ሳምሪን ሜካፕ ሰራኋት | Samtella | Couple prank | Love | couple ethiopian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 222

  • @user-qs5em6gr7i
    @user-qs5em6gr7i 8 месяцев назад +52

    እንኳን ወንድ ሆኖ ያቃል መላት ይከብዳል እኔ ሴተ ሆኜ ሜካፓ እንዴት ሚቃባ ከምን ሚጀምር አለቅም ወላ ሜከፖ የሚባል ነገር አልወድም የሚቃቡትንም አልደግፍም አላህ የሰጣቸው ውብ ስጦታ በቂያቸው ነው አልሃምዱሊላህ

    • @የኪድዬልጅ-በ1ቨ
      @የኪድዬልጅ-በ1ቨ 8 месяцев назад +3

      እኔ አለሁ አይደል እንዴ ፋዉዴሽን አምጭ ተብዬ ኮሲለር የሚባለዉን የሰጠኋት አንቺ ሴት ነሽ ብላለች ማዳሜ ስንት ጉድ እዳለ እኮ

    • @Kiyaye-i2z
      @Kiyaye-i2z 8 месяцев назад

      Yene wudochi edene nachihu a lilah alah yetemala wubet setonal mn yaderglnal duqet meqebatu

    • @Salimar-v1y
      @Salimar-v1y 8 месяцев назад +1

      ሰኞለት ልክ እዳቺነው የሆኩት ኣለማወቄ ባሌ በሳቅ ጦሽ ነው ያለው መኪና መዳት እስከሚያቅተው ሜካፕ ኣሎድም ኣልችልም

    • @user-qs5em6gr7i
      @user-qs5em6gr7i 8 месяцев назад

      ክክክ አንዷ እኮናት ዩቲብ ተጠቃሚ ነት እና እደኛ ብጤ ነት ሜካፕ አትጠቃምም እና የሆነሰው እስኪ ፋትሽን በሜካፕም ቢሆን አሰምረሽ ነይ ብሎ ፅፎላታል ያሰ ማልስ ደሞ ብስሚላ ምን ልበል አንጀት የመልስ ምት ሰጠቸት ( በቲክቶክ አራብ በኢቱብ ሱዳኒ መሆን አልፍልግ አች ክክክ እና ያለችበት ምክኝት አላህ ፈጣርዬ አሳምሮ የሰጠኝ መልክ ይበቃኝል ማለቷናው እና ድቄት ታጠቃሚዎች ይቅርባችሁ አሁን አርብ ሃገር ስለላሽ ሁሉንም ነገር ተመቻችቶልሽ ልትቃቢ ትችያለሽ ግን ሀገር ሲትገቢ አንድ መርፌ መግዣ ልታጪ ትችያለሽ እና ብርሽን ብርሽን በድቄት አትጭራሺው በዱቄት ከምትጨርሺው ያሚበላውን ድቄት ገዝተሽ ደባ ገግራሽ ቢይበት እሱናው የሚጠቅምሽ ልልሽ እወዳለሁ

    • @AH-jd5ky
      @AH-jd5ky 8 месяцев назад

      እኔም ባለቤቴ የመኒ ነው ግን ሱብሃን አሏህ ከሮጭና ኩህል ውጭ ሜካፕ ምናምን አይወድም

  • @fikirtewolde8323
    @fikirtewolde8323 8 месяцев назад +30

    በእመቤቴ ስወድሽ የኔ ፀባየ ሰናይ ደርባባዋ የአጥር ወፍ አትስማሽ ውዴ 🙏

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 8 месяцев назад +16

    ተፈጥሮን የመሰለ ነገር የለም ማርያምን ቆንጅየ ነሽ ሳምርዬ❤❤❤

  • @ማራናታየድንግልልጅ-ቀ1ፀ
    @ማራናታየድንግልልጅ-ቀ1ፀ 8 месяцев назад +11

    የኔ ተናፋቂዎች እኳን ደና መጣቹ😂😂😂አረ ፈታ አረጋቹኝ ደሞ ታያታለህ አንተ የተመታህ😂😂

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 8 месяцев назад +9

    ወይኔ ተጫወተባት ሳምሪ እብድ ነው ያስመሰለሽ በመስታወት ብታይው ትሮጫለሽ ግን ያስቃል!!

  • @yenantw21
    @yenantw21 8 месяцев назад +4

    ከዚህ ዱቄት ለገላገለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ።😂😂😂እረ በጣም ጎበዝ ነው በተለይ ትግስቱ ኦኦኦ።🤣🤣🤣አስሩን እያማረጠ በማያቀው ነገር ገብቶ ጭንቀት።

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 8 месяцев назад +19

    ያችን ትመስል ቆጆ ተጫወክባት

  • @أميجنتي-خ9ع
    @أميجنتي-خ9ع 8 месяцев назад +6

    😂😂😂😂😂😂 እኔ የከፍርሺን ምርሻ ተመችቶኛል ለመጀመራ ግዜ ሙከራው አሪፍ ነው የኡነት

  • @abebabedir4392
    @abebabedir4392 8 месяцев назад +4

    ጎበዝ ወድሜ አድኛ ነው ሳምሪዬ ማርያም ትቅርብሽ🙏❤❤❤❤

  • @yemesserachtekele3999
    @yemesserachtekele3999 8 месяцев назад +1

    ሳምሪና አብኤል በጣም ነው ያዝናናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እመቤታችን ትጠብቅሽ ሁሉም ነገር በሰላም ይሁን ወዳችሃለሁ ❤❤❤

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 8 месяцев назад +2

    ትክክል ነው የምን ዱቄት መልበስ ነው አቤላዬ ጀግና የኔ ወንድም ከለርሽ ዋው ነው ቆንጆዬ እዉነቱን ነው
    ወይኔ ግን ተጫወተብሽ የቻይና ቡቺላ መሰልሽ ማሬ ዉይይይ ክክክክክክ አረ በሳቅ

  • @MuntaMuhmad
    @MuntaMuhmad 8 месяцев назад +4

    ሳሚሪ ስወድሽ እኮ ወላሂ ርግት ያልሽ ወላሂ

  • @Fatumafatuma-mohammed
    @Fatumafatuma-mohammed 8 месяцев назад +3

    ምርጥ ቀለም ቀቢ አቤላ😅😅😅ሳምሪ አላህ በሰላም የሆድሽን በጀርባሽ አላህ ያድርግልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @ChfVc
    @ChfVc 8 месяцев назад +1

    ባሉካው ግን እንዲ የቤቢሻውር ዲኮር ታስመስላት ደሞኮ ብሩሽ አያያዝክ 😂😂 የምር ስወዳችሁ በሰላም ከሁለት ሁኚ ውዴ❤❤

  • @serkietiotube2789
    @serkietiotube2789 8 месяцев назад +1

    ወይኔ ኖራ ነው እንዴ የለጠፍክባት ክክክክክ ሳምሪዬ ያለሜካፕ ውብ ነሽ ። ስንት ተቀን ፈጀብሽ ለመታጠብ😂😂

  • @misirachbeyene4679
    @misirachbeyene4679 8 месяцев назад +3

    ጌታን በጣም ነው ያዝናናቹኝ የእኔ ውዶች በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ferehiwotgizachew4665
    @ferehiwotgizachew4665 8 месяцев назад +1

    የኔ ፍቅሮች መጣችሁ ናፍቃችሁኛል ሳምሪየ የኔ ፍልቅልቅ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤❤

  • @kamilawasewase2655
    @kamilawasewase2655 8 месяцев назад +1

    ሳምርዬ ያለ ሜካብ ውብ ነሽ ❤❤❤አቤልማ ተጫወተብሽ😂😂😂

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 8 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂😂❤️❤️❤️ሳምሪ አያያዝህ ስትለው ባሰበት ሞራል ተሰማው😂😂😂 የሰርከስ ሜካፕ ነው ይያስመሰለው ለሰርከስ ነው ያዘጋጀሽ😂😂😂😂በጣም ነው የምወዳችሁ ❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 8 месяцев назад +1

    ክክክክ ዱቆት ክክክ እህ ልጅ ሳቁ ስመቼኝ ያለ ማክብ እኮ ወርቅ ፍትነው ያለሽው ስታምር ያለ ባካብ

  • @Tነኝስደተኛዋየእናቴናፋቂ
    @Tነኝስደተኛዋየእናቴናፋቂ 8 месяцев назад +7

    ወላሂ በሳቅ ሞትኩኝ ምን ቅብጥ አረገህ አይይይ😂😂😂😂😅😅😅😅

  • @hawamohammed9876
    @hawamohammed9876 8 месяцев назад +4

    ወላሃ አብይየ እንደት እንደትታስቀኝኮ አላህ ይጠብቃችሁብቻ ሳምርየም አላህበሰላም ይገላግልሺ ❤❤😂

  • @jamila690
    @jamila690 8 месяцев назад +1

    ስወድሽ❤❤ ፈጣሪ በሰለም ይገላግልሽ

  • @zanb6852
    @zanb6852 8 месяцев назад +3

    እውነት ከኔ ትሻላለህኸ እኔ ምከምን እደሚሆን እራሡ አላቅም ሳምሪ አድቀን በቅደም ተከተል ታሣየን የምትሉ ባልቀባም ማወቁ ይጠቅማን

  • @Abiygedaynew
    @Abiygedaynew 8 месяцев назад +2

    ፍቅራችሁ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ሳምሪ ለባልሸ ያለሸፍቅር በጣም ነዉ ደስ የምትይዉ

  • @zehara53o
    @zehara53o 7 месяцев назад

    እንደውም በጣም ጎበዝ ነህ አቤላ እኔ ጭራሽ የከለርም ምርጫ አለው ማለት ነው 😂😂😂 እኔ እኮ ሁሉም ሰው ነጭ ሁነው ሳይ የሚቀቡት አንዳይነት ይመስለኝ ነበር የምር 😂😂😂😂😂

  • @hanabelay727
    @hanabelay727 8 месяцев назад +1

    ሳምሪ በቅደም ተከተል ታሳየን ❤❤ በተረፈ ደስ ትላላችሁ❤

  • @meseretmeseret2102
    @meseretmeseret2102 8 месяцев назад +1

    ፀዬኔ ውድ ወፍጮ ቤት ዬዋልሽ አስመሠለሽ ለዛውም ዬወፍጮውን ኳት ስታራግፊ ዬዋልሽ አስመሠለሽ አይ አቤሎ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @KasiA-pn2sl
    @KasiA-pn2sl 8 месяцев назад +1

    የኔ ውድች 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤣🤣🤣😅😅😅😂😂😂🤣👍🏼👍🏼

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 8 месяцев назад +2

    እንኳን አንተ ወንዱ እኔ ሴትቱ ወላሂ ሜካፖ የሚባለውን ነገረ አላቀውም ከእረሳስ ኩል ውጭ ሌላ አላቅም😂😂😂😂ጎበዝ ነህ 🥀🥀🥀🥀ዛሬ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂ፈጣሪ በፍቅረ ያዝልቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BetlotBetlot
    @BetlotBetlot 8 месяцев назад +5

    ሳምሪዬ በጣም ቆንጆ ነው የሠራሽ ለሠርግ ይሆናል

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 8 месяцев назад +5

    ❤❤❤❤ በሳቅ ሞትኩ ይመቻችሁ😂😂😂

  • @sarasara347
    @sarasara347 8 месяцев назад +1

    ሳሚሪ ቆንጆ እንካን በሰላም መጣችው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ElbetanTamiru
    @ElbetanTamiru 8 месяцев назад +1

    አቤላዬ ጠይም አሳ መሳይ ቆጆዋን አጠፋካት ሳምሪዬ ቆጆ❤❤❤❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 8 месяцев назад +2

    ወይኔ ለሰረግ ፖሮሞሽን ይሆናል 😂😂😂😂😂ያበደ ነው የዛሬው😂😂😂😂ፈረጅ አረኩሽ አላለም አቤላ😂😂😂😂😂😂ሳምሪ ቆንጅየ ነች ሲጀመረ አያስፈልግሽም❤❤❤❤❤❤

  • @AlfiyaMohammed-cf3tw
    @AlfiyaMohammed-cf3tw 8 месяцев назад +1

    Ewnetun eko nw samriye anchi meqebabat ayasfelgshm yene flqlq

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 8 месяцев назад +4

    ወዪ ችለክበታል😂😂😂😂😂😂😂

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
    @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ 8 месяцев назад +3

    ሁሉ ነገራችሁን❤❤❤🎉🎉🎉
    መልእክት ለሴቶች ይሄ ከነጮች ላይ የኮረጅነው አርቴፊሻል ነገር ፈጣሪን አንተ ስትሰራኝ ተሳስተሀል እንደማለት ይቆጠራል 😢

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 8 месяцев назад

    የኔ ውድ ሳምሪ እመብርሃን በሰላም ትገላገልሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BetsiYeneta-ph9od
    @BetsiYeneta-ph9od 8 месяцев назад +3

    Ere enantes tleyalachu yene kimemochi demo demo esktwelji edet edegogow ewyy 🙈👪😘😍

  • @habibaethiotube9598
    @habibaethiotube9598 8 месяцев назад +1

    ሳምሪ እኮ መርሀባ ነው የምትለው እያበላሻትም የኔ ገራገር ነች አብዬም ውድህ የሌለ ነው

  • @RegatMehari
    @RegatMehari 8 месяцев назад +1

    የኔ ማሮች ይሄ ቤተሰብ ስወዳቹ ዳጊየ ጠፍች ❤❤❤❤❤❤

  • @ethio140
    @ethio140 8 месяцев назад +1

    ግርግዳ ላይ የተቀባ ቀለም አስመሰልካት ክክክክክ ወይኔ በሳቅ ፈረስኩ ስታምሩ😂😂😂

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 8 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤omg samer waye serashi gn gobaze new yemer ene rasu alekem

  • @AbdellaKemer
    @AbdellaKemer 8 месяцев назад +1

    ወንድሜዋ 😂😂😂😂 ምትኩ በሳቅ 😅ለዚህ ጉብዝናህ ፣

  • @shibirenagashu4784
    @shibirenagashu4784 8 месяцев назад +3

    Yene wudoch ❤️❤️

  • @alemdawit9487
    @alemdawit9487 8 месяцев назад +1

    እምም በይ በሳቅ ገደለኝ ጨርሶ ዱቄት ነዉ አላለም5/10❤❤❤

  • @Faranju
    @Faranju 8 месяцев назад +2

    😂😂😂😂😂❤❤❤yene wedochi uuuupppp

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 8 месяцев назад +2

    Nechachiba aderegesh 😂😂😂

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 8 месяцев назад +4

    😂😂😂😂😂ፈረጂ አረኩሺ አላለም

  • @ናኒ
    @ናኒ 8 месяцев назад +1

    ማርያምን እንደዛሬ ስቄ አላቅም 😅😅😅 ትችላለህ በቃ

  • @ethiopiawitabraham
    @ethiopiawitabraham 8 месяцев назад +2

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣 lezeh belesh geztesh new? 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 8 месяцев назад +7

    ስታያት ነው የምታስቀኘ😂😂😂😂😂

  • @Samrawit-c2d
    @Samrawit-c2d 8 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤yena.ngeste. samerti.moksha.abalane.yemesele.bale.yesxeshe.ameleke.yemesgene❤❤❤❤

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 8 месяцев назад +1

    Kkkkk ere edew gobezi nehi abila ena sati hoge keyeti wedeti edehone mikebaw alakim

  • @የማይፋቅስህተት
    @የማይፋቅስህተት 8 месяцев назад +6

    እንኳን እሱ ወንዱ እኔ ሴቷ ምን ከምን እደሚደረግ አላውቅም እርሳስ ኩል እና በዚልን ነው የማቀው 💧

    • @ሩሀማTube
      @ሩሀማTube 8 месяцев назад

      የኔ ቢጣ ውድ በታለቁ መፀፈችን መፀፍ ሄኖክ ላይ ተፀፋል አዛዝኤል የተባለው ደብሎስ ነው የስተማረው መቀባባትን

  • @Edeneye21
    @Edeneye21 8 месяцев назад +1

    ይመችህ አቦ😂😂

  • @DestaTemsgan
    @DestaTemsgan 8 месяцев назад +2

    ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @liyoualem
    @liyoualem 8 месяцев назад +1

    ከአንድ አንዱ makeup artist የተሻለ ስራ ነዉ።😂😂😂

  • @kbkejivjr3601
    @kbkejivjr3601 8 месяцев назад +3

    አታ ሞትኩ 😂😂😂

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon1813 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤አርሴማ ትቅረብሽ የኔ ውዶች

  • @ensratube
    @ensratube 8 месяцев назад +1

    እንዲውም ጎበዝ ነው እኔም ምንም አላቅም ከባዝሊን ውጪ😂😂😂የቱ እራሱ እንደሚደረግ ማወቁ መደነቅ አለበት😂😂

  • @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ
    @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ 8 месяцев назад +1

    አቤል ብጥም ኅበዝ ነው የቅንዱብ አኮካል ያቃል አያያዙ ራሱ ብቅ ነው
    እኔ ስከ ሚካቤ ምንም አልችልም
    በቃ ከአቤል እማራለሁ

  • @Mm-lf3ki
    @Mm-lf3ki 8 месяцев назад +1

    ውይ ቆንጆዋ 🤣🤣🤣🤣

  • @sdgyxxff5916
    @sdgyxxff5916 8 месяцев назад

    ወይ እርግዝና አወፈረሽ እኮ በሰላም ሁለት ያድርግሽ

  • @tesfaneshyayeh
    @tesfaneshyayeh 8 месяцев назад +1

    Samrin yemselch lij Aviator asmselkat ....

  • @haymita9929
    @haymita9929 8 месяцев назад +1

    በዚህ ሜካፐ እሙ እና ዳጊ ይሰሩ የሚል😂😂
    እርጉዚት😂😂😂

  • @MemeMeme-cl7gj
    @MemeMeme-cl7gj 8 месяцев назад +1

    ሳምሪ ደናሃ አርጎ ነዉ የተለማመደብሽ የምር 😂😂

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና

    ሰወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤

  • @Rወሎየዋ-p8v
    @Rወሎየዋ-p8v 8 месяцев назад +3

    ወላሂ እንኳን እሱ ወንዱ እኔ ሴቷ ስሙን እንኳ አለቀውም እንኳን አቀባቡን ሴትየዬ ትሰጠኛለች አላውቀውም ላለማለት ሸም ስሚይዘኝ 😂 ተቀበይ ኩልና ቻፕ እስቲኩን ብቻ አስቀርቸ ሌላውን እጥለዋለሁ 😂 ጓደኞየ ትስቃለች ሁሌም😂

    • @MuzaFatiya-p2z
      @MuzaFatiya-p2z 8 месяцев назад

      😂😂😂 ኮመትሽ በሰቅ ገደለኝ የኔ ብጤ ነሽ😂

    • @Rወሎየዋ-p8v
      @Rወሎየዋ-p8v 8 месяцев назад

      @@MuzaFatiya-p2z 😂😂😂😂

  • @sufiyasufi9403
    @sufiyasufi9403 8 месяцев назад +1

    ሥወዳችሁ❤❤❤❤በሠላምውለዱ

  • @taricakne1
    @taricakne1 8 месяцев назад +1

    ኧረ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ ይመቻችሁ 👍👍

  • @momloveyou-c8w
    @momloveyou-c8w 8 месяцев назад +1

    ዉብነሽ ባትቀቢም❤

  • @tegestshigeza5067
    @tegestshigeza5067 8 месяцев назад +1

    Wey 😅😅😅😅😅

  • @Zabiba85
    @Zabiba85 8 месяцев назад +3

    የመግቢያው ሙዚቃ እንባየን ያመጣዋል❤❤❤❤

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 8 месяцев назад +1

    ወይኔ አቤል በሳቅ ገደልከኝ 👌👍👍👍👍👍

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse 8 месяцев назад +3

    የኔው የትነህ😅😅

  • @Elsa-oy2rq
    @Elsa-oy2rq 8 месяцев назад +1

    Ufffy seki motkuge weyyy😂😂😂

  • @muluatnafu4753
    @muluatnafu4753 8 месяцев назад +1

    Betame desetelalachu❤❤❤❤

  • @markeTUbeዬቶብ
    @markeTUbeዬቶብ 8 месяцев назад +1

    የፆለት ቤት አርገሺኮ ወይኔ በሣቅ😂😂😂😂

  • @nebiatsiyoum6832
    @nebiatsiyoum6832 8 месяцев назад +1

    gobezoch, amazing art
    love you bothe

  • @ماريفةبنتحبشي
    @ماريفةبنتحبشي 8 месяцев назад +1

    ኧረ ነፈርኩ በሳቅ😂😂

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 8 месяцев назад +3

    ሊጥ አላለም😂

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz 8 месяцев назад +1

    ኧረ በሳቅ ሳምሪ😂😂

  • @sosnasosna6843
    @sosnasosna6843 8 месяцев назад +7

    ሳምሪ ሜካፕ ይክፈት 😂😂😂😂

  • @senayit2953
    @senayit2953 8 месяцев назад +2

    Yimechik😂😂😂😂

  • @BalemlayeDerebe
    @BalemlayeDerebe 8 месяцев назад +5

    ዛሬ፡አንደኛ፡ነኝ፡ተመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @Git7y
    @Git7y 8 месяцев назад +1

    እኔኮ ስሙን እንካ አላቀውም 😅 ሴት ሆኜ

  • @እሪች-ከ3ፀ
    @እሪች-ከ3ፀ 8 месяцев назад +2

    ቡኒነውማሬለቅንድብ👍👍👍💞💞💞

  • @birtukanbekele859
    @birtukanbekele859 8 месяцев назад +2

    are tesastehal😅😅😅😅😅

  • @MilinaGebremedhin-vx2fz
    @MilinaGebremedhin-vx2fz 8 месяцев назад +1

    አይ ሳምሪ ስወድሽ እኮ ተጭወተብሽ😂

  • @YordanosBerhane-r7q
    @YordanosBerhane-r7q 8 месяцев назад +3

    Kndb stsera 1ኛ neh

  • @fatumamohammed1661
    @fatumamohammed1661 8 месяцев назад

    አይለያችሁ❤

  • @Zabiba85
    @Zabiba85 8 месяцев назад +2

    ከኔ አቤላ ይሻላል😂😂😂

  • @AsnkechMekonnen
    @AsnkechMekonnen 8 месяцев назад +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣I love you guys ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TadeluTena
    @TadeluTena 7 месяцев назад

    Geta hoy samri😂😂😂❤❤

  • @ejigayehugirma2689
    @ejigayehugirma2689 8 месяцев назад +2

    Respect makap artistoch

  • @aminatasmelamuyeamu5182
    @aminatasmelamuyeamu5182 8 месяцев назад +2

    Avater mesleshal tnshi semayawi

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي 2 месяца назад

    ተጫወተባት💚💛❤😘😅

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 8 месяцев назад +3

    እረ ውበትሽን አጠፋው😂 ይመቻችሁ ማርያም ትቅረብሽ