"የጊዜው መልዕክት" ርዕስ፡- እግዚአብሔር የነፍስን ጥፋት አይወድም 1ኛ ሳሙኤል ካልዕ 14፡14

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 44

  • @מסרטבדאדא
    @מסרטבדאדא 2 года назад +6

    ዋዉ ዋዉ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው
    በዚህ ዘመን ቤተክርስቲያን በሚዛን ተመዝና የቀለለችበት ጌዜ ነው ።ሁሉም ለዘሩ ብቻ ።
    ወንጌል ዘር ፣ሀገር ፣ፆታ የለውም ።ጌታ አብዝቶ ይባርክህ🤩🤩🙏🙏

  • @werqayehuolani8104
    @werqayehuolani8104 2 года назад +2

    ወነድሜ ተባርክ እንዴዝህ የምያስተምር ያብዛልን

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 года назад +4

    ጌታ የረዳህ ቄስ ትግስቱ ስለአንተ ጌታ ይመስገን ጌታ በአንተ ተናግሮኛል

  • @etchristianperspective
    @etchristianperspective 3 года назад +5

    Oh, God save us from the time to come!! I listened this fearfully and with tears looking the future of Ethiopia!

  • @ElsaElsa-rd4dy
    @ElsaElsa-rd4dy Год назад

    አሜንንንንንንን ጌታሆይ ጣለቃ ግባ ገታ አብዝቶ ይባርክ

  • @addis1395
    @addis1395 2 года назад +1

    Praise God for this message

  • @eliseykimemeeliseykimeme5891
    @eliseykimemeeliseykimeme5891 3 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን ተባረክልን ፀጋው ይብዛልህ🙏❤

  • @mikayaz8559
    @mikayaz8559 3 года назад

    እሚገርም ትምህርት ነው ተባረክ ወቅታዊ ! በቁሞችን በሞትንበት ዘመን ! የሀገራችን ካህናት ፖስተራት ወንድምህን ግደል ብለው ባርከው በአደባባይ የሸኙበት ዘመን 🥲🥲🥲🥲🥲🥲🛐✝️🛐☪️✝️🛐☪️✝️🛐

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Год назад

    ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤
    ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @fruityegeta2248
    @fruityegeta2248 Год назад

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከዉ ይብዛልህ

  • @ሩትየደሙፍሬ
    @ሩትየደሙፍሬ 2 года назад

    ጌታ ይባርኮ📖📖💯💯❤

  • @MeseretGebreyesus
    @MeseretGebreyesus 4 месяца назад

    ጠቢባን ይብዙልን

  • @addiswendemagen4310
    @addiswendemagen4310 2 года назад

    Zemenh yebareke asetawesekegn amus amus meseret kersetos yemtasetemren betam leben yemenka temert newu zemenh yebareke🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemaleto6053
    @alemaleto6053 2 года назад +1

    Zemenihn ybarkew

  • @addis1395
    @addis1395 2 года назад

    A very anointed preacher

  • @Hope-yt7vn
    @Hope-yt7vn 3 года назад +1

    የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ልብ ይስጥሽ" የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ።" ማንኛችንም ሰምተን ልንድንበት የሚገባ መልእክት።

  • @ellenifeisa7030
    @ellenifeisa7030 Год назад

    Amazing God bless you ❤️ 🙏

  • @amovie07
    @amovie07 3 года назад +2

    Wonderful teaching . God bless you.

  • @meseretbetna2599
    @meseretbetna2599 3 года назад +2

    God bless you more Pastor Tigstu!!

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 3 года назад +3

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ቄስ ትግስቱ

  • @mastaweshatolosa2768
    @mastaweshatolosa2768 Год назад

    God bless you continued

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer1208 3 года назад +1

    God bless my favorite teacher!!!!!

  • @tolawakwarkisa1180
    @tolawakwarkisa1180 2 года назад

    ameen!

  • @achubeg
    @achubeg 3 года назад +3

    I am touched by this timely message

    • @wengeltube
      @wengeltube  3 года назад +1

      Wenger tube nen tebareki

  • @Gozhini
    @Gozhini 2 года назад

    ቃል ሕይወት ያሰማልን !!!

  • @dedjenemosisa2130
    @dedjenemosisa2130 3 года назад +3

    የተፃፈው 1 ሣሙኤል 2 ሣሙኤል ይስተካከል. Blessings 🙌

  • @redeatagegegnehu7869
    @redeatagegegnehu7869 2 года назад

    ተባረክልን ፀጋው ይብዛልህ

  • @hopemezmur
    @hopemezmur 3 года назад

    selam le Ethiopia...ye selam aleka selamun yabzaln

  • @waltajiterfa1594
    @waltajiterfa1594 2 года назад

    Very thought full message.God bless you

  • @redeatagegegnehu7869
    @redeatagegegnehu7869 2 года назад

    የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ።

  • @anashiferaw7259
    @anashiferaw7259 3 года назад

    Geta yibarkih tebareku kidusan

  • @bettybogale6720
    @bettybogale6720 3 года назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።

  • @edenaraya8849
    @edenaraya8849 Год назад

    Lknewu egzabher amlk ybarkh kes tgstu

  • @kidistteklemichael4081
    @kidistteklemichael4081 3 года назад

    God bless you. Tigistu

  • @israelbelachew4360
    @israelbelachew4360 3 года назад

    Truth

  • @fanataye7334
    @fanataye7334 2 года назад

    Geta zemenken yebarke

  • @jhonyman8647
    @jhonyman8647 3 года назад

    አንተም ራስህ ከጠቢቧ ሴት በላይ ጠቢብ ነህ
    ፈጣሪ ይባርክህ

  • @mehariwyemaren7559
    @mehariwyemaren7559 3 года назад

    Ke 5 sewoche tefategaw ahzab yagebaw lewawy new.

  • @genetmarkose8904
    @genetmarkose8904 2 года назад

    ቄስ ትግስቱ እግዚአብሔር አብዝቶ ይበርክ

  • @mebratalemu6481
    @mebratalemu6481 3 года назад

    V
    11s

  • @fikirtedemlew3440
    @fikirtedemlew3440 3 года назад

    Church is sleeping!!!!!!!

  • @speaktruth9586
    @speaktruth9586 3 года назад +1

    You are portrayed Tegaru are unjust that is totally wrong