Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሳምሪ የኔ ሴት ሜካፕ የለ የሰው ፀጉር መሸከም የለ ትዳርሽን አክባሪ ምርጥ እናት አገር ወዳድ ሁለገብ ባለሙያ ነሽኮ ፍኒ እርጋታውን ስወድለት በቃ ተፍፎሳችሆል😂ፌሎየ my Queen❤ፍቅር እስከ መቃብር የዎነተኛ ፍቅር ትምሳሌቶች😘
ይቅርታ ሶሚሪ እንዲታየው እዝህ ልኮሚት ፀጉርሽ አዲጎል ሚስጥሩ ይነገረን ሳምሪያችን
ኑ ቤተሰበ እንሁን
Kkkkk
ruclips.net/video/fwhwSXSmV50/видео.html
ደስ የሚሉ ቤተሰቦች አላህ ይጠብቃችሁ
ማነው ግን f❤ s ❤f ❤family እደኔ ሚወዳቸው ❤ በላይክ ግለፁ
ዋዉ🌹❤❤❤
ውይ ደስ ስትሉ ሳምሪ ፋኒ እግዛብሄር በብዙ ነገር ይባርካቹህ ትዳራቸውን አክባሪ ሃገራቸውን ወዳድ ሃይማኖታቸውን እንዲሁም ባህላቸውን አክባሪ በጣም ለሁሉም አስተማሪ ናቹህ እግዜብሄር እስከመጨረሻው ያፅናቹህ
ሳምሪ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ጎበዝ እኔም ከኢትዮጵያ ነው የምሰራው ምግቤን እዬው ከወደዳችሁት ሼር አርጉልኝ አበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏
ዎው የኔውድ በጣም ቆንጆ አሰራር በጣም ደስ ይላል አሪፍ ነው ምርጥ ነው በርባን ትሬሲ ውዴ
እኔም ብዙ ጊዜ ሰርቸዋለሁ በዶሮ ደግሞ የበለጠ ይጥማል ♥ቂጣውን ደግሞ መጀመሪያ ጠቅልለሽ ከዛ አሙቂው ደስ የሚል ቴስት አለው ሞክሪው
እኔ በመጥበሻ አልጠብሰዉም በዘየይትና በቅመም አድርጌ ኦቭን ዉስጥ ቀላ እስኪል ድረስ አበስለዉና በትንሹ ደረቅ ብሎ ከተቁላላ የቲማቲም ሶስ ጋር ነዉ የምቀላቅለዉ።እንዳልሽዉ ለቺክን ማባያ ጥሩ ነዉ ።
የምር ሳምሪዬ አምሮብሻል በጣም ውይ እውነቱን ነው ፋኒ የሆነ በቃ ለዬት ብለሻል ሻሹ ያምትብሻል በርግጥ ሁሌም ቆንጆ ነሽ 😍😍😘😘😘😘ውቤ የፊሎዬ እናት እጅሽ ይባረክ ምግብሽ ባራብኛ ኹዳር ሙገልገል ይባላል ያው እኛ በቀጫጭኑ ነው እምንከትፈው ያለምንም ውሀ በዘይት በሽንኩርት መጥበስ ቆንዶ በርበሬ ወይንም ፍልፍል አስወድ ጨው ነስነስ ነጭ ሽንኩርት ከዛ የፈረንጅ ቃርያም ካለ ይጨመራል አረቦች ሌላም አትክልት ይጨምሩበታል አንች ሾርማ ሰራሽው አረቦች በሩዝ ይበሉታል በእንደዚህ ሞክሬው አላቅም ብቻ በጣም ነው እሚጣፍጠው 🙏🙏🙏🙏 ቀለል ያለ ምግብ
ደምሪኝውዴ
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? ruclips.net/video/LBnHgZzP8l0/видео.html🥚
ማማዬ ቆጆ ላባቷ ሰጥ ለጥ ብላ ጎረሰችኮ አምላክ ያሳድጋት
አቤት ሳምሬኮ ምን ቀረሺ ብሎ ሁሉንም ሰቷታል የኔቅምም ሰወዲሺ ሁሌም ደሰ ይበላቺሁ የፍኒ ንገሰት የፍሎየ እናት ሴቶቺ ተሷ ትምርት ውሰዱ
ሳምሪ እርጉዝ ነሽ መሰለኝ ትመስኝኛለሽ ካልተሳሳትኩ😍
ምርጦች ሰላማቹ ይብዛ ሚጣ ጌታ ያሳድግሽ የተባረከ ቤተሰብ ኑሩልንንን
አረ ኣሁን መሽትዋል ባይ ሆን ነገ እመክሮው ኣለው ክክክክክ የኔ ቆናጆ ሲወዳቹ በኡነት እግዚኣብሄር ፍቅራችን ያብዛው
አሪፍ ምግብ ነው
ምረጥ ጥንዶች ሰወዳችሁ ፊሎየ እድግበይ❤❤❤❤
ደምሪኝውዴበአላህ
በትክክል ማሻ አላህ
ሰላም ሰላም ሣምሪ ከሰራሽው ላይ ጥቅል ጎመን ጨምሪበት የተባረከ ይሁን
ሲያምር ስምርየ ባለ ሞያ ነሽ እኔም እሞክራለው
What do you use for your face? Samriye
ስላምሽ ይብዛልኝ ለሀገራችን ስላም ፍቅር አድነት ያድልልን አሜን በጣም አሪፍ ነው
ጥያቄየን መልሽ ፀጉርሽ በጣም ለዉጠ አለዉ የምትጠቀሚዉን ብነግሪኝ ምናለበት
ዙዙ እንደማመር
አውንበፊትብዙምአልነበር፡አሁን፡አምሮል
ካረገዝኽ ጸጉር ያድጋል
ስታምሩ
ሳምርየ አምሮብሻል ውዴ
እረ ሳምሪና ሙያ ደስ ይላል እንደዚ በማየታችን አቦ ይመችሽ👏👍
ሳምሪ ቆንጆ ባለሙያ የተባረከ ይሁንላችሁ ውዴ💋💋💋💕💕💕💕💕👍👍👍👍
Iwa rolling pita Arif nw karia yemiya katel ena yemayakatel ale eko melkam megbe👍👏👏
Sewedachu yene leyu fetari yebarekachu
ሰላም ሰላም ብያለው በማያልቀው ሰላምታችን እዴት ነሽ እህታለም እግዚአብሔር ይመስገን የኔውዶች ስወዳችው ሳምሪ እና ፋኒ የኔውዶች የኔቅመሞች ልጃችውንም እግዚአብሔር ያሳድግላችው
ሳምሪ የኔ ጎበዝ ባለሞያ የለ ሚካፕ የለ የፈረስ ጭራ ጎበዝ ሻሽ ታስሮነው ምግብ እሚሰራው ኢቢኤሶችንና ተያቸው አለ ዱቄት ካልነሰነሱ እይሆንላቸውም እኔ እዳቺነኝ ሚካፕ ፊቴን ነክቶ አያቅም ፀጉሬን እራሱ ተላጭቼ እስኪያድግ ምንም አላስነካውትም ፊሎዬ ቅመሟ እድግበይ ሽንኩርት ሳትጨምሪ በፊት ዘይቱን እዲሞ ብታረጊው ጥሩነው ።
ሰላም ሳምሪ በጣምነው የሚያምረው የተባረከ ይሁንላቹ ፊሎዬ የኔማር የቤታቹ ድምቀት🥰🥰🥰
ሳምሪየ ፓስታ ባተክልት አሰራር አሳይን
Samriye berchi yene wuddd በርቺ
ሳምሪ ጸጉርሽን በምን አሳደግሽው በጣም አድጎልሻል
ሳምሪቲ የኔ ባለሙያ ዋው ምርጥ ነው እስክሞክረው እንዴት እንደቸኮልኩኝ ብታይ ፋኒ ታድለሀል እውነት የሳምሪን አይነት ሚስት ስላለህ ለማንኛውም አይለያችው አቦ
🥰💖💖🥰🥰👌👌❤️💚💛❤️👌
ደምሪኝ ዉዴ
ፊኖየ እድግበይልን በርቱ ፍቅር ያብዛላችሁ እረፀጉርሽ አምሮበታል
ሀይ ፋኒ ሻሹ ያምርብሻል ዛሬ አምረሻል አልክ😂😂😂😂ውብናቹ እኮ ከዱቄትና ከፈረስጭራ ነፃናት ሳምሪ ውብናት ስወዳቹ በቃ ውስጤናቹእኮ
Sameryi erguze nech??
ዉይ እኔም ሜካፕ ስጠላ ታጥቦ በመዉጣት ብቻ ነዉ የምወደዉ ሳሚርዬ እወዳቹሀለዉ ጎበዝ ቆይ ልስራ
ጎበዝ
የኔ ውዶች ፈጣሪ አብዝቶ ይበርከቹ ፊሎዬ ማሬ😍😍😍😍😍😍😍
Welcome backk🙌🏾😀
ሰላም ሰላም ውዶቼ የእውነት እኔ ልሰራነው ምሳየንእግዚአብሔር በበረከት ይሙላላችሁ ቤታችሁንስታምሮ ሚጡን ደሞ ሳሞልኝ የኔማር ስታምር እማምላክ ታሳድጋት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Fiqar kel baqe now megebum 👍
Yne kmemoch💓betam betam new mwdachu ftari Edmena tena yistachu Esk erjina zmenachu yihenin fker Ayiknsbachu💓😘
ደስ ስተሎ ማሻ አላህ
Wow Samri
👍👍👍👍👍👍👍👍
በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤
Filo konjo adegch edg beyi yene mar vous adorables familles 💖💖💖
ሳምርዬ መጥበሻ አይመታም ማማሰያውን እጅሽ ላይ ምችው መጥበሻው ይጎዳል 👍👍👍👍👍
ክክክክክክክ
😂😂😂😂😂ለምን ብላ እጇን ትምታ መጥበሻዉ ይገዛል😂😂😂
@@danawit8039 ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
ክክክክ ፈገግ ያስብላል ኮሜንትሽ እና እሄን እሚያምር እጇን በማማሰያ ወይንም በማንክያ ትደብድበው 😂😂😂 ባይሆን ሌላ ኬዝ ትጠቀም ቀስ አድርገሽ ጠራርጊው ይባላል ካልሆነም እጇ ከሚጎዳ ለምን እቃው ጥምም አይልም 😂😍
የ ዓመቱ አሰቀኝ comment😂😂😂😂😂😂
ሳምሪ ውኃም ይሁን ምንም መጠጥ ስጠጪ ቁጭ ብለሽ ጠጪ ቆመሽ ስጠጪ ጎበትሽ ይደነግጣል ስትቀመጭ ግን ጉበት አንድ ነገር ይመጣል ብሎ ይዘጋጃል ማለቴ ምግብም ይሁን መጠጥ በተለይ ቆሞ መጠጣት አይመከርም ለጉበት አደጋ ነው
ሳምርየ ፀጉርሽ አማረበት እንደት እንደምትንከባከቢዉ አሳይን በቪደወ
Wow መክፍ ነገር ጡሩ አስብነው ❤❤❤❤
Merxe xemedoche dase setelunye egzaber edma na xena fekirune yabezalachuuu❤❤❤❤
አልጫ ሳንዱሽ ወይስ ሾርማ
አልጫ መስልኝ የልምኮ ሽዋርማ ለማንኛውም ማሻላህ በያልሁ ሳምሪ
Enem Ebs miyastelagn esu nw nege lemayagegnu ngr le ken yikebalu
ጎበዝ ሳምሬ በጣም ደስ ይላል እኔ ምልሽ ፀጉርሽ በጣም ያምራል ምን እያደረግሽው ነው ማወቅ ፈልጋለው ከቻልሽ በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛ
❤
ፍቅራችህ ደሰሰይላል በጣም በርቱ
ሳምሪ ቅመም የምትጠቀሚው እርድና ምንድን ነው
Lovely family 👪 ❤
Very good Keep it up
Iwedachakew baxam das tilalachu uletachum bartu geta kanate gara yihun🙏🤲
ደስ የሚል ቤተሰብናችሁ ስወዳችሁ
ባለሞያ ናቹህ ባልናሚስት ፊሎየ ማር እድግ በይ❤😘
Sameriiii yene konjoooo balemuya egesh berek yebel.
ያምራል 👨👩👧🌮🌮🌮👌
ሳምሪ ግን አንዳንዴ ኮሜንት መመለስን ልመጂ
ሳምሪ ናቹራል ቆንጆ ቤት😍
baye namati tola ebifama baye isin jaladha isin lachu uuuuupphaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰
Ereteb newa sameri merkato atawkiewm enda
እኔ እንደሚመስለኝ ebs ተጎሳቅለው ስለኖሩ እንደዛ ሁነው እራሳቸውን ስያዩ ሞራላቸው የበለጠ ለጥሩ ነገር ይነሳሳሉ ይመስለኛል ግን እኔ ሜካፕ አሎድም የሰርጌ ቀን ብቻ ያረኩት
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
ፀጉርሽ አደገ ዋው የምር
ደምሪኝ እህት
እንደማመር ዉደ
ሳምሪየ ፀጉርሽ እምትጠቀሚውን አሳይን በፊሎ ይዤሻለሁ በተረፈ ውድድ😔😔😔😔
Ere beteme tegrua eku beteme bezu acher new yeneber gene Ahune Aly tekere
Sew nurowne new yemibelew ewnt new
Men kemem enedetetekemesh negerin plz
ሳምሪ ቆንጆ ከአርቴፍሻል ነጻ የሆንሽ ስወድሽ ከልቤ ነዉ በእዉነት
Yene widoche endwu swdchu
ፍንየ ፀጉርሽን አደገዋል እባክሽን የምትጠቀሚዉን ኣሳይን
አይ ሳምሪ ደግሞ ዘይት ከላይ ይጨመራል እንዴ???
Samrey you’re always charming and funny to and the little princess filoyee spice of the Huose ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ደምሪኝውዴበፈጣሪ
Kabab new yemibalew anchi be denechi Ena be karot serashew Arif new gin Betam akabdshiw 😀😀
🥰🥰🥰🥰
beteseb endet nachuh enamesegnalen keyet nachu entewawokalen
ግን ሳምሪዬ መጥበሻውላይ ትንሽ ዘይት ቀቢና እደጠቀለልሽው ጠበስ ጠበስ አርጌው ትንሽ ቡኒ እስኪሆን እሽ ትወጂዋለሽ እኔ ዱባይ ነኝ ለሰዎቹ ሰራለሁ በዶሮ እደሱነው የማረገው
ማሻአላህ ደስ ስትሉ
Mn New Zarye Etio Lezelalem Tunur Tsak Alalachum
ሠላም ሣምሪ ፍኒ 😍 ሚጣየ😍
ዋውውውው ያምራል👌😍
Wowww konjochee selam nechuu samriyee and faniyee filoyee wudochee i love you so much marochee ❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕
Good
❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍
Egziabher yibarkachu
hulem menseraw neger nw bekexaw mexeklelu nw adis yehonebegn tebareku samre konjoo filo
Betam new miwedachue yene wuboche
ሳዱሽት በሉት አሪፍ ነው እሞክረዋለሁ
እዉነቱነዉ ፋኒ በጣምነዉ ያማረብሽ ሻሹ ሳምሪ
Sariya 😍
ግን ለምን ድነው ebs እደዛ የሜደረጎት
Hi guys. You are very good. Family. God Bless you
ሳምሪ፣የኔውድ፣እህቴ፣ማማየ፣ፎሎውውውድድድ🙏❤
ሳምሪ የኔ ሴት ሜካፕ የለ የሰው ፀጉር መሸከም የለ ትዳርሽን አክባሪ ምርጥ እናት አገር ወዳድ ሁለገብ ባለሙያ ነሽኮ ፍኒ እርጋታውን ስወድለት በቃ ተፍፎሳችሆል😂ፌሎየ my Queen❤ፍቅር እስከ መቃብር የዎነተኛ ፍቅር ትምሳሌቶች😘
ይቅርታ ሶሚሪ እንዲታየው እዝህ ልኮሚት ፀጉርሽ አዲጎል ሚስጥሩ ይነገረን ሳምሪያችን
ኑ ቤተሰበ እንሁን
Kkkkk
ruclips.net/video/fwhwSXSmV50/видео.html
ደስ የሚሉ ቤተሰቦች አላህ ይጠብቃችሁ
ማነው ግን f❤ s ❤f ❤family እደኔ ሚወዳቸው ❤ በላይክ ግለፁ
ዋዉ🌹❤❤❤
ውይ ደስ ስትሉ ሳምሪ ፋኒ እግዛብሄር በብዙ ነገር ይባርካቹህ ትዳራቸውን አክባሪ ሃገራቸውን ወዳድ ሃይማኖታቸውን እንዲሁም ባህላቸውን አክባሪ በጣም ለሁሉም አስተማሪ ናቹህ እግዜብሄር እስከመጨረሻው ያፅናቹህ
ሳምሪ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ጎበዝ እኔም ከኢትዮጵያ ነው የምሰራው ምግቤን እዬው ከወደዳችሁት ሼር አርጉልኝ አበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏
ዎው የኔውድ በጣም ቆንጆ አሰራር በጣም ደስ ይላል አሪፍ ነው ምርጥ ነው በርባን ትሬሲ ውዴ
እኔም ብዙ ጊዜ ሰርቸዋለሁ በዶሮ ደግሞ የበለጠ ይጥማል ♥ቂጣውን ደግሞ መጀመሪያ ጠቅልለሽ ከዛ አሙቂው ደስ የሚል ቴስት አለው ሞክሪው
እኔ በመጥበሻ አልጠብሰዉም በዘየይትና በቅመም አድርጌ ኦቭን ዉስጥ ቀላ እስኪል ድረስ አበስለዉና በትንሹ ደረቅ ብሎ ከተቁላላ የቲማቲም ሶስ ጋር ነዉ የምቀላቅለዉ።እንዳልሽዉ ለቺክን ማባያ ጥሩ ነዉ ።
የምር ሳምሪዬ አምሮብሻል በጣም ውይ እውነቱን ነው ፋኒ የሆነ በቃ ለዬት ብለሻል ሻሹ ያምትብሻል በርግጥ ሁሌም ቆንጆ ነሽ 😍😍😘😘😘😘ውቤ የፊሎዬ እናት እጅሽ ይባረክ ምግብሽ ባራብኛ ኹዳር ሙገልገል ይባላል ያው እኛ በቀጫጭኑ ነው እምንከትፈው ያለምንም ውሀ በዘይት በሽንኩርት መጥበስ ቆንዶ በርበሬ ወይንም ፍልፍል አስወድ ጨው ነስነስ ነጭ ሽንኩርት ከዛ የፈረንጅ ቃርያም ካለ ይጨመራል አረቦች ሌላም አትክልት ይጨምሩበታል አንች ሾርማ ሰራሽው አረቦች በሩዝ ይበሉታል በእንደዚህ ሞክሬው አላቅም ብቻ በጣም ነው እሚጣፍጠው 🙏🙏🙏🙏 ቀለል ያለ ምግብ
ደምሪኝውዴ
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን?
ruclips.net/video/LBnHgZzP8l0/видео.html🥚
ማማዬ ቆጆ ላባቷ ሰጥ ለጥ ብላ ጎረሰችኮ አምላክ ያሳድጋት
አቤት ሳምሬኮ ምን ቀረሺ ብሎ ሁሉንም ሰቷታል የኔቅምም ሰወዲሺ ሁሌም ደሰ ይበላቺሁ የፍኒ ንገሰት የፍሎየ እናት ሴቶቺ ተሷ ትምርት ውሰዱ
ሳምሪ እርጉዝ ነሽ መሰለኝ ትመስኝኛለሽ ካልተሳሳትኩ😍
ምርጦች ሰላማቹ ይብዛ ሚጣ ጌታ ያሳድግሽ የተባረከ ቤተሰብ ኑሩልንንን
አረ ኣሁን መሽትዋል ባይ ሆን ነገ እመክሮው ኣለው ክክክክክ የኔ ቆናጆ ሲወዳቹ በኡነት እግዚኣብሄር ፍቅራችን ያብዛው
አሪፍ ምግብ ነው
ደምሪኝውዴ
ምረጥ ጥንዶች ሰወዳችሁ ፊሎየ እድግበይ❤❤❤❤
ደምሪኝውዴበአላህ
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን?
ruclips.net/video/LBnHgZzP8l0/видео.html🥚
በትክክል ማሻ አላህ
ሰላም ሰላም ሣምሪ ከሰራሽው ላይ ጥቅል ጎመን ጨምሪበት የተባረከ ይሁን
ሲያምር ስምርየ ባለ ሞያ ነሽ እኔም እሞክራለው
What do you use for your face? Samriye
ስላምሽ ይብዛልኝ ለሀገራችን ስላም ፍቅር አድነት ያድልልን አሜን በጣም አሪፍ ነው
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን?
ruclips.net/video/LBnHgZzP8l0/видео.html🥚
ጥያቄየን መልሽ ፀጉርሽ በጣም ለዉጠ አለዉ የምትጠቀሚዉን ብነግሪኝ ምናለበት
ዙዙ እንደማመር
አውንበፊትብዙምአልነበር፡አሁን፡አምሮል
ካረገዝኽ ጸጉር ያድጋል
ስታምሩ
ሳምርየ አምሮብሻል ውዴ
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን?
ruclips.net/video/LBnHgZzP8l0/видео.html🥚
እረ ሳምሪና ሙያ ደስ ይላል እንደዚ በማየታችን አቦ ይመችሽ👏👍
ሳምሪ ቆንጆ ባለሙያ የተባረከ ይሁንላችሁ ውዴ💋💋💋💕💕💕💕💕👍👍👍👍
Iwa rolling pita Arif nw karia yemiya katel ena yemayakatel ale eko melkam megbe👍👏👏
Sewedachu yene leyu fetari yebarekachu
ሰላም ሰላም ብያለው በማያልቀው ሰላምታችን እዴት ነሽ እህታለም እግዚአብሔር ይመስገን የኔውዶች ስወዳችው ሳምሪ እና ፋኒ የኔውዶች የኔቅመሞች ልጃችውንም እግዚአብሔር ያሳድግላችው
ሳምሪ የኔ ጎበዝ ባለሞያ የለ ሚካፕ የለ የፈረስ ጭራ
ጎበዝ ሻሽ ታስሮነው ምግብ እሚሰራው ኢቢኤሶችንና ተያቸው አለ ዱቄት ካልነሰነሱ እይሆንላቸውም እኔ እዳቺነኝ ሚካፕ ፊቴን ነክቶ አያቅም ፀጉሬን እራሱ ተላጭቼ እስኪያድግ ምንም አላስነካውትም ፊሎዬ ቅመሟ እድግበይ
ሽንኩርት ሳትጨምሪ በፊት ዘይቱን እዲሞ ብታረጊው ጥሩነው ።
ሰላም ሳምሪ በጣምነው የሚያምረው የተባረከ ይሁንላቹ ፊሎዬ የኔማር የቤታቹ ድምቀት🥰🥰🥰
ሳምሪየ ፓስታ ባተክልት አሰራር አሳይን
Samriye berchi yene wuddd በርቺ
ሳምሪ ጸጉርሽን በምን አሳደግሽው በጣም አድጎልሻል
ሳምሪቲ የኔ ባለሙያ ዋው ምርጥ ነው እስክሞክረው እንዴት እንደቸኮልኩኝ ብታይ ፋኒ ታድለሀል እውነት የሳምሪን አይነት ሚስት ስላለህ ለማንኛውም አይለያችው አቦ
🥰💖💖🥰🥰👌👌❤️💚💛❤️👌
ደምሪኝ ዉዴ
ፊኖየ እድግበይልን በርቱ ፍቅር ያብዛላችሁ እረፀጉርሽ አምሮበታል
ሀይ ፋኒ ሻሹ ያምርብሻል ዛሬ አምረሻል አልክ😂😂😂😂ውብናቹ እኮ ከዱቄትና ከፈረስጭራ ነፃናት ሳምሪ ውብናት ስወዳቹ በቃ ውስጤናቹእኮ
Sameryi erguze nech??
ዉይ እኔም ሜካፕ ስጠላ ታጥቦ በመዉጣት ብቻ ነዉ የምወደዉ ሳሚርዬ እወዳቹሀለዉ ጎበዝ ቆይ ልስራ
ጎበዝ
የኔ ውዶች ፈጣሪ አብዝቶ ይበርከቹ ፊሎዬ ማሬ😍😍😍😍😍😍😍
Welcome backk🙌🏾😀
ሰላም ሰላም ውዶቼ የእውነት እኔ ልሰራነው ምሳየን
እግዚአብሔር በበረከት ይሙላላችሁ ቤታችሁን
ስታምሮ ሚጡን ደሞ ሳሞልኝ የኔማር ስታምር
እማምላክ ታሳድጋት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Fiqar kel baqe now megebum 👍
Yne kmemoch💓betam betam new mwdachu ftari Edmena tena yistachu Esk erjina zmenachu yihenin fker Ayiknsbachu💓😘
ደስ ስተሎ ማሻ አላህ
Wow Samri
👍👍👍👍👍👍👍👍
በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤
Filo konjo adegch edg beyi yene mar vous adorables familles 💖💖💖
ሳምርዬ መጥበሻ አይመታም ማማሰያውን እጅሽ ላይ ምችው መጥበሻው ይጎዳል 👍👍👍👍👍
ክክክክክክክ
😂😂😂😂😂ለምን ብላ እጇን ትምታ መጥበሻዉ ይገዛል😂😂😂
@@danawit8039 ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
ክክክክ ፈገግ ያስብላል ኮሜንትሽ እና እሄን እሚያምር እጇን በማማሰያ ወይንም በማንክያ ትደብድበው 😂😂😂 ባይሆን ሌላ ኬዝ ትጠቀም ቀስ አድርገሽ ጠራርጊው ይባላል ካልሆነም እጇ ከሚጎዳ ለምን እቃው ጥምም አይልም 😂😍
የ ዓመቱ አሰቀኝ comment😂😂😂😂😂😂
ሳምሪ ውኃም ይሁን ምንም መጠጥ ስጠጪ ቁጭ ብለሽ ጠጪ ቆመሽ ስጠጪ ጎበትሽ ይደነግጣል ስትቀመጭ ግን ጉበት አንድ ነገር ይመጣል ብሎ ይዘጋጃል ማለቴ ምግብም ይሁን መጠጥ
በተለይ ቆሞ መጠጣት አይመከርም ለጉበት አደጋ ነው
ሳምርየ ፀጉርሽ አማረበት እንደት እንደምትንከባከቢዉ አሳይን በቪደወ
Wow መክፍ ነገር ጡሩ አስብነው ❤❤❤❤
Merxe xemedoche dase setelunye egzaber edma na xena fekirune yabezalachuuu❤❤❤❤
አልጫ ሳንዱሽ ወይስ ሾርማ
አልጫ መስልኝ የልምኮ ሽዋርማ ለማንኛውም ማሻላህ በያልሁ ሳምሪ
Enem Ebs miyastelagn esu nw nege lemayagegnu ngr le ken yikebalu
ጎበዝ ሳምሬ በጣም ደስ ይላል እኔ ምልሽ ፀጉርሽ በጣም ያምራል ምን እያደረግሽው ነው ማወቅ ፈልጋለው ከቻልሽ በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛ
❤
ፍቅራችህ ደሰሰይላል በጣም በርቱ
ሳምሪ ቅመም የምትጠቀሚው እርድና ምንድን ነው
Lovely family 👪 ❤
Very good Keep it up
Iwedachakew baxam das tilalachu uletachum bartu geta kanate gara yihun🙏🤲
ደስ የሚል ቤተሰብናችሁ ስወዳችሁ
ባለሞያ ናቹህ ባልናሚስት ፊሎየ ማር እድግ በይ❤😘
Sameriiii yene konjoooo balemuya egesh berek yebel.
ያምራል 👨👩👧🌮🌮🌮👌
ሳምሪ ግን አንዳንዴ ኮሜንት መመለስን ልመጂ
ሳምሪ ናቹራል ቆንጆ ቤት😍
baye namati tola ebifama baye isin jaladha isin lachu uuuuupphaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰
Ereteb newa sameri merkato atawkiewm enda
እኔ እንደሚመስለኝ ebs ተጎሳቅለው ስለኖሩ እንደዛ ሁነው እራሳቸውን ስያዩ ሞራላቸው የበለጠ ለጥሩ ነገር ይነሳሳሉ ይመስለኛል ግን እኔ ሜካፕ አሎድም የሰርጌ ቀን ብቻ ያረኩት
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
ፀጉርሽ አደገ ዋው የምር
ደምሪኝ እህት
እንደማመር ዉደ
ሳምሪየ ፀጉርሽ እምትጠቀሚውን አሳይን በፊሎ ይዤሻለሁ በተረፈ ውድድ😔😔😔😔
Ere beteme tegrua eku beteme bezu acher new yeneber gene Ahune Aly tekere
Sew nurowne new yemibelew ewnt new
Men kemem enedetetekemesh negerin plz
ሳምሪ ቆንጆ ከአርቴፍሻል ነጻ የሆንሽ ስወድሽ ከልቤ ነዉ በእዉነት
Yene widoche endwu swdchu
ፍንየ ፀጉርሽን አደገዋል እባክሽን የምትጠቀሚዉን ኣሳይን
አይ ሳምሪ ደግሞ ዘይት ከላይ ይጨመራል እንዴ???
Samrey you’re always charming and funny to and the little princess filoyee spice of the Huose ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ደምሪኝውዴበፈጣሪ
Kabab new yemibalew anchi be denechi
Ena be karot serashew Arif new gin Betam akabdshiw 😀😀
🥰🥰🥰🥰
beteseb endet nachuh enamesegnalen keyet nachu entewawokalen
ግን ሳምሪዬ መጥበሻውላይ ትንሽ ዘይት ቀቢና እደጠቀለልሽው ጠበስ ጠበስ አርጌው ትንሽ ቡኒ እስኪሆን እሽ ትወጂዋለሽ እኔ ዱባይ ነኝ ለሰዎቹ ሰራለሁ በዶሮ እደሱነው የማረገው
ማሻአላህ ደስ ስትሉ
Mn New Zarye Etio Lezelalem Tunur Tsak Alalachum
ሠላም ሣምሪ ፍኒ 😍 ሚጣየ😍
ዋውውውው ያምራል👌😍
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን?
ruclips.net/video/LBnHgZzP8l0/видео.html🥚
Wowww konjochee selam nechuu samriyee and faniyee filoyee wudochee i love you so much marochee ❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕
Good
❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍
Egziabher yibarkachu
hulem menseraw neger nw bekexaw mexeklelu nw adis yehonebegn tebareku samre konjoo filo
Betam new miwedachue yene wuboche
ሳዱሽት በሉት አሪፍ ነው እሞክረዋለሁ
እዉነቱነዉ ፋኒ በጣምነዉ ያማረብሽ ሻሹ ሳምሪ
Sariya 😍
ግን ለምን ድነው ebs እደዛ የሜደረጎት
Hi guys. You are very good. Family. God Bless you
ሳምሪ፣የኔውድ፣እህቴ፣ማማየ፣ፎሎውውውድድድ
🙏❤