝ ታሪኳ አውቃታለሁ I am happy for her. ተንበርክኮ ታገቢኛለሽ ሲል እሷም ተንበርክካ ስታቅፈው በጣም ነው ያስደሰተቺኝ ❤ congratulations 🎈
በጣም እደለኛ ሰው ነው እንዳንቺ አይነት ንፁህ ሰው በማግኘቱ እንቺም እንኳን ደስ አለሽ
ደስታችሁ ደስታችንነው እግዚአብሔር ብርክ ያርጋችሁ እውነት ትልቅ ሰው ነህና ስው የሆነች ንግስት ስለሰጠህ ከምንም በላይ የድንግልጅን አመስግን ህይወታችሁ ሙሉይሁን
እሰይ እሠይ እሠይ የድንግል ማርያም ልጅ ስለሚወድሽ ነው ፈተናሽን ያቀዛው ፈተናሽንም አለፍሽ ይሄው ይሄን ደስታ ሰጠሽ በሰወችም አከበረሽ እግዚአብሔር እድሜ ዘመንሽን ይባረከው የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ ውለጅ ቤትሽ ይባረክ እሰይ እሰይ እሰይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እኔ እራሱ ባገባ የዚህ ልክ ደስ የሚለኝ አይመስለኝም በሰመአብ ደስታዬ ላንች ወደር የለውም ቤዚ የኔ ልባም ሴት የኔ ወርቅ እንኳንም ደስ አለሽ እግዚአብሔር ፈቅር በፍቅር ያርጋችሁ❤❤
ቤዚ ቆንጆ ይገባሻል እንኳን ደስ አለሽ ላጃዎች ጥያቄ ልብሳችሁ ምንድነው ልቅሶ ቤት አስመሰላችሁት ምነው ጥቁር በጥቁር መልስ እንደምሰጡ የተስፋ አደርጋለሁ የኔ ውድ መልካም ጊዜ መልካም ህይወት ተመኝቼልሻለሁ የኔ ጀግና የኔ ጎበዝ ከዚህ በላይ የተሠራለች ገና ከእግዚአብሔር ጋር
የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ ባንች ተመለከትን ቤዚዬ ይሄ ደስታ ባንች ህይወት ላለቀስን ሁሉ ነው ዛሬ ደግሞ በድጋሜ በደስታሽ አስለቀሽን 😢ቤዚዬ ይገባሻል የኔ ውዴ በደስታሽ በጣም ደስብሎኛል ❤❤❤❤❤
እፍፍፍፍፍ የኔ ዉድ በዚዬ እንኳን ደስ አለሽ ይገባሻል የኔ ጠንካራ የሰዉ ደስታ እንዴት እንዴት እንደሚያስደስተኝ በስምአብ ያቀረብኩትን ምግብ ልበላ ብዬ ሳልበላዉ በነሱ ደስታ ጠገብኩ ማርያምን ❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ለኔ የተደረ ያክል እኩል ነው ያለቀስኩት እሼ ጋር ቀርበሽ ታሪክሽን ሰምቼ በጣም አዝኜ በጥንካሬሽ ተገርሜ እመአምላክ ምልጃዋ ረድቶሽ በፀበሏ ተፈውሰሽ አሁን ደሞ የልብ ማረፊያ አጋርሽን ስላሳየሽ ደስስ ብሎኛል እመአምላክ አትለያቹ ሚካኤል በክንፉ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ የኔ አበባ
የዝች ልጅ ደስታ እንዴት ደስ እንዳለኝ የአላህከችግር ቡሃላ ምቾት አለ ቀሪ ዘመንሽ ሁሉ በድስታ የተሞላ ይሁንልሽ 🎉
ግን ማነች አላወኳትም
@@ከድጃ donkey you tube lay ale interview eyew beza new
ሲጨለም የማይነካ የማይመስላቸው ትልቅ ትምህርት ነው ለሴት እህቶቻችን😂😂😂😂😂
ቤዚየ ካየሁሺ ጀምሬ መልካም ነገር ላይ ሁነሺ እንዳይሽ ዱአየ ነበር እንካን ደስአለሺ ስደተኛዋ ወዳጂሺ ከኳተር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ ያለሽ ቢዚዬ❤❤❤❤❤❤ያብርሀም የሳራ ያድርግላችሁ
ልጅቶዋን በጣም ስለምወደት ምንም ብቀናም መልካም በል ሁንላት እባክህን መልካም ሴት ነቺ ይቺ የፈጣሪ ስጦታ ነች
የኔ ቆንጆ ታሪክሸ አሰለቅሶኝ ነበር ፈጣሪ የተመሠገነ ይሁን ዛሬ ደሰ አለኝ ።ጉዋደኛሸ የሚደነቅ ነው እራሱን የሆነ ተባረኩ ትዳራችው ይባረክ ልጆቼ እወዳችዋለዎ
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ! በጊዜው ነገርን ወብ አርጎ የሚሰራ ክብሩን ይውሰድ እንኮን ደስ አለሽ
ሳላስበው አለቀስኩ የኔ ቆንጆ ቤዛዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ መጨረሻችሁ ይመር እኔ ታሪኳን ዶንኪ ቲዩብ ላይ ነበር ያየኃት አሁን ደስታየ ወደር የለውም ባልዮውም እድለኛ ነው ❤❤❤❤❤ ያለ የሰፈር ጎረምሳ የከዳት ወጠጤ አሁን ይቃጠላታል እሰይ 😂😂😂😂😂😂
የኔ ቆንጆ በጣም ነው ደሰ ያለኝ ቃላት የለኝም የሆነ ሳይሽ የተሰማኝን ሰሜት ማርያምን ፈጣሪ ነዉ ሚያውቀው የሆነ የቅርቤ ሰው የመሰልሸኝ ያለኝ ደሰታ የኔ ቆንጆ አምላክ ይጠብቃችሁ እርጀም እድሜ ከጠና ፈጣሪ ይሰጣችሁ በጣም ነው ምታምሩት 🎉🎉❤❤❤❤
ከችግር በሀላ በርግጥም ምቾት አለ ከዛሁሉ ፈተና ወተሽ እኳን ለዚህ አበቃሽ ከምር የልብ አፍቃሪ ልዩ ሤት ነሽ❤❤❤
ወላሂ ይሄንን ሳይ እንደት ደስስስስስስስስ እንዳለኝ ፈጣሪ ፍቅር እስከመቃብር ያድርግላችሁ የብዙወቹን አይቻለሁ ግን እንደነ ሰይፈ ደስስስ ያለኝ የለም
እግዚኣብሔር ይመስገን ይህን ስላደረገ ቤዝ እንኳን ለዚ አበቃሽ እውነት በጣም ደስስስስስ ብሎኛል ሰይፈሚካኤል አንተም እንኳን ደስስስ አለህ አብራቹ አርጁ ደስ ብሏቹ ኑሩ ደግሞ እግዚኣብሔር ን የምታመሰግኑባቸው የተባረኩ ልጆችም ይስጣችሁ እኔ በናንተ ፍቅር ውስጥ የፍቅርን ባለቤት እግዚአብሔርን ነው ያየሁት በዚህም በቃል መግለጽ የማልችለው ደስታ ነው የተደስትኩት እግዚኣብሔር እኔንና እንደኔ ያሉትን በተስፋ ለምንጠብቀውም ደርሶልን የምናመሰግንበትን ቀን ያቅርብልን:: ደስታችሁን ያዝልቀው እግዚኣብሔርንም እያመሰገናችሁ እንድትኖሩ እመአምላክ ትርዳችሁ ቅዱስ ሚካኤል አይለያችሁ::
ከመደሰቴ ብዛት ከ20 ገግዜ ነዉ ያየሁት የመጀመሪያ ታሪክሽ በጣም ሰላዘነኝ ነዉ መሰል አየደጋገሙኩ ያየሁት እጮኘናሽም መልካም ልጅ ይስላል እግዚሐብሔር ትዳራቹሁ የተባረከ እንዲሆንላቹ ከልቤ እመኛለሁ ዘቤይ ቆጆ❤❤
እልልልልል ❤❤❤❤እፁብ ድንቅ አምላክ ምን ይሳነዋል ሥለማይነገር ስጦታው እግዝያብሄር ይመሥገን ❤❤❤ደስ ነው ያለኝ እህቴ ሁሌም ደስ ይበልሽ የአብርሀምና የሣራ ፍቅር ህይወት ያድላችሁ ❤❤❤❤😇😇😇
እንኳን ደስ አለሽ እኛመሸ በጣም ደስ ብሎናል ደግሞ እንዴት እንደተጋናኛቹ አቅርቢልን😂😂😂
ማራምን በጣም ነው ደስ ያለኝ የኔ ጠካራ ሁሉም ነገር ከሀዘን በቀር ይገባሽን ደስታ ሁሉ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሆ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በልጂ ይባሪካችሁ❤❤❤❤
እያለቀስኩ ነውያየኋቹህ እንካን ደስ አላችሁ ቅዱስ ሚካኤል በመንገዳቹህ ሁሉ ይቅደምላቹህ መልካም የትዳር ዘመን ሰርጋችሁን ቤተክርስቲያን ላይ አድርጉ ሙሽሪት ታምሪአለሽ ቀሚስሽ ፀጉርሽ ......
እሰይ እንኳን ተደረገልሽ ከደስታ ብዛት እንባዬን ማቆም አልቻልኩም ስለሆነው ሁሉ እግዚአብሄር ክብሩን ይውሰድ 💐💐💐💐
ጀግና ሴት ነቨ በተለዬ እያ የመዳም ቅመሞች ብዛ እንማራለን ትግስት እዴኖረዬ ብዛ ትምህርት ከአቼ እማራለው እንካን ደስ አለቨ
እንኳን ደስ አለሽ ፍቅራቹሁ ይብዛ ካንች የተማርኩ ጥንካረና ነገ ለላ ቀን እንደሆነ በህወት ምንም ነገር ብፈጣር ተስፋ አለመቁረት የተስፋ ባለቤት ቸሩ መድሐንአለም የክብረ ይመስገን
ይገባሻል ውዴ🎉🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምር ❤❤❤
ቤዝየ እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ለነገሮች ሁሉ አይዘገይም
ታሪክሽን ሳዳምጥ አብሬሽ አለቀስኩ ዛሬም የደስታ እንባዬን ደገምኩት እንኳንደድአለሽ ቤዚ
እግዚያብሄር እጅግ ድንቅ አምላክ ነው ድንቅ ታአምራትን ማድረግ ይችልበታል የተጎዳን ሲክስ አብዝቶ ነው ልጄ ትዳራችሁንም እግዚያብሄር ይባርክላችሁ ከዚያ ሁሉ በኋላ ስለተደረገልሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤
እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ። ቤተሠቦችሽም ይሁኑ ጓደኞችሽ ይኸን በማየታችሁ እንኳን ደስ አላችሁ። ለቤዝዬ ግን አንድ መልዕክት አለኝ እሱም መንፈሳዊነትሽን ጠብቀሽ አንድ የበጎ አድራጎት ድርጅት ከሁሉም ቀና ልብ ካላቸው ጋር ሆነሽ ከፍተሽ እነዛ አንድ ሚሊዮን እና ከዛ በላይ የሆኑ ወገኖቻችንን ለመታደግ ትበረቺ ዘንድ ወንድማዊ ምክሬን ለማካፈል በርቺ ለማለት ያክል ነው። የአብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ!!!
በደስታ ብዛት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ የኔጀግና ሴት ቤዚዬ እንኳን ደስ አለሽ ፈተናዎች ሁሉ ለበጎ ናቸዉ እግዚአብሔር ይመሥገን ይሄን ላደረገሁሉ ክብሩ ይስፋ የምር ቃል የለኝም መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹሁ😢😢❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምንም ቃል የለኝም በቃ😢እግዚአብሄር የተባረከ የትዳር የፍቅር ዘመን ያርግላችሁ❤
የኔ ቆጆ ወላሂ እደት ደስ እዳለኝ መጨረሻችሁን አላህ ያሣምረዉ❤❤❤
ታሪክሺንም ስሳማ አልቂሽ ደስታሺንም ሳይ አልቂሽ wow wow በጣም ደስ ይላል የፈጣሪ ድንቂ ስራ ባንቺ ተገለጠብሽ እንኩአን ለዚ አበቃሽ ክብሩ ይስፋ የመዳንዓለም
የኔ ቆንጆ ልዕልት እነዛ ለማሳለፍ አደለም ለማሰብ የሚከብዱ ጊዜያትን ገና በልጅነትሽ ያሳለፍሽው ለተሻለ ህይወትና ደስታ ነው እግዚአብሔር አይሳሳትም ደስታዬን መቆጣጠር አልቻልኩም በእንባ ነው የጨረስኩት አሁንም እድሜ ዘመንሽ ሁሉ የደስታ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤዝዬና ሴፈ ሚካሄል የአብራሃም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ እግዛቤር ፍቅርን እንደሸማ ያልብሳችሁ ቤዝዬ የካሳ ዘመን ይሁንልሽ❤❤❤❤❤
ያገሬን ልጅ ስላገባሽ ደስቷዬ እጥፍ ድርብ ነው ቅድስ ሚካሄል በክንፋ ይጠብቋችሁ ቤዝዬ❤❤❤❤❤❤
ቤዝዬ ይገባሻል ይገባሻል❤❤❤❤❤❤
የእኔ ልእልት የእመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስተ ቅድሳን ንፂይተ ንፁሀን የቅድስት ኪዳነምህረት ታአም ባአንቺ ለይ የተገለፀ እጅግ በጣም በጣም!!!... እድለኝ ልጅ ነሽ እኔ ዛሬ ገና ነው ያየሁሽ ታሪክሽንም ያየሁት በእናታችን በእሩህሩሀ በቅድስት ኪዳነምህረትዬ አመታዊ ክብረ ባህል ቀን ማየቴ ለእኔ ለእራሴ ትልቅ ተአምርነው የሆነብኝ ኪዳነምህረትዬ ሚስጥረኝዬ ገበናዬ እኔቴ በአንቺ በተደረገልሽ ብዙ ድንቅ ተአምር ለእኔ ብዙ ያስተማረችኝ የነገረችኝ እጅግ ድንቅ መልእክቶች አሉ............. የእኔ እህት የተከፈለልሽን የእሩህሩህ እናታችን የቅድስት ኪዳነምህረትዬን ውለታ እንዳትረሺ አደራ!!! አደራ!!! አደረ!!! እህቴ ቅድስት ኪዳነምህረትዬ በዘመናችሁ ሁሉ ከክፉ ነገር ሁሉ በዘርፋፋ ቀምሷ ትከልላችሁ ትጠብቃችሁ አሜን!!!🤲🤲🤲 የድንግል ማርያም ልጅ ከክፉ ሀሉ በደሙ ይሸፍናችሁ ዘማናችሁ ሁሉ ይባረክ አሜን!!!....🤲🤲🤲❤❤❤
ለዘላሉም አብሮ ያኑራችሁ አብራችሁ አርጅ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ትዳራችሁን ትባርክላችሁ ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ ቅድስት ኪዳነምህረትይ በዘመናችሁ ሁሉ በዘርፋፋ ቀሚሷ እቅፍ ድግፍ ታድርጋችሁ ትባርካችሁ አሜን!!!.........🤲🤲🤲ገደጇ እንዳትጠፉ ❤❤❤❤❤❤❤❤
እህቴ ደስታችሁን እስከ መጨረሻው ያድርግላችሁ አደራ ሁሌም በተፈጥሮ ውበት ድምቅ በይ አርቲ ምናምን አትጨምሪ እግዚአብሔር አምላክ ከዛ ሁሉ ያወጣሽ ለምክንያት ነው ❤❤❤አል። የለኝም ላንች ደስታ🎉
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ለማይጠቅም ነገር አይፈቅድ እንኳን ጠብቆሸ ወደ ደስተኛ እይወቶ መራሸ አሁንም ከለላ ይሁንላችው ይጠብቃችው ትዳራችው የአብርአም የሰራ ያርግላችው የኔ ደስተኛ ተባረኩ
ቤዝየ ፈጣሪ ለሁሉምነገር ምክንያት አለው የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የተባረከ ይሁን ክብርምስጋና ለእናቱ ይድረስ አሜን .. በዶንክ ቲዮብ እያለቀስኩኝ ታሪክሽን ሰማሁ የተመሰገነይሁን አሜን አይለያችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
አምላኬ ምን አለ ሁሌም የወገኔንደስታውን ብቻ ብታሳየኝ! You are lucky, girl! You can tell his love on his eyes! Wishing all the best! Stay blessed!
ቤዛዬ እንኳን ደስ አለሽ !መጀመሪያታሪክሽን ሳላውቅ ውይ ደስ የሚሉ አልኩና የሠውን ስሜት ሳይ ምን አይነት ነገር ነው ብዬ አለፎኩትና ከዛ ከ 5ወርበፊት ከእሸቱጋያደረግሽውን interview ከባለቤጋ አየነው ያሳዝናል ግን የሚያስደስተው በዛ አልቅሰናል::ቤዚ እግዚአብሔር ይመስገን ደሞትዳራችሁን ይባርክላችሁ የኔ ቆንጆ 🎉🎉🎉😘
የኔ ቆንጆ እንዴት ደስ እንዳለኝ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍናቹ ትዳራችሁ ይባረክ ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤❤
ታሪክሽን ስሰማ አልቅሼ ነበር አሁን በጣም ደስ አለኝ እመብርሀን ትዳርሽን ትባርክልሽ
ጀግና ሴት ነሽ እድለኛ ነዉ
Djab
እንኳ ደስ አለሽ ቤዝዬ🎉🎉🎉🎉 እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል ግን ከፈተና በኻላ ሁሌም ደስታ አለ ይገባሻል የኔ ጀግና ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
ቤዙ ከዛ ሁሉ ችግር ወተሽ እንደዚ ደስተኛ ስትሆኚ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እመቤቴ የተባረከ ትዳር ታርግልሽ እንኳን ደስ አለሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ
እግዚአብሔር ይባርክህ ደስ ይላል አስተዋይ ነህ ወንዶች ብዙ ጊዜ ችግር ያጋጠመው ሰው አይፈልጉም ሁሌም እንደዛ ይመስላቸዋል ትዳራችሁ ይባረክ
ይገባሻል ቤዛዬ ❤❤❤❤❤ዬኔ እርግብ ፈጣሪ መጨረሻቹን ያሳምር ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊
የሰው ፀጉር የለ ሜካኘ የለ ውብ ልጅ ትዳርሽ የተባረከ ይሁን ስርአትሽ በቤተክርስትያን ተገርተሽ እንዳደግሽ ያስታውቃልና በጎየሆነውን ሁሉ እመኝልሻለሁ❤❤
ደስታም ለካ ያስለቅሳል ይገባሻል ቤዚዬ ዘመናቹሁ ይባረክ😍
እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ የኔ ቆንጆ
አንቺ ሙሉ ሴት ሞክሼየ ቤዝየ እንኳን ደስስስ አላችሁ ይገባሻል ውለዱ ክበዱ አርቲስት ሰይፈ ሚካኤል አድናቂህ ነኝ ትዳራችሁ ይባረክ
እንኳን ደስ አላችሁ ። የተባረከ ያድርግላችሁ ያሳለፍሽውን ጊዜ እግዛብሔር በደስታ ቀይሮልሻል ። ፈተና በሁሉም ይደርሳል ሲያልፍ ያስደስታል።
የኔ ጠንካራ የኔ ሴት እንኳንም ደስ አላቹህ ቤዚየ❤❤❤
ሃበሸ እኮ በትንሽም ነገር ነውስ የሚደሰተው የሰው ደስተ የምየስደስተው ህዝብ እኮ ነው🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹
ወላሂ ከልቤ ነው ደስ ያለኝ ታሪክሽ አስለቅሶኝ ነበር
አይቼ እኮ አልጠግብሽም ወላሂ አላህ ትዳራቹን ያማረ ወልዳቹ ሳሙ እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ❤❤❤❤
ቤዚዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ብርቱ ሴት ሰይፍሻ እንኳን ደስ አለህ ወድሜ ቤዚ ይገባሻል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅሩያብዛላችሁ
የኔ ልዕልት እሰይ ደስ ሲል ቤዚየ🎉 ሰይፈ ሚካኤል ተባረክ የመላኩነሰ ስም የያዘ ብሩክ ነው ድሮም🎉🎉🎉
እውነት ደስ ብሎኛል እመቤቴ ማርያም ትዳራቹህን ትባርከው የኔ ቆንጆ 🎉🎉🎉
የእኔ ንፁህ ቆንጅዬ ልጅ ደስስስ ትላላችሁ እንካን ደስ አላችሁ
የኔ ቆንጆ ቤዚዪ እመዜቴን በጣም ነው ደስ ያለኝ እቴ እሱም በታም ደስ የሚለኝ አርቲስ ነው ብቻ እመቤቴ ዘመናቹን ሙሉ ትባርከው ❤❤❤
ቤዚ አንቺን ሰምቶ ፈጣሪ እያዳዱ ሰው ላይ ያለውን ችግር እድሚያወጣ እደሚያሳልፍ የማይረዳ አለ ብዬ አላስብም። ግን አሁን እኔ የተጠየኩኝ እስኪመስለኝ ድረስ ነው የተደሰትኩት ባቺ እዚ ቀን ላይ መድረስ ምናይነት ስሜት እደሚኖረው መገመት አይገልፀውም ግን ቤዚ አሁን በተለይ ኑሮሽን ደብቂ በመደበቅ ኑሪው እላለሁኝ
እግዚኣብሔር ይመስገን ምንም ቃላት የለኝም የኔ እመቤት ደስ ብሎኛል
መጨረሻውን ያሳምርላችሁአልካሙን ሁሉ ያድርግላችሁ አርቲስቶቻችን ህብረታችሁ ደስ ይላል።
እኔ ዶንኪ ሾ ላይ አይቼሽ እንዴት ወድጄሽ ነበር አልቅሼ ነበር ድጋሚ ሳይሽ ደስታዪን ወደር የለውም የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር እንኳን ለዚ አበቃሽ ታምራላቹ ሁለታችሁም መልካም የፍቅር ጊዜ ይሁንላችሁ ጋብቻችሁንም እጠብቃለው እንኳንም ደስ አላቸው መላው ቤተሰብሽ በነገራችላይ አንቺም እሱ ኢትዪ አሜሪካዊዉ ዘፋኝ the weekend ይመስላል anyway congratulations again 🍾🍾🎊🎊🎉🎉
የአብርሐም የሳራ ያድርግላችሑ ቤዚዬ ስታምሩ ሑለት ቆንጆ❤😘
እንኮን ደስ አላችሁ ወገኖች ፍቅር እስመቃብር ይሁንላችሁ የሚዘፍነው ልጅ ድምፅ ሳምር
እንኳን ደስ ያላችሁ !!!ይህን ቪዲዮ ሳይ እንባ አነቀኝ :: የዚህችን ልጅ interview ያየሁጊዜ ትንፋሼን ውጬ አይኔን ብሊንክ እንኳን ሳላረግ ነው ያየሁት :: የእግዚአብሄር ድንቅ ስራው የታየባት ከመሆንዋ ባሻገር በቃለ መጠይቁ ላይ የነበራት እርጋታ : የቃላት አሰካክ የታሪኩ ፍሰት በጣም መሳጭ ነበር:: ዛሬ ደሞ ታሪኳ ተቀይሮ ለዚህ ወግ በቅታ ማየቴ በጣም ነው ደስስስስ ያለኝ::
የኔ ቆንጆ ታሪክሽን በለቅሶ ነበር ያየሁት እንኳን ለዚህ አበቃሽ ። መጨረሻችሁ ይመር❤
የኔ ልዩ ወንድም እኮን ደስ አለህ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር
እንዴት ደስ እንዳልኛ አትጠይቁኛ ጌታ ክብሩን ይውሰድ አንድ ነገር እንደማደርግልሽ ውስጤ ይነግረኛል ተባረኩ🙏🙏🥰❤️💕
ቤዝ ሰፍይፌ እንኳን ደስ አላቹህ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን ቅመሞችዬ❤
እንኳን ደሰ አላቹሁ❤❤❤❤
ተአምር ነው የናንተ ፈቅ ከፈጣሪ የተዘጋጀ መሆኑ የዛሬ አመት እናቴ የምትሆን ሐሰት ይሰጠኝ ብሎ ጠይቆ ይህንን የመሰለ ፈቅር ሰለሰጣችው አያሉ ፈጣሪ ይመሠገኝ ፈቅርን ጥናን መተሳሰብን ይጨምርላችው ።ተአምር ነው ፈጠረ የልብን መሻት የሚሰጥ ነው የተመሰገነ ይሁን።እወዳችዋለው ❤❤❤❤❤
እንዴት ደስ እዳለኝ በእውነት የኔቆንጆ ይገባሻል❤ እንኳን ደስአላችው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክለኛ ንፁ ሴት👈ግልፅ ሴት ፣የዋህ ያለም ያድርገው እንኳን ደስ አላቹ
ደስታዬ ወደር የለውም የሰው ደስታ እደኔ የምያስደስታቺሁ በ ላይክ አሳዩኝ 🎉
እናመሰግናለን ❤❤❤
❤❤❤❤እኔም
እኔም
እኔ እራሱ እንዴት ደስ እንዳለኝ ❤❤
ene❤❤
ካሳለፍሻቸው ከባድ ጊዜያቶች አንፃር
ይኼ ደስታ ይገባሻል።
እግዚአብሔር ታላቅ ነው።
መልካም የትዳር ህይወት ይሁንላችሁ።
አሜንን❤❤❤
አሜን ❤❤❤በጣም
ኣሜን ደምረኝ❤
እግዚአብሔር ከምንም አንስቶ የዘላለምን ደስታ ይሰጣል ጋብቻችሁን በቤተክርስቲያን ፈፅማችሁ ብናይ ደሞ የበለጠ ደስ ይለናል❤🎉
አለባበሳችሁን ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም ቤዚዬ ዋዉ ማርያምን ሜካፕ ዜሮ ታምራላችሁ ከዘመኑ ትዳር ይሰዉራችሁ የአብርሀም የሳራ የይስሀቅና የርብቃን የያዕቆብንና የራሔልን ትዳር የባረከ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በቤቱ ቢሆን ደግሞ በጣም ዉበት ይሆናችሁ ነበር❤❤❤❤😊
የሃናን አና የአያቄብን ያርግላቸዉ 🙏
Amen Amen Amen 🙏
መከራህን እንዳለፈ ውኃ ትረሳዋለህ ማለት እንዲህ ነው ! ደስ ሲል !
ዕደለኛ ወንድ ነዉ
በዱቄት ያላብለጨለጨች ቆንጆ እና ሙሉ ሴት
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን🙏🙏 የማያልፍ የለም እንኳ ደስ አለሽ ❤❤❤❤❤
አሜንን❤❤
አሜን ድንግል ያምን የዛላልም ሕይወት አለው
ለቤዚዬ እቁና ጎበዝ የሴቶች በላይ ነች የኔ ቸኮሌት መልካም ሁሉ ለሷ ይገባታል💎💛💚💝
ማርያምን እንዴት እንደቀናው ዛሬ ፍቅር በለለበት ዘመን እንደዚህ አይነት አፍቃሪ ወንድ ሳይ እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ❤
ቤዚዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ጀግኒት አለም ላይ ያለ መልካም ነገር ሁሉ ይገባሻል መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ 🎉🎉🎉🎉🎉
ወላሂ የመዳም ቅመሞይ እደዉ በምን አባት ቃላት ልግለፃችህ በሠዉ ደስታ የምትደሠቱ በሀዘን ጊዜ በችግር ሠአት አለን ብላችህ ከጎን የምቆሙ የእናተ ሂወት እንደ ሻማ እየቀለጠ ለሠዉ ብረሀን የምሠጡ አሏህ የእናተንም ሂወት እደጨረቃ እና እንደ ኳዋክብ የደመቀ ያድርግላችህ እወዳችህ አለሁ እህታችህ የመዳም ቅመሟ ነኝ❤❤❤❤❤
አሜን እህት አለሜ እኛም እወድሻለን ❤❤❤
አሚንንን የኔ ዉድ ❤❤❤
አሜን የኔ ውድ
Amen amen yene wud ❤❤❤❤❤
አሚን ያረቢ 🤲🤲
ይገባሻል የኔ እናት እግዚአብሔር ታሪክሽን ቀየረው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በደስታ ኑሩ😘😘😘😘😘😍😍
ልጄን ብድርም ከዚህ በላይ በደስታ የምሰክር አይመስለኝም።ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን።ነገሽ ብሩህ እና ፍክት ያለ ይሁን
ታሪኳንአልስማሁምግንእንኳንደስአላችሁ
Donkey tube
4month ago የተለቀቀ ነዉ ታሪኳ እዛ ላይ ያገኙታል
አሜን አሜን አሜን
ያኔ እሼ ጋ ቀርበሽ ታሪክሽን ስትነግሪን ጥንካሬሽን እያደነኩ ባሳለፍሽው መከራ በጣም እያለቀስኩ ነበረ ያዳመጥኩሽ፡ አሁን ደግሞ በደስታሽ ፈነደክቅሁ የደስታን እንባ አፈሰስኩ ፡ I wish if I can be there for your wedding, I'm so happy for you congratulations 👏ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
ተጠርተሃል
@@Newmenged ኸረ ሴት ነኝ ይኤ ስሜ አስቸገረኝ
እንኳን ደስ አለሽ አንች ማለት ንፁህ ልብ ያለሽ ነሽ
እግዚአብሔር ይመሰገን። የድንግል ልጆች። ሰርጋቹሁን በቁርባን ያድርገው። አሜን
ነዬ ካቆምሽልን ታሪክ የተሳካውን ፍቅር ደግሞ ተርኪልን እንኩዋን ደስያለሽ❤❤❤❤ ይገባሻል
መልካም ሴት ከወርቅ እንቁ ትበልጣለች እድለኛ ነህ
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ ጠንካራዋ ሴት ❤ ❤❤ የታለ ያ ስትፈልጊው የጠፋብሽ ዛሬ እርርርር ይበል ትልቁ ሶጦታሽን እግዚአብሔር ሸለመሸ ሁሊም እግዚአብሔር ለእኛ የሚያስፈልገውን ያደርግልናልና እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
ምን ሁና ነበር እስኪ ንገሩን😊
Esu ayeneselham
እሱ እራሱ ነው
ዶኪቱዩብገብተሽእይው
@@atesdealemu4260
ከእሱ ይልቅ እሷን በአሳዛኝ ታሪኳ አውቃታለሁ I am happy for her. ተንበርክኮ ታገቢኛለሽ ሲል እሷም ተንበርክካ ስታቅፈው በጣም ነው ያስደሰተቺኝ ❤ congratulations 🎈
በጣም እደለኛ ሰው ነው እንዳንቺ አይነት ንፁህ ሰው በማግኘቱ እንቺም እንኳን ደስ አለሽ
ደስታችሁ ደስታችንነው እግዚአብሔር ብርክ ያርጋችሁ እውነት ትልቅ ሰው ነህና ስው የሆነች ንግስት ስለሰጠህ ከምንም በላይ የድንግልጅን አመስግን ህይወታችሁ ሙሉይሁን
እሰይ እሠይ እሠይ የድንግል ማርያም ልጅ ስለሚወድሽ ነው ፈተናሽን ያቀዛው ፈተናሽንም አለፍሽ ይሄው ይሄን ደስታ ሰጠሽ በሰወችም አከበረሽ እግዚአብሔር እድሜ ዘመንሽን ይባረከው የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ ውለጅ ቤትሽ ይባረክ እሰይ እሰይ እሰይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እኔ እራሱ ባገባ የዚህ ልክ ደስ የሚለኝ አይመስለኝም በሰመአብ ደስታዬ ላንች ወደር የለውም ቤዚ የኔ ልባም ሴት የኔ ወርቅ እንኳንም ደስ አለሽ እግዚአብሔር ፈቅር በፍቅር ያርጋችሁ❤❤
ቤዚ ቆንጆ ይገባሻል እንኳን ደስ አለሽ
ላጃዎች ጥያቄ ልብሳችሁ ምንድነው ልቅሶ ቤት አስመሰላችሁት ምነው ጥቁር በጥቁር መልስ እንደምሰጡ የተስፋ አደርጋለሁ
የኔ ውድ መልካም ጊዜ መልካም ህይወት
ተመኝቼልሻለሁ የኔ ጀግና የኔ ጎበዝ ከዚህ በላይ የተሠራለች ገና ከእግዚአብሔር ጋር
የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ ባንች ተመለከትን ቤዚዬ ይሄ ደስታ ባንች ህይወት ላለቀስን ሁሉ ነው ዛሬ ደግሞ በድጋሜ በደስታሽ አስለቀሽን 😢ቤዚዬ ይገባሻል የኔ ውዴ በደስታሽ በጣም ደስብሎኛል ❤❤❤❤❤
እፍፍፍፍፍ የኔ ዉድ በዚዬ እንኳን ደስ አለሽ ይገባሻል የኔ ጠንካራ የሰዉ ደስታ እንዴት እንዴት እንደሚያስደስተኝ በስምአብ ያቀረብኩትን ምግብ ልበላ ብዬ ሳልበላዉ በነሱ ደስታ ጠገብኩ ማርያምን ❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ለኔ የተደረ ያክል እኩል ነው ያለቀስኩት እሼ ጋር ቀርበሽ ታሪክሽን ሰምቼ በጣም አዝኜ በጥንካሬሽ ተገርሜ እመአምላክ ምልጃዋ ረድቶሽ በፀበሏ ተፈውሰሽ አሁን ደሞ የልብ ማረፊያ አጋርሽን ስላሳየሽ ደስስ ብሎኛል እመአምላክ አትለያቹ ሚካኤል በክንፉ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ የኔ አበባ
የዝች ልጅ ደስታ እንዴት ደስ እንዳለኝ የአላህ
ከችግር ቡሃላ ምቾት አለ ቀሪ ዘመንሽ ሁሉ በድስታ የተሞላ ይሁንልሽ 🎉
ግን ማነች አላወኳትም
@@ከድጃ donkey you tube lay ale interview eyew beza new
ሲጨለም የማይነካ የማይመስላቸው ትልቅ ትምህርት ነው ለሴት እህቶቻችን😂😂😂😂😂
ቤዚየ ካየሁሺ ጀምሬ መልካም ነገር ላይ ሁነሺ እንዳይሽ ዱአየ ነበር እንካን ደስአለሺ ስደተኛዋ ወዳጂሺ ከኳተር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ ያለሽ ቢዚዬ❤❤❤❤❤❤ያብርሀም የሳራ ያድርግላችሁ
ልጅቶዋን በጣም ስለምወደት ምንም ብቀናም መልካም በል ሁንላት እባክህን መልካም ሴት ነቺ ይቺ የፈጣሪ ስጦታ ነች
የኔ ቆንጆ ታሪክሸ አሰለቅሶኝ ነበር ፈጣሪ የተመሠገነ ይሁን ዛሬ ደሰ አለኝ ።ጉዋደኛሸ የሚደነቅ ነው እራሱን የሆነ ተባረኩ ትዳራችው ይባረክ ልጆቼ እወዳችዋለዎ
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ! በጊዜው ነገርን ወብ አርጎ የሚሰራ ክብሩን ይውሰድ እንኮን ደስ አለሽ
ሳላስበው አለቀስኩ የኔ ቆንጆ ቤዛዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ መጨረሻችሁ ይመር እኔ ታሪኳን ዶንኪ ቲዩብ ላይ ነበር ያየኃት አሁን ደስታየ ወደር የለውም ባልዮውም እድለኛ ነው ❤❤❤❤❤ ያለ የሰፈር ጎረምሳ የከዳት ወጠጤ አሁን ይቃጠላታል እሰይ 😂😂😂😂😂😂
የኔ ቆንጆ በጣም ነው ደሰ ያለኝ ቃላት የለኝም የሆነ ሳይሽ የተሰማኝን ሰሜት ማርያምን ፈጣሪ ነዉ ሚያውቀው የሆነ የቅርቤ ሰው የመሰልሸኝ ያለኝ ደሰታ የኔ ቆንጆ አምላክ ይጠብቃችሁ እርጀም እድሜ ከጠና ፈጣሪ ይሰጣችሁ በጣም ነው ምታምሩት 🎉🎉❤❤❤❤
ከችግር በሀላ በርግጥም ምቾት አለ ከዛሁሉ ፈተና ወተሽ እኳን ለዚህ አበቃሽ ከምር የልብ አፍቃሪ ልዩ ሤት ነሽ❤❤❤
ወላሂ ይሄንን ሳይ እንደት ደስስስስስስስስ እንዳለኝ ፈጣሪ ፍቅር እስከመቃብር ያድርግላችሁ የብዙወቹን አይቻለሁ ግን እንደነ ሰይፈ ደስስስ ያለኝ የለም
እግዚኣብሔር ይመስገን ይህን ስላደረገ ቤዝ እንኳን ለዚ አበቃሽ እውነት በጣም ደስስስስስ ብሎኛል ሰይፈሚካኤል አንተም እንኳን ደስስስ አለህ አብራቹ አርጁ ደስ ብሏቹ ኑሩ ደግሞ እግዚኣብሔር ን የምታመሰግኑባቸው የተባረኩ ልጆችም ይስጣችሁ እኔ በናንተ ፍቅር ውስጥ የፍቅርን ባለቤት እግዚአብሔርን ነው ያየሁት በዚህም በቃል መግለጽ የማልችለው ደስታ ነው የተደስትኩት እግዚኣብሔር እኔንና እንደኔ ያሉትን በተስፋ ለምንጠብቀውም ደርሶልን የምናመሰግንበትን ቀን ያቅርብልን:: ደስታችሁን ያዝልቀው እግዚኣብሔርንም እያመሰገናችሁ እንድትኖሩ እመአምላክ ትርዳችሁ ቅዱስ ሚካኤል አይለያችሁ::
ከመደሰቴ ብዛት ከ20 ገግዜ ነዉ ያየሁት የመጀመሪያ ታሪክሽ በጣም ሰላዘነኝ ነዉ መሰል አየደጋገሙኩ ያየሁት እጮኘናሽም መልካም ልጅ ይስላል እግዚሐብሔር ትዳራቹሁ የተባረከ እንዲሆንላቹ ከልቤ እመኛለሁ ዘቤይ ቆጆ❤❤
እልልልልል ❤❤❤❤እፁብ ድንቅ አምላክ ምን ይሳነዋል ሥለማይነገር ስጦታው እግዝያብሄር ይመሥገን ❤❤❤ደስ ነው ያለኝ እህቴ ሁሌም ደስ ይበልሽ የአብርሀምና የሣራ ፍቅር ህይወት ያድላችሁ ❤❤❤❤😇😇😇
እንኳን ደስ አለሽ እኛመሸ በጣም ደስ ብሎናል ደግሞ እንዴት እንደተጋናኛቹ አቅርቢልን😂😂😂
ማራምን በጣም ነው ደስ ያለኝ የኔ ጠካራ ሁሉም ነገር ከሀዘን በቀር ይገባሽን ደስታ ሁሉ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሆ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በልጂ ይባሪካችሁ❤❤❤❤
እያለቀስኩ ነውያየኋቹህ እንካን ደስ አላችሁ ቅዱስ ሚካኤል በመንገዳቹህ ሁሉ ይቅደምላቹህ መልካም የትዳር ዘመን ሰርጋችሁን ቤተክርስቲያን ላይ አድርጉ ሙሽሪት ታምሪአለሽ ቀሚስሽ ፀጉርሽ ......
እሰይ እንኳን ተደረገልሽ ከደስታ ብዛት እንባዬን ማቆም አልቻልኩም ስለሆነው ሁሉ እግዚአብሄር ክብሩን ይውሰድ 💐💐💐💐
ጀግና ሴት ነቨ በተለዬ እያ የመዳም ቅመሞች ብዛ እንማራለን ትግስት እዴኖረዬ ብዛ ትምህርት ከአቼ እማራለው እንካን ደስ አለቨ
እንኳን ደስ አለሽ ፍቅራቹሁ ይብዛ ካንች የተማርኩ ጥንካረና ነገ ለላ ቀን እንደሆነ በህወት ምንም ነገር ብፈጣር ተስፋ አለመቁረት የተስፋ ባለቤት ቸሩ መድሐንአለም የክብረ ይመስገን
ይገባሻል ውዴ🎉🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምር ❤❤❤
ቤዝየ እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ለነገሮች ሁሉ አይዘገይም
ታሪክሽን ሳዳምጥ አብሬሽ አለቀስኩ ዛሬም የደስታ እንባዬን ደገምኩት እንኳንደድአለሽ ቤዚ
እግዚያብሄር እጅግ ድንቅ አምላክ ነው ድንቅ ታአምራትን ማድረግ ይችልበታል የተጎዳን ሲክስ አብዝቶ ነው ልጄ ትዳራችሁንም እግዚያብሄር ይባርክላችሁ ከዚያ ሁሉ በኋላ ስለተደረገልሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤
እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ። ቤተሠቦችሽም ይሁኑ ጓደኞችሽ ይኸን በማየታችሁ እንኳን ደስ አላችሁ። ለቤዝዬ ግን አንድ መልዕክት አለኝ እሱም መንፈሳዊነትሽን ጠብቀሽ አንድ የበጎ አድራጎት ድርጅት ከሁሉም ቀና ልብ ካላቸው ጋር ሆነሽ ከፍተሽ እነዛ አንድ ሚሊዮን እና ከዛ በላይ የሆኑ ወገኖቻችንን ለመታደግ ትበረቺ ዘንድ ወንድማዊ ምክሬን ለማካፈል በርቺ ለማለት ያክል ነው። የአብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ!!!
በደስታ ብዛት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ የኔጀግና ሴት ቤዚዬ እንኳን ደስ አለሽ ፈተናዎች ሁሉ ለበጎ ናቸዉ እግዚአብሔር ይመሥገን ይሄን ላደረገሁሉ ክብሩ ይስፋ የምር ቃል የለኝም መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹሁ😢😢❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምንም ቃል የለኝም በቃ😢እግዚአብሄር የተባረከ የትዳር የፍቅር ዘመን ያርግላችሁ❤
የኔ ቆጆ ወላሂ እደት ደስ እዳለኝ መጨረሻችሁን አላህ ያሣምረዉ❤❤❤
ታሪክሺንም ስሳማ አልቂሽ ደስታሺንም ሳይ አልቂሽ wow wow በጣም ደስ ይላል የፈጣሪ ድንቂ ስራ ባንቺ ተገለጠብሽ እንኩአን ለዚ አበቃሽ ክብሩ ይስፋ የመዳንዓለም
የኔ ቆንጆ ልዕልት እነዛ ለማሳለፍ አደለም ለማሰብ የሚከብዱ ጊዜያትን ገና በልጅነትሽ ያሳለፍሽው ለተሻለ ህይወትና ደስታ ነው እግዚአብሔር አይሳሳትም ደስታዬን መቆጣጠር አልቻልኩም በእንባ ነው የጨረስኩት አሁንም እድሜ ዘመንሽ ሁሉ የደስታ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤዝዬና ሴፈ ሚካሄል የአብራሃም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ እግዛቤር ፍቅርን እንደሸማ ያልብሳችሁ ቤዝዬ የካሳ ዘመን ይሁንልሽ❤❤❤❤❤
ያገሬን ልጅ ስላገባሽ ደስቷዬ እጥፍ ድርብ ነው ቅድስ ሚካሄል በክንፋ ይጠብቋችሁ ቤዝዬ❤❤❤❤❤❤
ቤዝዬ ይገባሻል ይገባሻል❤❤❤❤❤❤
የእኔ ልእልት የእመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስተ ቅድሳን ንፂይተ ንፁሀን የቅድስት ኪዳነምህረት ታአም ባአንቺ ለይ የተገለፀ እጅግ በጣም በጣም!!!... እድለኝ ልጅ ነሽ እኔ ዛሬ ገና ነው ያየሁሽ ታሪክሽንም ያየሁት በእናታችን በእሩህሩሀ በቅድስት ኪዳነምህረትዬ አመታዊ ክብረ ባህል ቀን ማየቴ ለእኔ ለእራሴ ትልቅ ተአምርነው የሆነብኝ ኪዳነምህረትዬ ሚስጥረኝዬ ገበናዬ እኔቴ በአንቺ በተደረገልሽ ብዙ ድንቅ ተአምር ለእኔ ብዙ ያስተማረችኝ የነገረችኝ እጅግ ድንቅ መልእክቶች አሉ............. የእኔ እህት የተከፈለልሽን የእሩህሩህ እናታችን የቅድስት ኪዳነምህረትዬን ውለታ እንዳትረሺ አደራ!!! አደራ!!! አደረ!!! እህቴ ቅድስት ኪዳነምህረትዬ በዘመናችሁ ሁሉ ከክፉ ነገር ሁሉ በዘርፋፋ ቀምሷ ትከልላችሁ ትጠብቃችሁ አሜን!!!🤲🤲🤲 የድንግል ማርያም ልጅ ከክፉ ሀሉ በደሙ ይሸፍናችሁ ዘማናችሁ ሁሉ ይባረክ አሜን!!!....🤲🤲🤲❤❤❤
ለዘላሉም አብሮ ያኑራችሁ አብራችሁ አርጅ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ትዳራችሁን ትባርክላችሁ ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ ቅድስት ኪዳነምህረትይ በዘመናችሁ ሁሉ በዘርፋፋ ቀሚሷ እቅፍ ድግፍ ታድርጋችሁ ትባርካችሁ አሜን!!!.........🤲🤲🤲ገደጇ እንዳትጠፉ ❤❤❤❤❤❤❤❤
እህቴ ደስታችሁን እስከ መጨረሻው ያድርግላችሁ አደራ ሁሌም በተፈጥሮ ውበት ድምቅ በይ አርቲ ምናምን አትጨምሪ እግዚአብሔር አምላክ ከዛ ሁሉ ያወጣሽ ለምክንያት ነው ❤❤❤አል። የለኝም ላንች ደስታ🎉
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ለማይጠቅም ነገር አይፈቅድ እንኳን ጠብቆሸ ወደ ደስተኛ እይወቶ መራሸ አሁንም ከለላ ይሁንላችው ይጠብቃችው ትዳራችው የአብርአም የሰራ ያርግላችው የኔ ደስተኛ ተባረኩ
ቤዝየ ፈጣሪ ለሁሉምነገር ምክንያት አለው የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የተባረከ ይሁን ክብርምስጋና ለእናቱ ይድረስ አሜን .. በዶንክ ቲዮብ እያለቀስኩኝ ታሪክሽን ሰማሁ የተመሰገነይሁን አሜን አይለያችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
አምላኬ ምን አለ ሁሌም የወገኔንደስታውን ብቻ ብታሳየኝ! You are lucky, girl! You can tell his love on his eyes! Wishing all the best! Stay blessed!
ቤዛዬ እንኳን ደስ አለሽ !
መጀመሪያታሪክሽን ሳላውቅ ውይ ደስ የሚሉ አልኩና የሠውን ስሜት ሳይ ምን አይነት ነገር ነው ብዬ አለፎኩትና ከዛ ከ 5ወርበፊት ከእሸቱጋያደረግሽውን interview ከባለቤጋ አየነው ያሳዝናል ግን የሚያስደስተው በዛ አልቅሰናል::
ቤዚ እግዚአብሔር ይመስገን ደሞትዳራችሁን ይባርክላችሁ የኔ ቆንጆ 🎉🎉🎉😘