ጠቅላዩ ተጨንቀዋል 4 ኪሎ ተሸበረ ህዝቡ ነቅሎ ወጣ የጀዋር ድራማ ተጋለጠ
HTML-код
- Опубликовано: 20 дек 2024
- #ethiopianmovie #ethiopianmusic #comedy #vine #funny ethiopian
copyright disclaimer under section 107 of the copyright act 1976 allowance is made for "fair use"for purpose such as criticism,comment ,new reporting,teaching,scholarship and research.fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. non profit,educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
TemuTube, Temu Tube, TEMU TUBE, temu tube, Jo Habesha, Abrelo HD, dink lejoch, donkey tube, ebs tv, ethiopia, ethiopian movie, ethiopian music, seifu on ebs, ethiopian tiktok videos, ethiopian, new ethiopian music, habeshan, habesha tiktok, ethiopia reaction, ethiopian artist, ebs tv ehuden be ebs, ebs tv kidamen keseat, ebs tv today, ebs tv worldwide, seifuonebs, amharic comedy, habesha couple prank, unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, Arts Tv World
abel birhanu የወይኗ ልጅ 2,feta squad,Epic habeshans,ETeamir Tv,Teamir gizaw,nebil nur,mikomikee, ethiopian music,ethiopian prank, protestant mezmur, mezmur protestant, Orthodox mezmur,habesha tiktok,tariku dishtagina ,ebs, donkey tube,denk lijoch , yuti nass,yonzima,4 kilo entertainmentzehabesha official,Tst App Video,Tst App RUclips,Yesuf App,Yesuf App Gbwhatsapp,ሰበር ዜና,Ethiopian Music,Ethiopian Movie,ለማ መገርሳ,ዶ/ር አብይ አህመድ,How To Download,Kana Drama,How To Use,Ethiopian drama,Iphone And Android,Hope Music Ethiopia,Seifu on EBS 2,tenaadam,Betoch Comedy,Ecommerce Software.Online Business.Web Hosting Software.Real Estate.,ZEMENTV,EthioTimes,Andafta,Amharic Vines,Habesha,Abel,abel birhanuepic habesha,epic habeshan,epic habeshans,የአለማችን አደገኛ ቦታዎች,አለማችን ውስጥ ያሉ አደገኛ እና አስፈሪ ቦታዎች,ቤርሙዳ ትሪያንግል,የአለማችን አስገራሚ ነገሮች,የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት,መታየት ያለበት,አሰቃቂ ፎብያዎች,ሲጃጃሉ ህይወታቸዉን ያጡ ሰዎች,Insurance,Stock Market,Finance & Investingየዓለማችን ከባድና አስፈሪ እስር ቤቶች,Top 10 Strongest Militaries in Africa 2020,የአፍሪካ 10 የጦር ሃያላን አገራት,ከአለም ሀገራት የጦር አቅም ደረጃ ታወቀ,ኢትዮጲያን ከሀያላን ተርታ ያሰለፈው የጦር መሳሪያ,Ethiopian Military Force,abel birhanu የወይኗ ልጅ 2,10 ከፍተኛ ወታደራዊ ሃይል ያላቸው የአፍሪካ ሀገራት,ኢትዮጲያን የሚያሰጋዉ የጦር መሳርያ ገበያ,ጌታቸው,ቱርክ epic habesha,epic habeshan,epic habeshans,bboytommy,abel birhanu,ይህንን ታምናላችሁ,እንጠንቀቅ,ለመጀመሪያ ጊዜ,ሰሜን ኮርያ,Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2,Abel Birhanu,babi,ashruka,lottery,addis ababa,sheger,ethiopia,dawit teshome,best ethiopian,sudan vs ethiopia,የተጋነነ ጥበቃ የሚደረግላቸው ሰዎች,Hulu Daily,አስገራሚ ጥበቃ ያላቸው,ጉድ በአዲስ አበባ,ምርጥ 5,ይህን ቪዲዮ ካያችሁ በኋላ,ባይቀረፁ ኖሮ ማንም አያምንም ነበር,እርግጠኛ ነኝ ይህንን ቪዲዮ ካዩ በኋላ ለቫዝሊን ያሎት አመለካከት ይቀየራል,ጥቅማቸውን ማናቃቸው ሁሌ የምንጠቀምባቸው,ውሸት የሚመስሉ እወነተኛ ክስተቶች,,9 shi,new ethiopian movie 2019,abyssiniya vine new 2019 bboytomy33 ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,Educational Videos,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,seifu fantahun show on ebs this week,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,
ላይቭ ላይ የተከናወኑ አስቂኝ ትእይንቶች #2 | አውሮፕላን እንዳያልፍ የተከለከለበት አስፈሪው የምድራችን ስፍራ ቲቤት Abel Bihanu የወይኗ ልጅ ፍርድ ቤት ውስጥ የተቀረፁ ያልተጠበቁ ክስተቶች ቪዲዮ እንዲህም አለ | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2 today | ሰበር ዜና - የድል ዜና ተሰማ ምሽጉ ተሰበረ ተቆጣጠሩት | ስለ ሸኔ የተሰማው ዜና | ሸዋ አምርሯል| Nebil nur | Epic habeshans | Tingret Tube ትንግርት ቲዩብ | babi | ale tube | dallol entertainment | SEIFU ON EBS | እረኛዬ ምዕራፍ 3 ክፍል 13 - Eregnaye Season 3 Ep 13 | EBS | How to make money online | ehuden be ebs | kal kin -eshi kezias , new ethiopian mu
በትክክል አማራ ፋኖ ታግሎ ስልጣኑን መጨበጥ አለበት ጊዜው አሁን ነው።በነ ገዱ፣ለማና ጀዋር ጥምረት አማራ ዳግም አንሸወድም
እኔ እኮ እየሰደባቸው የሚጨበጭቡት ከብቶች የባራማው ተሰብሳቢው ነው የሚገርመኛ
የዝረኛነት ፖለቲካ ለኢትዮጵያ ላአንትም ለእኔም ላአንቺም ለኛም ለሁላችንም አይበጅም በርቱ አንድ ሀገር አንዲት ኢትዮጵያ ሁሉም ያለምንም ችግር ምዕራቡዋን ምስራቅዋን ሰሜን ደቡብዋን ዞረው የሚገቡባት የሚኖሩባት ሃገረ ሰላም ሃገረ ገነት የድርግልን እያልን እንፀልያለን ለአንድ ሀገር ለአንድነት መታገል ነው በርቱ እንላለን 🙏✝️🙏
የአማራ ህዝብ መቸም የማይረሳዉ የጀዋርና የአቢይ ትልቅ ጠባሳ አለን እኛ ብንሞት ልጆቻችን እንኳን አይረሱትም 😭ድል ለተገፋዉ ለጀግናዉ አማራ ህዝብ💚💛❤ፋኖ ያሸንፋል ያስተዳድረናልም ማን በሞተ ማን ስልጣን ይይዛል መቸም አይሳካለትም!!!
ጀዋር የአማራን ህዝብ ያደረገው አንድ ማስረጃ አታቀርብም ጀዋር ከለውጥ በሃላ ዲሞክራሲያዊ ስርአት ይመጣል ብሎ ሰርታል የአማራ ሚዲያዎች ዘመቱበት አጠለሹት ኦፌኮ ገብቶ ለምርጫ ቀረበ ትግራይን ለመምታት የአማራ ፖለቲከኛ ከአብይ ጋር ሲሆን ጁሃር ተቃውሞን አሁን ኦሮሞ አማራ ትግራይ ቢቀራረቡ ጥሩ ነው እንጂ ምን ይጠፋል ፋኖ ብቻውን ምን ሊያመጣ ነው አማራን ኦሮሞ አማራን ትግራይ አንድ እንዳይሆኑ የሚያሴሩትን መደገፍህ ደካማ ነህ ይህን ሚዲያ ታውቀዋለህ ደግፈኽው የምትቆመው መከፋፈል ነው የያዙት ብልፅግና ክብርን በጣም ይፈራል ለዚህ ነው ሰሞኑን ንግግሩን ተከትሎ ከጫፍ እስከ ጫፍ የሚቃወሙት ትግራይ አማራ ኦሮሞ አንድ እንዳይሆን ይፈለጋል
ሳይታገልና ደሙን ሳያፈስ ሀገር መምራትና ማስተዳደር በቀልድ የተገኘ መንበር ጣፋጭ አይሆንም። ጥረህ ግረህ እግዚአብሔር ከቀናህ በእጅጉ ዕድለኛ ነህ። ያልደከምህባት ሀገር ትቀልብሃለችና ትበልብሃለችና በጋራ የደከምህበት ግን ጥረህ ግረሃልና የሀገር ክብደት ይሠማኻል። ስለሆነም ሀገርህን እንደ ብርቅየ ትሆንብሃልና ግብግብ ብለህ ታፈቅራታለህ። ባጭሩ እግዚአብሔርም ትግሉን በጣም የሚያጠነክረው ለዚህም ጭምር ነው።
እባብን ማመን እንዴት ይቻላል ??? ብቻ የእግዚአብሔርን ስራ ማየት ብቻ ይሻላል ! አይዞአችሁ እኔ ይህን አለም አሸንፌዋለሁ !! [ ዮሃንስ ወንጌል 16= 33 ]
You are right
Fano heroes Amhara people god blessed love heroes fano
ተመካክረዉ ይሆናልእጂ ጀሖርም ለአማራ ልጠቅም አይደለም
Bravo bravo jawar mohamed jegnachen akorahen zendero Ambessa
ጊዜው የደረሠ ይመስላል መሣይ
እዉነት ነዉ መሳይ
ጀዋርም ሆነ አቢይ ለአማራ የጮሀ እንኳን ምስጋና ማግኘት የሚገደለዉ አገዳደልም ሆነ አሟሞት ዘግናኝ ብቻና ብቻ ነዉ!!
መሣይ እድሜህ ይጠር።
ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ጠየቅላያችን እኮ ለይቶለታል ይልቅ ወደ ፀበል ቢወስድት። እንዴት ሰው 1000 አመት ይታገላል?የሰው እድሜ ቢበዛ 80 ቢያንስ 70ና60 መሆኑን አያውቅ ለካስ 1000 አመት እኖራለሁ ብሎ ነው የሚቃዠው
እስከአሁን አማራ እየከፈለ ያለው። ዋጋ እና መስዋዕትነት እጅግ ብዙ ነው።
ሣህ እዉነት❤❤❤🎉🎉
ጅዋር ይህን እፈቀላጤ እንዳትስሙት እሩቅ እይደለም ያስጨረስው ህዝብ ደም ይፍረድበት ይሄ ህዝብ እይስማህም ድጋሜ በስው ደም እትቀልድም ይበቃሀል የስው ደም ውጣ ውጣ ውጣ😢
Maninim ayishewudem
እባብ ለሰለሰ ተብሎ በኪስ አይያዝም
Bravo bravo jawar mohamed jegnachen Akorahen zendero Ambessaw
ወይ ጉድ ሠዉ እዬ ቴሠደቤ ያጨበጭባል ይገርማል
አለምይሥማልንእባካችሁአልቀናል😢😢😢😢😢😢😢
😜😜😜😜 በቁም መቃዠት
ምኞት አይከለከልም😂
ወይ በእንግሊዝኛ ይሄን ጉድ አልም ቢሰማው
የጃዋርን መንታ ምላስ ሰምተው ከአሁን ከቂጡ ስር የተወሸቁ፣ እግሩን ለመሳም፣ ለአራጁ ለመገረድ ያሰፈሰፉ ማይም፣ ደነዝ፣ ደናቁርት ዐማሮችን በእሳት አለንጋዬ፣ በጭቃ ዥራፌ ስዠልጣቸው ነው የምውለው
እሚገርመው አብይ ሞራል የለችሁ ሲላቸው ይስቃሉ ያጨበጭባሉ ኧረ ምንዓይነት ሰውነት ነው
እባብ ያለመርዝ ይኖራል፣?ጅሃር ማለት እንደዛ ነው መታለል አንዴ ነው፣፣፣፣፣
እግዚአብሔር ያዉቃል
ስለ ኢትዮጵያ ሰንደቅአላማ ያለዉ መቸም አልረሳዉም ። ለላ ቁማር ሊጀምር ነዉ? ፋስካ መብራት የለ ዉሀ የለ ለሳምንት ።አይ ጁዋ ተወን እስት።
መሣይ ጥሩ ልሣን አለህ
እንደ አብይ እግዞ መሀረነ ክርስቶስ ለመሆኑ እንዴት ይሆን ግፉን የመሜቀበለዉ
ታማኝ ተንበርክኮ እግር ስሟል
ማን ያልተሸወደ አለ
ይሀየዋህዝብአሁነምእዳይታለል በጁሀልካብይውዳገደለንጨፋጨፋን
Down down down abiy Ahmed
ትክክል ነው
ጀዋር😊
❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪አማራ❤❤❤❤
💪💪💪💪😂😂😂ድል ፋኖ አብይ😭😭🐁
ድል፣ላማራፉኖ
እባብ ልብሱን ቢቀጠርም ያዉእባብነዉ
Fano forever and ever God bless fano ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Bravo bravo jawar mohamed jegnachen Akorahen zendero Ambessaw
አሁን ተሸንፈህ የለም ያስቃል ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ በአብይ ሳቅን
❤❤❤❤❤
የኢትዮጵያ ጠላት ፋኖ 😮
ኢትዮጵያን እንደ ግመል ሽንት ወደኋላ ያስቀረ ፋኖ😂
በኢትዮጵያ ውዳቂና ኋላ ቀር ፋኖ ❤
እዉነትነዉ
ene eko yemegermegn eyetesedebu yemiyacebecebut nachew
🎉🎉🎉
ወረኛ ሥንት ብርነው የተከፈለእ ስለ ጀዋሪ ምን ታወራለእ ምን ሞራል ኑሮእነው
ታገል! ህዝብህን አድነ
Down Down Down Jawer Mohamed
😂😅😅😅😅😅
የአማራ የመብት ትግል ፍትሃዊ ቢመስልም፤ ለአንድ ሃይማኖት የሚደረግ ትግልም እንደሆነ ሌላውም ጠንቅቆ ያውቃል፣ ለሃይማኖት እኩልነት ፋኖ አይታገልም፣ ለኦርቶዶክስ የበላይነት የሚተጋ ድርጅት ነው፣ ዲሞክራሲያዊ አይደለም ፣ እሱ የባሰ ሃይማኖታዊ አድሎ ያነገበ ድርጅት ነው ፋኖ ማለት፣ ክታባቸውን አይቶ አክራሪነታቸውን ማውቅ በጣም ቀላል ነው።
Fano..LEmannetun..LEthiopiyawnetu.Amara..Lemannetu.new..bEthiopiawntum.new.Emisera.yalew...begeza.Agerachew.Addis.Abeba.Endatgebut.yetebalut..hzbu.berabna..bedoron.Etechefechef..zm..blh.Metfo.neger.Atnager.Amara.Lemannetu.new.Emiwaga..yalew
አረትኪሎ በሌላ ፕላኒት ዉስጥ ነዉ እንዴ የለም ሁሌም ወደ አራት ኪሎ እንደተጓዙ ናቸዉ መቼ ነዉ ሚደርሰዉ
most liar media.
Tekkullawech Negggesew Aggger Ateffu Medehanyallm yateffaw
Yeselemon zefen tz alegni Engdi sewoch bedenb atinu keftuwal zemenu sew atmen
በአማራ ላይ ግፍ እንደተፈፀመው በሁሉም ላይ ድርሳን የትግራይ ይህን ከፋ ነው ጁሃር እማራንም ትግራይ ምንም ኦሮሞንም ውድ አንድነት ቢጠራ ክፋቱ ምንድነው ፋኖ ትምክህተኛነቱ እንጁ አፋርን ቤንሻጉልን ኦሮሞን ትግራይን ሌላውንም የተገፋውን ቢያቅፍ ትግሉ ይጠናከራል ፋኖ አማራ ክልል ላይ ቢዋጋ የኦሮሞ ወጣቶች በክልላቸው እየተፋለሙ ነው ከፋኖ በፊት ፋኖ ከአብይ ግንባር ፈጥሮ ትግራይን ሲወጋ የኦሮሞ ወጣት አብን ሲፋለም ነበር ግንባር ቢፈጠር ጥሩ ነው እንጂ መጥፎ ረይደለም አንተ የፋኖና የአማራ ጠላት የብልጽግና ተላላኪ ነህ ኦሮሞና አማራ ትግራይና አማራ እንዲቀራረብ የማይፈልግ የብልፅግና ወያላ ነህ አንድ መሆን ጥሩ እንጂ ክፋት የለውም አንተ የአማራ ህዝብ ጠላት ነህ ጁሃርን ሲሰሙ ብልፅግናዎች ከጫፍ እስከ ጫፍ ተንጫጩ ከአማራና ከትግራይ ጋር ከገጠመ ወር እንደማይቆዩ ያውቁታል ለአማራ አዝኖ እንዲህ አይነት ተልካሻ አስተሳሰብ የለው አለ አንድነት እንዳይፈጠር የማይፈልግ
Muuu fano denbechan enkuan mekotater yakatew ye shiftoch sibisib nachew.
Tebedu hulachihum ware bicha
Aye jeware sewe tera beylute erasu meta alue new jeware yasazenale lebe enkerete yemeghal yegeremal
ለልብ ዳገት የለዉም ማለት እንዲህ ነዉ መሳይ ዛሬም የህልም እንጀራ አልጠገበም
ጀዋር King of King
Fanoo emewagaw man lahun belo naw ka amara kelal ayewatum eko
ትክክል ነው