Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መአዝየ እንኳን ተወለድሽ ስጠፊ ነው ያየሁሽ መልካም ሀሳብ ነው ሀሳብሽን ሙሉ እግዛብሔር ያሳካልሽ ስትከፍች መጥቸ የመጀመሪያ ቀማሿ እኔ ነኝ ❤🎉
እንኳን ተወለድሽ መአዚ በጣም ብርቱ ነሽ እግዚአብሔር ደሞ ያሰብሽውን ይሙላልሽ። ስትጀምሪ እንመጣለን ።በርችልን
አመሰግናለሁ ሜልዬ ደስ ይለኛል ብትመጭ
መልካም ልደት መአዚ !እንኳን አደረሰሽ ለብርሀነ ጥምቀቱ ! በጣም ደስ የሚል ዜና ነው የነገርሽን በርችልን ብትጠፊም ለመልካም ስለሆነ ይቅር ብለንሻል
ሀሀሀሀ አይዞሽ ሜልዬ አንችን ጥዬየትም አልጠፋ ስለይቅርታው አመሰግናለሁ በርችልኝ የኔ ውድ
በጣም ደስ የሜል ዜና ነው ትችያለሽ ያገራችንንም ምግብ በሞል ውስጥ እውነት ነው ሰምቼ አላውቅም በጣም ትልቅ ስራ ነው ያርግልሽ መልካም የስራ ጊዜ እንኳንም ተወለድሽ አመስግናለሁ
Not surprised at all you can do it... Congratulations meazi
ምልካም ልደት እንኳን ደስ ያልሽ እግዚአብሔር ያሳካልሽ
መልካም ልደት እንኳን አደረሰሽ እንኳን ለዚህ በቃሽ በርቺ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ መልካም የስራ ዘመን
እንኮን ተውለሽ ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ያሰብሽውን የምታሳኪበት ያርግልሽ የኔ እህት
መአዚዬ እንኳን ተወለድሽልን የኔ መልካም በጤና በሰላም ኑሪልን እህታለም
የኔ ጀግና ፣የጥንካሬ ተምሳሌት እንኳን ደስ ያለሽ !በርቺልኝ!!!
መአዚ እንኳን ተወለድሽ በጣም ደስ የሜል ዜና ነው መልካም የስራ ጊዜ ያሰብሽው የሚሞላበት ጊዜ ይሁንልሽ ጎበዝ::
🎉 እንኳንደስ አለሽ የድካምሽ ውጤት ነው መልካም የስራ ጊዜ ደስ ብሎኛል የሪስቶራቱ ስም እና አድራሻ ቢነገረን አንድ ቀን ኒወርክ ስንመጣ ጎራ ብለን እንመርቃለን መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልሽ🍾🎉
እንኳን ተወለድሽ መዓዚዬ
መአዚዬ እንኳን አደረሰሸ መልካም ልደት ይሁንልሸ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል መልካም በአል ይሁንልሸ ከነመላው ቤተሰብሸ ጎበዝ ፈጣሪ ይርዳሸ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ 🙏🙏
አሜን ማህዬ አመሰግናለሁ
Happy birthday 🎂 መአዚ እንኳን ተወለድሽ:: እንኳን አደረሰሽ:: በጣም መልካም ዜና ነው:: ያሰብሽው የሚሞላበት ጊዜ ይሁንልሽ ይገባሻል በርቺ ጎበዝ🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን. አመሰግናለሁ ጀሪዬ
@@bahlietube1358 መአዚ በጣም ጥሩ ነው:: እዚህም London አሉ እንደዚህ የሚሰሩ ትንንሽ ሞሎች ውስጥ የማቃቸው የኛን ምግብ በደንብ ይሸጣሉ አብሶ የፆም ሙግቦቻችንን ጥሩ ይሸጣል በርቺ የኔ ጀግና❤️🙏
እንኳን በደህና በኣካል በፊት ለፊት አየሁሽ የሀሳብሽን እግዚአብሔር ያሳካልሽ በርቺ መአዚዬ ጀግና።መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ ።
አመሰግናለሁ
ዝግይቼም ቢሆን ያየሁት እንኳን ደስ አለሽ ጎበዝ በርቺ በጣም ነው የማደንቅሽ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን። መልካም ልደት መዓዚ እንኳንም ተወለድሽ ቀሪው ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ የልብሽን መሻትም ያሳካልሽ
እንኳን አደረሰሽ እንኳን ደስ ያለሽ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ ❤ መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ 🍾
እግዚያብሔር ይርዳሽ ያሰብሸውን ያሳካልሽ
Happy birthday Maze!!! እንኳን ለጥምቀት በዐል አደረሰሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር።የኔ ባለሙያ ይገባሻል ከሙያሽ ፣ ፀባይሽ እርጋታሽ፣ ምንኛ ታድለዋል ቤተሰቦችሽ። የት State ነው ያለሽው ልጆቼ New York ነው ያሉት ምናልባት እዛ አካባቢ ከሆንሽ የከፈትሽው ቦታ ባይሽ በጣም ደስ ይለኝ ነበር ። ለማንኛውም አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን። ያሰብሽው ይሳካልሽ።
እግዚአብሔር ሁሉንም ይስተካከል ጎበዝ በርቺ ❤
እንኳን ተወለድሽ መዓዚዬ🎂🍾እግዚአብሔር ያሰብሽን ያሳካልሽ!በርቺ. We are so happy for you!💗
በጣም ጎበዝ🎉
መአዚ እንካን አደረሰሽ ከመላ ቤተሰብሽ ረጅም ግዜ
መልካም እድል እመኝልሻለሁ መአዚ: ይቅናሽ: እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንሽ:: በቅርቡ መልካም ዜና እንደምታሰሚን አምናለሁ::
አሜን አመሰግናለሁ
መልካም ልደት መአዚዬ በጣም ደስ የሚል ነገር ዜና ነው የነገርሽን ብትጠፊም ለመልካም ነገር ነው ጎበዝ በርቺ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ
ጎበዝ በርቺ ማዓዚ ጀግኒት ነሽ 🙏🙏🙏
እንኳን ተወለድሽልኝ እንኳን አደረሳችው የኔ ጀግና እህት ጠንካራ ነሽ እኮ መልካም እድል መአዚዬ መተን እንመርቃለን ሰብሰብ ብለን ❤️❤️ መልካም ልደት ለመአዚዬ🎂🎂🎊🎉🎈
አመሰግናለሁ ፍቅርዬ
Yaaa...gobez I am proud of you and so happy for you 👏 Good luck 👍 ❤️❤️
Thank you 🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን መአዚ እንኳን ተወለድሽ
ጀግና ነሽ በጣም አደንቅሻለሁ መልካሙ ሁሉ ይግጠምሽ
መልካም ልደት 🎉🎉🎊🎊መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ በርቺ 👍
ሠላምሽ ይብዛልኝ መአዝዬ ውደ ❤❤
እግዚአብሔር ይቅናሽ እህታችን! በጣም ታታሪ ነሽ
Well done 👏👏👏
ጀግናእኮነሽ ጌታን💞💞
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነሽ እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም ልደት ይሁንልሽ የኔ ቅመም
እንኳን ደስ ያለሽ የልፋትሽ ውጤት ነው!
Mazi. Happy birthday 🎂🍾🥂
መአዚ bravo በርቺ ያሰብሽበት እንድትደርሺ እግዚአብሔር ይርዳሽ
አሜን
ጎበዝ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ እጅጉን ደስ ብሎኛል።
Happy birthday to you my sister you did a great job God with you ❤
ይገርማል መአዚ አንድ ቀን ከባለቤቴ ጋር ስናወራ ነበር ለምን የኛ ምግብ food court ላይ አይኖርም ተባባልን እና የአቀራረብ እስታይሉ መቀየር አለበት ለነጮች በሚመች መልኩ በዛላይ ብዙ ሀበሻ ስለማይገኝ ይሆናል ብለን እንደ ሀሳብ አወራንበት ካናዳ ቶሮንቶ ነን እኛ ጎበዝ ሰበርሽዉ በቃ ያልተደፈረዉን ቦታ መልካም እድል
Happy Birthday and congrats! God bless you more.
እንኳን ተወለድሽ መአዚዬ 🎉 እኔስ ዌዘሩ ያጠፋሽ መስሎኝ አስቤሽ ነበር . በርቺልኝ መአዚዬ የሚገርም ስራ ነው ይዘሽ የመጣሽው 🎉🎉🎉
መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽልን !!!!
እኔምአንቺን አይቼ ነው ዩቱብ የጀመርኩት በቅርብ ግዜ በጣም ተፅዕኖ ማምጣት ትችያለሽ ጎበዝ ነሽ በርቺልን እወድሻለሁ❤
እንኳን አደረሰሽ መአዚ ጠፍተሻል
እንኳን ተወለድሽ መዓዚዬ... ልባም ሴት ነሽ በርቺልን.እኔ ውስጥ ያለውን ልባምነትን አይብሻለሁ ሁሌም እማርብሻለሁ...ያሰብሽውን ሁሉ ይሳካልሽ...
መአዚየ መልካም ልደት እንኳን ለዚህ አበቃሽ
Happy birthday to you.Long life!!
Happy birthday wow I’m glad for you. Great job keep it up.
Looking beautiful as always. This is Shane. I am just getting over another flu. Be careful and stay safe.
You are very inspiring 🎉
Wow You are a very smart Woman. You will be successful in life.
Am proud of you 👏
ጀግና ነሽ በርቺ
Keep it up good luck
መአዜ እንኳን ደና መጣሽ እንኳን ተወለድሽልን እህቴ
መልካምልደት❤
መአዚዬ የኔል ሴት በጊዜ ማጣቴ የተነሳ አችን ካየሁሽ በጣም ቆየሁ እደት ነሽልኝ ሰለሁሉም ስራሽ አምላክ ይመስገን በርች ዛሬ ስላየሁሽ እጂግ ደስ ብሎኝል👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤💌💌💌💌💌💌💌
Happy birthday🎂🍾🎊🍭 Bravo!!! EGZIABHER hasabeshen yemulaleleshe! Berchi gobeze ehetachen 👍😘
Happy birthday 🎂 May God have a long life and health 🙏 ✨️ 💛 ❤️ 💖
መልካም ልደት መአዚ እንኳን ደስ አለሽ
መልካም ልደት እህታችን
መልካም ልደት🎉
የክርስትና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቼ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ መአዛዬ አምሮብሻል ላይክ ሼር ሰብስክራይብ አድርጉልኝ 🥰❤
የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ ጀግኒት ብየሻለሁ በርች እግዚያብሔር ካንች ጋር ይሁን እንኳን ተወለድሽ!!!
Meazi bezi dereja lay selayehush des belognal berchilen!!!
ሰለም ሰለም ውድ የሆናችሁ የሀገሬ ልጆች በስደት የምትኖሩ በያላችሁበት የአላህ ሰለም እዝነት ጥበቃ አይለያችሁ
You are amazing no words
መልካም ልደት እ/ር ካንችጋ ይሁን የኔ ውድ
Happy birthday Nice to see you! 🎂🎉
Happy birthday and congratulations sister 🎉
Endt nesh meazi amen amen amen enkun abero adersean
እንኳን ለ ብርሃነ ትንሳኤ አደረሰሽ ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ መዓዚ በሰላም ነው የጠፋሽው ? በሰላም እንዲሆን እመኝልሻለሁ::
አመሰግናለሁ ውዴ ሬስቶራንት ከፍቸ ነው
Happy birthday 🎂 mazi.anchi perfect seat neshe hasabishe yasakalehe.
Happy Birthday 🎂
Happy Birthday🎊🎉🎁
መልካም ልደት መአዚ 👍👍👍👍
እሰይ እንኮን በሰላም ሆነ እናቴ ትከታተልሻለች የት ጠፋች ስትለኝ ነበር እንኳን ተወለድሽልን ያሰሽው መዳንያለም ይሙላልሽ።
Happy birthday 🎁🎊🎂🎈 🎉❤
Happy birthday Einquan adersachu dese yelal melkam Hulu yehunlesh
ይቅናሽ የኔውድ
Happy holiday happy birthday 🎂
Where is your website?
በመጀመሪያ Happy Birthday MAZY!!በቀጣይ እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ ባለሙያ ይገባሻል የኔ እህት። የት State xነው ያለሽው በአካል ባገኝሽ ደስ ይለኝ ነበር ። ልጆቼ New York ነው ያሉት በቅርብ እመጣለሁ እዛ አካባቢ ከሆንሽ Food Court መጥቼ እጎበኝሽ ነበር ። መልካም በዐል ይሁንልሽ ከነቤተሰብሽ።
ደስ ይለኛል Rochester, New York ነኝ
አመሰግናሉሁ መዓዚ መልስ ስለሰጠሽን አምላክ ፈቃዱ ከሆነ ንገናኛለን።
Yeane konjo enkane adersaiashe happy prize dey congera berche
Thank you
መልካም በአል ይሁንላቹህ መአዚ ተበረኪ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎄
ጎበዝ በርቺ ደስ የሚል እና ለእኛ ኢትዮጵያዉያን በዉጭ ላለን ባህላችን ለማስተዋወቅ በጣም ጥሩ አጋጣሚ ነዉ.የት ስቴት ነዉ ያለሽዉ?
New York
እግዚአብሔር ሀሳብሽን ያሳካልሽ ምን ነው በቅርቤ ብትሆኝልኝ
Meazeye betam tefash,nafekenesh,please bek bey sometimes when you get a time
መልካም ልደት
Meazi why did you stop making the chit chat videos on your other channel? Please continue making videos….Big Congratulations on your new venture! God bless you🙏🏼
also, happy belated birthday ❤
HBD
ሰላም መልካም ልደት
Berch geta kanchi ga yhun
Happy birthday
Enkuan aderesesh Meazi!!
እንኻን ተወለድሸ🙏❤🌸🎂
መአዝየ እንኳን ተወለድሽ ስጠፊ ነው ያየሁሽ መልካም ሀሳብ ነው ሀሳብሽን ሙሉ እግዛብሔር ያሳካልሽ ስትከፍች መጥቸ የመጀመሪያ ቀማሿ እኔ ነኝ ❤🎉
እንኳን ተወለድሽ መአዚ በጣም ብርቱ ነሽ እግዚአብሔር ደሞ ያሰብሽውን ይሙላልሽ። ስትጀምሪ እንመጣለን ።በርችልን
አመሰግናለሁ ሜልዬ ደስ ይለኛል ብትመጭ
መልካም ልደት መአዚ !እንኳን አደረሰሽ ለብርሀነ ጥምቀቱ ! በጣም ደስ የሚል ዜና ነው የነገርሽን በርችልን ብትጠፊም ለመልካም ስለሆነ ይቅር ብለንሻል
ሀሀሀሀ አይዞሽ ሜልዬ አንችን ጥዬየትም አልጠፋ ስለይቅርታው አመሰግናለሁ በርችልኝ የኔ ውድ
በጣም ደስ የሜል ዜና ነው ትችያለሽ ያገራችንንም ምግብ በሞል ውስጥ እውነት ነው ሰምቼ አላውቅም በጣም ትልቅ ስራ ነው ያርግልሽ መልካም የስራ ጊዜ እንኳንም ተወለድሽ አመስግናለሁ
Not surprised at all you can do it... Congratulations meazi
ምልካም ልደት እንኳን ደስ ያልሽ እግዚአብሔር ያሳካልሽ
መልካም ልደት እንኳን አደረሰሽ እንኳን ለዚህ በቃሽ በርቺ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ መልካም የስራ ዘመን
እንኮን ተውለሽ ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ያሰብሽውን የምታሳኪበት ያርግልሽ የኔ እህት
መአዚዬ እንኳን ተወለድሽልን የኔ መልካም በጤና በሰላም ኑሪልን እህታለም
የኔ ጀግና ፣የጥንካሬ ተምሳሌት እንኳን ደስ ያለሽ !በርቺልኝ!!!
መአዚ እንኳን ተወለድሽ በጣም ደስ የሜል ዜና ነው መልካም የስራ ጊዜ ያሰብሽው የሚሞላበት ጊዜ ይሁንልሽ ጎበዝ::
🎉 እንኳንደስ አለሽ የድካምሽ ውጤት ነው መልካም የስራ ጊዜ ደስ ብሎኛል የሪስቶራቱ ስም እና አድራሻ ቢነገረን አንድ ቀን ኒወርክ ስንመጣ ጎራ ብለን እንመርቃለን መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልሽ🍾🎉
እንኳን ተወለድሽ መዓዚዬ
መአዚዬ እንኳን አደረሰሸ መልካም ልደት ይሁንልሸ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል መልካም በአል ይሁንልሸ ከነመላው ቤተሰብሸ ጎበዝ ፈጣሪ ይርዳሸ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ 🙏🙏
አሜን ማህዬ አመሰግናለሁ
Happy birthday 🎂 መአዚ እንኳን ተወለድሽ:: እንኳን አደረሰሽ:: በጣም መልካም ዜና ነው:: ያሰብሽው የሚሞላበት ጊዜ ይሁንልሽ ይገባሻል በርቺ ጎበዝ🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን. አመሰግናለሁ ጀሪዬ
@@bahlietube1358 መአዚ በጣም ጥሩ ነው:: እዚህም London አሉ እንደዚህ የሚሰሩ ትንንሽ ሞሎች ውስጥ የማቃቸው የኛን ምግብ በደንብ ይሸጣሉ አብሶ የፆም ሙግቦቻችንን ጥሩ ይሸጣል በርቺ የኔ ጀግና❤️🙏
እንኳን በደህና በኣካል በፊት ለፊት አየሁሽ የሀሳብሽን እግዚአብሔር ያሳካልሽ በርቺ መአዚዬ ጀግና።መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ ።
አመሰግናለሁ
ዝግይቼም ቢሆን ያየሁት እንኳን ደስ አለሽ ጎበዝ በርቺ በጣም ነው የማደንቅሽ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን። መልካም ልደት መዓዚ እንኳንም ተወለድሽ ቀሪው ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ የልብሽን መሻትም ያሳካልሽ
እንኳን አደረሰሽ እንኳን ደስ ያለሽ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ ❤ መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ 🍾
እግዚያብሔር ይርዳሽ ያሰብሸውን ያሳካልሽ
Happy birthday Maze!!! እንኳን ለጥምቀት በዐል አደረሰሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር።
የኔ ባለሙያ ይገባሻል ከሙያሽ ፣ ፀባይሽ እርጋታሽ፣ ምንኛ ታድለዋል ቤተሰቦችሽ። የት State ነው ያለሽው ልጆቼ New York ነው ያሉት ምናልባት እዛ አካባቢ ከሆንሽ የከፈትሽው ቦታ ባይሽ በጣም ደስ ይለኝ ነበር ። ለማንኛውም አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን። ያሰብሽው ይሳካልሽ።
እግዚአብሔር ሁሉንም ይስተካከል ጎበዝ በርቺ ❤
እንኳን ተወለድሽ መዓዚዬ🎂🍾
እግዚአብሔር ያሰብሽን ያሳካልሽ!
በርቺ. We are so happy for you!💗
በጣም ጎበዝ🎉
መአዚ እንካን አደረሰሽ ከመላ ቤተሰብሽ ረጅም ግዜ
መልካም እድል እመኝልሻለሁ መአዚ: ይቅናሽ: እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንሽ:: በቅርቡ መልካም ዜና እንደምታሰሚን አምናለሁ::
አሜን አመሰግናለሁ
መልካም ልደት መአዚዬ በጣም ደስ የሚል ነገር ዜና ነው የነገርሽን ብትጠፊም ለመልካም ነገር ነው ጎበዝ በርቺ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ
አሜን አመሰግናለሁ
ጎበዝ በርቺ ማዓዚ ጀግኒት ነሽ 🙏🙏🙏
እንኳን ተወለድሽልኝ እንኳን አደረሳችው የኔ ጀግና እህት ጠንካራ ነሽ እኮ መልካም እድል መአዚዬ መተን እንመርቃለን ሰብሰብ ብለን ❤️❤️ መልካም ልደት ለመአዚዬ🎂🎂🎊🎉🎈
አመሰግናለሁ ፍቅርዬ
Yaaa...gobez I am proud of you and so happy for you 👏
Good luck 👍 ❤️❤️
Thank you 🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን መአዚ እንኳን ተወለድሽ
ጀግና ነሽ በጣም አደንቅሻለሁ መልካሙ ሁሉ ይግጠምሽ
መልካም ልደት 🎉🎉🎊🎊መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ በርቺ 👍
ሠላምሽ ይብዛልኝ መአዝዬ ውደ ❤❤
እግዚአብሔር ይቅናሽ እህታችን! በጣም ታታሪ ነሽ
Well done 👏👏👏
ጀግናእኮነሽ ጌታን💞💞
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነሽ እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም ልደት ይሁንልሽ የኔ ቅመም
እንኳን ደስ ያለሽ የልፋትሽ ውጤት ነው!
አመሰግናለሁ
Mazi. Happy birthday 🎂🍾🥂
መአዚ bravo በርቺ ያሰብሽበት እንድትደርሺ እግዚአብሔር ይርዳሽ
አሜን አመሰግናለሁ
አሜን
ጎበዝ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ እጅጉን ደስ ብሎኛል።
አመሰግናለሁ
Happy birthday to you my sister you did a great job God with you ❤
ይገርማል መአዚ አንድ ቀን ከባለቤቴ ጋር ስናወራ ነበር ለምን የኛ ምግብ food court ላይ አይኖርም ተባባልን እና የአቀራረብ እስታይሉ መቀየር አለበት ለነጮች በሚመች መልኩ በዛላይ ብዙ ሀበሻ ስለማይገኝ ይሆናል ብለን እንደ ሀሳብ አወራንበት ካናዳ ቶሮንቶ ነን እኛ ጎበዝ ሰበርሽዉ በቃ ያልተደፈረዉን ቦታ መልካም እድል
Happy Birthday and congrats! God bless you more.
እንኳን ተወለድሽ መአዚዬ 🎉 እኔስ ዌዘሩ ያጠፋሽ መስሎኝ አስቤሽ ነበር . በርቺልኝ መአዚዬ የሚገርም ስራ ነው ይዘሽ የመጣሽው 🎉🎉🎉
መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽልን !!!!
እኔምአንቺን አይቼ ነው ዩቱብ የጀመርኩት በቅርብ ግዜ በጣም ተፅዕኖ ማምጣት ትችያለሽ ጎበዝ ነሽ በርቺልን እወድሻለሁ❤
አመሰግናለሁ
እንኳን አደረሰሽ መአዚ ጠፍተሻል
እንኳን ተወለድሽ መዓዚዬ... ልባም ሴት ነሽ በርቺልን.እኔ ውስጥ ያለውን ልባምነትን አይብሻለሁ ሁሌም እማርብሻለሁ...ያሰብሽውን ሁሉ ይሳካልሽ...
አሜን አመሰግናለሁ
መአዚየ መልካም ልደት እንኳን ለዚህ አበቃሽ
Happy birthday to you.
Long life!!
Happy birthday wow I’m glad for you. Great job keep it up.
Thank you 🙏
Looking beautiful as always. This is Shane. I am just getting over another flu. Be careful and stay safe.
You are very inspiring 🎉
Wow You are a very smart Woman. You will be successful in life.
Am proud of you 👏
ጀግና ነሽ በርቺ
Keep it up good luck
መአዜ እንኳን ደና መጣሽ እንኳን ተወለድሽልን እህቴ
መልካምልደት❤
መአዚዬ የኔል ሴት በጊዜ ማጣቴ የተነሳ አችን ካየሁሽ በጣም ቆየሁ እደት ነሽልኝ ሰለሁሉም ስራሽ አምላክ ይመስገን በርች ዛሬ ስላየሁሽ እጂግ ደስ ብሎኝል👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤💌💌💌💌💌💌💌
Happy birthday🎂🍾🎊🍭 Bravo!!! EGZIABHER hasabeshen yemulaleleshe! Berchi gobeze ehetachen 👍😘
አመሰግናለሁ
Happy birthday 🎂 May God have a long life and health 🙏 ✨️ 💛 ❤️ 💖
መልካም ልደት መአዚ እንኳን ደስ አለሽ
መልካም ልደት እህታችን
መልካም ልደት🎉
የክርስትና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቼ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ መአዛዬ አምሮብሻል ላይክ ሼር ሰብስክራይብ አድርጉልኝ 🥰❤
የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ ጀግኒት ብየሻለሁ በርች እግዚያብሔር ካንች ጋር ይሁን እንኳን ተወለድሽ!!!
አመሰግናለሁ
Meazi bezi dereja lay selayehush des belognal berchilen!!!
ሰለም ሰለም ውድ የሆናችሁ የሀገሬ ልጆች በስደት የምትኖሩ በያላችሁበት የአላህ ሰለም እዝነት ጥበቃ አይለያችሁ
You are amazing no words
Thank you 🙏
መልካም ልደት እ/ር ካንችጋ ይሁን የኔ ውድ
Happy birthday Nice to see you! 🎂🎉
Happy birthday and congratulations sister 🎉
Endt nesh meazi amen amen amen enkun abero adersean
እንኳን ለ ብርሃነ ትንሳኤ አደረሰሽ ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ መዓዚ በሰላም ነው የጠፋሽው ? በሰላም እንዲሆን እመኝልሻለሁ::
አመሰግናለሁ ውዴ ሬስቶራንት ከፍቸ ነው
Happy birthday 🎂 mazi.anchi perfect seat neshe hasabishe yasakalehe.
አሜን
Happy Birthday 🎂
Happy Birthday🎊🎉🎁
መልካም ልደት መአዚ 👍👍👍👍
እሰይ እንኮን በሰላም ሆነ እናቴ ትከታተልሻለች የት ጠፋች ስትለኝ ነበር
እንኳን ተወለድሽልን ያሰሽው መዳንያለም ይሙላልሽ።
አሜን አመሰግናለሁ
Happy birthday 🎁🎊🎂🎈 🎉❤
Happy birthday Einquan adersachu dese yelal melkam Hulu yehunlesh
አሜን
ይቅናሽ የኔውድ
Happy holiday happy birthday 🎂
Where is your website?
በመጀመሪያ Happy Birthday MAZY!!
በቀጣይ እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ ባለሙያ ይገባሻል የኔ እህት። የት State xነው ያለሽው በአካል ባገኝሽ ደስ ይለኝ ነበር ። ልጆቼ New York ነው ያሉት በቅርብ እመጣለሁ እዛ አካባቢ ከሆንሽ Food Court መጥቼ እጎበኝሽ ነበር ። መልካም በዐል ይሁንልሽ ከነቤተሰብሽ።
ደስ ይለኛል Rochester, New York ነኝ
አመሰግናሉሁ መዓዚ መልስ ስለሰጠሽን አምላክ ፈቃዱ ከሆነ ንገናኛለን።
Yeane konjo enkane adersaiashe happy prize dey congera berche
Thank you
መልካም በአል ይሁንላቹህ መአዚ ተበረኪ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎄
ጎበዝ በርቺ ደስ የሚል እና ለእኛ ኢትዮጵያዉያን በዉጭ ላለን ባህላችን ለማስተዋወቅ በጣም ጥሩ አጋጣሚ ነዉ.
የት ስቴት ነዉ ያለሽዉ?
New York
እግዚአብሔር ሀሳብሽን ያሳካልሽ ምን ነው በቅርቤ ብትሆኝልኝ
Meazeye betam tefash,nafekenesh,please bek bey sometimes when you get a time
መልካም ልደት
Meazi why did you stop making the chit chat videos on your other channel? Please continue making videos….
Big Congratulations on your new venture! God bless you🙏🏼
also, happy belated birthday ❤
HBD
ሰላም መልካም ልደት
Berch geta kanchi ga yhun
አሜን
Happy birthday
Enkuan aderesesh Meazi!!
እንኻን ተወለድሸ🙏❤🌸🎂