የአጥር ወፍ አትስማሽ | Samtella | daggys life class | daggy show | couple ethiopian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 1 тыс.

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 6 месяцев назад +271

    አንዳንድ ሰው ሲፈጥራው የታደለ ነው ታላቅ እቶ በጣም መልካም ሰው ናት እንደዚህ አይነት የባል እህት ማግኘት በጣም መታደል ነው የእናት ቦታ ነው ምዘጋው አቦ ፍቅራችሁ ዘላለም ያዝልቅላችሁ ❤❤❤❤ በሰላም ወልዳሽ ልጅሽ ለማቀፍ ያብቃሽ ትልቅ እቱ ተለያይለች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መልካም መሆን ለራስ ነው

    • @MesiMesi-ib3bt
      @MesiMesi-ib3bt 6 месяцев назад

      Betam ehte metadel nw yenewochis gena sanigaba ........😢😢

    • @f8863-z7k
      @f8863-z7k 6 месяцев назад +1

      በጣም🎉🎉❤

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 6 месяцев назад +5

      በጣም እኛ አለን በአረብ ሀገር ያልታደልን 😢😢😢😢

    • @MediTubeመድ
      @MediTubeመድ 6 месяцев назад +5

      የተወለዱትን ሳናሳድጋቸው ተለያይተን እየኖርን ገና
      ለሚወለደው ይሁሉ እንክብካቤ ይታደሉታልጅ አይታገሉትም 😢😢በሠላም በልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ቆንጅት

    • @romiooo0193
      @romiooo0193 6 месяцев назад +1

      Batam ❤

  • @ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ
    @ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ 6 месяцев назад +141

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በሠላም ሁለት ታርግሺ ❤

  • @Vjg85hvBmbk7ub
    @Vjg85hvBmbk7ub 6 месяцев назад +163

    ይህን ሁሉ የምታነቡ በሙሉ ፍጣሪ ያልታስበ የማታእንጀራ ይስጣችሁ ያረብ

    • @mimikingo83kongo98
      @mimikingo83kongo98 6 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @VipVip-w5c
      @VipVip-w5c 6 месяцев назад

      አሚንንን ያረብ 🙏🙏

    • @destamelese3244
      @destamelese3244 6 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @hayatyoutube2104
      @hayatyoutube2104 6 месяцев назад

      አሚን ያረብ

    • @Zahraa-sx4oy
      @Zahraa-sx4oy 6 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @AklesiyaSalam
    @AklesiyaSalam 6 месяцев назад +17

    እስካሁን ካየሁት ቤቢ ሻውር ስነምግባሩን የጠበቀ ደስ የሚል ያጥር ውፍ አትስማሺ ደስ ይላል በጣም ዋውውውው

  • @fekihamuhamed5447-l7n
    @fekihamuhamed5447-l7n 6 месяцев назад +27

    ወላሂ እምባየን መቆጣጠር አቃተኝ 😢 የኔ እናት ስታምሩ በሰላም ይገላግልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 6 месяцев назад +17

    ሳምሪዬ የአጥር ወፍ አትስማሸ ማርዋ እንኳንም የወሎ ለዛውም የውቢቷ ደሴን ልጅ አቤልየን አገባሸ ባህላችን ወርቅ ፀባያችን ወርቅ ቁጅና ሞልቷ የፈሰሰበት ሀገር My ወሎ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ነገሌላቀንነውሁሉምያልፋል
    @ነገሌላቀንነውሁሉምያልፋል 6 месяцев назад +21

    የኔ ወለዮወች ስታምሩ በማርያም ሳምርዬዬ ያጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ አምጠሽ ውለጅልን የኔ እናት🙏🙏🙏🙏😍😍😍😘😘❤❤❤

  • @Saif-dh3rl
    @Saif-dh3rl 6 месяцев назад +8

    ባህላቸዉን አክባሪ ምርጥ ወለየወች ምጡን ያቅልልሽ ሳምርየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemlem5091
    @lemlem5091 6 месяцев назад +58

    የአትር ወፍ አትስማሽ እህቴ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትፍታሽ❤

  • @sine106
    @sine106 6 месяцев назад +66

    ማማዬ ጸጉርሽ እንዳይዝሽ ማሬ አጥብቀሽዋል በእርግዝና ጥብቅ ተደርጎ አይሰራም ውዴ እመቤታችን በዘርፋፋው ቀሚሷ ትሸፍንሽ❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 6 месяцев назад

      አብሳላትየ ደምሪኝ

    • @sameraheb4449
      @sameraheb4449 6 месяцев назад +1

      አቤት የዚህ ቤት ፍቅር❤❤❤❤ የኔ ውድ እማምላክ ትቅረብሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤ መውደድ መፈቀር. መታደል ነው ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Branifoodrecipes
      @Branifoodrecipes 6 месяцев назад

      ውዶችየ ደምሩኝ

  • @samrawitmogesa7815
    @samrawitmogesa7815 6 месяцев назад +9

    ማርያም ትቅረብሽ❤ እፍፍፍፍ ባህሉን እሚወድ ሰው ደስ ይላል እግዚአብሔር እንዲሁ እንዳማራችሁ ሁላችሁንም ሺ አመት ያኑራችሁ ❤❤❤

  • @EVANGADI
    @EVANGADI 6 месяцев назад +42

    ሳምሪዬ በሰላም አላህ ሁለት ያድርግሽ ማሬ ምጡን አላህ ያቅልልልሸ ማማዬ

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 6 месяцев назад +9

    ዋው አቤላ የሸገር የአራድየን ልጅ እድህ ንፁህ ኩልል ያለች ወሎየ አስመሰልካት ባህል ወጉን አክባሪ ሳምሪ የአጥር ወፍ አትስማሽ❤❤❤

  • @rahmethussen8398
    @rahmethussen8398 6 месяцев назад +16

    ወሏሂ ምን ሁነዉ ብየ አስቤ ነበር አሏህ ያቅብኛል ስልክ ሰለለኛ ነዉጅ ልደዉል ነበር እርጉዝ ስለሆነች ሰጠፊ ሰብኩ አሏህ በሰላም ለሁለት ያርግሽ ❤❤❤❤

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 6 месяцев назад +6

    በሰላም ተገላገይ የኔ ቆንጆ በጣም ታምሪያለሽ🎉

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 6 месяцев назад +7

    የኔ እህት ሳምሩ አላህ እቅፍ ድግፍ አርጎ በሠላም ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @sadaaaliali4479
    @sadaaaliali4479 6 месяцев назад +10

    ማሽአላህ አላህ በሳለም ሁለት የዲርግሽ 🎉 ስታምሩ ❤ ❤❤❤ በሉ ደሞ ስጨርሹ ሳምሪን ፀጉሮን ፍቱላት ይበቃል አዲቀን በጣምነው የ ያዛት ያምርባታል ግን በዚህ ሰአት ለሷ በጣም መቾት አይሰጣትም ሰወዳችሁ ዳጊየ የደሴውች 💎💎💎💎 ደሞቼ ይመቻችሁ ብዝት ብሉ

  • @halehale7257
    @halehale7257 6 месяцев назад +122

    እኛ ወሎዮዎች እኮ አቤት መልክ ብቻ አይደለንም
    ፈጣሪ ይርዳን እህቴ

    • @Yewegneshi
      @Yewegneshi 6 месяцев назад +3

      ውጭ ጎጠኛአ ከጎንደር ወድያ ውበት የለም

    • @ፋፊወረባቦ
      @ፋፊወረባቦ 6 месяцев назад +6

      አችአሁን እሷን ጎጠኛአልሽ የራስሽን ከፍአደተግሽ አችንስ ምንእንበልሽ ሙሉ አማራ ያምትብናል ባህላችን ደስ ይላል ❤❤❤

    • @amlesetabebaw3907
      @amlesetabebaw3907 6 месяцев назад +2

      መልክ ምን ይሰራል??

    • @ወሎየዋየአባቴቅምጥል
      @ወሎየዋየአባቴቅምጥል 6 месяцев назад +1

      ትክክል ማሬ❤❤❤

    • @hananhana4944
      @hananhana4944 6 месяцев назад

      ወይ ጎንደሬ 😂ወሎ ሲባል ስሙ ሲነሳ ለምን ትናደዳላችሁ​@@Yewegneshi

  • @HawaAhmed-ey3si
    @HawaAhmed-ey3si 6 месяцев назад +14

    ዳጊየ የኔ ዉድድ አላህ ፍቅራችሁን አብዝቶ ይወፍቃችሁ❤

  • @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ
    @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ 6 месяцев назад +7

    አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ ምጥሽም እደ ገፎ የገራ ያርግልሽ My wallo የባህል ልብሳችንን ተውበሽበት ስላየሁት ደስስ ብሎኛል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sallymanaya9853
    @sallymanaya9853 6 месяцев назад +6

    Wow እንዲ ነው እንጅ ወጉንና ባህሉን የጠበቀ እንዴት ደስ ይላል እህታችን እመቤታችን በሰላም የሆድሽን በጀርባሽ ታርግልሽ 🥰🥰🥰

  • @Zubyda-gz2kx8gy5o
    @Zubyda-gz2kx8gy5o 6 месяцев назад +8

    ኡፉ አሏህ በሰላም ይገለግልሽ🎉

  • @jmelamuhaba7242
    @jmelamuhaba7242 6 месяцев назад +14

    የኔ ኩሩ ህዝብ መታደል ነው መፈቃቀር😢 አላህ በሠላም ይገላግልሺ ልጂሺን በሠላም የምታቅፊ ያደርግሺ ሰላም ለአማራ ህዝብ😢ይሁን

  • @aster-j6h
    @aster-j6h 6 месяцев назад +55

    እመቤቴ ቅድስት ድግል ማርያም በሰላም ሁለት ታርግሽ ❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 6 месяцев назад +1

      አስቱየ ደምሪኝ

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 6 месяцев назад +5

    ማሻ አላህ 🎉
    ማሻ አላህ 🎉
    በጣም አምሮብሻል አላህ በዝነቱ ይገዲፋሺ የኔ ፈልቅልቅ በሠላም ተገላገይ ❤❤❤💋💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹

  • @HiwotFentaye-u9r
    @HiwotFentaye-u9r 6 месяцев назад +6

    አልቅሰሽ አስለቀሽኝ የኔ ማር የአጥር ወፍ አትስማሽ የኛ የወሎወች ብሃል በጣም ያምራል በሰላም ወልደሽ ለማየት ያብቃን❤❤❤❤❤

  • @GenteSofe
    @GenteSofe 6 месяцев назад +3

    የኔ ዉቦች❤❤❤❤ ያጥሮዋ ወፍ ሳትሰማሽ ቩልክ አድርጊ እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ስታምሩ

  • @ሂዊየወልዲያዋ
    @ሂዊየወልዲያዋ 6 месяцев назад +6

    ሳምሪዬ አቤላዬ በጣም ተናፍቃችሁ ነበር እንኳን በሰላም መጣችሁ ሳምሪዬ በሰላም ሁለት ሆንሽ ለማየት ያብቃን❤❤❤

  • @HayatSaid-d6q
    @HayatSaid-d6q 6 месяцев назад +41

    ሳምሪዬ የአጥር ወፍ አትስማሽ

  • @ووتاتغاغ
    @ووتاتغاغ 6 месяцев назад +2

    የኔ ፈድሻ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @media5992
    @media5992 6 месяцев назад +4

    በጣም ነዉ የምታምሩት.ሳምርየ የአጥር ወፍ አትስማሽ እርግዝናዉ ደግሞ በጣም ነዉ የአማረብሽ🙏❤

  • @zeynebhussen7556
    @zeynebhussen7556 6 месяцев назад +7

    ወላሂ ዛሬ እያሰብኩሽ ነበር ወለደችደ እያልኩኝ ነበር በሰላም ለሁለት ያርግሽ ሳምሪዬ❤❤❤❤❤

  • @YetYet-yt3gx
    @YetYet-yt3gx 6 месяцев назад +11

    እመብርሃን ትቅረብሽ ሳምሪ
    እንኳን ደስ አላቹ እወዳቸዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ..........❤

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw 6 месяцев назад +6

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ውዶች በጣም ደስ የሚል ወግና ባህል የጠበቀ የኢትዮጵያ ኩራታችን በባህል አለባበስና ስርዓት ያለን ነን የኔ ውድ እመብርሃን በሰላሞ ትገላግልሽ ምጥሽ ታቅልልሽ ትዳብስሽ🙏🙏❤❤❤🥰🥰

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 6 месяцев назад +8

    ዳጊዬ ምናለ ሺ እህት ብትሆኝ የእኔ መልካም በጣም ነው የምወድሸ የእኔ ገራገር ወሎዬ የሆጤዋ ለክርስትና በስዩመቃል ዘፈን ይቀወጥ የመነኗ በሚለው❤❤❤❤

  • @kasech1152
    @kasech1152 6 месяцев назад +8

    ጭንቅ አማላጆአ እመብርሀንዬ በሰላም ትፍታሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ የሆድሽን በእቅፍሽ በጀርባሽ ታውልልሽ ♥️

  • @banchderkassa6724
    @banchderkassa6724 6 месяцев назад +17

    እመብርሃን የጭቅ አማላጇ በሰላም ታገላግልሽ ደስታሽን ያሰማን

  • @hikma5251
    @hikma5251 6 месяцев назад +6

    አላህ በሠላም ሁለት ያድርግሺ❤❤❤

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 6 месяцев назад +7

    በጣም ታምሪያለሽ ማርያም ትቅረብሽ ❤

  • @HaneHne
    @HaneHne 6 месяцев назад +9

    ማሻአላህ ስታምሩ ሳምሪየ እንዴት እንዳማረብሽ የሆድንሽ በጀርባሽ ያድርግልሽ ❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 6 месяцев назад

      ውደ ደምሪኝ

  • @habibaethiotube9598
    @habibaethiotube9598 6 месяцев назад +18

    ምርጥ የሆነ የወሎዬ ባህ ነው ያሳያችሁት ተባረኩ

  • @HikmaHussein-gt1ev
    @HikmaHussein-gt1ev 6 месяцев назад +2

    ሳምርዬ በሰላም ተገላገይ ❤❤የኔ ውቦች በጣም ታምራላችሁ ሰርጋችሁ የኢትዮጵያ ምርጡ ሰርግ ነበር በባህ ልብስ በባህል ጭፈራ እውነት ታኮራላችሁ ባህል ወዳዳድ♥️ሳምሪዬ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ ሸጋዋ የኔ ወርቅ❤❤❤❤

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 6 месяцев назад +6

    እመብርሐን በሰላም ሁለት ታድርግሽ የኔናት ከአይን ያውጣሽ ሲያምር ባህላዊ መሆኑ እንዴት ያስደስታል በእውነት ❤❤❤ እዲ ነው እጂ የምን እርቃን አደባባይ የጨዋ ሴት ደንብ ነው

  • @diboragenet5592
    @diboragenet5592 6 месяцев назад +9

    እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ የኔ ቆጆ ❤

  • @ነገሌላቀንነውሁሉምያልፋል
    @ነገሌላቀንነውሁሉምያልፋል 6 месяцев назад +33

    ባህላችን እኮ ይለያል በእውነት ሀገራችችን ሰላም ያድርግልን ኑሮአችሁ ዘመናዊይ ግን ይህን የሚአምር በሀላችሁ ያለቀቃችሁ ትለያላችሁ በሰላም ደግሞ እንካን ማርያም ማረቸሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ ለማለት ያብቃን😘😘😘😘

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 6 месяцев назад +2

      በጣም ባህላችን ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ግን ምን ዋጋአለው ብለሽነው አብይ እያፈረሳት ነው ሀገራችንን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ያማራ ህዝብ እየተጨፈጨፈ ነው ያለው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 6 месяцев назад

      ውድየ ደምሪኝ

  • @BetlotBetlot
    @BetlotBetlot 6 месяцев назад +11

    ሳምሪዬ በጣም ያምራል ግን ለአባትሽ መልካም የአባቶች ቀን ብትይ ደስ ይለኝ ነበር

  • @genetmekael4982
    @genetmekael4982 6 месяцев назад +14

    እመቤቴ በስላምሁለት ታድርግሽ እንደዚህ አይነት መልካም ቤተስብ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏🙏🎉❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @RahelGirma-qw7pu
      @RahelGirma-qw7pu 6 месяцев назад

      ruclips.net/video/TOxZToEB2xs/видео.htmlsi=0DmjKdl9dwZbpzTL

  • @AlemFikadu-v9q
    @AlemFikadu-v9q 6 месяцев назад +2

    Samri yene wed ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ይገላግልሽ !!!!! ጭንቃችንንን በመስቀል ላይ ተፈፀመ ብሎ ጭንቃችንን ከእኛ እደወሰደው እንዲሁ ከጭንቅ ያሳርፍሽ የኔ ቆንጆ አስለቀሽኝ እኮ!!!!!

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 6 месяцев назад +3

    ሳምርዬ እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ከሁለት ታድርግሽ የኔ ቆንጆ ያጥር ወፍ አትስማሽ እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤❤❤ሳሚ አንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 4 месяца назад

    እንኳን ደስ አላችሁ❤ በጣም ነው የምወዳችሁ አትጥፊ 🎉🎉🎉

  • @hamtamyemam6680
    @hamtamyemam6680 6 месяцев назад +4

    ❤❤❤❤❤❤ ሳምርየ እመቤቴ ትቅረብሽ ወርቅ ቤተሰብ ዳጊየ ዛሬ በወሎየ ባህል ስላየሁሽ ደስ ብሎኛ

  • @Jci-b9w
    @Jci-b9w 6 месяцев назад +2

    በሰላም ተገላግለሽ በጀረባሽ ለመታቀፍ ያብቃሽ እህቴ ❤❤❤❤❤ድንግል ማሪያም ጥላ ከለላዋን ታንጥፈልሽ በጣምነው የምወድሽ

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 6 месяцев назад +16

    አላህ የሆድሽ በጀርባሽ ያርገልሽ በሰላም ይገላገልሽ አላህ በሰላም ወልድሽ ለመሳም ያብቃሽ ያርቢ

    • @Zehara9
      @Zehara9 6 месяцев назад

      ውድ ያገሬልጂደምሪኝ

  • @SOFYAawoll
    @SOFYAawoll 6 месяцев назад

    ዋዉማሻአላላላዉዶቼ አላህ በሰላም ወልዴሽለማቀፍ ያብቃሺሺ ዉዴዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BezayacopBezabeza
    @BezayacopBezabeza 6 месяцев назад +4

    Yen kongouuu samireyeee❤❤❤yatere wefe atesmashieee, happy fathers day abuyeee❤

  • @saeedhahmed6421
    @saeedhahmed6421 6 месяцев назад +1

    ❤❤የኔ ውድ ሳምሪዬ የሆድሽን በአላህ በጀርባሽ ያርግልሽ የኔ ወርቅ ስረአትሽ ሁለ ነገርሽ እደት እደምወድልሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @BobThetop-y1r
    @BobThetop-y1r 6 месяцев назад +5

    አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ ፀጉርሽን ፍቺ ው ማማዬ

  • @seblawassia2441
    @seblawassia2441 6 месяцев назад +6

    የእኔ አበባ የእኔ ውርቅ ድግል ማርያም ትቅረብሽ❤❤❤❤❤ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @ensratube
    @ensratube 6 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣቹ ዛሬ እያሰብኳቹ ነበር ጠፉ ብዬ እመቤቴ ትቅረብሽ ሳምርዬ❤❤❤በሰላም ልጅሽ ታቅፈሽ ለማየት ያብቃን❤

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 6 месяцев назад +2

    ወለይነትኮ ይለያል እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤❤ ምረት ቤተሰብ❤❤❤

  • @Makiiiiiiiii762
    @Makiiiiiiiii762 6 месяцев назад +4

    እመብርሀን ሰላም ትገላግልሽ ሳምሪዬ ጨዋ የጨዋልጅ ❤

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 6 месяцев назад +1

    በሰላም ተገላገይ እህቴ ሁላችሁም ተባረኩ ሁላችሁም ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 6 месяцев назад +4

    ይስማታል ሆዶን ይነኩታል እሶ ታለቅሣለች በደስታ እናትሽ ደስ ይላሉ ግንባርሽን በደስታ ሣሙ በቃ አንቺ ተምታቶብሽ ወይኔ ስታምሩ ትያለሽ ያንቺን ዉበት ደብቀሺው

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 6 месяцев назад

    ሴትልጅ ነች የኔቆንጆ ምርጥ ጥንዶች እመቤቴ በሰላም ትሸልምሽ!!!🙏 አቤት በራስ መኩራት ኢትዮጲያዊነት የሚታይበት ⭐⭐⭐⭐⭐ መቼም እህቱ ከእናት ያላነሰች ዘመኗ ሁሉ ይባረክ🙏

  • @tsedi9194
    @tsedi9194 6 месяцев назад +3

    እመቤቴ ማሪያም በሰላም ትገላግልሽ ሳምሪዬ🙏🙏❤

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 6 месяцев назад +1

    ፍቅር ናችሁ እውነት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምርጥ ቤተስብ ፍቅራችሁ ዘለማዌ ይሁን እስከመጨረሻው እመቤታችን ትቅረብሽ ምጥሽን ታቅልልሽ እቅፍሽ ሙሉ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZufanAyanaw
    @ZufanAyanaw 6 месяцев назад +6

    የኔ እናት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ በሰላም ትገላግልሽ ደስታሽን ያሰማን እኔም ከመዳም ስራ ጋር ሁኘ ደስታሽን እጠብቃለሁ

  • @TirukelemYihew-wq8zz
    @TirukelemYihew-wq8zz 6 месяцев назад +1

    Yenante gin ke sergu eske mewuled deres yalachu serat abeso dagi gin kalat yelgnm mirt ehet nesh ❤❤

  • @betelhemnguse
    @betelhemnguse 6 месяцев назад +5

    Emebrhan Ekf Dgif Adrga Beselam 2 Tadrgshi Yene Konjo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyerusayele6710
    @eyerusayele6710 6 месяцев назад +1

    Samriye Embete Beselam Tigelagilsh

  • @Fatumafatuma-mohammed
    @Fatumafatuma-mohammed 6 месяцев назад +3

    አላህ በሰላም የሆድሽን በጀርባሽ ያድርግልሽ❤❤❤❤

  • @KdistAmare-xd1ef
    @KdistAmare-xd1ef 6 месяцев назад +5

    ወዉ በወሎ ቀሚሰ የኔ እመቤት እመብርሀን ትቅረብሺ ምርጥ ባል ምርጥ ቤተሰብ ነዉ ያለሺ በተለይ የባልሺ እህት ሰወዳት ዳጊን❤❤❤❤❤❤

    • @EtaeLema
      @EtaeLema 6 месяцев назад +1

      የአጥር ወፍ አትስማሽ❤❤❤❤❤❤

  • @mesigente708
    @mesigente708 6 месяцев назад +10

    ደሞ እርግዝና ሲያምርባት እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ
    በእግዚአብሔር ፍቅር እወዳችሆለሁ
    ❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 6 месяцев назад

      መሲየ ደምሪኝ

  • @betishow7256
    @betishow7256 6 месяцев назад +3

    ዋውውውው በጣም ቆንጆ ባህላችን የጠበቀ ልዩ ናቹሁ አጥር ወፍ አትስማሽ አቤት ባህላችን ሲያምረ ሳምሪየ በሰላም ተገላገይ እመቤቴ ትቅረብሽ❤❤❤❤❤

  • @temabrand3382
    @temabrand3382 6 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ደስታቹሁ አብዝቶ ይባርከው ❤❤❤ አገራችን ሰላሟይብዛ በኛ አካባቢትንሽ ሰቀቀነው ያው እናተንስናይ እንጥናናለን አድቀን ሰላሟይመለሳል

  • @SaraBisrat-l9h
    @SaraBisrat-l9h 6 месяцев назад +2

    የኔ ውዶች ተናፍቃችኋል
    እመብርሃን ትቅረብሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤

  • @Kidistyedinkeliji
    @Kidistyedinkeliji 6 месяцев назад +3

    በሰላም ተገላገይ yene ዉድ ምታስቀኑ ቤተሰብ nachu

  • @AbebaFekad
    @AbebaFekad 6 месяцев назад +1

    የአጥር ወፍ አትስማሽ በሰላም ተገላገይ እህቴ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 6 месяцев назад +25

    እኛንም ከስደት መልስ የዚህ ክብር ባለበት ያድርግን መታደል ነው በእውነት ❤

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 6 месяцев назад +10

    ሳምሪ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ እህቴ

  • @gulehworkwoldegebrieel4841
    @gulehworkwoldegebrieel4841 6 месяцев назад +16

    ወሎ ቤተአማራ ቆንጆ ባህል አለን ❤ የአጥር ወፍ አትስማሽ❤

    • @HawaDubia
      @HawaDubia 6 месяцев назад +1

      ❤❤🎉

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 6 месяцев назад +1

    ሳምሪ የኔ ቆንጆ እመቤቴ ትቅረብሽ በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 6 месяцев назад +3

    እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 6 месяцев назад +1

    በሰላም ትማርልህ እንወዳችሗለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kiddycakee
    @kiddycakee 6 месяцев назад +3

    የኔ ዉብ ቆንጆ የአጥር ወፍ አትስማሽ ዘመንሽ ይባረክ ስታስቀኑ ይህ ፍቅር በዘመናችሁ ሁሉ ይኑራችሁ በሰላም ታቀፊ❤❤❤ዋዉ ባህላችን ዉበታችን ይበዛል ብላችሁ አሳነሳችሁብን 🙏🥰🥰🥰🥰

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 6 месяцев назад +1

    የኔ ዉድ እመብረሀን ትቅረብሽ❤❤❤❤

  • @habibaal4299
    @habibaal4299 6 месяцев назад +4

    ጠፍታችኋል በጣምምምም❤❤❤❤❤

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 6 месяцев назад +6

    ሳምርዬ የኔ ቆንጆ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ሁለት ታርግሸ🙏❤❤❤

  • @HalimatHassen-p5l
    @HalimatHassen-p5l 6 месяцев назад +7

    ምርጥ ባህላዊ አለባበስ የሀገሬ ቀሚስ ሲያምር❤❤❤❤

  • @inalamgoran1046
    @inalamgoran1046 6 месяцев назад +1

    ሳምሪ እማምላክ ትቅረብሽ ❤❤❤❤❤ ባባን ለማየት ያብቃን❤❤❤❤

  • @alamaa-ro4gt
    @alamaa-ro4gt 6 месяцев назад +13

    ምን መታደል መመረጥ ነዉ አደራ አምላኬ አደራ መልካም ትደር ይስጥሸ በሎኝ ከስደት መልስ 🙏🙏🙏⛪⛪🙏🙏❤❤❤በጣም ነዉ የምወዶችሁ💖💖💖💖💝💝💝❤❤❤❤

    • @SerkeSerke-oe5tc
      @SerkeSerke-oe5tc 6 месяцев назад

      ይሥጥሺ ማሪ ለኒም በይኝ በናትሺ እዳሠብኩት ሳይሆንልኝ ቀር የጀመርኩትትዳር ቀር ፍጣሪ ይካሠኝ

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
    @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ 6 месяцев назад +3

    ባለማህተቦች ❤
    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትቅርብሽ በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Martatads
    @Martatads 6 месяцев назад +3

    በጣም ደስምትሉ ቤተሠባች ናችው እግዚአብሔር ሁሌም ፍቅራችውን ያብዛላቹው እመቤተ በሰላም ትገላግልሽ ውውውውድድድድ ሙሉ ቤተሠብን

  • @Selam-lj2tw
    @Selam-lj2tw 6 месяцев назад

    ዋው በውነት ትለያላችሁ አምላክ አብዝቶ ያስባችሁ 🎉🎉🎉 ደሞ ልዩ እህት ስለሰጠህም በሁሉ ነገርህ ውስጥ ከጎንህ ሆና ደስ ይላል❤❤❤

  • @ሀዋመርሳ
    @ሀዋመርሳ 6 месяцев назад +4

    ወሎየ ያለበት ሁሉ ይደምቃል ባህላችሁን ስለምትወዱ ❤ በሰላም ወልደሽ እምናይሽ ያርገን የኔ ቆጆ😊

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 6 месяцев назад +3

    የአጥር ወፍ አትስማሽ የኔ ቆንጆ ማረያም በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤

  • @tube-ic6dd
    @tube-ic6dd 6 месяцев назад +13

    እመቤታችን ቅድሰት ማርያም በሰላም ከሁለት ታድርግሸ የኔቆንጆ ደግሞ የቅዱሰ ሩፋኤል ፀበል ጠጪ ድርሳንን አንብቢ እሸ ፈታህ ማህፀን ነዉ አይዞሽ

    • @Zehara9
      @Zehara9 6 месяцев назад

      ቲጂየ ደምሪኝ

  • @khyriasaleh43
    @khyriasaleh43 6 месяцев назад +1

    የአጥር ውፍ አትሰማሺ የኔ እህት ❤❤❤❤

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 6 месяцев назад +5

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያምን በሰላም ሁለት ታድርግሺ እህታለም ❤❤❤❤
    እውነት በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በጣም ለዪት ያለ በጣም የሚያምር ባህላችንን የጠበቀ ብቻ ያምራል በጣም

  • @Lenafekr
    @Lenafekr 5 месяцев назад

    Wooooooooow❤❤❤❤ 🎉🎉🎉እግዚአብሔር አምላክህ አይንሽ ባአይን ያሳይሽ የኔ ውድ እውድሻለሁ