ለአንድ ወር 69ሺ ብር ከፍለው ውበት ላይ ብቁ ባለሙያ መሆን ከፈለጉ.../ስለውበትዎ//እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 62

  • @salem4086
    @salem4086 2 года назад

    በጣም ነዉ የማደንቅሽ እኔም በሌ ከሁለት ልጅዋች ጋራ ጥሎኝ ወደ ሆሞሸክስዋል ገባ የሚንባላ እከማጣት ለመኪናዬ ጋዝ ተለፎን የሚከፊል አጥቼ በብዙ ሲቃይ አለፊን ዛሬ ግን ሰራ ይዥ ከራሰ አልፈ ሰዉ እረዳለሁ ጌታ ይባረክ ያለፊንበት ለለሎዋች ትምህርት ይሆናል ግልፃነት ጠቃም ነዉ በተጣሉበት ሰዋች እንዳይቀሩ በርትቶ መቆም ለለላዉ መትረፊ ::

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 2 года назад +13

    እንኮን አደረሳችሁ ለልደታ ለማርያም አመታዊ በኃል ሁላችንንም በያለንበት እናታችን ድንግል ማርያም ትጠብቀን አሜን በሉ 🙏🙏🙏💖💖💖💖💖አገራችን ሰላሞ ሕዝቧ የጥጋብ ዘመን እሁንልን አሜንንንን

    • @የድንግልማርያምልጅ-ከ9ቈ
      @የድንግልማርያምልጅ-ከ9ቈ 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሬ አደረሰን💒💒💒💚💛💔

    • @aysakoyoutube
      @aysakoyoutube 2 года назад +2

      ማር በቅንነት ደምሪኝ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 года назад +1

      @@aysakoyoutube የኔ ዉድ ሰላምሽ ይብዛ

    • @meri5519
      @meri5519 2 года назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @fekertaethiopia3348
      @fekertaethiopia3348 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @kokobdemetrius9434
    @kokobdemetrius9434 2 года назад +6

    Dear Helen.l am proud of you. I am hoping all the single mothers learn from you, and change their lives.keep going. God bless.

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 года назад +9

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተህ የአላህ አንተ በራህመትህ እራህመትህን እዝነትህን እንሻለን አንተ እዘንልን አገራችንን ሰላም አርግልን ህዝቦቿን ሰላም አርግልን

    • @ሰላምሐበሻ
      @ሰላምሐበሻ 2 года назад

      አሜን እህት🙏 ሰብስክራይብ አድርግኝ😍

  • @gechogecho3288
    @gechogecho3288 2 года назад +4

    ሄለን እንደ ሀሳብ በስራ ግዜ ጋዋን ብትለብሺ

    • @gy8086
      @gy8086 2 года назад

      Lebsalchie eko tekur new!!

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 2 года назад +5

    አዬ የሃገራችን ቤቶች ፊኒሽንግ ዜሮ። የግድግዳው ቀለም በሩም ተለቅልቋል 1:47

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 года назад +6

    ከስሩ በሀገርም ላይ መለወጥ አለ የመዳም ቅሞሞች ዳይ ወደ ሀገራችን

    • @fatumahussen2705
      @fatumahussen2705 2 года назад

      ሀሀሀሀ እሺ አረ ሀገራችን ይሻለናል

    • @ሰላምሐበሻ
      @ሰላምሐበሻ 2 года назад

      በጣም👌

    • @meri5519
      @meri5519 2 года назад

      አረ አገራችን ናፍቆኛል

  • @bekibakso7945
    @bekibakso7945 2 года назад +1

    I am coming from south Africa 👍

  • @taddytadessemeskelu2331
    @taddytadessemeskelu2331 Год назад

    አድራሻው ወይም ስልክ ቁጥር እፍልግ ነበር አመስግናለው

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw9396 2 года назад +6

    ""ያ ለ ው ማ ማ ሩ""

  • @yohanesabate1219
    @yohanesabate1219 7 месяцев назад

    ዝግጅቱ አሪፍ ቢሆንም ስራና ወሬን አብሮ ማስኬድ ግን ምንም ደስ አይልም፤ ለተመልካችም ጥሩ ትምህርት አያስተላልፍም::

  • @amira7372
    @amira7372 2 года назад +3

    የጥላሁን ጉግሳ የቀድሞው ሚስት ናት

  • @ehsanahmed9879
    @ehsanahmed9879 2 года назад +1

    ሰላም ሰላም ሔለን
    ቅንድብ ለመሰራት እፈልግ ነበር ዋጋውን ማወቅ እችላለሁ ?

  • @ብልፅግናለኢትዮጵያ
    @ብልፅግናለኢትዮጵያ 2 года назад +5

    በዚህ ትምህርቷ አንደዚህ እኔ እኔ ካለች የልብ ህክምና ተምራ ብትመጣ አልቀን ነበር

  • @gy8086
    @gy8086 2 года назад +1

    Bravo 👏 👏Helen I know you’re strong 💪🏾 woman? !

  • @fevenasgodom4425
    @fevenasgodom4425 2 года назад

    Helen nice to see you.
    I will wait you in the film industry soon again!

  • @asteraster8229
    @asteraster8229 2 года назад +1

    እስኪ ጠባሳ የሚያጠፋ መድሀኒት ካላችሁ ብትነግሩኝ እባካችሁ

  • @በሉዬየጌታልጅ
    @በሉዬየጌታልጅ 2 года назад +1

    ስልክ የታለ ?

  • @samsonGatachew-wc1tk
    @samsonGatachew-wc1tk Год назад

    This WoMen Has Done hair plantation Three Times for Me but nothing has changed. In fact it was disappearing the remaining even.

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 года назад +4

    ነፃናት ያኮራል ስራ ያስከብራል።

  • @UtopiaTubeAb
    @UtopiaTubeAb 2 года назад +3

    የንብ ቀፎና የመልካም ሰዎች ጭንቅላት አንድ ነው በንብ ቀፎ ውስጥ ጣፋጭ ማር እንደምናገኝ ሁሉ በመልካም ሰዎች ጭንቅላት ውስጥም ደግሞ ጣፋጭ ማራኪ የሆኑ ቃላቶችን እናገኛለን እባካችሁ በፕሮፋይሌ በመግባት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ይቺን ቻናል እናሳድጋት

    • @aysakoyoutube
      @aysakoyoutube 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @arsematv2805
    @arsematv2805 2 года назад +1

    ለማስተከል ስንት ነው pls የምታዉቁ

  • @malinakebede3275
    @malinakebede3275 2 года назад +1

    አድራሻዋን ንገሩን

  • @እማእወድሻለሁ0055
    @እማእወድሻለሁ0055 2 года назад +5

    እኔ በማዳም ሻርፕ ተመልጫለሁ🧝‍♀️🧝‍♀️🧝‍♀️🧝‍♀️

    • @meri5519
      @meri5519 2 года назад

      😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁 እኔማ

  • @lozagebra1194
    @lozagebra1194 2 года назад

    Wher is the addres

  • @Nina-st5nx
    @Nina-st5nx 2 года назад +5

    69 thousand??? You must be kidding

    • @lanatube6070
      @lanatube6070 2 года назад

      le wer eko new beza lay sirawe kebade new

    • @birukbelayneh5759
      @birukbelayneh5759 2 года назад

      Dollar eko adelem enatu birr new yawm le rekese birr

  • @tarikyemedaniyalem6372
    @tarikyemedaniyalem6372 2 года назад

    Egzabhere hulunme webe adergo new yerawe. Ehye malete endzy nber mefeter yenberbhe eyale new egzabhere masetwale yesetachwe

  • @إبراهيمحسن-ك4ف3ت
    @إبراهيمحسن-ك4ف3ت 2 года назад

    ለምን ግን ስንት እደሜከፈል አይናገሩም

  • @degefe559
    @degefe559 2 года назад

    ክፍያ ስንት ነዉ

  • @rask-manmichaelk6287
    @rask-manmichaelk6287 2 года назад

    የት ነው የዜ ክሌንክ አደራሻ ?

  • @omosamatube
    @omosamatube 2 года назад

    🇪🇹👗👘👜ወደሀገር የቤት እቃወች መላክ በሙሉ የምትፈልጉ የሱቅ እቃወች መጅሊስ የልብስ አይነቶች የሚፈልግ የጀበናዋን ምልክት ጫን ብላችሁ ግቡ 🇪🇹

  • @kala899
    @kala899 2 года назад +1

    ሥንት ወር ነው ሥልጠናው???

    • @kala899
      @kala899 2 года назад +1

      Answer

  • @solomonyigzaw2726
    @solomonyigzaw2726 2 года назад +2

    Price ?

  • @futureethiopia7807
    @futureethiopia7807 2 года назад

    GOBEZE BERECHE

  • @arabia1239
    @arabia1239 2 года назад +3

    መላጣ ሑላ በተለይ ለሰይፈ😁😁😁👍👍

    • @meri5519
      @meri5519 2 года назад

      🤪🤪😁😁😁😁😁

  • @redwave4776
    @redwave4776 2 года назад

    👍👍👍👍👍👍

  • @dagimuna9968
    @dagimuna9968 2 года назад +1

    68000????????

  • @melakutaye6258
    @melakutaye6258 2 года назад

    እመጣለው

  • @citizenm9590
    @citizenm9590 2 года назад

    Arab and Nechabawech agerwist endze sera yemesearew merdaet yelebnem yeagerachen sew merdaet alben.

  • @yz7517
    @yz7517 2 года назад +2

    አረ ምነው ከእግዜር ለመጣላት 69000 በር ሊከፈል?

  • @HusenAdam-k2f
    @HusenAdam-k2f 3 месяца назад

    Waga sintinow

  • @barkotmuluken581
    @barkotmuluken581 4 месяца назад

    በተግባር የለ ወሬብቻ

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 2 года назад

    🤣🤣🤣 ኤክሰለንት

  • @hantehaato9838
    @hantehaato9838 2 года назад

    You talking all the time you where in single mom
    . So what ?? why did you go America!!
    Anyways don't complain , what ever happen your last life!!
    Do your job with out talk.

    • @fishasisay
      @fishasisay Год назад

      ቆንጆ ነው በርች እህቴ

  • @thomastsegaye4488
    @thomastsegaye4488 2 года назад +1

    I proud of you my wife she strong she want to learn pls I can pay pls text me 10Q