ጌታቸው ረዳ ፕሬዝዳንት ሆኖ ይቀጥላል❗️| የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ምርጫው ሰላም ነው| የሶማሊያ ሰራዊት የኢትዮጵያን መከላከያ ሰራዊት አገደ❓| Red Sea

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2025

Комментарии • 34

  • @tadesseterefe-d4q
    @tadesseterefe-d4q Месяц назад +1

    Geche tebarek

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 Месяц назад +10

    ሰላም ሰላም

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 Месяц назад +10

    Wel come back Getish.

  • @helenh6930
    @helenh6930 Месяц назад +5

    በርታ በርታ ኩጎናችሁ ነን

  • @tilahunwordofa
    @tilahunwordofa Месяц назад +8

    ሰላም ፕሮፌሰር ጌትነት የምታቀርበው እለታዊ ዜናና ትንተና በመረጃ የተደገፈ፣ትንተናህ በእውቀት የተደገፈ፣ሚዛናዊ መረጃ፣በተለይ ኢትዬጵያዊነት ላይ አቀንቅነህ ስለምትሰራ በርታ ።ድል ለኢትዬጵያ መከላከያ ሰራዊት!!!

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 Месяц назад +6

    ሰላም ፕሮፊሰር 👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ReshidReshid-vt4hu
    @ReshidReshid-vt4hu Месяц назад +2

    Prf .May God always be by your Side ❤

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Месяц назад +7

    ሠላም ወዳጀ

  • @aberakura9580
    @aberakura9580 Месяц назад +4

    Your politeness and critical analysis are appreciated.

  • @ahmedabufaris100
    @ahmedabufaris100 Месяц назад +2

    ጌችን 100k እናስገባው ምርጥ የኢትዩጵያልጅ ጀግና ሀቅን ከመናገር ዝንፍ የማይል ጀግና ወንድማችን ነው 🎉

  • @fanayewfasil5384
    @fanayewfasil5384 Месяц назад +2

    Tebareke Leje bewekete temerkhuzo
    Betekekele lehezebae
    Setakerebe dese yelale bereta jegenawe lejachene🇪🇹

  • @jomama151
    @jomama151 Месяц назад +4

    Thank you prof ❤❤❤❤❤

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin Месяц назад +5

    ሰላም ሰላም ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት 👋👋👋

  • @ahmedabufaris100
    @ahmedabufaris100 Месяц назад +2

    ጌች ❤

  • @AsratBiru-d9j
    @AsratBiru-d9j Месяц назад +3

    ጌትነት በርታ-----!

  • @DotterDgfie
    @DotterDgfie Месяц назад +3

    ሰላም ሰላም የእትዮጵያ ልጅ ሰላም ከአንተ ጋረ ይሁን❤🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Sidona-24
    @Sidona-24 Месяц назад +1

    ፕሮፌሰር እንኳን ደህና መጣህ🎉🎉🎉🎉

  • @AhmedAlhade-g1v
    @AhmedAlhade-g1v Месяц назад +2

    ሰላም ጌች

  • @محمدحبيب-م8غ
    @محمدحبيب-م8غ Месяц назад +2

    እና ከብርሀለን ግን ጥቁር ገበያላይ አሁንም ይበርታመንግስት ።

  • @BerhanuTesfaye-yi8yp
    @BerhanuTesfaye-yi8yp Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @aberakura9580
    @aberakura9580 Месяц назад +1

    Please advocate for complete & lasting peace with OLA, so the govt keep continue to deal with Jal Maro too. Likewise, with Fano also......

  • @JemalShemsu-r7w
    @JemalShemsu-r7w Месяц назад +3

    👍👍🇪🇹🇪🇹

  • @gubalechethiopia
    @gubalechethiopia Месяц назад +4

    “It is necessary to build unity on the solid foundation of our diversty and pass the legacy on to posterity,” Addis Mayor Adanech Abiebie says during the marking of Nations, Nationalities and Peoples' Day. #Ethiopia #diversity #people #nations #nationalities

  • @Endris-c1x
    @Endris-c1x Месяц назад +1

    አድራሻህ።የት

  • @jemaneshsaid7254
    @jemaneshsaid7254 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Месяц назад

    ከሞራልም እዉነትም የተፋታ ስግብግብ ቡድን ነዉ በህዝብ ስም የሚቆምር

  • @BasitA-s6q
    @BasitA-s6q Месяц назад +3

    ጌትሽ ሰላም ብያለው፣ መጠየቅ ያለብህን አካል ጠይቀህ ማብራሪያ እንድታሰጠን እፈልጋለው። ጃል ሰኚ የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ዩኒፎርም ከነመለዮው በራስታ ፀጉሩ አድርጎ ጋዜጣዊ መግለጫ እንዲሰጥ የተደረገበትን አግባብ ማብራሪያ እፈልጋለሁ። ትልቅ የሴራ ነገር ሆኖ ነው የታየኝ ራሱ መንግስት ያደራጀውን ኃይል ነው ሰኚ ሲመራ የነበረው እሱኑ ኃይል ነው ተደራደርኩ ብሎ ይዞ የገባው እየተባለ የሚወራው ሀሰት ነው እያለ ማብራሪያ ለመስጠት የተቀመጠን የታጣቂ መሪን በፊርማው ማግስት ልብሱን ለብሶ እንዲታይ ማድረግ ወሬው ሀሰት ሳይሆን እውነት ነው እንደማለት አይቆጠርም ወይ?

  • @birukabraham7285
    @birukabraham7285 Месяц назад +2

    መናጆዎቹ የትግራይ ፖለቲከኞች መሳለቂያ መሆናቸው ያሳዝናል።

  • @fikreslassamitiku4661
    @fikreslassamitiku4661 Месяц назад

    ጌትነት ለምንድ ነዉ ወያኔን እምትፈራዉ ተቀጥጦ ነዉ የተሸነፈዉ ብዙ ግዜ ስሰማህ ስለወያኔ ትምቦቀበቃለ አስተካክል አድርባይት ያስጠላል ለማለት ያክል ነዉ

    • @bekeledereje6822
      @bekeledereje6822 Месяц назад

      ስድብ ብጤ መሆኑ ነው? ቦቅቧቃማ አንተ ነህ። በየሽንትቤቱ ተደብቀህ ስድብ ትዘራለህ። የፕሮፌሰሩን ትንተና ለመረዳት አቅም ስለሌለህ ስድብ ትጠምቃለህ። ርእስ ወያኔን መዋጋት የጀመረው እንደ አንተ ዛሬ ባበቃለት ጊዜ ሳይሆን ወያኔ ሙሉ አቅሙንና አንተን መሰሎችህን ባሰለፈበት ጊዜ ነበር። ለዚህ መድረክ ስለማትበቃ ባናይህ ደስተኞች ነን።

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 Месяц назад +1

    ❤❤እናመሰግናለን❤❤ፕሮፌሰር❤❤ጌትነት❤❤በርታልን❤❤ጀግናችን❤❤ነህ❤❤ውዱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤