ክርስትና | Samtella | daggys life class | daggy show | couple ethiopian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 ноя 2024

Комментарии • 440

  • @SAMTELLA.
    @SAMTELLA.  Месяц назад +47

    camera man and editor - @endi_251
    #0937672169
    catering - @KUKU CATERING
    0911152596
    0913763211
    Decor - @Bella Occasions
    ⁃ 0988786168
    ⁃ 0982413001
    Cultural clothes - @bire design
    - 0963377089
    Hair and make-up -@Heni Afro makeup
    -0912325644
    cake - @TastyBites
    -0913240616
    Cultural clothes - @bire design
    - 0963377089
    Hair and make-up - @Heni Afro makeup
    -0912325644
    cake - @TastyBites
    -0913240616
    Di - di naty
    - 0974858536
    Hall - Blue sky hotel
    Around 24 meda
    - 0911981372
    pictures @focus sudio ethiopia
    0912116704

    • @amsalemekonnen5593
      @amsalemekonnen5593 Месяц назад +1

      ለምንድነው ኮሜንቶቹን እየመረጣችሁ ላይክ የምታደርጉት ?እናንተን ብለው መስሎኝ የገቡት ይደብራል

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 Месяц назад

      @SAMTELLA. thank you for the information. Knowing that helps others who plan any kind of event.

  • @samiras2322
    @samiras2322 Месяц назад +148

    ከጭፈራ የፀዳ ነው የኦርቶዶክስ አማኛች የቤተክርስቲያን ህግ ማከበር አለበን እናተም እንኳን ደሰ አላቹሁ እግዚአብሔር የሳድግላቹሁ

    • @Ethiopian8076
      @Ethiopian8076 Месяц назад

      ጭፈራዉማ ነበር 2 ቢዲዬ አለ ገና

    • @Dana-fy2bu
      @Dana-fy2bu Месяц назад +2

      እንኳን ደስ አላቹ ፈጣሪ በጥበብና በሞገስ ያሳድግላቹ❤❤🎉🎉

  • @masarat2998
    @masarat2998 Месяц назад +53

    አቤትክስትና ተዋህዶመሆንመመርጥ❤❤❤❤❤እምየ ተውህዶ ለዘላለምኑሪ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Месяц назад +41

    አይ እህታለም ዳጊዬ እንደእናት ጎርደድ ጎርደድ ስትይ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክሽ እነሱም እድለኞች ናቸው::
    እግዚአብሔር ልጃችሁን በጥበብና በጤና ያሣድግላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ🙏🏾🌻🌻🌻⚘️⚘️⚘️

  • @abisiniyadire1807
    @abisiniyadire1807 Месяц назад +12

    ክርስትና በዘፈን ሲከበር በጣም እያዘንኩ ነበር እንዲ ደሞ ጤነኛ ማህበረሰብ አለ!

  • @ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ጀ9ቈ
    @ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ጀ9ቈ Месяц назад +42

    ክርስትና ማለት እንድህ ስርአቱን ወጉን የጠበቀ ከጭፈራ የፀዳ ፈጣሪ በጥበቡ ያሰድግላችሁ

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ

    ባለማህተቦች እግዚአብሄር አምላክ ልጃችሁን በጥበብ ያዳድግላችሁ የተባረከ የተቀደሰ ሀይማኖቱን ሀገሩን የሚወድ ልጅ ያድርግላችሁ❤❤❤❤
    ስርአቱን የጠበቀ ክርስትና ነው❤❤❤❤
    እህቶችህም እንዳንተ በማህተባቸው የማይደራደሩ ያድርጋቸው
    የሚወደኝ ቢኖር መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ ይላል ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ

  • @tube6676
    @tube6676 Месяц назад +56

    የኔ ውዶች እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ
    ውበት
    ደግነት
    ቁጥብነት
    ተወዳጅነት ያደለው ቤተሰብ አላህ ልጃችሁን በጤና ያሳድግላችሁ እወዳችኀለሁ

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 23 дня назад +3

    ሁሉ ነገር በጣም ቆጆ ነው ስርሀቱ ወድጀዋለው ❤️💒❤️ 🙏🙏🙏

  • @mekdistube
    @mekdistube Месяц назад +19

    እንኳን አደረሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሰሙት ድግላችሁ

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ Месяц назад +17

    የክርስትናን ስረአት የጠበቅ ከቤተ ክርስቲያን መልስ ጭፈራ የሌለበት ተባረኩ እግዚአብሔር በሞገስ በጥበበ ያሳድግላችሁ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ህፃናት መልአክ ናቸው ፈጣሪ የሚወደውን ስራ እያረጋችሁ ነው መታደል ነው❤

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku 15 дней назад +1

    የነ ቅዱሴና የናንተ በጣም የተባረከነው ፈጣሪን በመዝሙር ማክበር❤❤❤

  • @tf7382
    @tf7382 Месяц назад +3

    ጥሩ ክርስቲያን ብሩክ ልጅ ያድርግልን! ተባረኩ ክርስትና እንዲህ ነው መሆን ያለበት! ጎበዞች!😍

  • @yeshiteklegiorgis4125
    @yeshiteklegiorgis4125 Месяц назад +16

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ኦግዚአብሔር አምላክ ልጃችሁን በሞገስ በፀጋ ያሳድግላችሁ

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 Месяц назад +12

    ቤተክርስትያን የህፃናትን መጠመቂያ ፀበል አትረጩ ቢባልም እኛም አንሰማ ቄሱም አዪከለክል ግን እንደ ዳግም ጥምቀት ነዉ ጥምቀት አንዲት ነች እባካችሁ ለድህነታችን እናስብ ትክክለኛዉን እንጂ ደስታችንን አንምረጥ በተረፈ አምሮባችዃል ደስ ዪላል በፀጋ በሞገስ ያሳድግላችሁ ዳጊየ ነጠላ በጣም ነዉ የሚያምርብሽ በዚሁ በርች

    • @Userli123Up
      @Userli123Up Месяц назад

      Tsebelu liju yetetemekebet aydelem digame yitseleybetal... ask Abstoch please

    • @tsegeafrassagoshu8909
      @tsegeafrassagoshu8909 Месяц назад +2

      ​@@Userli123Upበትክክል ልጁ ከተጠመቀ በኋላ በፀሎት ወደ normal ፀበል እንዲቀየር ይደረጋል። ይህንን የሚቀይረው መንፈስ ቅዱስ ነው።

  • @Omosuger3838
    @Omosuger3838 Месяц назад +1

    በድጋሚ እንኳን ማርያም ማረችሽ በጣም ደስ ይላል ስወዳቹ ❤ ሙሉ ቤተሰቡ ❤ዳጊዬ ግን በጣም ነዉ የምወድሽ አንቸን ሳይ ኮንፊደንስ ነዉ ሚሰማኝ ❤ ወድሻለዉ አከብርሻለዉ ❤ መልካም ክርስትና ለ ዮአኪን ተመስገን 🤲🏼

  • @SelinaYeab
    @SelinaYeab Месяц назад +5

    እንኳን ደስ አላችሁ❤
    ቅመሞችዬ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @zenashzefo3502
    @zenashzefo3502 Месяц назад +7

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹሁ በጣም ደስ ብሎኛል ስወዳቹሁ

  • @selam6991
    @selam6991 Месяц назад +4

    እናተ እውነት ፍቅር ናችሁ ስርጋችሁ ብቻ አይደለም ክርስትናችሁም ይለያል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደሰታ ከቤታችሁ አይለያችሁ ውድድድ💗💗💗💗

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 Месяц назад +6

    አቺም ወለጅለት ለልጅሽ እህት ዳጊየ የኔ የሴት ጀግና አቤላ ሳምሪ ልጃቺሁን አላህ የሳድግላቺሁ በጤና በፍቅር ❤

  • @meseretniguse4814
    @meseretniguse4814 Месяц назад +10

    እንኳን ደስ አለቹ እግዚአብሔር በክብር በሞገስ ያሰግላቹ ክርስቶስ በቡዙ ይባርካችሁ ሳምርዬ ድጋሜ መነታ መነታሁ እቅፈፍ ምርጥ እናት እና አባት እንደምት ሆኑ 100%እርግጠኛ ነኝ በጣም ነው ደስ የምተሉኝ ❤❤❤

  • @ועח
    @ועח Месяц назад +5

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 እንኳን ደስ አላችሁ በጥበብ በሞገስ ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ 🙏❤️🌻🌻🌻🌻🇪🇷

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 Месяц назад +2

    አቤት ስታምሩ!! እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Месяц назад +1

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ልጃችሁ በጥበብ በሞገስ ያስድግላችሁ ለሀገር ለቅድስት ቤተክርስቲያን ለህዝብ የሚጠቅምልጅ ያድርገዉ❤❤❤❤ ዳጊዬ እያደረ ዉበትሽ ይጎላል

  • @LiliAgabzie
    @LiliAgabzie Месяц назад +9

    እንኳን አደረሳችሁ ዮአኬንን በጥበብና በሞገስ ያሳድግልን ሲቀጥል የዳጊ ደስታ ስታረግዝ ስትወልድ ክርስትናውም ለመግለፅ ሁሉ ከበደኝ መታደል ነው እንዳንች በስስት የሚያየው አክስት ማግኘት እግዚአብሔር ደስታን ይስጥሽ እስከመጨረሻ ዳጊየ

  • @ሀብታምጎንደርዋ
    @ሀብታምጎንደርዋ Месяц назад +3

    ስለናተ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሌኝል እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @Melkamsew-tube7
    @Melkamsew-tube7 Месяц назад +9

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏼እንኳን ደስ አላችሁ🙏🏼ህፃኑን በጥበብ በሞገስ በፀጋ በቁመት ያሳድግልን🙏🏼💚💛❤️

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Месяц назад +1

    እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ልጃቹ ይደግላቹ በክርስትና ጭፈራ ስላላየው ደስ ብሎኛል እንዲህ ረጋ ያለ ደስ ይላል

  • @selamworku8060
    @selamworku8060 Месяц назад +8

    Dagiye the best sister the entire world, I love you Dagiye❤❤

  • @samrimiki4328
    @samrimiki4328 Месяц назад

    እንኳን አደረሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ፡፡ ዳጊ እግዚአብሔር ይስጥሽ መልካም ሃሳብ ነው እንደ ዳጊ አይነት ሰው ያብዛልን

  • @KelemMamush
    @KelemMamush Месяц назад +6

    ሳምሪዬ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላችሁ።

  • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
    @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ Месяц назад +1

    ዋውውውው አከበረኳችሁ
    ልጃችሁ ፈጣሪ በክብር በሞገስ ያሳድግላችሁ
    ❤❤❤❤❤

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Месяц назад +1

    አቤላ እና ሳምሪ እኮን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ልጃችሁን ደግሞ እግዚአብሔር በጥበቡ እና በሞገሱ ያሳድግላችሁ❤❤❤

  • @Mjdxhcnccjdkdjjkkoxja
    @Mjdxhcnccjdkdjjkkoxja 25 дней назад

    በስመኣብ እንዴት ደስ ይላል ክርስትና በክርስቶስ ምስጋና በመዝሙር

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 Месяц назад +1

    ዳጌዬ እንኳን ደስ አለሽ ፀሎትሽ ሰማሽ ቸሩ መድኃኔ አለም በሞገስ በፀጋ ያሳድግላችሁ❤❤❤

  • @venus-xi1vx
    @venus-xi1vx Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ አሜን ዳጊ የኔ ትንሽ እህት እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mekde731
    @Mekde731 Месяц назад +4

    ተናፍቃችኋል እግዚአብሔር አምላክ ልጃችሁን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ የቅዱሳን ምልጃ ፀሎትኔ ረድኤት በረከት በቤታችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ብላቴናዋ
    @ብላቴናዋ Месяц назад +3

    ለዚህ ክብር ያበቃችህ ልዑል እግዚአብሔር በሞገሥ ያሣድግላችሁ የኔ ውቦች❤❤❤❤❤🎉

  • @SalamWw-zp8fh
    @SalamWw-zp8fh Месяц назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር በጥበብ ያሳድግላችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qh5qr9qr7f
    @user-qh5qr9qr7f Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹህ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይሳድግላቹህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልጅ በጣም ነዉ የምወደው ምንገድ ላይ እኳን አይቸ መለፍ አልችልም ሳልስም😢❤❤❤❤

  • @ZufanAyanaw
    @ZufanAyanaw Месяц назад

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃጭሁ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በመጎስ ያሳድግላችሁ ለሀገር ጠቃሚ እሚሆን ልጂ ይሁን ላችሁ ውዶየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem Месяц назад +4

    እንኳን ደሰ አላችሁ እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግላችሁ 🤲🙏🥰🥰🥰

  • @Emube1
    @Emube1 26 дней назад

    ፈጣሬ እኳን ለዚህአበቃችሁ ያሳድግልን ሀገሩን ህዝቡን ጠቃሜልጅያርግላችሁ እደግ ተመደግ አብብ አፍራ. ያገሬልጆች እኳንደስያላችሁ

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube Месяц назад

    እንኳን አደረሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ተዋህዶ መሆን መመረጥ ❤❤❤አቤት ክርስትና እንዴት ያምራል

  • @ኪዳንምህረትእናቴ-ጰ2ሠ

    በመጀመሪያ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እግዚአብሔር አምላክ እንኳን በልጅ ባረካችሁ እውነት እንዴት እንደናፈቃችሁኝ ሳላውቅ ለኮ ሱስ ሆናችሁብኝ ኖሯል😢 ውድ ኢትዮጵያውያን እንኳን አደረሳችሁ ለአዲሱ አመት ለዋዜማው🎉❤ መልካሙን ሁሉ እመኝላቹሃለሁ❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Месяц назад

    ውቦችዬ እንኳን ደስ አላችሁ ልጃችሁ በእግዚአብሔር ጥበብ ተሞልቶ ይደግ ዳጊን የመስሉ ድጋግ እህቶችን ያብዝልን ደስታዋ ይጋባል ለቤተስቧ ያላት ፍቅር ያስቀናል ❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Месяц назад

    እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ሳምርዬ ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግላችሁ እንኳን ለአዲስ አመት በአል አደረሳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች happy new tesr🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @የBini
    @የBini Месяц назад

    ዋው እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ የኦክቶዶክስ ስነ ስረአቷን ስለጠበቃችሁ ደስ ብሎኛል🎉❤❤❤ብዙ ተባዙ❤

  • @edenteklewold5168
    @edenteklewold5168 Месяц назад

    Congratulations on the new addition to your family! May God bless your little bundle of joy. Stay blessed!

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 Месяц назад

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ አቤላ እና ሳምሪ &ዳጊዬ አንችም እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግላችሁ😘😘❤❤❤😘🌻🙏🙏

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Месяц назад +17

    ፍቅራችሁ ያስቀናል የወድም ሚስት ሳትሆን መትያ እህቷ ነው እምትመስለው ሳምሪ ዳጊ አቤላለምርቃቱ ለሰርጉ ያድርስላችሁ ይደግ ይመደግ ለቤተሰብ ለወገን ለሀገር ጠቃሚ ልጅ ያርገው❤❤❤❤

  • @FadelaAg-je3vk
    @FadelaAg-je3vk Месяц назад +5

    ምን እዳኔ ለእናሱ እኔን ደስ የለኝ ወላሂ በቀ ዝም ብዬ እውዳቻወለው እንኳን ደስ አለቹ

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j Месяц назад +1

    እልልልልልል እንኳን ለዚህ አበቃችሁ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ድንግልማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንላችሁ አቤት ዉበት ስነስርአት ተዋህዶ ሀይማኖት መመረጥ ነዉ ❤❤❤❤❤

  • @adonaytewdrose8306
    @adonaytewdrose8306 Месяц назад

    ሳሚሪ ስትወለድ የኔ እናት እኔም ትንሽ ነበርኩ አስታዉሳለዉ የዶሮ ዳቦ ጋቢ ነበር የወሰደችዉ እሳ አድጋ ለዚ መብቃቷ በጣም ደስብሎኞል ከመልካም እናትና አባት ነዉ የተወለደችው

  • @tabset8168
    @tabset8168 Месяц назад +1

    I saw you guys there at the church, dagiye you look even more beautiful in person 😍

  • @tezamezinagna6875
    @tezamezinagna6875 Месяц назад +4

    ይሄ ነው እርቶዶክ በርቱ ከጭፋራ የፀደ ትወልድ አናፂ

  • @mekdimule
    @mekdimule Месяц назад

    ዋው ክርስትና ማለት እንደዚህ ነው ፈጣሪ ያሳድግላችህ ውዶች ❤🎉😊

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy Месяц назад

    እንኳን ደስ አላች እግዚአብሔር ይመስገን ጭፈራ የሌለበት በምስጋና ስላየሁ እዮአዲን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ወላዳተ አምላክ በነገሮች ሁሉ ምርጉዝ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ አሜን ፫

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም

    እንኳን ደስ አላችሁ ።ግን በአንድ ቤት ሁለት ሃይማኖት በጣም ይከበዳል ማለቴ እህትህ እግዝአብሔር ልብ ይስጣት ነው የምለው አሜን ቅር እንዳይልህ 🙏

  • @genetmekael4982
    @genetmekael4982 Месяц назад +6

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማሪያም ልጅበጥበብበሞገስ ያስድግላችሁ A&S🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MKT2112
    @MKT2112 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚ አበቃችሁ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ ❤❤❤ ዳጊዬ እናት የሆንሽ እህት እግዚአብሔር ይባርክሽ እመብርሀን ትጠብቃችሁ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Месяц назад

    ወይ የኔ ማሮች ናፍቃችሁኝ ነበር እንኳን ሰላም መጣችሁ ፈጣሪ በጥጥበብ ያሳድግላችሁ

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቶናፍቂ Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን. እንኳን ደስ አላችሁ ከስጦታበላይነው ብልህ መባርክ በጥበብ በሞገስ ያሳዲግላችሁ. የምዎዳችሁ ፍቅር ይህ ናችሁ ጥንዶች. አትጥፍብን. ❤❤❤

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Месяц назад +1

    እንካን አደረሳችው ሰላምቴዎች የምወድሽ ዳጊ ኦፕራ❤❤❤እልልል እግዚያብሄር በምገሱ ያሳድግላችው❤❤❤❤

  • @ሰደተኛዋ-ዘ2ጰ
    @ሰደተኛዋ-ዘ2ጰ Месяц назад

    ክርስትና ማለት እዴህ ነዉ በረከቱን አቤት💙💙

  • @JumanaaJumanaa-ys7qe
    @JumanaaJumanaa-ys7qe Месяц назад

    እንኳን በሽልም ወጣሽ ልጂችሁም አላሕ ያሳዲግሊችሁ❤❤❤ እንኳንም አደርሳችሁ ለአዲስ አመት

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 Месяц назад +1

    ❤እንኳን ማርያምማረችሺ እህታችን እግዚአብሔር ይመስገን አምላክ ያሳድግላችሁ ዋው ደስይላን ስነስርአቱ❤

  • @alganeshashenaf7272
    @alganeshashenaf7272 Месяц назад

    አግዝአብሄረ በጥበቡ የያሳድግላቹ እሰይ ህሉ እንደናንተ ቦሆነ❤❤❤

  • @MuluMolla-w3y
    @MuluMolla-w3y Месяц назад +1

    እወዳችኋለሁ ❤ ግን ስንት የተቸገረ እና የተራበ ሕዝብ ባለበት የራስን ኑሮ ማንፀባረቁ አስፈላጊ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ ?

  • @ElbetanTamiru
    @ElbetanTamiru Месяц назад

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ

  • @אבטהדבאיה
    @אבטהדבאיה Месяц назад

    እንኳ ለዚህ አበቃችሁ የፍቅራችሁን ምልከት ልጅ ሰጠችሁ የተመሰገነ ይሁን ፈጣሪ

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በድጋሜ እንኳን ለዚች የተባረከች ቀን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ❤

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር በሞገሰ በጥበብ ያሣድግላችሁ ❤❤❤ ዳጊዬ እንኳን ደሥ ❤❤❤አለሽ አክስት ሆንሽ

  • @shanyfahiye919
    @shanyfahiye919 Месяц назад

    This very wonderful family I like guys daggy you are the best aksit

  • @WUdeGezahagn-yc7cl
    @WUdeGezahagn-yc7cl Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ማርያም ማርችሽ ለዚች ቀን ላደርሰሽ ክብር ይግባው ለመድሃኒያለም❤❤❤❤❤ፍቅር እኩ ናችሁ የእኔ እህት ልክ አዳአንችይ ናት ገና አሁን ገባኝ የእህቴ ለእኛ የከፍለችው መፅዋትነት ❤

  • @eyrusalemassefa3160
    @eyrusalemassefa3160 Месяц назад

    ስታምሩ እንኮን ደስ አላችሁ ፈጣሪ በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HiweyLove
    @HiweyLove Месяц назад

    አቤላና ሳምሩ እንዃን ደስ አላችሁ እንዃን ለዚች ለተባረከች ቀን አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ እኛንም ይሄንን ክብር ለማየት ያብቃን ፀልዩልን ❤

  • @emebet.neterab
    @emebet.neterab Месяц назад

    ተባረኩ እግዛብሔር ልጃቹህን ያሳድግላቹ❤

  • @KaladeLove
    @KaladeLove Месяц назад

    እግዚያብሄር ያሳድግላችሁ ምርጥ ቤተሰብ❤

  • @Rahel517
    @Rahel517 Месяц назад

    እኔ ደሞ የ ዳጊን ውኔታ ሳየው ሁልጊዜ የምለው የ ሳምሪ አድናቂ ነኝ ከዛ የ አቤል እነሱ ተረድተው ተስማሞተው ከኖሩ ያ ነው የሚያስፈልገው ለምን ሁላችንም የራሳችን ካራክተር አለን ያንን አንዳችን ካንዳችን ሳንጋጭበት በመረዳት መኖር ጥበብ ነው እግዚአብሔር ይባርካቹ ሁላቹንም beautiful family

  • @jgshe4404
    @jgshe4404 23 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚ አበቃችሁ❤🙏

  • @Somayube
    @Somayube Месяц назад +1

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሑ 🌹🌻🌼🌹🌼🙏🙏🙏🙏

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Месяц назад

    እንኳንም ለዚህ አበቃችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤🌻🌼🌼🌼🌼

  • @wubreview
    @wubreview 4 дня назад

    እግዚአብሔር በፀጋና በሞገስ ያሰድግላችሁ❤❤❤

  • @hilina-g3l
    @hilina-g3l Месяц назад

    አቤት የተዋህዶ ዉበት❤❤❤❤እመብርሀን እቅፍዲግፍ አዲርጋ ታሳዲግላችሁ❤❤❤

  • @GeberlaTefera
    @GeberlaTefera Месяц назад +1

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
    ደስስ ይላል ጨምሮ ይስጣችሁ መዳኒአለም
    በሞገስ ያሳድግላቹ ተባረኩ

  • @tibebedebalketibebe8184
    @tibebedebalketibebe8184 Месяц назад

    እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ⛪💝😍🙏

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 Месяц назад

    እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ❤❤❤ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ዳጊዬም እንኳን ደስ አለሽ የምትወደዱ ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Cope-f1z
    @Cope-f1z Месяц назад

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ በጥበብ❤❤❤እንኳን ደሰ አላችሁ ምርጦች❤❤

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Месяц назад +1

    እንኮአን አደረሳችሁ በግርማ በሞገሥ ያሳድግላችሁ❤❤❤ ዳጊም እንኮአን ለአክስትነት አበቃሽ

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126 Месяц назад +1

    እንኮአንም ለዚች ቀን አግዚአብሔር በስላም አደርሳችሁ በጣም ደስየሚል ቀን ነው በውነት እረፍት እኮ ነው በተለይ ለሴት ልጅ

  • @yetemashmenyilu4320
    @yetemashmenyilu4320 Месяц назад

    አግዚአብሐሔር በሞገሰ በጠበብ ,ያሳደግላቺሁ❤❤❤❤አካን ደሥአላቸሑ❤❤❤❤

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ Месяц назад

    እኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ደሞ ጨዋነታችሁ ማርኮኛል በርቱልን የኔም የወድሜ ሚስት እደወለደች ዛሬ ሰማሁ ደስ ብሎኛል

  • @betelhemnguse
    @betelhemnguse Месяц назад +1

    Enate Tleyalachu Medhanialem Yasebachihutn Hula Yfesmlachu Lijachinn Demo Medhanialem Betbeb Bemoges Yasadgln Enate Fkr Nachu Fkr Yabxalachu Betam New Mwedachu❤❤❤❤❤❤

  • @abebatirfe3601
    @abebatirfe3601 Месяц назад

    እግዜር ይባርካችሁ ዳጊዬ ስወድሽ ከፍ ከፍ በይ❤

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox Месяц назад

    እንኳንም ለእነዚህ አብቃችሁ እግዚአብሔር ይመሰገን በሞገስ እግዚአብሔር ያሰደጋችሁ 🎉🎉🎉

  • @tsegogamewa
    @tsegogamewa Месяц назад +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 Месяц назад

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሑ ውዶችይ ወድማችን አቤል ጎበዝ ነሕ ሑሌም እምታሰቀድመው ልኡል እግዚአብሔርን ነው ለዚሕ ያደርሳችሑ እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን ❤❤❤❤

  • @selam6991
    @selam6991 Месяц назад

    የኔ ውቦች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልጃችሁንም በጥበብ በሞገስ ሊያሳድግ ሁ💗💗💗💗