ከቤተክርስቲያን መልስ ደስ የሚል ግብዣ ከምወዳቸው ሰዎች ጋር።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025
  • ХоббиХобби

Комментарии • 108

  • @blueblueablueblue5904
    @blueblueablueblue5904 2 года назад +11

    እናንተ በፍቅር ገደላችሑን ፍቅር የሖናችሑ ቤተሰቦች እድሜና ጤና ይስጣችሑ ፈጣሪ ❤️🙏

  • @eli-solhabshatube8625
    @eli-solhabshatube8625 2 года назад +22

    ከቀናቶች ሁሉ ደስ የምለኝ ሰንበት እንኳን ደና መጣሽ የኔ ቆንጆ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @adissbelete403
    @adissbelete403 2 года назад +8

    በነገራችን ላይ የእናንተ መልካም መሆን ወደኋላ እንድናይ ያርገናል የእትዬ እጅጌን መልካምነትና የአባታችሁን ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ይላል ቃሉ ብርክ በሉልኝ።

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      Thank you my dear ❤️ very true 👍

    • @foziahaji8692
      @foziahaji8692 2 года назад

      ረከቦትሽን የት ነው የገዛሽው

  • @metasebiafaji5748
    @metasebiafaji5748 2 года назад +2

    ቃልዬ በጣም ነው ደስ የምትሉኝ ዘመናችሁ ይባረክ ከነመላው ቤተሰብሽ

  • @adeykonjo7930
    @adeykonjo7930 2 года назад +2

    አሜን በጣም ነው ደስ የሜለው ክእቀኖች ሁሉ ስንበተ የበርከተ ቀን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад +1

    ሜላዬዬዬዬ ተናፍቀሻል🌷🌷🌷ቃል 🌷
    እግዚአብሔር ፍቅር ያንዛላችሁ እኛም አብረን ዘና አልን አመሰግናለሁ👏👏👏💐💐

  • @wengeltadesse6512
    @wengeltadesse6512 2 года назад

    ምርጥ ነሽ ሜሊዬም ደስ ስትሉ ድምፃችሁ በመሉ አንዳይነት ያንቺን ቤተሰብሽን አሰተዋዉቂና

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 2 года назад +1

    ቆንጂት ስወድሽ እግዚአብሔር ፍቅሩን ይብዛላችሁ

  • @ethiopiasweet2369
    @ethiopiasweet2369 2 года назад +1

    Pizza🍕ላይ ያለው ነጭ ነገር ያደርጋችሁበት ምንድነው please የኔ ቆንጆ🙏❤️

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 года назад

    perfect sisters i like you two.

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 2 года назад

    ቃልዬ እንዴት ነሽ ስሞኑን ደግሞ የሚያማምሩ ቀሚሶች ነው የምትለብሽው ሲያምርብሽ

  • @hayarradwan3331
    @hayarradwan3331 2 года назад

    ሜላትና እናታ ድምፃቸው አንድ ነው የእህታችሁን ቦክሰኛ ሰራው የማሚን ሸክሹካ እምክራለው ሁላችሁም ደስ ትላአላቹ ታስቀናላቹ ፍቅሩን ፀጋውን ይጨምርላቹ

  • @queenesther6744
    @queenesther6744 2 года назад

    ሜላት ለልጇ የገዛችው እቃ ማብሰያውን ሁሉንም ሊንኩን ፖስት አርጊው በጣም ጥሩ ዕቃ ነው ስራ ያቀላል።

  • @martaz9311
    @martaz9311 2 года назад +1

    እናተ ለተዝናችሁ እኝም ተዝናናን። ሜሉየ we miss you so much. I can't believe your baby is already 6 month. I love the pizza idea too xx

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 2 года назад +1

    በጣምም ጎበዝ

  • @misganaworku3653
    @misganaworku3653 2 года назад +3

    Kalye sus honebgn eko videoshe....betam desblognal be adisu amet tolo tolo eyemetashln nw...kalshn tebkeshal😍😍😍

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      Awo am trying my best yene konjo 🥰💞 thanks for the ❤️

  • @almazgebre5332
    @almazgebre5332 2 года назад +1

    የሜላት ድምፆዋ የማዘርሽን ድምፅ በጣም ይመሰል.!

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 2 года назад +2

    kal yene kongo endne bgugut emitebksh yelem ❤❤❤👍👍👍👏👏👏

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад +1

      ውይይ በጣም ነው የማመሰግነው የኔ ቅን

  • @serkalem9227
    @serkalem9227 2 года назад

    Hi good morning, you look good. By the way if I ask you something the one you wear new year eve yellow dress I loved it on you I don’t know where to order pls let me know thanks ❤❤❤

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 2 года назад +1

    አረ ተይ ቃልዬ ይሄን ቆንጆ ፀጉርሽን ነሰነሽብን እኮ እኛ የሚነሰነስ ፀጉር የሌለን ምን እንሁን🤣🤣🤣🤣😍😍😍😍

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад +1

      Haha men ladreg yene konjo am proud of my self 😄 🤣

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018 2 года назад

      @@zemenawit 😍😍😍

  • @sasrat7146
    @sasrat7146 2 года назад

    gobez....konjo......leza 100%, real.......and morewish you all the best

  • @woinshetbilata785
    @woinshetbilata785 2 года назад

    ፒዛውን ሰራውት ልጆቼ በጣም ወደዱት ትሬደርስ ሚባለውንም ስቶር ገና ዛሬ ነው የገባውት ዋው በጣም ወደድኩት የዛሬ ራታችን ምርጥ ነበር አመሰግናለው ፎቶ መላክ ቢቻል እልክልሽ ነበር።

  • @bajebashawel1912
    @bajebashawel1912 2 года назад

    የኔ ቆንጆ እወድሻለው አለባበስሽ ቀሚሶችሽ ሲያምሩ

  • @laelnaam7539
    @laelnaam7539 2 года назад

    Great video God blessed you both ❤

  • @nunute9617
    @nunute9617 2 года назад

    ሚኩዬ የኔ ጎረምሳ እድግ በልልኝ

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 2 года назад

    ለላሽ የምታውቂው መዳኒት ካለ እባካቹ ንገሩኝ ?

  • @tsehaydesta8458
    @tsehaydesta8458 2 года назад

    Yene wud anakakashing towati maneset betam arif naw

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 2 года назад

    wow you are lovely guys i love you god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @ethiopiasweet2369
    @ethiopiasweet2369 2 года назад

    በጣም ነው የምታምሩት ❤️❤️

  • @netsantdemissie7445
    @netsantdemissie7445 2 года назад

    እንኳን ደህና መጣሽ ቃልዬ ቆንጆ May God bless you more

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      Amen amen yene konjo ❤️

  • @shewadegef3089
    @shewadegef3089 2 года назад +1

    በጣም ቆንጆ ግን እባክሽን ቲማቲም ሳልሳዋን እሳይን የኔ ውዶች

  • @ስላምለሀገሬ-ኘ4በ
    @ስላምለሀገሬ-ኘ4በ 2 года назад

    ስታምሩ ቤቢየ ደስ ሲል ድምጡ እፎይ

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 года назад

    የኔ ቆንጆ ትለያላችሁ እኮ ምርጦች ናችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው 😘😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      Amen amen yene konjo ❤️ 🙏

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 2 года назад +1

    Beautiful family ❤❤❤

  • @fanoskrishan9852
    @fanoskrishan9852 2 года назад

    💕የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ❤❤❤

  • @ruthtube4247
    @ruthtube4247 2 года назад

    Betam new Dese yemeteywu

  • @fyoriwoldesilase9966
    @fyoriwoldesilase9966 2 года назад +1

    ደስ ስትሉ እናታቸው ደሞ ቁጭ ብላሺው እያላችሁ እናቴን ላያት RUclips መስራት ኣለባት kkkkkkk❤

  • @enatworkneh2521
    @enatworkneh2521 2 года назад

    እውድሺለው በጣም ዘመናዊት

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      Love you too my dear

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 2 года назад

    Plc kalye yelab shta betam aschegrognal mela kalesh ebaksh betechemarim letsegure mela schign ken beken edgetuna bzatu eyekenese new

  • @rozawosen2229
    @rozawosen2229 2 года назад

    እንኳን ደህና መጣሽ ቃልዬ❤❤❤

  • @ayantuayu3319
    @ayantuayu3319 2 года назад +1

    ቃልዬ የኔ ተናፋቂ ❤❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад +1

      የኔ ቆንጆ🥰🥰🥰

  • @solomonsol7174
    @solomonsol7174 2 года назад

    ደስ ስትሉ😍😘

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 года назад +2

    አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍
    ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት
    ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት
    ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት
    ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት
    ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት
    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
    አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!

  • @rozawosen2229
    @rozawosen2229 2 года назад +1

    ታላቅ ድሮም እንደቀና ነው ቃልዬ🤣😂🤣

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 2 года назад

    ሁሌም ፍቅር ያላብሳችሁ

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Год назад

      ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላችሁ 💞💞💞

  • @bettylove9506
    @bettylove9506 2 года назад

    habeshawitye lijochshes?

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 2 года назад

    እንኳን ደህና መጣሽ ባለፈው ጠይቄሽ አልመለሽልኝም በናትሽ መልሽልኝ ፌቴ በጣም ድቅቅ ያለ ሽፍታ አለብኝ ምን ላድርግ ቃል መላ በይኝ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      የኔ ውድ አፕል ሳይደር ካለሽ በውሀ ቀላቅለሽ ፉትሽን ሁሌ ጠራርጊው ያጠፋዋል

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 2 года назад

      @@zemenawit አመሰግናለው የኔውድ እህት

  • @ruthtube4247
    @ruthtube4247 2 года назад

    Tenkara seat

  • @haymanottelahun4523
    @haymanottelahun4523 2 года назад

    Wawu betam dess tlalachu Selamachu ybza✍️💛💛

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      Amen amen yene konjo ❤️

  • @sasrat7146
    @sasrat7146 2 года назад

    kalyee Siwedshh.

  • @genifishe2118
    @genifishe2118 2 года назад

    ስታምሩ

  • @tititeklu9028
    @tititeklu9028 2 года назад

    🙏🙏🙏❤

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 2 года назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @semudia7442
    @semudia7442 2 года назад

    Ma fav love u

  • @hewannegash5626
    @hewannegash5626 2 года назад +1

    ብቻሽን ነው የምትኖሪው ልጆቹስ

  • @belayneshamare4137
    @belayneshamare4137 2 года назад

    አይ ቅናት 🤣🤣🤣💞💞💞💞💞💞👍👍

  • @misganaworku3653
    @misganaworku3653 2 года назад

    Meluye nafkeshnal tolo temelesh😘😍😘

  • @kidus-cw5ly2bl6q
    @kidus-cw5ly2bl6q 2 года назад

    🥰🥰🥰

  • @yewibochbettube
    @yewibochbettube 2 года назад

    Betam des yilal kalye anchin bemelu new yawekush yeso temelkach neberku beanchi degmo ejigyen awekot hulachunim wedachholew tileyalachu yemir fetari rejimbedme ketena gar ena kefir gar yistachu

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      Amen amen yene konjo ❤️

  • @adissbelete403
    @adissbelete403 2 года назад

    የኔ ውብ

  • @almnesheyegremu7934
    @almnesheyegremu7934 2 года назад

    በጣም ነው የምወዳቹ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @nazarethmehretab6822
    @nazarethmehretab6822 2 года назад

    Mielat lik enatsh new dimxuwa des sitil

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 2 года назад

    እና ደግሞ ፀጉሬ በጣም ስስነው ምን ላድርግ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад +1

      Yeweyra zeyt is very good 👍

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 2 года назад

      @@zemenawit እንኳን ደህና መጣሽቃል

  • @berukdamate776
    @berukdamate776 2 года назад

    Yeteregagash set eko nesh.

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      Thank you my dear ❤️ 💕

  • @silumsilumm2021
    @silumsilumm2021 2 года назад

    Ye Melu ድምፅ ቁጭ እናቷን...

  • @lilihabtamu78
    @lilihabtamu78 2 года назад

    💟💟💟💟💟💟💟💟💟

  • @tgtg1730
    @tgtg1730 2 года назад

    👸👍👍🌹🌹🌹🌹

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mahihabesha941
    @mahihabesha941 2 года назад

    እኔንም ጋብዡኝ 💜💜💜💜💜💜💜

  • @debebeasefa4706
    @debebeasefa4706 2 года назад

    JESUS IS LORD AND G O D PLEASE ACCEPT HIM AS YOUR LORD AND G O D.AND BE FULL IN HEAVEN AND HERE.

  • @kidkid1362
    @kidkid1362 2 года назад +1

    ቃልዬ እንዴት ናቹ ሜልዬ ጠፋሽ አራስነት አይበቃም 😍❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад +1

      በቅርቡ ትመጣለች የኔ ቆንጆ

  • @theoneandonly3982
    @theoneandonly3982 2 года назад

    Moya kebetesebe new

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      ትክክል 😄🥰🥰

  • @aberashdawit211
    @aberashdawit211 2 года назад +1

    ምነው እህትሽ ካመራ ሸሸች

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      እየሸሸች አይደለም የኔ ቆንጆ

  • @zenebechhailemariam4364
    @zenebechhailemariam4364 2 года назад

    Please ke church kemetash behuwala don't wash ur face yizesh yemetashiwun bereketishin newu yemitatibiwu tebarikesh silemetash at least try to wait until evening or next day 😉

  • @tube-vf1pu
    @tube-vf1pu 2 года назад +1

    👉🏼📚ከሁሉም በፊት ተዉሒድ ይቀድማል ከዛም ቀጥሎ ሶላት እያለ ይቀጥላል እናም ኢሥላማዊ ጥያቄና መልሥ ፈትዋ በተከታታይ ይለቀቃል በነፃ እዉቀትን ይማሩ ወደቻናሌ ይቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ📖📖🌹 ጎራይበሉ ኑ

  • @zuretbeamerica1748
    @zuretbeamerica1748 2 года назад

    ያገሬ ልጆች ቻንናሌን subscribe በማረግ የአሜሪካን ገበያ ይጎብኙ

  • @einasahmed9487
    @einasahmed9487 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤