የህይወት ለውጥ‼️ሰውነቴ ድካም እንዳይሰማው የምበላው ጤናማ ምሳ ለ1ሳምንት❗️ ለምን ወፈርኩኝ❗️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 205

  • @nejatnurhussein2999
    @nejatnurhussein2999 2 года назад +7

    ሳምንቱን ሙሉ አንዳይነት ነገር ባይበላ ለምሳሌ ፍራፍሬ smoothie ቁርስ ከማድረግ spinach, avocado and cucumber smoothie ማድረግ, romaine lettuce ብቻ ሳይሆን ሌሎች አረንጓዴ አትክልቶች መጠቀም, እንደsalmon እና ቅቅል እንቁላል ለprotein ማድረግ

  • @deborahethio9999
    @deborahethio9999 2 года назад +11

    ቃልዬ ዋዉ ሲያዩት እራሱ እንዴት አደሚምር👌👍 ይህ ለኛም በጣም ያሰፈልጋል ይጀመራል እናመሰግናለን ቃለዬ🙏💚💛❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @a.z9309
    @a.z9309 2 года назад +4

    በሁሉ ነገር ባለሙያ ነሽ። አንቺን video አየሁ ጀምሮ በጣም ፀጉሪ እና ፊቴም ተለውጧል ።👍🥰🙏

  • @asterkassa9476
    @asterkassa9476 2 года назад +1

    አቀራረብሽ በጣም ቆንጆ ነው የቻናልሽ ተከታታይ ነኝ!
    የአቡካዶ ድሬሲንጉን የት ነው የገዛሽው?
    ሌላው ጠዋት ጠዋት ለቁርስ እፈጨዋለሁ ያልሽውንስ የት ማርኬት ነው የገዛሽው? ብትችይ ብትመልሽልኝ ደስ ይለኛል! 🙏🙏

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 2 года назад +2

    ቃልዬ ውፍረት በጣም ነው የሚያምርብሽ የሜሉን ገንፎ እየበላሽ ነው ወይስ ማዘር ባፍ ባፍሽ እያጎረሱሽ ነው

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 2 года назад

      ከአራስ ጋር መዋሉ ጥቅሙ ይሄ ነው ቃልዬም ሙሽራ መስላለች የሚሊዬ የአራስ ምግብ ተስማምቷታል ።

  • @TT-qj7bx
    @TT-qj7bx 2 года назад +1

    Thanks Kaliyee. What about your dinner?

  • @molaworkbahiru2582
    @molaworkbahiru2582 2 года назад +2

    ቃልዬ የምታስተምሪን በሙሉ በጣም ጠቃሚ ነው ሁሊ የሚገርመኝ ልጆችሽ ስትስሬ እንዴት አይረብሹሸም ግዚውስ እንዴት ይበቃሻል? ከይቅርታ ጋር ነው ጥያቂው::

    • @koshim5711
      @koshim5711 2 года назад +2

      ተሸወድሽ ልጆቹዎ ኢትዮዸያ ናቸዉ

    • @addisken24
      @addisken24 2 года назад

      በእርግጥ እኔ ስለእርሷ አላውቅም ግን እኔ የምጠቀመው በቀን ውስጥ ያለውን ሀያአራት ሰአት ለእንቅልፍና ለተለያየ የህይወት ክንውን በሰአት በመከፋፈል ነው የምጠቀመው።እናም ግን በቂ ጊዜ ለምፈልገው ነገር ይበቃኛል።አንቺም ጊዜሽን በሰአት በመከፋፈልናመቅደም ያለበትን በማስቀደም ጊዜ ብትሰጭው በእርግጠኛነት ለሁሉም ነገር ይበቃሻል።

  • @genifishe2118
    @genifishe2118 2 года назад +1

    እኔ ሰላጣ መብላት በጣም እወዳለው ግን ማዘጋጀቱን አልወድም እና አሁን ያሳየሽን ቆንጆ ዘዴ ነው በጣም አመሰግናለው

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      ሞክሪው የኔ ቆንጆ

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 2 года назад

    ቃልዬ ጤናማ የሆነ ሰላጣ ነው የተመጣጠነ ደሞ ግዜ ቆጣቢ ጠቃሚ ነገር ነው ያካፈልሽኝ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 2 года назад +1

    አሁን ምና ነው እርጉዝ የሚመስለው! She looks perfect to me!

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 2 года назад +3

    Thank you so much beautiful 🤩 and good luck 👌🏽💯👍🏽💝

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 2 года назад +1

    ዋውውውውው ቃልዬ በጣም ጎብዘሻል በጣም ምርጥ ምግብ ነው በርቺ ❤️🙏

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 2 года назад +2

    ሲዩት እራሱ በጣም ያምራል ቃልዬ እናመሰግናለን❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @ethiopiasweet2369
    @ethiopiasweet2369 2 года назад

    የት ነው የገዛሽው አቡካዶ ሶሱን የኔ ቆንጆ

  • @betelhemgebremcheal8660
    @betelhemgebremcheal8660 2 года назад

    በጣም ያምራል ሰላጣ ቆንጆ ነው ግን ይሄኛው ሰላጣ የሚጣፍጥ ነገር አለው ስኘሪንግ ሚክስ ስፒናችም ያለው የተለያዮ ሰላጣዎች ቢሆኑ ደሞ የበለጠ ጥሩ ነው ቃልዬ

  • @ayelesiyoum9939
    @ayelesiyoum9939 2 года назад

    ቃልዬ አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ቃልዬ በርቺ ምርጥነው

  • @tigistasfaw6121
    @tigistasfaw6121 2 года назад +1

    እኔ ግን ጨቅ ያለ ነገር ነው የሚመቸኝ እንደ ቋንጣ ፍርፍር ነገር እንደ ክትፎ ቅቅል ምናምን አታክልት በልቶ እንዴት ይኖራል 🙄ቃልዬ ስቀልድ ነው ይመችሽ

  • @tadlaal9123
    @tadlaal9123 2 года назад

    ቃልየ ሠላምሽ ይብዛ እማ የኔ ፊት በጣም ጥቋቁር ነጠብጣብ አለብኝ ምን ላድርግለት ደጋግሜ ነው የጠየኩሽ ግን ይቅርታ መልሥ ሥላላገኘው ነው ምንም አይነት ቅባት አይሥማማኝም ማታ Vaseline ነው የምጠቀመው

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      የኔ ውድ ሴራቪን ሞክረሽዋል እና ደግሞ ጥቋቁሩ እንዳይበዛ ሰን እስክሪን ነው መጠቀም ያለብሽ እና ቫይታሚ ሲ ሲረም ተጠቀሚ እሺ

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 2 года назад +1

    ዋው ቃልዬ ሰላጣ አፍቃሪ ነኝ በጣም ነው የምወደው ያንቺ ሲያዩት እራሱ ይስጎመዥዣል የጨማመርሽው አሪፍ ነው እሞክረዋለሁ👌

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      እሺ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ

    • @alemgenatube2098
      @alemgenatube2098 2 года назад

      @@zemenawit betam yamirali ejshi yebarek

    • @alemgenatube2098
      @alemgenatube2098 2 года назад

      @@zemenawit esikye sebscrab aregign ena desss yebelegn ehetea

  • @blentolossa4942
    @blentolossa4942 2 года назад

    ለስንት ግዜ እንጣቀመው? ከዚ ውጭ ሌላ ምንም አትበይም?

  • @ay20011
    @ay20011 2 года назад +2

    ለሳምንት የተዘጋጀውን እንዴት ማቆየት ይቻላል

  • @mahletamare9795
    @mahletamare9795 2 года назад +1

    ቃልዬ የምትጠቀሚውን ቆንጅ tuna አስገቢልን ፎቶውን please ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      እሺ የኔ ውድ

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri 2 года назад +1

    በጣም ያምራል ዋው እኔም ሰላጣ በጣም እወዳለሁ 😍😍

  • @letsexploretogether4512
    @letsexploretogether4512 2 года назад +6

    Kaliye I wish u start a Diet challenge that was better it will motivate allow of us. Everybody will start but won't see the result. Add more ingredients like Capsicum, Paresely ,Cucumber, Carrot, Legume, Corn, Olive, Boiled eggs Sometimes Chicken not to much.So every single day u will love your salad and enjoy it more👌

  • @LightingKid1239
    @LightingKid1239 2 года назад

    Betam gobaze nashe bereche gene ye korekoro nagare gene teru naw?

  • @muntahahamid9063
    @muntahahamid9063 2 года назад

    I do like that but I will add can corn and cucumber the kidney beans have lots off helthey benefits any way thank you konjeya 👌🥰

  • @hananmohmmad9433
    @hananmohmmad9433 2 года назад +1

    ወይኔ ቃልዬ ድሪያሽን ስወደው እኮ በጣም ነው የሚያምረው 👍

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад +1

      Thank you my dear ❤️

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 2 года назад

      @@zemenawit ቃልየ በረቺ የኔ ቆጆ አድናቂሺ ነኝ እኔ በጣም ቀጭን ነኝ መወፈረ እፈልጋለሁ ምን ባደረግ ልወፍረ እቺላለሁ?!እባክሺ ንገረኝ

  • @werkineshadugna5668
    @werkineshadugna5668 2 года назад

    ዋዉ በጣም ያምራል ቃልዬ አመሰግናለሁ

    • @alemgenatube2098
      @alemgenatube2098 2 года назад

      Benatishi ehet sebscrab aregign aberetachegn

  • @genetnega5810
    @genetnega5810 2 года назад

    Qalye eske meche new yihe yemibelaw

  • @eshetueshe3294
    @eshetueshe3294 2 года назад

    ቃልዬ ማሚ አጠገብሸ ሰላሉ ነው እንጂ አልወፈርሸም ተባረኪ

  • @rowfoodletay1314
    @rowfoodletay1314 2 года назад

    ሰለም ቃልዪ በጣም ነው የሚያምረው thanks

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад +1

      Thank you my dear ❤️

  • @SaraAbreham-ef2vf
    @SaraAbreham-ef2vf Год назад

    Yameral betam selxa betam naw ymewdw thank you❤❤

  • @freweinimilash112
    @freweinimilash112 2 года назад

    Betam des ylal selata ywedalew gin carrot and clearly bchemer yeteleye yhonal gobez I like it

  • @freyoutube5658
    @freyoutube5658 2 года назад +3

    🙏 ለሀገራችን ሰላምን 🙏
    🙏 ለህዝቦቿ ፍቅርን 🙏
    🙏 ለ ታመሙ ፈውሰን 🙏
    🙏 ለአዘኑት መፅናናትን 🙏
    🙏 ለተራቡት ምግብን 🙏
    🙏 ለተጠሙት መጠጥን 🙏
    🙏 ለታረዙት ልብሰን 🙏
    🙏 ለተሰደዱት ብረታትን ይሰጥልን 🙏
    🙏አሜንበሉ
    ወዶቼ ቤተሰብ አድርጎኝ በናታቸው በቅንነት🙏🙏

  • @abebaeshete474
    @abebaeshete474 2 года назад

    ቃልዬ አሪፈ ነው በጣም ዬሙከራል

  • @saralove4924
    @saralove4924 2 года назад +1

    ምርጥ ምግብ ነው እኔ 4አመት አለፈኝ ይሄን ምግብ ከጀመርኩት በጣም ጠቃሚነው

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      እሺ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ

  • @habtambelay8273
    @habtambelay8273 2 года назад

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ ,ተባርኪ!!!

  • @merryethiotube276
    @merryethiotube276 2 года назад

    ቃልዬ ቃልዬ ❤በጣም ነው የምወድሽ ሰላጣ በጣም ነው የምወደው

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 2 года назад

    Zemeneye muzun gen ene beteteyiw bay negn weferet lemekenes kehone, lelaw demo erat atebeyem malet new kaleye?

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      Awo albelam my dear eshi I will try to not to use the banana

  • @liduofficial6305
    @liduofficial6305 2 года назад

    Thanks yena konjo arif nagr new yezashelgne yematshew🥰🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      Thank you my dear ❤️

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 2 года назад

    ውይ ቃልዬ ቁርሴን ድብን አድርጌ ካልበላሁ ሆዴ አይሽወድም እናመስግናለን

  • @senaittesfaye8875
    @senaittesfaye8875 2 года назад

    Hi Kal thank you for sharing your experience & could you please put the link for the juicer?

  • @Fiyori-ye6qv
    @Fiyori-ye6qv 2 года назад +2

    ዋውውውው ያስርባል ቃልየ ❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      Thank you my dear ❤️

  • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል

    እኔ ግን አንድ ምግብ ደገግሜ ከበለሁ ስልችት ነዉ ሚለኝ ወደላይ ልበልሽ ነዉ ሚለኝ እንጃራ በሽሮ ብቻ ነዉ ማይሰለቸኝ

  • @lissaaddis3465
    @lissaaddis3465 2 года назад +8

    እርጉዝ አተመሰይም እባካቹ ዝመወ ብላቹ በግምት አትናገሩ This is what IDont like about our society.

  • @alemeyetsegaye2692
    @alemeyetsegaye2692 2 года назад

    እጅሽ ይባረክ የኔ ልዩ

  • @asliyawakshum4225
    @asliyawakshum4225 2 года назад

    Benatsh sle bronzo tone cream nderign

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 года назад

    ሰላም ሰላም ቃልዬ

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 2 года назад

    Thank you zemeneye ,enem weleje yehew weferealew enam awn 6 wer simolat matebat akomena yehen etekemalew , thank youuuu.

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      Eshi saronyee ❤️

    • @kidisthagerethiopia4368
      @kidisthagerethiopia4368 2 года назад

      Hi Saron, ebakeshen matbat be6 wer atakumi. Tiru aydelem. Yelej Tena yibeltal. Biyans eske 1 Amet atebi.

  • @AllEthiopianvideos
    @AllEthiopianvideos 2 года назад

    Wow betam yamiral grilled chicken or steak bitichemirebet betam arif new siga ayawefirm yemeyawefirew enjera, dabo, pasta, rice, and so on anchew.

  • @dianatesfai9296
    @dianatesfai9296 2 года назад +3

    Hey girl, you video's have great content and i follow but as i do not speak amharic, i am Eritrean so it is hard to understand it. I wish u can subtitle ur video's, that way you can have international followers🥰.

  • @tigistberhanu2431
    @tigistberhanu2431 2 года назад

    Kaley btame konjo nager new yasayashne thanks Enamasagenalane Dersh btame yamerle kayate new yagezashwe tafelege please Godbless 🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад +1

      Enat nat yametachilegn yene konjo it is from Ethiopia

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 2 года назад

    ቃልዬ ጥሩ ዘዴ ነው የሰላጣ ወዳጅ ነኝ በርችልኝ

    • @alemgenatube2098
      @alemgenatube2098 2 года назад +1

      Betty simotilshi sebscrab aregign ehet aberetachegn

  • @eyuchristian3981
    @eyuchristian3981 2 года назад

    Kaleya add salmon small size or chicken sometimes

  • @tarikuaaberra2180
    @tarikuaaberra2180 2 года назад

    Thanks sis💋💋💋

  • @ruqia_7789
    @ruqia_7789 2 года назад

    አመሰግናለሁ

  • @henonbest8118
    @henonbest8118 2 года назад +1

    በጣም አሪፍ ነዉ👌

  • @haymiyitagesu1770
    @haymiyitagesu1770 2 года назад

    ድሪያእየለበስሽ መክሣት ማሠብ

  • @romanzergaw4590
    @romanzergaw4590 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @selamfilagot8586
    @selamfilagot8586 2 года назад +1

    ስወድሽ እኮ ባቄላው ይቀቀላል ወይ?

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад +1

      አዎ ያልበሰለ ከሆነ መስቀል አለበት

    • @selamfilagot8586
      @selamfilagot8586 2 года назад

      እርድ ለፊት መጠቀም ስፈልግ እንዴት ልጠቀም የኔ ማር ብትነግሪኝ

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 2 года назад

    Wow it’s looks delicious 🌺🌺🌺

  • @tigest3176
    @tigest3176 2 года назад

    Ense wefrete eflgalku betame kechacha nge mela belugne mamayi

  • @hananmohmmad9433
    @hananmohmmad9433 2 года назад

    ቃልዬ አንገቴ ከፊቴ ተለይቶ ጠቆረብኝ ምን ልጠቀም እርድ ከእርጉ ጋ ቆንጆ ነው ውዴ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      Yes you can my dear 😘

    • @hananmohmmad9433
      @hananmohmmad9433 2 года назад

      @@zemenawit እሺ እማ አመሰግናለሁ 😘

  • @zewtirbeletei1981
    @zewtirbeletei1981 2 года назад

    የድርያውን አድራሽ ላኪው

    • @alemgenatube2098
      @alemgenatube2098 2 года назад

      Befeterek wedim sebscrab aregegn aberetatagn

  • @hiwotadane6224
    @hiwotadane6224 2 года назад +1

    My favorite food thank you konjo

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @nurittesfaye6444
    @nurittesfaye6444 2 года назад

    Enamesegenalen

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 2 года назад +1

    Welcome kalye 😍

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      Thank you my dear ❤️

  • @georgemelku6301
    @georgemelku6301 2 года назад +1

    Thank you

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 2 года назад +1

    yene konjo kalye❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад +1

      የኔ ፍቅር አመሰግናለሁ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 года назад

    ሰላምሽ ይብዛ የኔ ማር

  • @asliyawakshum4225
    @asliyawakshum4225 2 года назад

    Benatsh sle bronzo tone cream ngerign

  • @brekatdebritu3251
    @brekatdebritu3251 2 года назад +1

    ዋዋዋዋዋ i like 't this item salad
    👌

  • @frehiwotmengistu7021
    @frehiwotmengistu7021 2 года назад

    በጣም ጎበዝ ሴት

  • @lylyllyy5926
    @lylyllyy5926 2 года назад +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @azititube7499
    @azititube7499 2 года назад

    Yene konjo sewdeshi eko ❤❤❤❤❤💋💋

  • @setra..3763
    @setra..3763 2 года назад

    Wow enkoni mofri naw mfalgw zamnya ytbrka yhuni

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      እንዴ እሱማ በጣም ቀላል ነው የኔ ውድ

    • @setra..3763
      @setra..3763 2 года назад

      @@zemenawit endalshwe yrgaw wada

  • @tesfaybelay7883
    @tesfaybelay7883 2 года назад

    ብታመ ጥሩ ትምህርት ነዉ

  • @ዜድዜድ-በ2ረ
    @ዜድዜድ-በ2ረ 2 года назад

    የኔ ማር ስወድሽ ከልቤ እንኳን ደና መጣሽ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      Thank you my dear ❤️

  • @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ
    @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ 2 года назад

    ሰላምሽ ይብዛ ውዷ እህቴ ጎበዝ ቀጥይበት

  • @lylyllyy5926
    @lylyllyy5926 2 года назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lylyllyy5926
    @lylyllyy5926 2 года назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @belinhabeshabt1438
    @belinhabeshabt1438 2 года назад

    yene konjo kaleye enm betam new yeweferkut ke52 alefe alawkem neber ahun gnuuuu 55hognealehu salad betam new emwedehu eshi yene wudi enamsegnaln mother dehna nati selam beylgn beterefe wuddddd 🥰🥰💞💞

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      አይዞሽ የኔ ውድ አብረን እንቀንሳለን ደና ናት ማዘርም

  • @foziummahayuu3399
    @foziummahayuu3399 2 года назад

    Well Came konjo 🌹♥️🌹

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      Thank you my dear ❤️

  • @የድንግልማሬያምልጅ
    @የድንግልማሬያምልጅ 2 года назад

    እንካን መጣሽልን የምወድሽ😍😍

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад +1

      የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ

  • @ethiopiasweet2369
    @ethiopiasweet2369 2 года назад

    Betam new konjo

  • @tesfaneshtefer7374
    @tesfaneshtefer7374 2 года назад

    Maye salata aysiwofirim salda eyebelsh indeti tiwofiryalesh

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 2 года назад

    ሲያምር የኔ ውድ ውድድድ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ መውዲዬ

  • @ethioswed5618
    @ethioswed5618 2 года назад

    Yene konjo betam teru ngr new berchi

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      እሺ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @jafermohamedali9234
    @jafermohamedali9234 2 года назад

    Yay konjo ayzo

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      Thank you my dear ❤️

  • @سارةسارة-ف3ص7ز
    @سارةسارة-ف3ص7ز 2 года назад

    ውይቃልዬ እርጉዝአይደለሽምእንዴ እኔኩ ከድሮውትንሽ ወፈርስትይእርጉዝመስለሽኝ
    እንዴትነውከርግዝናጋር ቢዶዮ መቀረፅ ይድክማል እያልኩኝ

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 2 года назад

    Wowowo 👍👍

  • @lylyllyy5926
    @lylyllyy5926 2 года назад

    Woow yamra

  • @zenasease1265
    @zenasease1265 2 года назад +11

    አዩ አንቼ ካየን መቼ አነሰን መቡላት የማዪታሠቡ ነዉ ኑሮ ከቡዶዋል አናንተ ቡሉ አኘ አናያለን

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад +4

      Ayzoshe yene konjo yalfal hulume

    • @fdyfdy1392
      @fdyfdy1392 2 года назад +3

      ምኑን በላን እኛም ሀሳባችን አገራችን ነው አይዞን ያልፋል የማይይቀየር ነገር የለም ጌታን መለመን ብቻ ነው።

    • @sofiasofi1778
      @sofiasofi1778 2 года назад

      አይዞሽ የኔ ማር

    • @melatberhanu9149
      @melatberhanu9149 2 года назад

      አይ ዞን ከፈጣሪጋ እናልፈዋለን

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 года назад

      አይ ዞን እናት በሁሉም ሀገር ነው ፈጣሪ ይርዳን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abbabazbez7116
    @abbabazbez7116 2 года назад

    My god your gorgeous.

  • @ዜድ-ሸ8ገ
    @ዜድ-ሸ8ገ 2 года назад

    ሰላም ውደ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @seadamm6379
      @seadamm6379 2 года назад

      ዜድየ ደምሪኝ

    • @ዜድ-ሸ8ገ
      @ዜድ-ሸ8ገ 2 года назад

      @@seadamm6379 እሽ ውደ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      ሰላም የኔ ቆንጆ

    • @seadamm6379
      @seadamm6379 2 года назад

      @@zemenawit ቃልየ በቅንነት ዮቱቤን ሸር አርጊልኝ ገና ጀማሪ ነኝ

  • @asmaitghirmay1987
    @asmaitghirmay1987 2 года назад

    Where do you live?

  • @zenabsaid4564
    @zenabsaid4564 2 года назад

    እስኪ የሚያወፍር ነገር ሹክ በሉኝ ክሳት ሊገለኝ ነው

  • @mounasam8920
    @mounasam8920 2 года назад

    ሠላምሽ ይብዛ ውዴ እንጨቱ ቫይታሚን አለው አትጣይው

  • @tinalemma2969
    @tinalemma2969 2 года назад

    so good