Wengel tube ወንጌል ቲዩብ
Wengel tube ወንጌል ቲዩብ
  • Видео 641
  • Просмотров 4 822 566

Видео

"መለየት" /Discernment //ክፍል 3. ጊዜን: ወቅትን: ዘመንን መለየት #ወንድም ዮናስ አረፈዓይኔ ተከታታይ ትምህርት #teaching #2024/2017
Просмотров 1,1 тыс.Месяц назад
"መለየት" /Discernment //ክፍል 3. ጊዜን: ወቅትን: ዘመንን መለየት #ወንድም ዮናስ አረፈዓይኔ ተከታታይ ትምህርት #teaching #2024/2017
የሚያየኝ በወኑ እዚህ ደግሞ አየሁት /ዘፍ 16:1/ #ፓ/ር ካሣሁን ሂርጳሳ #2024/2017#Preaching #Ethiopia# protestant
Просмотров 1 тыс.Месяц назад
የሚያየኝ በወኑ እዚህ ደግሞ አየሁት /ዘፍ 16:1/ #ፓ/ር ካሣሁን ሂርጳሳ #2024/2017#Preaching #Ethiopia# protestant
"ከቤቴ ጣራ በታች ልትገባ አይገባኝም" #ፓስተር ኤፍሬም ሞላ #2017/2024 #protestant #Preaching #wengel tube ወንጌል ቲዩብ
Просмотров 2,3 тыс.Месяц назад
"ከቤቴ ጣራ በታች ልትገባ አይገባኝም" #ፓስተር ኤፍሬም ሞላ #2017/2024 #protestant #Preaching #wengel tube ወንጌል ቲዩብ
"መለየት" /Discernment //ክፍል 2 መናፍስትን እና ሰዎችን መለየት #ወንድም ዮናስ አረፈዓይኔ ተከታታይ ትምህርት #teaching #2024/2017
Просмотров 2,2 тыс.Месяц назад
"መለየት" /Discernment //ክፍል 2 መናፍስትን እና ሰዎችን መለየት #ወንድም ዮናስ አረፈዓይኔ ተከታታይ ትምህርት #teaching #2024/2017
"ስሜን ለምትፈሩት ለእናንተ ግን...." #ፓ/ር ቢንያም ነጋሽ #2017/2024 #protestant #Preaching #wengel tube ወንጌል ቲዩብ
Просмотров 2,9 тыс.Месяц назад
"ስሜን ለምትፈሩት ለእናንተ ግን...." #ፓ/ር ቢንያም ነጋሽ #2017/2024 #protestant #Preaching #wengel tube ወንጌል ቲዩብ
"በጌታ ደስ ይበላችሁ" #ወንጌላዊ ብስራት አድማሱ #2024/2017 #ethiopia # protestant #wengel tube ወንጌል ቲዩብ
Просмотров 1,4 тыс.Месяц назад
"በጌታ ደስ ይበላችሁ" #ወንጌላዊ ብስራት አድማሱ #2024/2017 #ethiopia # protestant #wengel tube ወንጌል ቲዩብ
"መለየት" /Discernment / ክፍል 1 (የመለየት አስፈላጊነት) ተከታታይ ትምህርት #teaching #ወንድም ዮናስ አረፈዓይኔ #2024/2017
Просмотров 1,9 тыс.Месяц назад
"መለየት" /Discernment / ክፍል 1 (የመለየት አስፈላጊነት) ተከታታይ ትምህርት #teaching #ወንድም ዮናስ አረፈዓይኔ #2024/2017
ኢየሱስ ኢየሱስ ባንተ ደስ ይለኛል ...አምልኮ #ፓ/ር አስፋው መለሰ #2024/201#Ethiopia# protestant
Просмотров 763Месяц назад
ኢየሱስ ኢየሱስ ባንተ ደስ ይለኛል ...አምልኮ #ፓ/ር አስፋው መለሰ #2024/201#Ethiopia# protestant
"የማይታየው ተመልካች" #ወንድም ዮናስ አረፈዓይኔ #2024/2017#Preaching #Ethiopia# protestant #wengel tube ወንጌል ቲዩብ
Просмотров 2,5 тыс.Месяц назад
"የማይታየው ተመልካች" #ወንድም ዮናስ አረፈዓይኔ #2024/2017#Preaching #Ethiopia# protestant #wengel tube ወንጌል ቲዩብ
"እስትንፋስ ያልው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን" #ፓ/ር ሰለሞን መንገሻ #2024/2017#Preaching #Ethiopia# protestant
Просмотров 2,3 тыс.2 месяца назад
"እስትንፋስ ያልው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን" #ፓ/ር ሰለሞን መንገሻ #2024/2017#Preaching #Ethiopia# protestant
"ዛሬም በእምነት ነው" #ዶ/ር ዘካሪያስ አምደብርሃን #2024/2017#Preaching #Ethiopia# protestant #wengel tube ወንጌል ቲዩብ
Просмотров 1,5 тыс.2 месяца назад
"ዛሬም በእምነት ነው" #ዶ/ር ዘካሪያስ አምደብርሃን #2024/2017#Preaching #Ethiopia# protestant #wengel tube ወንጌል ቲዩብ
"የምንኖርበትን አላማ ማወቅ" #ፓ/ርቴድሮስ ጀበል #2024/2016#Preaching #Ethiopia# protestant #wengel tube ወንጌል ቲዩብ
Просмотров 1 тыс.2 месяца назад
"የምንኖርበትን አላማ ማወቅ" #ፓ/ርቴድሮስ ጀበል #2024/2016#Preaching #Ethiopia# protestant #wengel tube ወንጌል ቲዩብ
"የማይጠፋው ተስፋ" #ፓ/ር ሰብስቤ ኑርጋ #2024/2016#Preaching #Ethiopia# protestant #wengel tube ወንጌል ቲዩብ
Просмотров 3,2 тыс.2 месяца назад
"የማይጠፋው ተስፋ" #ፓ/ር ሰብስቤ ኑርጋ #2024/2016#Preaching #Ethiopia# protestant #wengel tube ወንጌል ቲዩብ
"አታስወስዱ" |2ኛ ዜና 32 : 1 -8 | #ወንድም ዮናስ አረፈዓይኔ #2024/2016#Preaching protestant #wengel tube ወንጌል ቲዩብ
Просмотров 3,4 тыс.2 месяца назад
"አታስወስዱ" |2ኛ ዜና 32 : 1 -8 | #ወንድም ዮናስ አረፈዓይኔ #2024/2016#Preaching protestant #wengel tube ወንጌል ቲዩብ
"የእግዚአብሔር ስም" ፓ/ር አበበ ስዩም #2024/2016#Preaching #Ethiopia# protestant #wengel tube ወንጌል ቲዩብ
Просмотров 5 тыс.2 месяца назад
"የእግዚአብሔር ስም" ፓ/ር አበበ ስዩም #2024/2016#Preaching #Ethiopia# protestant #wengel tube ወንጌል ቲዩብ

Комментарии

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 Час назад

    ይህ የኔ መልእክት ነው❤አሜን ።እግዚአብሔር ይመስገን

  • @woinshetamare165
    @woinshetamare165 Час назад

    ነብይ መስፍን ጌታ አሁንም ያለህን ያሶርስህ ተባረክ አሜን❤

  • @wondaist
    @wondaist Час назад

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @hiwotzemenay7925
    @hiwotzemenay7925 2 часа назад

    የሚገርም መልዕክት ነው። በዚህ ገንዘብ አምጣና እጄን ጭኜ ልፀልይልህ በሚባልበት ዘመን እያንዳንዱ በራሱ ፀልዮ መልስ ማግኘት የሚችል መሆኑን ከቃሉ ስላስተማርክ እግዚአብሔር ይባርክህ ። ሙሉ መልዕክቱን በደንብ ሰማሁት ቃሉ እንደሚለው ሰበክ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። ለነገሩ ያደግክባት አጥቢያ የፀሎተ እና የዕምባ ቤት እንደሆነች አውቃለሁ። የቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል አገልጋዮች ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ። በምድራችን ላይ ያሉ በዕውነት እና በመንፈስ ጌታን የምታገለግሉ ሁላችሁ ጌታ ይባርካችሁ ።

  • @marthatesfazghi-fk3qe
    @marthatesfazghi-fk3qe 2 часа назад

    Amennnnn tebarek

  • @girumhailu9070
    @girumhailu9070 2 часа назад

    Amennnnnn

  • @BozoLop
    @BozoLop 3 часа назад

    igzeabiher yibarikh

  • @heldanaafework597
    @heldanaafework597 4 часа назад

    Amennn

  • @zelalemgeberemedhin257
    @zelalemgeberemedhin257 8 часов назад

    Amen and Amen ❤❤❤ 34:24

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 10 часов назад

    ወገኖቼ፣ ከዓመታት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምትፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስም እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣( እኛን የዘመኑ ክርስቲያኖችን ነው!!)ህጻኑም ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ! የተሰጠንን የወንጌል አገልግሎት በታማኝነት እንወጣ!! ጌታ ሊመጣ ነው!!! እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ። (ለብዙዎች አድርሱልኝ) (ህዝ 3: 4-10) አስተውሉ!! ተባረኩ።

    ወገኖቼ፣ ይህ መልእክት በ28ዓመታት ውስጥ በጥንቃቄ ከጌታ ከመን /ቅዱስ የሰማሁት እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ ለመሆኑ ይኸው በፊቱ የቆምኩት ያህዌህ/ኤሎሂም ምስክሬ ነው! ወገኖቼ፣ ጌታ ሊመጣ ነው! በንስሐ ወደ ጌታና ወደ ቃሉ እንመለስ!! ተባረኩ

  • @birhanwubshet
    @birhanwubshet 10 часов назад

    Amen Amen Amen 🙏🏻 ❤❤❤❤❤❤

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 10 часов назад

    ለንስሐ የሚጠራን እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጾች!!! (ከ1989--2017 ዓም.አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! (ህዝ.2፣3-8, ዘፀ.3፣13-15, ዮሐ.8፣26, ኤር 26:) ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ መልእክተኛው እንድሆን አስቀድሞ እንደመረጠኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝና እያጽናናኝ፣ መልእክተኛው አድርጎኝ ወደ ህዝቡ ላከኝ፣ የጌታ ስም ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። + ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በእኔና በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሪያዎቼ ተንቀዋል!! ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!!(ኢሳ.29፣13)ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! (ዮሐ.4፣23-24) አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) እንደ ለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!!(ኢሳ 57፣1-13) ህዝቤ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ በኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ አለኝ(ማቲ 21፣12-13)እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊን ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን ኣጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ ዝቅ ያለውን ደግሞ ከፍ አደርጋለሁ!! (ኢሳ.2፣12-22, ዳን.5፣) እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ!! አለኝ፣ + አምላካችን ያህዌ/ኤሎሂም መሃሪና ለህዝቡ የገባውን ቃል ኪዳኑን ስለሚጠብቅ፣- እግዚአብሔር ይጣራል!! ብለሽ ለህዝቤ ነገሪ አለኝ፣ ጌታም፣ ህዝቤ ግን ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ እኔ ምህረትን አደርጋለሁ!! አለኝ፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁን አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!! ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በጎቼን ጠብቁ!! ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረ ውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!!አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የያህዌ/ኤሎሂም እቃ የምትሸከሙ እልፍ በሉ!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚጸልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!!ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!!(1ዮሐ1፣8-10)ድምጼን እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! ስለዚህ፣የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!!ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለጸሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!!የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!! ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! (ኢሳ 58፣1-11) አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡም ጸልዩ!! ምጽዓቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል (ዮሐ5፣ህዝ 37፣)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሰራታለሁም!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!!(ሚል.4፣6,) + ጽዮን ብታውቅ፣ ብታውቅ፣ የምትሰራበት ዘመን ነው!! የኢት/ያን ቤ/ክ. የምጎበኘው ከእኔ በሆኑ ነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁለልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! ዘመኑ አልቋል!! ጊዜውም አጭር ነው !! መከሩም ብዙ ነውና ሠራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ!! አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ያለና የሚኖር ለከኝ ብለሽ ንገሪአቸው አለኝ(ዘፀ.3፣ 14,) መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስን በማዳመጥ የጻፍኩት ለመሆናቸው ፣ በእናቴ ሆድ ሳለሁ የመረጠኝ፣ እየተገለጠልኝ በቃሉ ያሳደገኝና የተጠነቀቀልኝ፣ ድምጹንም እያሰማኝ መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው፣ ወገኖቼ፣ ጊዜው የእውነተኛ የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!! ሊመጣና ሊገለጥ ያለውን ታላቁን የጌታን ክብር ማየትና መቀበል እንድንችል፣ ዛሬውኑ በንስሐ ፊቱን በመፈለግ እንዘጋጅ!! ወገኖቼ!! ለጌታ ድምጽ ስፍራ እንስጥ!! ጌታ ሊመጣ ነው! አደራ! ለጉባኤው እንዲነበብ ለብዙ ቤ/ክ. መሪዎች፣ ለእናቶች የጸሎት ህብረትና ለህዝቡ አድርሱልኝ፣ ማዘር ነኝ፣እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ፣(ህዝ.3:4-11)

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 11 часов назад

    አሜን የኔ መለክት ነዉ ተባረክ❤❤❤❤

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 11 часов назад

  • @amelegetaneh2710
    @amelegetaneh2710 12 часов назад

    Prophet Solomon, God bless you more 🙏

  • @TsiyonKebede
    @TsiyonKebede 13 часов назад

    Amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sabadc
    @sabadc 13 часов назад

    Amen Amen Amen

  • @fevengebremeskel6180
    @fevengebremeskel6180 13 часов назад

    አሜን አሜን 🙏

  • @Tutureda
    @Tutureda 17 часов назад

    እሺ

  • @BurtkanBurteburtyyye
    @BurtkanBurteburtyyye 17 часов назад

    Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abinetmena7237
    @abinetmena7237 18 часов назад

    Amen❤

  • @tiblezteclehaimanot3600
    @tiblezteclehaimanot3600 19 часов назад

    አሜንን አሜንንንን

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn 20 часов назад

    Amen ameen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 20 часов назад

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabareke ❤❤❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 20 часов назад

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ❤❤❤

  • @LuchiaTsegay
    @LuchiaTsegay 23 часа назад

    Amennnnnn 🙏🙏🙏

  • @iamfree347
    @iamfree347 День назад

    ተባረክ የቤተ ክርስቲያን ዋናው አገልግሎት ቃሉን መስበክ ነው

  • @henokabraham7858
    @henokabraham7858 День назад

    amen praise God

  • @fasilhailegiorgis6304
    @fasilhailegiorgis6304 День назад

    Amen. Amen. Amen.

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 День назад

    ዛሬ ገና ነው የማውቅህ፣ ገና ከመግቢያው ነው ጌታ በደንብ በሚገባኝ መንገድ እየተናገረኝ ያለው። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!❤

  • @TekalgnTayni
    @TekalgnTayni День назад

    ነብይ ሰሌ የተወደደና ትሁት ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MimiBiruk-l6k
    @MimiBiruk-l6k 2 дня назад

    Amen Amen Amen 🙏

  • @genetketemanigusse8679
    @genetketemanigusse8679 2 дня назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @Meron-t7w
    @Meron-t7w 2 дня назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AzaluKifetew
    @AzaluKifetew 2 дня назад

    ነብይ ጌታ ይባርክህ 🙏 የዚህ ቀን ከውጪ ስልክ ተደውሎ የሚያስፈራ ቃል ሰምቼ ነበር የመጣሁት ግን ጌታ በነብዩ በኩል ጌታ አትፍሪ አለኝ የተደወለውም ማስፈራሪያ አይሆንም አለኝ ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን ❤የጌታ አገልጋይ ተባረክ❤

  • @MimiBiruk-l6k
    @MimiBiruk-l6k 3 дня назад

    Amen Amen Amen 🙏

  • @dagafaabide369
    @dagafaabide369 3 дня назад

    አሜን ጌታ ይመስገን.ቀስ ጌታ ይባርኮት

  • @TamratEyesus
    @TamratEyesus 3 дня назад

    I know u for the past 24 years always ur teaching is sweet

  • @tadyhyle3968
    @tadyhyle3968 4 дня назад

    ነብይ ስለምን እግዚአብሔር ይባርክህ አሁንም ፅጋህ ይብዛልህ እጥፍ ቅባት እጥፍ እሳት ይብዛልህ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤትህ ልጆችህ ትዳር ይባረክ አንተ የዘመኑ ነብይ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ተባረክ።

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 4 дня назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 4 дня назад

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️

  • @woinhareggebrewhiwot2507
    @woinhareggebrewhiwot2507 4 дня назад

    My dear brother our GOD Bless you for ever.