ሰንጋው ቀርቦ ቢላ የተረሳበት እና በሰርፕራይዝ የታጀበው የሰራዊት ፍቅሬ ሰርግ
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- መሴ ሾው እያዝናና የሚያስተምር የመዝናኛ ፕሮግራም(late night show ) ነው። ጥንዶች የሰርጋቸውን ትዝታ የሚያወጉበትና ፍቅራቸውን የሚያድሱበት ነው። የተለያዩ ሰዎች ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት መድረክም ነው። በተጨማሪም የሙዚቃ ሰዎች ስራዎቻቸውን እየጋበዙ የሚያዝናኑበትና ከተመልካች ጋር የሚገናኙበት ነው።
#abbaytv #abbay #meseshow #wedding #music #Artist #couples
#talkshow #entertainment #events
#interviews6tvtv
ሰራዊት ፍቅሬን በጣም የምወደው እና የማከብረው ምርጥ ሰው ነው እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ
የዳቦ ስሟ አመለ ወርቅ ወይም ደርባባ ብትባል ቆጆ ነበር ዙሪሽ ወርቅም ቆጆ ነዉ ተባረኩ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
የልጅነት ትዝታችን ሰርሽ ትዳራችሁ ይባረክ ሮሚ እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤🎉
ሰራዊት ጥቁር መነፅር የሚያደርገው ላይት ፈርቶ ይመስለኝ ነበር ለካስ አይን አፋር ስለሆነ ነው። ለሩብ ክፍለ ዘመን የጋብቻ በዓል ሁለት አመት ነው የቀረው መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ።
ሰርሽ ሁሉ ነገር ሚያምርበት ሰው ... ትዳራቹ ይባረክ....
ሰራዊት በጣም ነው ማከብርህ እሮሚ የሴት ቁንጮ እረጂም እድሜ ከጤናጋር 👌👌👌👌👍👍👍❤❤❤❤
ሮሜ የተረጋጋች ሴት የእኔ ደርባባ አሁንም ትዳራችሁ ይባረክ.ሰርሽ እንወድሃለን ❤
በጣም ደስ የሚል ጥያቄና መልስ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጣችሁ ስራዊት ትክክል እውነተኛ ፍቅር አጃቢ አያስፈልገውም ማሬ ፍቅሬ ወዘተ ሁሌ ነፋስ ሲወስዳቸው ነው የምናየው በተለይ ቤቢዬች ሮሚ ውበትሽ እርጋታሽ ባልሽ የስላም እመቤት መሆንሽን መስክሮልሻል እረጅም እድሜ ይስጣሁ ዋናው እድሜ ነው❤
ሰርሽሽ ታድለካል ይቺን የመሰለች የተረጋጋች ሴት ደሰ የምትል ደሰ ሰትል የኔቆንጆጆጆ
በጣም ደስ የሚል ትምህት የሚግኝበት የሚያስቅ ነው❤❤
መሴ ትውስታው ዕጅግ ታሪካዊ ስለነበረ እዚህ መድረክ ላይ በመነሳቱ አንተን ሰርሽ እና እንዲሁም ሮሚን ዕጅግ በጣም አመሠግናለሁ
ሮሚ ዘመንሽ ይባረክ የሚገርምአገላለጥ የተመኘሽውን ይስጣችው❤❤
ስራዊት እራሱ ንግግሩ ሁሉ አርት ነው ጎበዝ ነበር አሁን እራቀ እንጅ ትያትር ፊልም ሲስራ ባለቤቱ ሮሚ ጠንካራ አስተዋይ ብዙውንችላ ለወሬ ቦታ ሳትስጥ ትዳርዋን ለዚህ ያበቃች ሴት ትመስለኛለች ምክንያቱም ስርሽ ብዙ ይወራበት ነበር እግዛብሄር እድሜ ከጤና ይስጣችሁ እንዲሁ እንዳማረባችሁ አርጁ ።
የኔን ሀሳብ ነው የፃፍሽው በጣም ቻይ ነገር ትመስላለች ብልጥ ሴት ትዳሯን ትሠራለች ይባላል ሰውየው እሳት ይመስለኛል ብዙጊዜ ዎዶች ሚስቶቻቸውን የሚወዱ ሲያረጁ ወይም ሲታመሙ ነው ሁሉን በሆዷ ይመስለኛል
😂😂😂😂😂
እረጅም እድሜ ይሥጣችሁ በልፋታችሁ ዕዚ የደረሰችሁ ውብ ኢትዮጲያዊያን
❤❤❤❤ሰርሽ እና ሮሚ ምርጥ ቤተሰቦች እግዚያብሔር አምላክ ቤተሰባችሁን ይባርክ ይጠብቅ የድንግል ልጆች ኑሩልን
ሰርሽ በጣም የምወደው የማከብረው ሰው ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ
ሀሳብሽን እግዛብሄር ይሙላልሽ
ደስ የሚሉኝ ባለትዳሮች 😇😇😍😍👏🏻
ሮሚ በስራአት ያደገች በጣም ትሁት አይናፍር ፀባየ ሰናይ ይችን ሴት ማገኝትህ እድለኝ ነህ
Berta Messi ! You are my favorite news anchor ❤
መሴ እንኳን ደህና መጣእ በርታ እንጂ
አያረጅም እንዴ ወገን ምን ጉድ ነው ሰለምንና በስቱ ሲገርመን እየው ሰራዊት ጉድም አለ
ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ፡፡ አብራችሁ አርጁ
በላይነሽ አመዴ ግን ቤተሰብ አላት ? ሰምቼም አላውቅ ማን አስታውሷት ነፍስ ይማር
በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ ሰርሽዬ❤❤❤
ለዘላለም አብራችሁ ኑሩልን
የሜጨበጨበውና ሳቁ የእውነተኛ ኦዲየንስ አይደለም:: አሁንማ የችጋራም ዘመን አንድ ኩንታል 100.00 መቶ ብር ነበር እግዚአብሔር ይመስገን የወርቅ ዘመን የደግ ዘመን ጏደኛ በሬ ሲገዛ 5000 እኮ በዛ ሰዓት ቀላል አልነበረም በግ እንኳን በ30 እና በ40 ምን የመሰለ በግ ይገዛል አንድ ሊትር ዘይት 4 ብር ነበር እንደ ዘይቱ አይነት ይለያል:: ደግ ዘመን ተመልሶ ቢመጣ
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ
Egezabere Erezem Edeme ke teenager yestachiew serawteye norelegn 😘🙏
Tebarku sershya🎉🎉🎉
የኔም የሰርጌ ቪዲዮ በ VHS ነው በ flash የሚቀይር የምታውቁ ጠቁሙኝ
Oh love you guys ❤
ay mese kake beye enkon atelatem😃 lemed yekerehal, serawet gen tdarachew des yelale geleste new
sersh Rome edma Tena yestachu long lives
Mistu sereatu des sil wow ❤❤🎉🎉
God belles you
Sewedew wellahi serawit ewenetem firsh❤❤❤❤
Mese show ሰይፉ ይቅረብልን
ሰራዊት ፍቅሬ ታላቅ ሰው !!ዥዋዥዌ የማይወድ ሰው!!ጠያቂው ግን እናንተ ጨርሱት!
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥
አረ ኡኡ ሁሉም ቦታ አይከብድም
አስረስ ፍቅር❤❤
ዳጉዘመን 🤔🤔🤔🤔🤔🤔❤❤❤❤❤❤
Ethiopian enku nachu God bless
ነፃየሆነሰው ነው
ሰርሽዬ የልቤን ነው የገለፅክልክ ማሪ ሲሉኝ አልወድም በስሜ ጠርተው ሲያከብሩኝ እጂ
ምንግዜም የወንድ ሰርግ 10ቀን ሲረው ይደገሳል ይዘፈናል 😮
Matadel new ❤
Sersh tesasthal Egzibeshen Makel new yeneberw milinum alneberm
angfawe merte etyopiuwe ❤
አይ ሰራዊት ሆዴ
አይ ሰራዊት ሆዴ
ከፍቅሩ ፀባይ የሚለሰልሰው ተባለልህ አሉ
ድሮ ልጆች ሆነን አብዬ ዘርጋውን በሃሳብ የምንስላቸው ነገር ነበር ቀጭን ሽማግሌ ሽበት ጣል ያደረገባቸው አሁን ግን ሰራዊት አብዬ ዘርጋውን መሰለኝ በተለይ ድምጹ ይመችህ ሰርሽ መቼ ነው አዲስ ድራማ ይዘህ ብቅ የምትለው?
Remiyy ye sete leki serishi sew akebareyyy endamarebachiu she amete nuru yelij lij lemesam yabikachiu
እረ ሰርሽ 40,000 ብርም አታወጡም ነገር ግን እሱ ራሱ ብዙ ብር ነው
Yename balebate mareaaa ayewedeme 😂😂😂
Dorom begem sitared alyem
ሰብስክራይብ ያንሳል ቤተሰቦች እያረጋቹ መሴ አንደኛ
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
ሀምሳ ሺ ቢሆን ነው
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
🎉ባልና ሚስት ሰወዳችው እደሜ ከጤና ገር ይሰጣችው
Sinmgbar alesh
ደስ ይላል አሏህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
Sinamgbar alesh
Besak new yegedeleghn des steel zaf lay eyewetu 😂😂😂😂😂😂😂😂
እነዚህ ባልና ሚስት በአካል አግኝቻቸዋለው በጣም ነው የሚቦጣረሩት! ምን እንዲህ እንደሚያንጠራራቸው አይገባኝም:: ብትኖሩ ብታገኙ ለራሳችሁ who cares 😡
Why you so negative they work hard to get this point in your life a person like you don't have nothing say expect being negative is
Sanfena werighe sawu endanchi yala were becha
@@SolomonTessema-c4d ምነው ተናደድክ? ራስህ ነህ እንዴ 😂😂🤣🤣👀እውነቱን ነው የምናገረው:: በኔ ጭንቅላት አስቡ ማለት ግን ሗላ ቀርነት ነው:: አይከብድም? ታዋቂነቱ ለራሱ! እሱንም ድሮ አንድ ጣቢያ በነበረ ጊዜ ከሙላለም ጋር አዝናንተውናል:: እኔም እውዳቸው ነበር:: ግን የሆነ ዝግጅት ላይ ተገናኘንና ከሚስቴ ጋር አድናቆቴን ስገልፅለት ምነው አፌን በዘጋሁ ነው ያልኩት:: የኢትዮጵያ ፊልም አላይም ምክንያቱም ከሀሳብ ሀሳብ የለው ወይ የምታየው አርክቴክት ዲዛይን ምንም የለም:: ኑሯችን ከሱ በላይ እንጂ ያነስን አይደለንም:: በማስታወቂያ ስራው ደስ ስለሚለኝ ለአንድ አርቲስት ማበረታቻ ነው ብዬ respect ሳደርገው ንቀት አሳየኝ:: ሊነግስብን ፈለገ:: ቲሽ ድሮም ከምን የተነሳ! Be respectful!
አንቴን
አይበልጥም
@@Usually-x3t
ENKOAN LE 23 YETDAR AMET BEHALACHU ADERESACHU!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Des sil
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤yessssssysssssssssssyesssssssß
serawet tetamalhui
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
♥♥♥♥♥
አቤት ሳክስ!!! ... ሰራዊት ሰከስከን ነው የሚባለው!!
የኔም የሰርጌ ቪዲዮ በ VHS ነው በ flash የሚቀይር የምታውቁ ጠቁሙኝ
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌷☘️🌷☘️🌷☘️💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌷🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤