Dear PM I thankyou for your dedication in ordere to Change this Poor and problematic Country by seeing her aboundant human, natural,physical, and other amazing resources.
We really love you so much and respect you, adore you always our dear intelligent leader. Remember you are our gift from God may God keep you and your family safe to us ❤❤
I love and respect my PM from the very depths of my heart. Praise the Lord for our most important leader Abichu ! It's amazing speech from outstanding leader and expected rightful promise from right person. Long live our couragous leader Abichu ! May God bless and keep ETHIOPIA. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
Ethiopia, from Abay to the RedSea, diverse, ancient, a Biblical Land, the origin of humanity, the land of plenty, the home of beautiful people, and the shrine of the braves. Proud to be an Ethiopian! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
Where would he be taking them? If it’s winning the next election, it’s guaranteed, he will win 2nd term. After that, he will be the First Ethiopian Leader to Retire in his own country.
ፈጣሪ ለኢትዮጵያችን ብልጽግና እድገት ትንሳኤ መርቆ የሰጠን ስጦታችን ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር የአለም ሎሬት ተሸላሚ ጀግናዉ ታታሪዉ አገር ወዳዱ ዶክተር አብይ አህመድ አሊ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ውሻ በበላበት ይጮሀል😂😂😂
😂
እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤
ሠላም ለናንተ ይሁን ኢትዮጵያዊ ያን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Dear PM I thankyou for your dedication in ordere to Change this Poor and problematic Country by seeing her aboundant human, natural,physical, and other amazing resources.
Thank GOD I pray you to keep my country safe and rich
እግዚህአብሄር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ተባረክ አብዩ ዘርህ ይባረክ
ለ እግዚአብሔር ክብር እንዲሰጥህ እግዚአብሔር ይባርክህ አቢቹ
ፈጣሪን. እናመስግን ምክንያቱም ፈጣሪ ይቅር እዲለን ፈጣሪን እየለመንን እዴት እኛ ይቅ አንልም ባዩ መሪያችን አላህ እድሜህን ከሰላም ጋር ያቆይህ ግን ሰውነውና ማን ተቀራራቢ የተሻለ አይምሮ ያለው ለወደፊቱ. እሱ የጀመረውን አሳምሮ አስበልጦ የሚተካ ወጣት መሪ አላህ ይስጠን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁሌ በዱአ ወይም በፀሎቴ አስበዋለው የምትሉ... 👍
አብቹዬ እንዳንተ አይነት ልበ ብርቱ አስር ኢትዮጵያዊ ቢኖር ሃገራችን የት በደረሰች እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር ይሰጥህ ኑርልን ለኛ ለኢትዮጵያ ልጆች ሃገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያርግልን
እኔ እምለው የኛስ ልብ መመለስ የለበትም እንዴ ሰላም እኮ በአንድ ወገን ብቻ መመለስ የሚመጣ አይደለም። እኛም ሰብሰብ እንበል እንጂ!🙄
ህብረ ብሔራዊት ኢትዮጵያ
የዘላለም አምላክ አብይዬን ጥላ ከለላ ሁንለት አባ ሀገሬን ክንድህ ይደግፋት እስቲ አሜን በሉ
አሜን አሜን
እዉነት ነዉቤተመፃህፍት ቤት የተለያዩ መፃህፍን እንደሚይዘዉ በእያንዳችን ቡዙ የሚገለጡ ህብርነት ያለን ኢትዮጵያዊ ነ ን መታደል እኮ ነዉወገኖቸበሰላም በቅንነት ኢትዮጵያችን እናበልፅጋት ሰላምን መ ምረጥ አሸናፊነት ነዉ ባለ እራዩ መሪያችን እናመሰግናለን
የታመንከው ጌታ ያከበርከው አምላክ ያክብርህ አንተና ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ🙏🙏
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ የወዳታል እንደ ዶክተር አብይ ያለ ልብ ብርሃን መሪ ሰጥቷል በዕድሜ ዘመነ እግዚአብሔር ይጠብቀህ ተዘረኝነት የፀዳ ከሁለት ብሄር የተወለድነው አባ የኛ የሆንኩ ውድ መሪያችን በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
Thank you br. ❤❤❤❤❤❤😊
አሜን አሜን አሜነ🙏
ጌታ ዘመንህነ ይባርክልን ሞገስ ይስ ጥህ መራያችን።
ዋው ማሻ አላህ እናመሰግናለን ጠቅላይ ሚንስትራችን ሀገራችን ኢትዮጵያ አላህ ይጠብቅልናል ኢንሻ አላህ
አባይ .ከ ፈጣሪ ለእኛ ለኢትዮጵያ ውያን እድገትና ለውጥ የተሰጠ መሪ ነው
መስሎህ ነው ደም ጠጪ ነው
በየሱስ ስም አይደለም@@mohammedtahaibrahim6003
አንተ ቅጥረኛ መሽቶብሃል
@@mohammedtahaibrahim6003 ensesa ante neh mehaym dem techi
We really love you so much and respect you, adore you always our dear intelligent leader. Remember you are our gift from God may God keep you and your family safe to us ❤❤
We love you.❤
ይህ ታላቅ የሕዝቦችን አንድነት እናየብዛህነት መገለጫ በዓል እንኳን አደረሳችሁ።
ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ለ20ኛው በዓል ለማዘጋጀት በመመረጡ እንኳን ደስ አላችሁ።
ልብ የሚሞላ መልዕክት ነው ። ኢትዬጵያ ከገባችበት ችግር ለማውጣት ብዙ የተለያዩ መንገዶች ሊኖሩ ይችሉ ይሆናል። የክቡር ጠ/ሚ አካሄድ ግን ለየት የሚለው የሕዝባችንን ዕምነት የተረዳና በሌሎች መስኮችም ድል እያስመዘገበ ስለሚጋዝ ነው ። ክበሩልን ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ ።
Yes ! ❤❤❤😊
መቸም ቢሆን ንግግርህ በዕውቀትና በጥበብ የተሞላ ነው።መምህሬ ተባረክ!!!!!!!!
እግዚአብሐርን በአደባባይ የሚያመሰግን መሪ ስላገኘን እንኳን ደስ አለን።
ካድሪ
😂😂😂 የሰው ደም እንደ ጎርፍ ሲሄድ አለየህም
በፈጣሪ የሚታመን መሪ ሁሌ ኃይሉ የታደሣል ጎልያዶች አያቸነፍቱም ፈጣሪውን ስለስቀደመ ስለተደገፈ
ሁሉም ይመርብህ ብሎህ ፈጣሪ ድንቅ ሠው ነህ ጠላትህ ይርገፍ እድሜ ይብዛልህ ክፉ አያግኝህ
እድለኞች ነን አንተን የመሰለ መሪ እግዚአብሔር ስለሰጠን እናመሰግናለን ።
እነወድህ አለን ሺ አመት ምራን
I love and respect my PM from the very depths of my heart. Praise the Lord for our most important leader Abichu ! It's amazing speech from outstanding leader and expected rightful promise from right person. Long live our couragous leader Abichu ! May God bless and keep ETHIOPIA. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
PM Abiy we are proud of Ethiopia.
King god always with u 💯💪👌🙏👍🇪🇹👋
አብቹ ኑርልኝ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ
ተባረክልን አብይ አልደግፍም አልቃወምም ብቻ ሀገራችን ሠላም ትሁን ኢትዮጵያ እናት ሀገሬ❤❤❤
ተባረክ ውዱ መሪዬ ......!!!! ፈጣሪያችን ይጠብቅህ ይምራህ ..... አንተንም እንድንመስል እኛ ኢትዮጵያውያንን ልቦና ማስተዋል ይስጠን ....!!!! ተባረክ .....!!!!
I appreciate your leadership, honourable PM.
We Eritreans don’t like him
ማሻአላህ ስለም ለ ኢትዮጵያ 🇪🇹🤲
ያረቢ ለአማራ ህዝብ ሰላም ስጥልን😢
እድሜ ለአንተና ለተከታዮችህ !ክብር ለአንተ እና ለህዝብችህ? ኢትዮጵያ ትልቅ ትሆናለች!
አንተን የሠጠን በኢትዮጵያ ዙፋን ላይ ንጉሥ አድርጎ ያስነሳህ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ
ጀግና መሪ ሁሌም ኩረተቺን ነህ ፈጠሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ❤️❤️❤️ l have a big respect!!!❤️❤️
ይድፋው ባናቱ
@@MoustakAbdullahጠላቱን 16:55 ያሸንፋል
@getenttadess3182 ከነ ሙሉ ቤተሰቦቻችሁ ያጥፋቹ የነብሰ ገዳይ ሁሉ
እብር ይመስገን !!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹, THE LEADERS,THE DEFENSE FORCE, AND THE PEOPLE ❤❤❤
አብቹ ❤❤❤❤ ምድር ዘፋኛ ይህን ሁሉ ልማት እያይ እንድም ውጦ አይዝፍንም ፍሪ ሁላ እንዴት እንዳስጥላቹሁኛ ደሞ የህዝብ ነኛ ይባለልኛል
Dhugaa keessan Jettan MM, Waaqayyoon Amanannaan Enyuyyuu isin hin dhaabu,
An interesting and exciting historical events integrated speech,......Admire
ብልፅግናና ሰላም ወዳጅነት የላቸውም። ሰላም ያጣነው በዘረኝነትና ብልፅግና ምክንያት ነው።
የሁሉም ርዕሳነ መስተዳድር እሚለውን አማራን ተወት እኛ አናውቃቸውም
የበላሃውን ያስመልስህ
እስቲ፣ለሰላሙስሩ፣ሙሉሀገሪቷሰላምትሁን
❤❤❤መሸአላህ
❤ጀግና መሪ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
እግዚአብሔር የሰጠን ምድር ማንም አይወስድብንም !! ምክንያቱም እኛ ደቡቦች የሰውን አንመኝም ና።
አለምይሰማህ
Ethiopia, from Abay to the RedSea, diverse, ancient, a Biblical Land, the origin of humanity, the land of plenty, the home of beautiful people, and the shrine of the braves. Proud to be an Ethiopian! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
Aemen selamen. Yemetalen 🎉🎉🎉🎉
ገና ገና ገና ይጨምራል ገና በጠላቶቹ ፊት ከፍ ከፍ ያደረገው እግዚአብሔር ነው
ዋዉ!!ግርማ ሞገስ፣ፍቅር፣የታተሪነት ምልክት ፣የጀግንነት ቁንጮ፣አንተ የኔ ጠሚ እንዴት ነህ እንኳን አደረሰህ።
አብቹ እግዚአብሔር ሁሌም ከፊትህ ይቅደምልህ።
ሠላም ሠላም ሠላም የምትሉ 👫ሰዎች ሠላም ከራስ ይጀምራል !! አውቀው አየበጠበጡ ጠ/ም ሠላም ይስጠን ብትሉ ማንም አይሰማችሁም ! መንግሥት ለክልሎች ቤጀት ብቻ ይመደባል።
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ፎርጅድ እንጀራ ፎርጅድ ማር የሚሸጡ ወንጀለኞች አይወዱህም
"የእግዚአብሔርን ስም የጠራ ይድናል" ተብሎ እንደተጻፈ ዶ!ር ዐቢይ በማንም ሳይሆን በፈጣሪዬ ተማምኘ ነው ሥራየን የምሠራው ብሎ ለእግዚአብሔር ክብር የሰጠ መሪ ነው:: የዓለም መራዎች ያጡትን እና የተወሰደባቸውን ጸጋም የተጎናጸፈ ሰው ነው ኢትዯጵያ ስመ እግዚአብሔርን መጥራት የሚጸየፉ መሪዎች እና ስሙ በፓርላማ ውስጥ ስለተጠራ የሚሳለቁ እንደራሴዎች የነበሩባት ሀገር ነበረች :: ዛሬ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እና እንደ ዶክተር ዐቢይ ዓይነት የጥበብ እና የእውነት ሰው ኢትዯጵያ አግኝታለች በዚሁ እንዲዘልቅ እድሜ እና ጤና እንለምንለት እላለሁ::
በጠላቶችህ ፊት ገና ራስህን በዘይት ይቀባል ትጠፋለህ እያሉ ሀያሉ እረኛህ ነው የሚያሳጣህ የለም በለመለመ መስክ ያሳድርሃል በረፍት ውሃ ዘንድ ይመራሀል ስለስሙም በፅድቅ መንገድ መራህ
አሜን አሜን❤❤❤❤
"Peace" is ground stone for one country development ! so you(Prime minister Dr.Abiy Ahmad)True,we keep our promis on peace!
ቁጠሩ ኢትዮጲያ የሚለውን ቃል ስንት ጊዜ እንደተናገረ ,የጥንቀት ንግግር
ጀግናው መሪያችን በሰላም በጤና ኑርልን
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽Abey God Bless you 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ትወድቃለህ ያሉህን ሁሉ ጥለህ እዚህ መድረስህ በጣም ገርሞኛል ሳልወድ ላደንቅህ ነው መሰል 😂😂😂
የሚፈልጉትን እየነገርካቸው ወደምትፈልገው ውሰዳቸው (ርካብና መንበር)
ወደ ሚፈለገው እድገት ብልፅግና እየወሰደን ነው በቃሉ ያለ መሪ ነው ጠላት አይኑ እያየ ልቡ እየተቃጠለ
Where would he be taking them? If it’s winning the next election, it’s guaranteed, he will win 2nd term. After that, he will be the First Ethiopian Leader to Retire in his own country.
Thanks Dr abiy ❤❤❤❤
አይሰራም አታደቁረን መሽቶብሀል ለመጠየቅ ተዘጋጅ ያተን መጨረሻ አይቸ
Mignot becha hono yekeral!
💚💛❤️💯
❤
Ke egz/ber ketelo meran Abichu
አላሀምዱሊለላህ አንትን የሰጥን
ማን ሰላም ይጠላል ? ኢትዮጵያ መከራዋ የጀመረበት ቀን ነው።
Our Prime Minister, Abyie. We ETHIOPIANS love and adore you❤ May you live and stay blessed ❤🎉
ክብር ጣ/ርችን በጠም እወዳወሎው ለአንዲነት ያለቻው በጣም አድቃዋለው 10q
የአማራ፣ህዝብ፣ከሕግ፣በላይአደለም
Talk the Talk
Very good
King of king
The one and only a GOD given Angel to Ethiopia May God Bless you Forever
Very true
this is ademn bro !!
❤❤❤❤
አቤት እውቀት ጥበብ የተላበስክ እንደ መሪያችን ፈጣሪ በፀጋው ይዳብስህ
በዚህ ጊዜ ያልተማረ ደስ ይበለው
ማለት ?
አባቻ አልተቻለም ።እደመጀመሪያው ዛሬም አደባባይ ውጦ የእግር ግባታ ሲያበስር ሀገራችን ማለምለም ይታየኛል።ኢትዮጵያ ትቅደም።አክራሪነትን ከኢትዮጵያ ባህል ማስወገድ አድነትን ማወጅ ያስፈልጋል።
Abuchu ababeya ❤
እግዘብሔርን ይመስገን
እግዚአብሔር ለምድራችን ሰላምን ፍቅርን ብልጽግናን ይስጠን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክብራችሁ፡በቅርቡ፡ይወገዳል፡አብሽር፡ገለቲ
ኣተ ኢባቢ ፊጣሪ ይቅሪኣይበልህ
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ፍትህ ለአማራ እናቶች
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
How much flags they have in Ethiopia?
ፍትህ ለ ደቡብ አፍሪካ ላሉ የኢትዮጵያ ልጆችህ
If we don't respect One other in Ethiopia no one respect us ! So Ethiopia frist! I live in South Africa "
Getahoye ke Ethiopia meder nekelalin
Victory for amhara fano
የአብይ ብልግና ሀገርን ሰላም አሳጥጦ የሰም ሰው ሆን ለመምጣ መጦሩ የዚህ ሰው መጠን የለሽ ብልግናውና ያሳየናል