በጉድ ነግቶ በጉድ ሲመሽ!! Protestant Sibket Amharic New 2019 (ቄስ ትግስቱ)
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- Protestant Sibket Amharic New 2018
ለአንድ ክርስቲያን ልበ ሰፊ መሆን በእጅጉ አስፈላጊ ነው፡፡ልብ የሰውነትን፣ የአእምሮንና የስነ ልቡናን ክፍሎች የሚያመለክት እንደመሆኑ ሙሉ እኛነታችንን የሚገዛና የሚቆጣጠር ነው፡፡ ስለዚህ የአእምሮና የአሳብ፣ የስሜትና የፈቃድ እንብርት የሆነው ልባችን ሰፊ መሆን ይኖርበታል፡፡
ታዲያ የኑሮ ትግል ሲበረታ፣ እንደ እግዚአብሔር ያልሆነው ነገር ሲያይል፣ ነውር እንደ ክብር፣ ዓመጽ እንደ ጽድቅ ሲቆጠር፣ ከስቃይ ወደ ባሰ ስቃይ መገላበጥ ሲበዛ፣ በጉድ ነግቶ በጉድ ሲመሽ ልበ ሰፊ መሆን በእጅጉ ያስፈልጋል፡፡
በዚህ በሆያ ሆዬ ዘመን እዲህ አይነት ሰባኪዎችን እግዚአብሔር ያብዛልን
ባንተ ውስጥ ሆኖ የተናገረን እግዚአብሔር ይባረክ
ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ ከዚህም በላይ መገለጥ ይብዛልህ
ዋው በጌታ የሚገርም የቃል መገለጥ በእውነት ቃሉ ላይወጣ ነው ወደ ውስጤ የገበው!!
Wow wow betami dase yelale tebareki geta eyesuse yebareki Amen ♥️❤️ eyesuse geta naw Amen
ድንቅ አስተማሪ ነህ የአንተን አይነት ያብዛልን !
ቄስ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከዉ ለእኔ ልዩ መገለጥ ነዉ በቃል አገላጥህ በጣም ተነክቼበታለሁ
ቄስየ የትውልድ በረከት! እውነተኛ የጌታ ባሪያ! ዘመንህ ይለምልም!
ተባረክልን የጌታ ፀጋ ይብዛልህ
I love the way you tell all the stories ❤ kes Tigistu God bless you abundantly ❤
Wowአስደናቂ በአሁን ጊዜ የሚፈለግ ትምህርት እንደሰማነው እንኑር
የዚህ ቲዩብ ባለቤት በጣም ነው ማመሰግንከ የሚገርም መልእክት ነው በዚህ ቻናል ያለሁ ግን ጫጫታ ሰለምንወድ ብዝዎቻችን አልተጠቀምንም!
I have no words for this man of God , I can’t stop watching or listening the message every it’s anointing me in my life , thanks lord I need more messages please
Thanks brother GBU
ቄሱ በብዙ ተባርኬያለው። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።
በጌታ የተወደድክ ወንድማችን ተባረክ
Amen Getayesus smuybare bwunet endet yal ye Egzabher xeganewu kes tgstu Egzabher amlk abzto ybarkh ychemrlh
Amazing, amazing, God bless you
ጌታ ይባርኮት ፀጋውን ያብዛሎት
My God what a powerful massage
Betam des yemil timihrt! Yehe hulu gize be Yosef tarik wisit astewiyew yemalak tarik. God bless you!
እሰይ ጌታ ብቻ ይመስገን
ተባረክል
ደሰ የሚል የመንፈስ ምግብ
ቄስ እግዚአብሔር አምላክ ዘመን ይባርክህ❤❤❤❤
Ufff Nebsie Rekach ♥ . God Bless u paster
Amazing sebket Geta yebarkeh
Thank You
ጌታ ዘመንህን ያራዝም ይባርክ ቃልን ይጋልጣል
Geta Yibarkih betam des yemil sebeka new!!
May God bless you and your family...!!
May God bless you. What an amazing teaching.
Tebarek
👍👍
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ የእግዚአብሔር ሰው ቄስ ትዕግስቱ በጣም እወሃለው አከብርሃለው
ው ዋ ተባረክ ለትውልድ በረከት ውን።
Be bless...
እግዚአብሔር ይባረክህ
Thank you, brother!
Wow amazing message
Thank you real message 👌🤔
ቄስ ሁሌ ትምህርቶች ይባርኩኛል።ለበረከት ሁን።
Exactly!!!
ፍቅር የሁሉ ነገር ማስርያ ንው ጌታ ይርዳን ሰው ብጥበቡ በድግሪ ባለው ነገር አይፈትንም የምንፈተነውበማንነታችን ነው ተመስገን ::
አሜን
Part 2 please share it for us thank u 4 this message! ማዶ ትይብ
ጌታ ዘመንህን ይባርከው ወንድሜ! ዩቱብ ላይ ሼር ያረጋችሁንም ተባረኩልኝ!! ግን እባካችሁ ሁሉተኛውን ክፍል ልቀቁልን!!!!!
ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን ቀጣዩን ክፍል በቅርብ እንለቃለን፡፡
Please send the next portion we love it this preaching
ኦ በጣም በጉጉት እየጠበቅነው ነው። ተባረኩልን።
Be blessed Kess!!
Thank you.
I dont have a word 4 your message .let God Bless You.Not You your self but God talks instead of Kes Tegstu.also z lesson Yehudan man keyrew!!!!!!!!
God bless you.
God Bless U !!
GBU more and more
Waw geta yibarkih
ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤
ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
hundaa kan calluu ... jalallaa... hojidhan kan mullaatuu dha..... baye nafayadee ebifamii
Egzehaber Yibarkih!
Goyta yes us ybarkh
Kesiye Geta yebarkhe.
ብሩክ ሁን
Tebareku
An amazing revelations! Could you please post part two? can't wait to watch it
Amen!
በየዘመኑ ኣዲስ
ውይይይይ ቄስ ትግስቱ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
በዉነት ቄስ ትግስቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትምህርቱን እኖረዋለዉ እ/ር ፍቅር ይጨምርልኝ
ወንጌል ለሁሉም ይዳረስ የምትሉ ፎቶዬን ተጭናቹ subscriber አድርጉኝ አብረን
እናገልግል ጌታ ይባርካችሁ አመሰግናለሁ ።
bayesus sem denke temert tebrke babzu tebrkaliu amen
Part 2 pls
መዝሙር 78
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶⁷ የዮሴፍንም ድንኳን ተዋት፥ የኤፍሬምንም ወገን አልመረጠውም፤
⁶⁸ የይሁዳን ወገን ግን መረጠ፥ የወደደውን የጽዮንን ተራራ።
Geta EYESUS Abzeto yeberkek
Ebakachu ketayun lekekulen
🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙇♂️🙇♂️💝💝
ቄሰ ዘመንህ ይለምልም አይጠገብም ።
አቤት አቤት የእ/ግ ቃል ተፈትፍቶ ሲበላ ሲጣፍጥ አቤቱ ለቄስ ባሪያክ ከዚ በላዬ መገለጥ ዬሁንለት የተማርነውን የምቀመጥበት ማማሕፍዳ ስጠን እንኑርበት፡፡
Watching world y
Geta yebarkhe kes!
WOW
God bless you
🤔🤔🤔🤔🤔🤝🤔🤝
ቄስ ዘመንህ ይለምልም
K
God bless you
God bless you
God bless you