ግጥምጥሞሽ-ልክ የሠርጉ ቀን ሙሽራዋ ልደቷ፣የሙሽራው ወላጆች ደግሞ 30ኛ ዓመት የጋብቻ በዓላቸው
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- መሴ ሾው እያዝናና የሚያስተምር የመዝናኛ ፕሮግራም(late night show ) ነው። ጥንዶች የሰርጋቸውን ትዝታ የሚያወጉበትና ፍቅራቸውን የሚያድሱበት ነው። የተለያዩ ሰዎች ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት መድረክም ነው። በተጨማሪም የሙዚቃ ሰዎች ስራዎቻቸውን እየጋበዙ የሚያዝናኑበትና ከተመልካች ጋር የሚገናኙበት ነው።
#abbaytv #abbay #meseshow #wedding #music #Artist #couples
#talkshow #entertainment #events
#interview
ይገርማል እንቁ የኢቲቪ ጋዜጠኞች እናንተን መሲ አላማድነቅ ንፉግነት ነው ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤❤
እሷ ጋዜጠኛ ነች?አድስ አልሆነችብኝም. አንተነህ የሆነ ሳአት ስለ ባሀርዳር ወጣት ሲአወራ በቃ አፊን ከፍቼ ስሰማዉ ነበር መልካምነታቸዉን አለ አደል በየ ደይቃዉ የባሀርዳርን ወጣት ያነሳ ነበር እና እኔ በሱ ስበብ ባሀርዳርን አይቼ መጣሁ ከትንሺ እስከ ትልቁ ፍቅር የሆነ ህዝብ ነዉ ❤
እምወደው ጋዜጠኛ እድሜ ከጤና እስከ መላው ቤተሰብክ
አስተማሪዬ ነበር ቲቸር በጣም እወድሀለው የመከርከኝን አልረሳውም ረጅም እድሜ ላንተ
ማልበሻ አንዳንድ ቦታላይ ቢገባ ለምሳሌ “ከተጋባችሁ በኋላ ስንት ልጆች አፈራችሁ?”ብለክ ስትጠይቅ የልጆቹ ፎቶን እንደማልበሻ ብታስገባው መልካም ነበር ፣ሌላው ሁሉም ነገር ደስይላል አሪፍ ፕሮግራም ነው 🙏
አይፈልጉም ይሆናል።
ደስ የሚል የሰርግ ፕሮግራም ነበር አብራችሁ አርጁ
Anteneh is a Special Person. Best Interviews I have ever seen so far from Mese Show.
Anteneh is one of the best Journalists to me . He is a great story teller as well.❤
ደስ የሚሉ ባለትዳሮች ❤❤
WHAT AN AMAZING AND UNIQUE INTERVIEW AND EXPERIENCE PRAISE THE LORD HALLELUJAH.
አንትዬ በዚህ ሁኔታ ለሁለተኛ ግዜ ሰላየሁህ ደስ ብሎኛል ከቤለቤትህ ጋር ታምራላችሁ ሌላውን ስጨርስ ኮምታለሁ እሸቱጋ ያጫወትከንን ለስንት ሰው አወራሁት መሰለህ በተለይ የትዳራችሁን ፓርት በጣም ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት እውነት።
what a Hestorical wedding.Long live together beutiful couples
Thank I see you guys I remember tv news in ethiopia also men to choose widing respect to you.
እነሀብታሙ ጥርሴን አላስከደኑኝም ነበር እስኪልይ እነ አንተነህን 🥰🥰 መሴ ምርጥ ጋዜጠኛ 👍👍
ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.
Amazing amazing word doesn’t explain it❤
I admire this programe.
መሲ በትዳር ዙሪያ የምትሰራውን ስራ አለማድነቅ አይቻልም ❤❤❤በርታልን እንወድሀለን❤❤
Mese I like u my legend 🎉🎉🎉
ABSOLUTELY OH YES DEAR SIR.
ደስ ይላል🎉
What a beautiful wedding ❤
Wow amazing
❤❤ዋው
መሴ አክበሪህ ነኝ በርታ እንደሀሳብ ግን ለእንግዶችህ ውሃ ብታቀርብላቸው መልም ነው ባይ ነኝ🥰🥰
ሙሽራው ፋታ ያለ ጣጣ የሌ ለው የታባቱ ሁለቴ ሰርግ የለ ❤
😮❤wow ate
አንትሽ አስተማሪዬ ነበር ❤❤❤❤
ደሰ ስትሉ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ አብራችሁ አርጅ።
መሰኤ ሰለልጅ ጠይቅ ልጆቹምጠይቅ ሴያወሩም ጠብቅ
Amen 🙏
❤❤❤🎉🎉🎉stamru
ጋዜጠኛ እና አርቲስት ብቻ ነው ቃለመጠይቁ እባክኽን ከቻልክ ቀልቀል ብታደርገ!!!
ስለዝግጅትኽ አመሠግናለሁ።
እኔ ጋዜጠኞችን ብቻ እያደነ ቢጠይቅ ደስ ይለኛል ሙያቸው ስለሆነ❤❤❤😂
አሉት
IT'S TOO MUCH OH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
MY GOODNESS OH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Abrachu arju gwadegoche wedachwalew
YEAH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Hranbe tezegaaaaa
WHAT A FUNNY THING OH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
YEAH.😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
MY GOD OH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Blessed 🙏🙏🙏🙏
Yidneye messe ye yidnenm tidar aqriblen
Idimeu tinsh naw laka
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Dess yemtlu bale tedaroch nachihu ergem edma kergem abroad Menorn yestachihu legochachihun telek bota adersolachihu yagerna yewogenalegntana meketa fearing yaderglachu dess belochihu nuru.
Dear Family,
Please have a serious meeting to deal with Hojjat's unruly behaviour. Hojjat should not abuse Husseien. It is very wild act!
Hussein has the right to love his father. Nemat and Nasib should have meetings to resolve Hojjat's behavior towards Hussein.
Thank you.
❤❤❤❤🎉🎉🎉
21 ዓመት በትዳር እኔና ባሌ
ጎሳዬ ተስፋዬን ከነባለቤቱ አቅርብልን
ጎሳዬ ሠርግ የለሁም
💜💜💜💘💐❤❤❤
Ante leka andi fre neh .
ሚገርመው 10 አመት ግን ብዙ ሩቅ አይደልም በጣም ኦልድ ሆነ የሰርጉ ዲኮሩ
ዋናው መጋባታቸው ነው አይ እኛ ፍቅራቸው እንጂ ዲኮር ያው መፍረሱ አይቀር የምንሰማውና የምናየውን የምንማርበትን ነገር እንምረጥ
እሩጉዝ ናት አሁን
,
MY GOODNESS OH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
WHAT A FUNNY THING OH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉