የሸሸ ፀጉርን የማስተካከል ሂደት /በሁለት ሳምንት ዉስጥ ገባ ገባ ያለ(ወደ ኋላ) /ስለውበትዎ በእሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024

Комментарии • 100

  • @erinabella5455
    @erinabella5455 2 года назад +10

    Ebs አዲስ ፍእራፍ ፕሮግራማቹ በጣም እወደው አለሁኝ : ችግሮኞች ሲረዱ ተስፋ ሲሰንቁ ሳይ እንዴት ልቤን እደሚደሰት ልገልጽላቹ ቃላቶች ያጥሩኛል: እግዚአቢሄር ይባርካቹ ቀጥሉበት አድናቅያቹ ነኝ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️

    • @kshgsnmzkg6072
      @kshgsnmzkg6072 2 года назад

      ኣምሓርኛ ኽኢልኻ ኣለኻ ንፋዕ ኤርትራ ናብ ኢትዮጵያ ክትሕወስ ዝለ ዝኾነት ግድን ዩ ኸዓ ክትኽእል

    • @kshgsnmzkg6072
      @kshgsnmzkg6072 Год назад

      ክክክክ ኣየ ባርያ ነፋሒቶ

  • @የሱናሰዎችስብስብ
    @የሱናሰዎችስብስብ 2 года назад +10

    ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን

  • @OnlineEarningEthiopiaBTcoin
    @OnlineEarningEthiopiaBTcoin Год назад +1

    ውድ የኢቢየስ አዘጋጆችን ከልብ እናመሰግናለን የብዙ ሰው ልብን የሚያረኩ ስራዎችን እየሰራችሁ ነውና እድሜና ጤና እየተመኘሁ የፀጉርን መሸሽ ምክንያት በማድረግ 3 ሀሳቦችን ማስተላለፍ እፈልጋለሁ!! እኔ አንድ የድሃ ድሃ ሰው ነኝ ግን አቅም ቢኖረኝ ሀገሬን እና ህዝቤን ማግልገል እፈልጋለሁ ግን

  • @Salam-ge2hh
    @Salam-ge2hh 2 года назад +6

    ቁጥር shera አድርጉልን wow በጣም አሪፍ ነው አገራችን ኢትዮጵያ ለውጥ ላይ ናት እግዚአብሔር ይመስግን በጣም ደስ ይላል ስልክ ቁጥራቸውን ሼር አድርጉ ደስ ይለናል

    • @rahel1976
      @rahel1976 2 года назад +1

      Medhanialem mall lay yegegnalu

    • @kshgsnmzkg6072
      @kshgsnmzkg6072 Год назад

      ኢትዮጵያ ለውጥ ላይ ናት 😂😂😂😂ኣይይይይይይይይ

  • @ninaengland2712
    @ninaengland2712 2 года назад +1

    Wow this is wonderful! You are changing lives! Very talented and beautiful ❤️

    • @meteriyasem5873
      @meteriyasem5873 2 года назад

      changing lives?... really u mean hair live's or wt

  • @emueimanyutub9726
    @emueimanyutub9726 2 года назад +14

    ቢቀርስ መላጠዉ መይጎዳን ነበር ሀገራቺን ሠላማ ማጣታ ተቸገርንጂ

  • @eldanadameke1843
    @eldanadameke1843 2 года назад +2

    በጣም ጥሩ ነው ቁጥራቸው ካላቹ ብታስቀምጡልን ጥሩ ነው

  • @YouYou-ix6ry
    @YouYou-ix6ry 2 года назад

    please guys come on South Africa

  • @araraymezmur959
    @araraymezmur959 2 года назад +1

    wow በጣም አሪፍ ነው ተፈጠሮን የመመለስ ጥበብ ፡፡

  • @soyasosshorts
    @soyasosshorts 7 месяцев назад

    Good job dear.

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 2 года назад +3

    ዋጋው?

  • @ኮሜድያንእሸቱመለሰ
    @ኮሜድያንእሸቱመለሰ 2 года назад +6

    ኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኒኑኑኑኑኑኑ አብረን እንበድ

  • @alijemali7529
    @alijemali7529 2 года назад +1

    How much it cost???

  • @satenawreta8236
    @satenawreta8236 2 года назад +3

    Sirki quxur lakulin ini mexalen yebir mexen sinti newu

  • @birtukantube8186
    @birtukantube8186 2 года назад +1

    ❤❤🌹❤ሰላም ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች 💕💕ሰላም አችው ይብዛ 💕

  • @eyobmesfin7554
    @eyobmesfin7554 Год назад

    ምርጥ ነው በጣም ❤❤

  • @smizekinge6928
    @smizekinge6928 2 года назад +3

    የበለጠ መረጃ ለማግኘት የልጅቱ ስልክና አድራሻ

    • @ninaengland2712
      @ninaengland2712 2 года назад +1

      Herbal Beauty studio
      Medhanialem mall next to Edna mall , Addis Abeba, 2nd floor #201 this is what I got from the video

    • @SaraSara-zq1mh
      @SaraSara-zq1mh 2 года назад

      00000

  • @samueleshetu2780
    @samueleshetu2780 6 месяцев назад

    We're is location

  • @makimaki1677
    @makimaki1677 2 года назад +2

    አድራሻ እና ስልክ ብታስቀምጡ ጥሩ ነው

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 2 года назад +3

      ቪዲዮው ሊያልቅ አካባቢ አድራሻዋን ተናግራለች ደግመሽ ስሚው::

    • @ninaengland2712
      @ninaengland2712 2 года назад +3

      Herbal Beauty studio
      Medhanialem mall next to Edna mall , Addis Abeba, 2nd floor #201 this is what I got from the video

  • @TseageyYohanes-dx1ii
    @TseageyYohanes-dx1ii 7 месяцев назад

    ዋጋው ሰንት ነዉ

  • @heneyguide1
    @heneyguide1 2 года назад

    Price. ?

  • @dagmawisete3860
    @dagmawisete3860 Год назад

    ዋጋ ስንት ነዉ

  • @tgstealemu1852
    @tgstealemu1852 2 года назад

    ልዩ ቦታው የት ነው አድራሻችሁን አስቀምጡልን

  • @ruhamaatbaker4507
    @ruhamaatbaker4507 2 года назад +1

    እራስን መሸወድ ነው እንጂ ምንም ለውጥ የለውም ንቅሳት ማለት ነው

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 2 года назад +8

    እንደዚ አይነት ነገር ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል 😏ቢቀርስ ለስጋ መጨነቅ ትተን ለነፍሳችን ብንጨነቅ አይሻልም

  • @bdfb3251
    @bdfb3251 2 года назад +1

    ሰንት ብር ነው

  • @adyamtata3811
    @adyamtata3811 2 года назад

    Yeswame gebtwale

  • @MershaTesema
    @MershaTesema 28 дней назад

    ግን ምን ያህል እውነት ነው እኔ አላምንም

  • @tigisttigsit5316
    @tigisttigsit5316 Год назад

    ብምን እናገኛችዋልን ቁጥራችሁን.እስኪ ነገሩን

  • @rabiahamid7702
    @rabiahamid7702 Год назад

    ቁጥሯን ስጡኝ የዶክተሯን

  • @bdfb3251
    @bdfb3251 2 года назад +1

    ክፉያ ሰንት

  • @eyosiasmoges9275
    @eyosiasmoges9275 2 года назад +1

    🙌🙌

  • @goasd42
    @goasd42 Год назад

    ሰልክ ንገሩን

  • @kabadakabada7991
    @kabadakabada7991 2 года назад

    South Africa Tagur naqla

  • @wendyeadisu3016
    @wendyeadisu3016 2 года назад

    Betam des ylal gin sint new wagaw

  • @shwaalem6542
    @shwaalem6542 2 года назад

    Can you tell us the price

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 года назад +2

    ኧረ ስልክ ቁጥር

  • @እሳቱላይነድጭሱገደለ-ረ4ኈ

    ቦታው የት ነው

  • @fetiyam5965
    @fetiyam5965 2 года назад

    This looks very scary , it may cause nerve damage.

    • @Samura2008
      @Samura2008 2 года назад

      How? Please tell us.

  • @መከራውበዛ-ቨ3ሸ
    @መከራውበዛ-ቨ3ሸ 2 года назад +3

    የሸሸ ሳይሆን የምፈልገው የሺበት ማጥፊያ ካለሺ ንገሪን እድሜየ28 አመት ልጅነኚ ግን አድም ጥቁር ፀጉር የለኚም

    • @mekilitkidist1542
      @mekilitkidist1542 2 года назад

      @Bekoji Tube ኧር ሼም ነዉ ባማርኛ ጠይቃ ኢትዮጵያዊ የሆነ በእንግሊዝኛ ሲመልስ ምን እንደተባለች ባታቅስ

    • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
      @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 2 года назад +1

      ቤተሰቦችሽ እድሜሽን ዋሽተውሽ እንዳይሆን

    • @yosefsisay4878
      @yosefsisay4878 Год назад +1

      @@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 😂😂😂

  • @ሳጂንነኝየህዝቤመከታ

    የሴት አለ ወይ ስንት ነው ዋጋው

  • @mahletstudio2466
    @mahletstudio2466 2 года назад

    ምንድነው ግራ የተጋባ ነገር ሆነብኝ

  • @kaleabworkalemaw1147
    @kaleabworkalemaw1147 2 года назад

    አሁን ምን ልትሉን ነው? መላጣ ቀረ መጀመሪያ አገራችን ሰላም ከሆነ፡፡

  • @yonasarefaine1590
    @yonasarefaine1590 2 года назад

    Le 5 amet new mikoyo malet algebanim kezas yeregfal malet new

  • @kalkidanmulu5980
    @kalkidanmulu5980 2 года назад +5

    ለሽበት መላ የለውም ያለ እድሜ ለሚመጣ

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 2 года назад

    ጥሩ ነው ሀስብሽ ግን እንዴት ነው አንካሳ ስራ ማስተዋል የሌለው ስራ ነው ከሁሉ በፊት አይኑን መከለል ወይንም ለሱ ተብሎ የተሰራ መነፅር አለ አይንን እንደቀላል ነው ያየሺው ለዚህ አንካሳ ስራ ማስተዋል የሌለው ስራ እየሰራችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ እየሞተ ያለው እህቶቻችን በወሊድ የሚሞቱት ግዴለሽ ስራ ህክምና እያደረጉ የሚ ሞቱት ስንት ደነዝነሽ ድንጋይ እራስነሽ እንዴት አይኑን በጨርቅ እንኮን ብትሸፍኝለት እሚገርም ነው አንቺ እሁን ብርሽንነው እምትሰበስቢው የቀን ጅቦች ለሰው ልጅ እማታዝኑ ትውልዶች ናችሁስራሽን አስተካ ክይ ካንገት በላይ ለሚደረግ ነገር ሁሉ ጥንቃቄ ያስፈልጋል

  • @saratamene2217
    @saratamene2217 2 года назад

    selekishen.lakilin.wode

  • @عمرخالد-ك9خ7ر
    @عمرخالد-ك9خ7ر 2 года назад +3

    ላስፋውመሸሻ እለሰይፍ አሠሩላቸውና የነሱከወጣእኛምእንከተላል። ok

  • @qidusgirma3492
    @qidusgirma3492 2 года назад

    Wagawu sint nw

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 года назад

    ያላስፈላጊ ፀጉርስ አታነሱም

  • @Afee.ARSENAL
    @Afee.ARSENAL 2 года назад

    ሽበት ማጥቆሪያ ነበር ይሄ ደሞ መላጣ ማጥቆሪያ ......ማጥቆሪያ ሳይሆን ማብቀያ ነው እምንፈልገው

  • @berbere4478
    @berbere4478 2 года назад

    ይሄን ልክ እንደ ፎቶ መሳል ነጠብጣብ በእስክሪብቶ ወደ ቆዳ ነው skin tattoo

  • @kabadakabada7991
    @kabadakabada7991 2 года назад

    K Ethiopian wuci Ende yichali

  • @abdunanu7097
    @abdunanu7097 2 года назад +1

    ልጁ ምን አይነት ማንጎ እራሰ ነው😁🤣😂

  • @Tube-yd4yi
    @Tube-yd4yi 2 года назад +1

    እንደማመር በቅንነት🌹🌹🌹

  • @jemaltefera8814
    @jemaltefera8814 2 года назад

    ሞራልይበዳል

  • @yendt6991
    @yendt6991 2 года назад

    Ebs pls pls le interview aderagi sewe mertu...!!! Yichi gazetegnae she has not any skills

  • @SaraSara-zq1mh
    @SaraSara-zq1mh 2 года назад +1

    ልጁን አጋላ አስተኝታ ወሬዋን ትቀጫለች ለሰው ክብር እና እክብካቤ የለለን ምናለ እየሰራሽ ወይም ስጨርሽ ስለ ድሮ ታሪክሽ ብትቀደጂ 😎😎

    • @jamalahmad7286
      @jamalahmad7286 2 года назад

      ሀበሻ ወሬ ይወዳል ለዛ ነው

  • @SolyanaMedia
    @SolyanaMedia 2 года назад +2

    ውድ የተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን ስብስክራይብ በማድረግ የዜማ ትምህርቶችን ይከታተሉ በቅንነት ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር ያድርጉ ቃለ ስብሐት ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

  • @daved5683
    @daved5683 2 года назад

    What is her Number ? What is her Facebook adress ? This Chanel never promote the Guest like never !!!!

  • @enatethiopia953
    @enatethiopia953 2 года назад +1

    ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ በቅንነት ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ አድርጉኝ

  • @genetgtekle8177
    @genetgtekle8177 2 года назад +2

    ruclips.net/video/UU2bkCdrmKU/видео.html ግፍግፍ

  • @ermiyasteshome
    @ermiyasteshome 2 года назад

    ፅኑ እምነት
    ruclips.net/video/fw5VgaZysVU/видео.html

  • @rabiayoutube1874
    @rabiayoutube1874 2 года назад +2

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ በቅንነት ደምሩኝ

    • @birtukantube8186
      @birtukantube8186 2 года назад

      Ny

    • @rabiayoutube1874
      @rabiayoutube1874 2 года назад

      @@birtukantube8186 እሽ

    • @birtukantube8186
      @birtukantube8186 2 года назад

      @@rabiayoutube1874 comnte adergegi ne melsalew

    • @rabiayoutube1874
      @rabiayoutube1874 2 года назад

      @@birtukantube8186 ስብስክራይብ አድረጌሻለሁ ኮሜንት ልፀፍ ነበር ዝግ ነው

    • @birtukantube8186
      @birtukantube8186 2 года назад

      @@rabiayoutube1874 kehultegw vido safiw