ከቢቱ ጋር በቦሌ እስቲም እና ማሳጅ ገባን ☺️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 июн 2023

Комментарии • 41

  • @weenykumsa1222
    @weenykumsa1222 Год назад +3

    ሣምርዬ ሥለማጠባ አልፆምም ነው ያልሸው ከክርሥትና ቦሀላ መፆም አለብሽ እኔም አጠባለሁ ልጅ ክርሥትና ከተነሣ ቦሀላ ፀበል ሥለምንረጭ መፆም ግዴታ ነው እሥከ 9 አትቆይ ግን የፍሥግ ምግብ መመገብ የለብሽም

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 Год назад +4

    ኢትዮጵያ እኮ በጣም ነው የምትናፍቀው። 💚💛❤

  • @mimi.9272
    @mimi.9272 Год назад +6

    ሳምራ የባልሽ እህት በጣም ቆንጆ ናት እድለኛ ነሽ ፀባያቸውም እንደ መልካቸው ቆንጆ ናቸው 👍👍

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 Год назад +1

    በአምለሰት በቴዲ ባለቤት አይቼዋለሁ በጣም አሪፍ ነገር ነው ውበታችሁ ጨመረ ❤🥰🥰

  • @hiwotmarhiwohiwo5021
    @hiwotmarhiwohiwo5021 Год назад +4

    ለናተ የማልሆነው ነገር አላልሽም ለብርሽ ነው እጂ ይሄው በኛ ነው እዚ የደረሳችውት

  • @dubais7336
    @dubais7336 Год назад +1

    ስታምሩ ሳምሪ ቢቱየ❤

  • @memeandala5904
    @memeandala5904 Год назад +2

    ደስ ስትሉ

  • @muluwerkbegashaw336
    @muluwerkbegashaw336 Год назад

    ደሰ ትላላችሁሳምሪ የፋኒ እህት ደሞ ሰርአቷ 🥰

  • @basratkindeya5690
    @basratkindeya5690 Год назад +1

    ቆንጆ ቆንጆ ቦታዎች እነግራቸዋለሁ መዳሜ የሄደችበት❤❤❤

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Год назад

    enem hagere segeba fekeweha sawena megebat efelegalew ❤❤❤❤❤ from usa

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 Год назад

    እረ ሳምሪዬ እስክ እኛንም ከመዳም ኩሽና አውጡን በጣም ስልችቶኛል

  • @kaleabgeneme
    @kaleabgeneme Год назад

    Yefani ehit gin arada nat yesamri degmo ayadirs new hooo samri eko😅😅

  • @basratkindeya5690
    @basratkindeya5690 Год назад

    ሳምርየ አኔ መሮኮ ነኝ ያለሁት እና የምያስፈልግ ነገር ካለ ስልክሽ ላክልኝ❤❤❤

  • @kaleabgeneme
    @kaleabgeneme Год назад

    Eziga yemtlekiyachew videos betaam des yemilut astemari siletena silewibet atebabe

  • @user-vl8cu1dm7s
    @user-vl8cu1dm7s Год назад

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Год назад

    💚💛❤🌿🌿😍🥰

  • @mirathmira7377
    @mirathmira7377 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lumibasha8696
    @lumibasha8696 Год назад

    👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 Год назад

    ታድላችሁ

  • @seadaseadamuhamed8329
    @seadaseadamuhamed8329 Год назад

    Er zara adega neg

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Год назад

    አረ እኔ ኢትዮጵያ ሀገሬ እንዴት እንደሚስማማኝ ሥግደት አይመቸኝም

  • @azebmesfin944
    @azebmesfin944 Год назад

    እኔና የባሌ እህት እንዳንተ ነን

  • @haraguaharagya9822
    @haraguaharagya9822 Год назад +1

    አይለያችሁ

  • @mawaysh
    @mawaysh Год назад +1

    ደምሩኝ የመዳም ቅመሞች የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ አሳድጉኝ ውዶቸ

  • @kaleabgeneme
    @kaleabgeneme Год назад

    Germen new sexy yehonechiw gin yetim bihon tamralech tiru lib asteway set silehonech

  • @user-qd6ju2fd3j
    @user-qd6ju2fd3j Год назад

    Anshe leba yegdaye leje

  • @SabinaSabina-to8jw
    @SabinaSabina-to8jw Год назад +3

    ትላንት ጀርመን ነበርሽ ከምቼው ኢትዮጵያ ገባሽ የዩቱብ ብር አሳበደሽ መሰል

    • @ethiocelebrities23
      @ethiocelebrities23 Год назад

      Awonem Germany nachew eko video ethiopia eyalo yeserot new

    • @HayimFiker
      @HayimFiker Год назад +1

      ቀረፃው የቆየ ነዉ

    • @Fatima-ot2vu
      @Fatima-ot2vu Год назад +2

      ሰው ጨልሎል ሳስሙ ላለመኮመት ሞክሩ

    • @ethiopialovetube33
      @ethiopialovetube33 Год назад +2

      አለመማር ድድብና ነው ይሄ የቆየነውእያለች አሰሙም ቢሆንም አልሰረቁም ሰርተው ነው ዩቲዩብ ከመስራት ቀንስራ መስራት ያዋጣል ድካሙ ወረኛ ሀበሻ ቅናት እኮ አይጣል ነው ምቀኝነታችን አስተሳሰባችን ክፋት ለዛ ከፍ አንልም🙄🤔

    • @sadaMustefa-ij8fu
      @sadaMustefa-ij8fu 10 месяцев назад

      ​@@marshetabate205😅😅😅

  • @brunofernandes310
    @brunofernandes310 Год назад

    U guys looks like a ghost 👻 u told as yesterday in Germany 🇩🇪 today Ethiopia 🇪🇹. Are you starting drug dealers becarfull

    • @ethiocelebrities23
      @ethiocelebrities23 Год назад +2

      i think they are in Germany but the video is old and they did not have time to posted when they were in Ethiopia.

    • @brunofernandes310
      @brunofernandes310 Год назад +1

      @@ethiocelebrities23 ok thanks u make me clear