የዛሬው ይለያለ //ፋኒ እውቱን ተናገረ //😍😍😍

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 авг 2023

Комментарии • 184

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 Год назад +70

    ያለ ስልክ መቆየት ትችላላቹ ላላችሁት ጥያቄ ሀገሬ ላይ ብሆን ቤተሰቦቼ ልጆቼ አጠገብ ብሆን ስልክ መጠቀም እራሱ አልፈልግም እድሜ ለስደት ጓደኛዬ ስልኬ ሆኖ ቀረ

    • @feriydag690
      @feriydag690 Год назад +2

      ቤተሰብ ጓደኛም ስልካችን ነው ❤

    • @bint.seid.
      @bint.seid. Год назад

      እኔም

    • @user-vf1jn7bi2z
      @user-vf1jn7bi2z Год назад +1

      እውነት ነው

    • @user-sd8ww2eo6l
      @user-sd8ww2eo6l Год назад +1

      እውነት ነው

    • @destamelese3244
      @destamelese3244 Год назад

      እኔም ጓደኛየ ስልኬ ነዉ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ እንጂ ስልክ አልፈልግም ከልጄ ከቤተሠቦቼ ጋ መጫወት ነዉ የምፈልገዉ

  • @genilovetubege12ni12
    @genilovetubege12ni12 Год назад +9

    ለ 1ዓመትም እቀመጣለሁ ፈጣሪ ወደ ሀገሬ 🇪🇹ያብቃኝ ስደት በቃኝ ብሎ 🧎‍♀️🧎‍♀️😰👐

  • @meditube9905
    @meditube9905 Год назад +11

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እኔ ስልኬ ስርቀኝ ያመኛልልል ስልኬ ለኔ አባቴ ወንድሜ እናቴ እህቴ ሲከፋኝ የምፅናናበት አረ ስቱን አልችልም

  • @nov6367
    @nov6367 Год назад +3

    ሳምሪዬ እናትሽ ግብረሰዶምያምን እደግፋለው ብላለች እባካቹ እንደ አንደ ኢትዮጵያዊ ሀይማኖት እሴት ባህል እንዳለው ሰው ምከሯት እባካቹ እባካቹ ሁላችንም አጠገባችን ካሉ ሰዎች እንጀምር በተረፈ ፋኒ እና ሳምሪ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ከክፉ ሁሉ እንወዳቹሀለን

  • @tmanjacell3748
    @tmanjacell3748 Год назад +4

    ትዳር ከባዲ ይመስለኛል ብዙ ጥንዶቺ RUclips ላይ ሳይ ጓደኛ ወይም ፍቅረኛ ሆናቺሁ ደስ የሚል ነገር አያለሁ ልጂ ከወለዳቺሁ ብኋላ ከባዲ እና የሰለቻቺሁ ትመስላላቺሁ እናንተ ብቻ አደለም ብዙ ጥዶቺ አይቻለሁ አይዟቺሁ በርቱ አትሰላቹ💙💚

  • @zed8788
    @zed8788 Год назад +5

    ድምፅህ እኮ ለጋዜጠኞች ልታውሰው ሁሉ ትችላለለህ ለምን ጠላኸው 🙏🙏🙏👍👍👍

  • @aberashhune3203
    @aberashhune3203 Год назад +3

    እኔም የራሴን ድምፅ በጣም ነው የምጠላው ፋኒ ግን ያንት ድምፅ 👍👌

  • @tigistyadat2166
    @tigistyadat2166 Год назад +8

    እኔ እችላለሁ ማለት ገዳም ስሄድ 28ቀን ትቸው ምንም አልመሰለኛ 😊😊

  • @tsi820
    @tsi820 Год назад +2

    samri ረዢም ነሽ ሂል ሳታረጊ ራሱ ትንሽ ከfani ትበልጫለሽ i saw you when you guys were in addis around bambis

  • @user-vf1jn7bi2z
    @user-vf1jn7bi2z Год назад +1

    በጣም ነው የምታምሪት.
    እግዚአብሄር. ዘመናችሁን ባርኮ. የልጆቸችሁን ማረግ እዬ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Год назад +2

    እግዚያብሔ,ፍቅራችሁኑ የበለጠ ያስምርላችሁ!
    ሥምሪ በጣም mature, smart ነች ፉኒ ጡሩ ሚስት አግኚተሀል !🙏🏾👍🏽✌🏽🕊️💓

  • @marthasweetheart7166
    @marthasweetheart7166 Год назад +1

    ተኝቼ ነዉ የምያችሁ በጣም ነዉ የምታምሩ እግዚአብሔር ዘመናችሁን የ ባርኮ አቤት ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @misirachbeyene4679
    @misirachbeyene4679 Год назад +3

    ያለ ስልክ እንኳን ሳምንት ዓመት መቆየት እችላለሁ

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 Год назад +4

    እኔ ካለስልክ 5ወር ቆይቻለሁ ወላሂ

  • @youtube3789
    @youtube3789 Год назад +4

    ሳምሪ የትንሽ አዋቄ ትክክል ፉኒም እንደዛው ❤❤❤❤❤

  • @betelhemyohannes2784
    @betelhemyohannes2784 Год назад +1

    አረ በሣቅ ሣምሩ ልክ ናት ፋኒም ልክ ነው ቅፅበታዊ ድርጊት ላይ ራሥ መቆጣጠር የለም ተፈጥሮአዊ ፈጣን የአይምሮ መልእክት ነው ሣምሩዬም ደሞ ልክ ናት ድንጋጤ አደጋ ያብሣል

  • @almazabera7763
    @almazabera7763 Год назад

    ፋኒዬ ድምፅ በጣምነው የሚያምረው😍

  • @tube3507
    @tube3507 Год назад +1

    የመዳምን ሸቅል እየሸቀልኩ ነው የምሰማችሁ ሶ ❤ድምፅህ ያምራል ፋኒ😘 ሳምሪዬ❤👍

  • @fuadjemal9413
    @fuadjemal9413 Год назад +2

    Samri betam new mwedsh kanchi ekul new yagebawt 2 ljoch enat negn ❤❤❤❤❤❤

  • @mahbubamahbuba1827
    @mahbubamahbuba1827 Год назад +2

    የመዳም ልብስ እያቶከስኩ ነው ምሠማው❤❤❤በጣም ቆንጆ ናቹ

  • @girmahenny8348
    @girmahenny8348 Год назад

    wyyy ! samrye fegegitash des yilegnal hulem sakita 😍 samri tiyake liteyikish Ethiopia eyalesh addi ketema timihirt bet temireshal ende atobis tera akababi yeza sefer lij silehonku new

  • @GggGgg-dh2ls
    @GggGgg-dh2ls Год назад +4

    እኔ ከቤተሰብጋር ከሆንሁ ምንም አይመስለኝም ግን ስደት ከማን ጋር ሆናል በስልክ ነው ሁሉም 😢😢😢

  • @user-vf1jn7bi2z
    @user-vf1jn7bi2z Год назад +1

    ያለ ስልክ. ለመቀመጥ. ቦታው ይወስነዋል. ለኔ ሃገር ላይ. እያለሁ. አልፈልግም
    ከቤተሰብ ጋር ነኝ. ምግብ እሰራለሁ. ቤት አፀዳለሁ በቃ በስራ. ከሰው ጋር መጫወት በተላይ ከልጆች ጋር. ስልክ. መቸም አልፈልግም

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t Год назад +1

    ፋኒ እንደኔ እኔራ የራሴን ድምፅ አልወደውም ሌሎቹ ግን ያምራል ይሉኛል 😂😂😂 ስልክ ደግሞ ኢትዮጵያ ከቤተሰብ ጋር ብሆን መቆየት እንቹላለሁ አሁላይ ግን ሽንትቤት ስገባ ብቻ ነው ስልኬ የሚለየኝ

  • @sumayya-2176
    @sumayya-2176 Год назад +1

    የሳምሪን ሜንታል አለማድነቅ አይቻልም

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 Год назад +1

    wow betam tamralachou samri and fani i swear bertu we love u ezgiyaber yitebekachou❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sawarmulu712
    @sawarmulu712 Год назад +2

    ፈኒ ያሳዝነኛል አላቅሞ

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Год назад +3

    ሳምሪዬ የኔፍልቅልቅ❤❤❤❤❤

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c Год назад +2

    አዎ ይቻላል አዎይቻላል እኔ እችላለሁ አንድ ሰው ከቤት ሳልወጣ በፆም በፀሎት በስግደት መቆየት ይቻላል ስለዚህ ዋናው ውሳኔ ነው።

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 Год назад +1

    ሠላም እንደት ነቹሁ መኪና ሥትነዳ አትጩህ😂 ከባድ ነው ምን ተፈጠረ ብላ ጋዙን እንዳትጨምር ቃስ ብለህ ንገራት እናተ በጣም ጀግና ነቹሁ አላህ ይጠብቃቹሁ እኔ ኢትዮጵያ ከቤተሰብ ጋር ከሆኑኩ ምንም ሥልክም ቴሌቪዥን በቃ ሁሉም ቢጠፋ ችግር የለብኝም ብቻ ለሀገር ያብቃኝ ሁለታቹሁንም አደንቃቸዋለሁ በርቱ ድምፅህ አሪፍ ነው ደሞ ፈጣሪ የሠጠህን አመሥግን ወንድም

  • @asuuasuu4890
    @asuuasuu4890 Год назад +3

    ፈኒ ድምፅ ያምራል

  • @subscrid7822
    @subscrid7822 Год назад +3

    በጠምናዉ ደሰ ያሚቱሉ።። መሸአለህ። ይጠብቀቹ

  • @user-yj1wd2dh2r
    @user-yj1wd2dh2r Год назад +8

    ሰላም የሰዉ ልጆች በሙሉ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሰላም ለሀገራችን እግዚ አብሔር ዘረኝነትን ያጥፋልን 🙏🙏🙏 ፋኒና ሳምሪ በጣም ነዉ የምወዳችሁ የኡነት ከነ ልጆቻችሁ❤

  • @subscrid7822
    @subscrid7822 Год назад +2

    ዲሚፂህ. ያምራል ፈን

  • @mbsalon2906
    @mbsalon2906 Год назад +5

    ደስ የሚል ጥያቄና መልስ ነው ዘና አልኩበት

  • @user-bx2pl8py6o10
    @user-bx2pl8py6o10 Год назад +2

    ዋዉዉዉ ደስ የሚል ጥያቄና መልስ ነው ፈታ ዘና በሉልኝ❤❤❤❤

  • @mahimahi-iu6oj
    @mahimahi-iu6oj Год назад +1

    ይሄን video የማየው የልጄን ምግብ አየሰራው ነው አስተኝቼው my fav's love u guys 🙏🙏❤❤

  • @sumayya-2176
    @sumayya-2176 Год назад +1

    ፋሚ ክክክክክ ፈታ ታረጋለክ ከምር

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye2742 Год назад +2

    ሳምሪ ጂጂ ጠፈች ደና ናት

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 Год назад +1

    Awo samri cool wende yemechenal egna setoch .... ket yemeta 😂😂😂 . Tadeleshal fani mirte naw. Samri demo afese eko fani .... yemechachihu .

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 Год назад +2

    ደስ የሚል ጥየቄ ናው ዘና ኣለንበት❤❤❤ እንኳን ሰላም መጣቹ❤❤

  • @alaekubay7917
    @alaekubay7917 Год назад

    Awe ykoyaelehu ....anebalehu keza

  • @netsib3805
    @netsib3805 Год назад +1

    Fani, wonedemeh yet hede??

  • @hanna4751
    @hanna4751 Год назад +2

    ድምፅህ ያምራል

  • @user-vj6ng5rx3d
    @user-vj6ng5rx3d Год назад

    FSF Family Amazing goog job❤❤❤❤

  • @rahma6779
    @rahma6779 Год назад

    Ene tsigura freeze ena rejem wend yesebegnal

  • @neimak2207
    @neimak2207 Год назад +1

    ሳምሪ አገላለፅሽ ይመቻል❤

  • @tinsayetdewos6807
    @tinsayetdewos6807 Год назад +1

    በትደር መሀል ጭቅጭቅ አለ ውይ

  • @kokobeeun3188
    @kokobeeun3188 Год назад +3

    እኔ ከባሌ ጋር ከሆንኩ ወላሂ ስልኬ ባለበት አላየውም እደውም ባትሪው ሁሉ ዘግቶ እሱ ነው ሸክኖልኝ የማገኘው so ችግር የለውም☺☺☺

  • @user-vt5gc6gy5s
    @user-vt5gc6gy5s Год назад +2

    እችላለሁ ያለ ስልክ መኖር ለእንተርኔት የማጠፋዉን ጊዜ መጽሐፍ ነበር የማነብበት ደስተኛ ነዉ ምሆነዉ እንዳዉም

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Год назад +1

    አሎደውም? ወይ እግዚአብሔርን አመስግን አታሳዝን ምክንያቱም...

  • @bisrat1269
    @bisrat1269 11 месяцев назад

    Samri your husband is too wise for his age. God bless you too.

  • @user-rh4rh5sz2o
    @user-rh4rh5sz2o 11 месяцев назад

    Das yilala dimtsiki your sound is very nice 😍😍

  • @Madinanazif
    @Madinanazif Год назад

    Ena yale silk 1 Sament koyichalaw

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Год назад

    ምርጦች ሠላማችሁ ይብዛ ❤❤

  • @user-hw2cy5yb2b
    @user-hw2cy5yb2b Год назад

    Samiye swedsh gn tnsh fani siyawera atchekuy

  • @misirachbeyene4679
    @misirachbeyene4679 Год назад +9

    ተኝቼ ነው የምያችሁ❤

  • @yabetsbekele5927
    @yabetsbekele5927 11 месяцев назад

    I’m a new follower from Springfield Massachusetts USA 🇺🇸

  • @user-pg3yh4ng3p
    @user-pg3yh4ng3p Год назад +1

    ክክ የፉኒ የመጨረሻው መልስ ክክክ

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 Год назад

    Densu einji .... 🎉🎉🎉🎉

  • @serklma4551
    @serklma4551 Год назад +1

    ያለስልክ ከባድነዉ

  • @kokobeeun3188
    @kokobeeun3188 Год назад +3

    ❤እየበላሁ ነው የማያችሁ በነገራችን ላይ ዛሬ ጩጨ መስላችዀል እደበፊቱ ገና ፊሎሚና ሳትወለድ

  • @user-ei4ce2ee4v
    @user-ei4ce2ee4v 9 месяцев назад

    አረ ፋኒሻ ምንም አይወጣልህም አንደኛ ናችሁ ሁላችሁም ወዳችሁአለሁ

  • @betelhemyohannes2784
    @betelhemyohannes2784 Год назад +1

    ቋ እንዲል አንዳንዴ ሄል አርጉ ሳምሩዬ

  • @ester-gj4fl
    @ester-gj4fl Год назад

    Amri you so smart ❤

  • @fgdh6141
    @fgdh6141 Год назад +1

    ሰላማቹ የብዛ❤❤❤❤

  • @aynadiszelalem9770
    @aynadiszelalem9770 Год назад +1

    Betam yamral demexe❤❤❤

  • @yeshewerkbelay24
    @yeshewerkbelay24 Год назад +1

    ግጥም አብቢልን samri

  • @JhJv-ix3qs
    @JhJv-ix3qs 11 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂 በማታዉአሣቃችሑኝ ድምፄንአሎደዉም ክክክክ አሣከኝ

  • @youtube3789
    @youtube3789 Год назад +6

    ፉን ድምፅ በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤

  • @user-mh4vp5jw2w
    @user-mh4vp5jw2w Год назад +1

    ካሮጊቴ ጋር እየሄድኩ እየመጣሁ ነዉ አይቼ የጨረስኳቹ በጣም

  • @rahma6779
    @rahma6779 Год назад

    Saminte gedeta kehone echelalew endawum tsilyalew xeru geze yenoregnal

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Год назад +1

    ያለስልክ ከቤተሰብ ከሆነ መቆየት ይቻላል በስደት ግን በጣም ከባድ ነዉ አረቦቹ የፈለገ ቢያወሩኝ ያለስልክ በስመአብ ከሀገሬ የራኩ ይመስለኛል

  • @rekikaweke5791
    @rekikaweke5791 Год назад +1

    ግብረሰዶሞችን ተቃወሙልን ለተቃውሞ ሰልፉ ድምጽ ሁኑልን።! የግብረሰዶሞች እርኩሰት በአምላካችን በጌታችን በመድሀኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የወደመ ይሁን እባካችሁ ሀገራችንን በጋራ አናድን።

  • @seniy4518
    @seniy4518 Год назад +2

    ስልክ ባይኖር ተገላገልኩ እቅልፌን ለሽ እላለሁ ኋእቅልፍ ማጣት ፊቴ ተበላሸ ምን ያልተበላሸ አለ ተምግብ በላይ እቅልፌን❤❤❤❤ እተኛነበር

  • @eyerusalemyitbarek8583
    @eyerusalemyitbarek8583 Год назад

    Ene ewdalew gen egeren yameigale ayemecheigeme bale demo sewede betame ahune bezame mekeneyate aberen mehede akumenale

  • @user-ee3wg4my3g
    @user-ee3wg4my3g Год назад +1

    ልጂ ማሳደግ ከባድ ነዉ
    በርቱ በልጁነት ባይወለድ ህመርጣለዉ ላይፍን ማየት ይቅደም ባይ ነኝ
    ስላየዉት ነዉ።

    • @tekuret
      @tekuret Год назад

      Betekekel tegesten ayenoresh enem qoyeche bageba beweld new yalkut

  • @gjty7714
    @gjty7714 Год назад +1

    ሥለልጆች አሥተዳዴግልክናችሁ

  • @tinsayetdewos6807
    @tinsayetdewos6807 Год назад +1

    እናትህን ናው ውይስ አንቴን ነው ምትወደው እሶ እስትህ መልሱልኝ

  • @rahma6779
    @rahma6779 Год назад

    Ene des melegn Reyalet sho betadergut hulem kelijochachu gar betmexu nw selemewdachu

  • @mssenayet9824
    @mssenayet9824 Год назад

    የምር ድምፀህ ያምራል ፋኒ

  • @zinazina853
    @zinazina853 Год назад

    ግን ሁሌ ለምንድነው ኮፍያ ምታረገው

  • @zbibaahmad3513
    @zbibaahmad3513 Год назад +1

    አወ እኔ መቆየትእችላለሁ የቤትሰራበመስራት ጎደኘገበመዉጣት ከቤተስብጋበመጫወት እርብዙነገረአለቢዚ እምንሆንበት በጭሩእቆያለሁ

  • @yanu1324
    @yanu1324 Год назад

    First 👋😍😘😍

  • @saudihosen8183
    @saudihosen8183 Год назад

    Filon pirank adergwat pls❤

  • @natanem126
    @natanem126 Год назад

    ያለ ኤሌክትሮኒክስ መቆየት የተባለው አዎ ሱባዬ ከገባው በአርምሞ ከሆንኩኝ መለየት እችላለው

  • @user-ru6dd9ob3c
    @user-ru6dd9ob3c Год назад +1

    ፋኒ ኮፍያ አታድርግ

  • @user-pt4di9ck5o
    @user-pt4di9ck5o Год назад

    ❤❤❤❤❤ love u guys

  • @ametellahabdellah
    @ametellahabdellah Год назад

    እኔ ቲቪ እያዬሁ ነበር ሳያችሁ ቲቪውን አቋርጨ እናንተን እያዬሁ ነው አዳም ናፍቆኛልልልልል።

  • @roza4501
    @roza4501 Год назад +1

    አቤት ስወዳችሁ
    🫶❤️❤️❤️👌🇪🇹👈
    ለስልኩ ጥያቄ አገሬ ቤት ከሆነ አቺላለሁ
    በ ስደት ከሆን ግን አብዳለው አለ ስልክ ደም ስረ አይንቀሳቀስም ከባድ ነው 😪😪

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 11 месяцев назад

    ይቻላል ስልክ ይቻላል የማይቻልነገርየለም ስልክላብቶብ ካቅበላይከሆነ ምንማለትአይደለም

  • @zaraase663
    @zaraase663 Год назад +4

    ልብስ የቶኮስኩ ነው ማያቹ ተወዳጆች

  • @taychmechal348
    @taychmechal348 Год назад +5

    ልክ ነው ድምጽህ ያስጠላል ❤ ከፍቅር ጋር

  • @aldhan-iv8ut
    @aldhan-iv8ut 11 месяцев назад

    እኔ ስደት ላይ ላዲቀን መቆየት ይከብደኛል ያለስልክ ሀገሬ ከሆንኩ ግን ምንም አያስፈልገኝ

  • @belayfentahun7802
    @belayfentahun7802 11 месяцев назад

    ስለቤቱ ምንም አልሰራችሁልንም እኮ ቤታችንን እንየው

  • @ElsaFisseha-ww5kb
    @ElsaFisseha-ww5kb 11 месяцев назад

    Lek neh demtseh aymerem

  • @habeshaethiopianedilandsen686
    @habeshaethiopianedilandsen686 11 месяцев назад

    Yehe betam dese yelale enkuwan dena metachu

  • @user-ve6sb3jf2r
    @user-ve6sb3jf2r 11 месяцев назад

    እኔ ምንም አይመስለኝም እጀስራዎች መስራት ደስ ይለኛል ቡዙ የተለዩ ነገሮች እሠራለሁ

  • @timrajibril8581
    @timrajibril8581 Год назад +1

    ተኝቼ

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Год назад +26

    ሰላም ውድ የተዋህዶ ልጆች እደትናችሁ ቅድስት ሀገር ኢትዮጲያን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን😢😢😢😢