ሰበር ያልተሰማ❗️ጉዞ ወደ ሁለቱ ቤተመንግስቶች❗️ከአንካራ አስመራ❗️ final- Ethiopia Somalia Eritrea

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 дек 2024

Комментарии • 95

  • @TashiteNabii
    @TashiteNabii 12 часов назад +26

    ጀግናው መሪያችን ለአገሬ ኢትዮጵያ የፈጣሪ ስጦታ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    የአምባገነኖች መድኃኒት
    ድል ለታሪካዊቷ የጀግኖች ምድር ኢትዮጵያ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 9 часов назад +13

    ተመልከት አላማህን
    ተከተለዉ መሪህን
    ጀግናዉን አብቹን
    ኢትዮጵያዊዉን
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    💪💪💪💪
    🌹🌹🌹🌹

  • @CalnNega
    @CalnNega 9 часов назад +6

    አብይ አህመድ ጀግና ወታደር አገሩን
    የምያዉቅ የተሻለዉን የምያደርግ መሪ ነው።

  • @yesufahmed9154
    @yesufahmed9154 12 часов назад +13

    ግሩም ዘገባ
    ከአብይ ጋር በመቆሜ ኮራሁኝ ምክንያቱም ለኢትዮጵያ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ጥያቄ ፍቱን መላሽ በመሆኑ

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 12 часов назад +20

    እንኳን በሰላም መጣህ ጀግናው ወድሜ ዮሐንስ።

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c 11 часов назад +11

    Prime minister Dr Abiy Dios te bendiga

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c 11 часов назад +11

    Prime minister Dr Abiy God bless you

  • @YONASGEBREEGZIABHER-r9c
    @YONASGEBREEGZIABHER-r9c 9 часов назад +6

    እግዚአብሔር ከጎኑ ይሁንለት። አሜን! ድንቅ ዘገባ

  • @easylifecrafts180
    @easylifecrafts180 7 часов назад +3

    ድንቅ ትንታኔ እዉነትን በሚገባ ባማረ አገላለጽ ስትገልጸዉ በአዉነት ተደሰትኩ ኮራሁብህ እግዚአብሔ ይባርክህ ። አብያችን ኩራታችን ታላቁ መሪአችን እዉነተኛዉ የኢትዮጵያ መሪ ፈጣሪ ሀልጊዜ ከአንተጋር ይሁን ።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 9 часов назад +5

    እምዬ ኢትዮጵያ የዉጭ ጠላትና የዉስጥ ሆዳም ተከፋይ ተባይ ባንዳን እንደቅጠል ያርግፍልሽ አሜን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 10 часов назад +6

    የሀሳብ ሜዳ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሚዲያ ማሜና ጆኒ የባለራእዩ የጀግናዉ አለም ያደነቀዉ የዉዱ አገር ወዳዱ መሪያችን የአብችዬ አጋዥ ታማኝ ወንድሞች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abezanteneh3592
    @abezanteneh3592 10 часов назад +6

    አንተ የተባረክህ

  • @HelenKifle-x6q
    @HelenKifle-x6q 12 часов назад +11

    ምንም ይሁን ምንም ኢትዮጵያ ሀገሪ ወደፊት ትበለፅጋለች ፈጣሪ ይጠብቃት አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb 7 часов назад +1

    አለገና ከአንካራ ወደአስመራ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ።

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 8 часов назад +5

    ዮሐንስዬ እኔስ ሆስፒታል ውስጥ ሆኜ ነው፣ ብዙዎች የት ጠፋህ ሲሉህ ሰምቼ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ። ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ነህ።🇪🇹🌹💖🌲🇪🇹🐞🌹💖🌲🇪🇹

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 11 часов назад +7

    እምዬ ኢትዮጵያ ሸክምሽን የተሸመው ልጅ
    ስብራትሽን ሊጠግን የሚሮጡ ልጆችሽ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅልን ከነ መላዌ ቤተሰቦቻችሁ ኢትዮጵያ በዘመኗ ምግዜም ጀግኖች ልጆች አሏት ተመስገን አምላኬ ኀያተስራ ድቅነው 🙏🇪🇹❤🇪🇹❤

  • @BccgHcgc
    @BccgHcgc 9 часов назад +6

    ኢንሻአላሀ ሀገሬን ህዝቤን ያሻግራታል ብዬ አምናለሁኝ ጀግናው መሪዬ አብቾዬ ❤

  • @ፍቅረአብ
    @ፍቅረአብ 10 часов назад +9

    ዋጋን የሚከፍል ልኡል እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ነዉ 🙏🏾🙏🏾❤️❤️🇪🇹🇪🇹
    እረጅም እድሜና ክብር ለዉዱ መሪያችን እና ለሀገር ወዳድ ኢትዮዽያዉያን ይሁን🙏🏾🙏🏾❤️❤️🇪🇹🇪🇹ኢትዮዽያ ትቅደም እናሸንፋለን💪🏾💪🏾💪🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹‼️‼️‼️

  • @helenayele6541
    @helenayele6541 12 часов назад +13

    እንክዋን በሰላም መጣህልን በጉጉት ነው የምንጠብቅህ ከሀቅ ጎን የቆምክ የነገ ተረካቢ ነህ የምትገነባው ሀገር ያንተና የአንተ እኩያ ወጣት ነው አብረህ እየገነባህ ነው ❤❤❤

  • @BccgHcgc
    @BccgHcgc 9 часов назад +6

    ያለምጥ ልጅ እደማይታቀፍ መች ገባኝ ድንቅ ንግግር ❤❤

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c 11 часов назад +13

    Prime minister Dr Abiy good job

  • @Mena-k2g
    @Mena-k2g 11 часов назад +6

    ዮኒ እንኳን ደህና መጣህ ስለ መጣ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ጀግና በርታ ❤❤❤ አትጥፋ እባክ 🙏🙏 ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Fikir-x9m
    @Fikir-x9m 12 часов назад +9

    ጅዬ ድምጽሕን ስለሰማው ደስ ብሎኛል ስትጠፋ በጣም በጣም ጨንቆኝ ነበር እንኳን በሰላም መጣክ

  • @elsadibaba7670
    @elsadibaba7670 12 часов назад +15

    ዮንዬ ይህ ትንታኔ ነበር የናፈቀኝ እናመሰግናለን❤❤❤

    • @OumarEbroAbdi
      @OumarEbroAbdi 6 часов назад

      ከኤርትርያ በአሰብ እና በጅቡቲ ድንበር ከ20ኪሎሜትር በለይ የቀድሞ ጠ/መ/መለስ ኤርትርያ መገንጠል ስወስኑ ለምሰሌ ከአሸደወሌ ኢስካ ግልሌ የጅቡቲ ኬለ ድንበር 20ኪሎ ሜት የሁለቱም ጉረቤቶች ድንበር መከካል የኢንተርነሽነል ድንበር አላ ኢንደዝሁ ከአሰብ ጅቡቲ ድምበር መሀል የተተዋ መሬትና ወደ ቀይ በህሩም የተታዋ ቦታ አለ ጠ/ም/መለስ የሰቶ መቀበል ሀሰብ ምስጥር ይህ ቦታ ነው የምኖሩበትም አፈሮች ነቻው ስለዝህ ይህ ቦታ የኢትዮጵያ መሬት በህሩም የኘው ነውከ6በለይ ደሴቶ አሉት የኤርትርያ መንግስትና የጅቡቲ መንግስት ጦርነት አድርገውበተል የስምጥ ሸለቆ የመሬት መሰንጠቅ በዝህ ቦታ ነው የተከሰተው ከሙሰአሌ ተረራ ከፍት ቀይበህ አለ ከሀለ የአፈር ክልል አላ በህሩ በእረሡ ጊዜ በስንጥቁ አድሮጎ ወደ አፈር ዝቅተኛ ቦታ ውሀው እየመጠ ነው ኤርትርያ ከተነገራች አሰብን ተጠለች ሀቀችን ነው,ይህንን ቦታ ኢትዮጵያ መያዝ አለበት,

    • @OumarEbroAbdi
      @OumarEbroAbdi 6 часов назад

      የሙፅዋና ያአሰብ ወደብን በድፖለማት ብንጠቃም የራሰችን ይዞታ በኤርትርያ አሰብ መሀል ለይ ወደቀይ በህርመውጨ አለነን

    • @OumarEbroAbdi
      @OumarEbroAbdi 6 часов назад

      የአፈር ትር አንግል የጅቡቲ የኤርትርያ የአሰብ የኢትዮጵያ አፈሮች አንድ ይሆነሉ,

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 12 часов назад +11

    Amen 🙏🙏🙏🙏 ውዶቻችን ጆን ሐሙዲ ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን blessed

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 12 часов назад +9

    ሠላም ወዳጀ

  • @ayugebre4253
    @ayugebre4253 11 часов назад +5

    ጆጆጆጆዬዬዬዬዬ !የጠፋ ሰው እንኳን ደህና መጣህ።

  • @solomonwesenu
    @solomonwesenu 10 часов назад +3

    ደስ በሚል አቀራረብ የቀረበ ሙሄ ዋው

  • @ቃልየፍቅርሰው
    @ቃልየፍቅርሰው 10 часов назад +3

    ዮኒ ወሳኝ ሰአት ላይ ጠፋክ
    እንኳን ደህና መጣክ

  • @koketmedia
    @koketmedia 12 часов назад +7

    ጆዬ ማሜ ምርጦቼ 👋👋🙏🙏🙏🙏🙏🥂🥂🥂🥂🥂

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 9 часов назад +3

    እንኳን ደና መጣህ

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 10 часов назад +3

    From a modest soldier who loved and defended his country and as the youngest and brightest leader Ethiopia ever had, His Excellency Dr. Abiy Ahmed became a leader who each African country wished to have. Kudos! Ethiopia is blessed. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @asegedechtiringo5128
    @asegedechtiringo5128 12 часов назад +5

    Great to hear from you

  • @birukyared488
    @birukyared488 12 часов назад +4

    እንኳን በሰላም መጣህ ❤❤ May God strengthen you! You're genuine Ethiopian journalist.

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb 7 часов назад +1

    ይህ ትንቢታዊ መልእክት ነው ኢትዩጵያዊ ሁሉ ይፀልይ ከአንካራ ወደ አስመራ እውን ይሆናል

  • @Etegie-e1o
    @Etegie-e1o 12 часов назад +3

    Ethiopia lazelelem tinuri 🎉🎉🎉

  • @ManchKader
    @ManchKader 12 часов назад +5

    Selam

  • @yohannesfeleke2082
    @yohannesfeleke2082 10 часов назад +5

    ጆዬ የት ጠፋህብን አንድ ለናቱ

  • @Yerom-u9y
    @Yerom-u9y 10 часов назад +4

    መጭው ትውልድም በደንብ አድርጎ ስልክ ይዘክረዋል

  • @atkiltabebe8914
    @atkiltabebe8914 11 часов назад +2

    Joyeeee

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 11 часов назад +2

    ሞዬ ♥️🌹🌹

  • @ዘንጤ
    @ዘንጤ 12 часов назад +4

    ❤❤❤❤

  • @AhmedMohammed-cl6rw
    @AhmedMohammed-cl6rw 11 часов назад +4

    ጆንዬ አንተንም ማሜንም ከልብ አመሰግናለሁ ግን አልረካሁም ማሜ ትንሽ የበለጠ ዘርዘር ቢያረግልን ቢሆንም ግን እርርርርርፍፍፍ ስላረጋቹን አላህ እርርርርርፍፍፍፍ ያርጋቹ

  • @TiruTiru-g8i
    @TiruTiru-g8i 11 часов назад +3

    ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 17 минут назад

    እንኳን በድል ተመለሳችሁ ወንድሞቸ ድንቅኢትዩጵዊ ናችዉ ከባለእራዩ ድንቅ መሪ ጋር መቆም ክብር ነዉ እናመሰግናለን🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼

  • @sirajseyfu
    @sirajseyfu 8 часов назад +3

    በእውነቱ ከሆነ ራጀብ ጠይብ ኦርዶጋን ቅን እና ቀጥተኛ ናቸው ፈርሀ እግዚአብሔር ያለቸው ሠው ናቸው ካለፉት ተግባሮቻቸው እንዳየነው

  • @gebriye1
    @gebriye1 8 часов назад +1

    ቆንጆና በዙ ቁምነገሮችን ያካተተ ጠቃሚ ዝግጅት ሆኖ አግኝቼዋለሁ. የተለያዩ ነፃ አውጭ ነን ባይ በመሳሪያ የሚያምኑ ድርጅቶች እሄ ፈታኝ የሆነ ችግር እንዴት በድርድርና በሐሳብ የበላይነት እንደተፈታ አይተው መሳሪያቸውን አስቀምጠው ወደ ድርድር, ንግግሮ እና የሐሳብ የበላይነት መድረክ ቢመጡ ለሁሉም ይጠቅማል እላለሁ.

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 10 часов назад +1

    ❤❤❤❤ጆኔ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yiduman746
    @yiduman746 12 часов назад +5

    ጠፋሽ፣ ያራዳ ልጅ በደህና ነው?

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 9 часов назад +2

    ⭐ለምለም ማሳ እና የአበባ እርሻ ለማየት ውሃ ያስፈልጋል
    ውሃ ለማግኘት ደግሞ ዝናብ ያስፈልጋል
    ዝናብ ከመዝነቡ በፊት ደመና እና ጭጋግ አለ
    በዝናብ መሃል ደግሞ መብረቅ እና ነጎድጏድ አይጠፋም

  • @EtichaAbdisa-ns1gm
    @EtichaAbdisa-ns1gm 8 часов назад +1

    I admire you for your confidence🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Bravo!!!!

  • @yayatube6774
    @yayatube6774 6 часов назад

    አገሬማ ገና ብዙ ታያለች አላህ አገሬንና መሪዋን ህዝቧን ጠብቅልኝ

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 3 часа назад

    ምንጊዜም የምኮራበት መሪ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ !!!!!❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
    💚🌿💛🌿❤️🌿🌄

  • @TadesseHordofa
    @TadesseHordofa 10 часов назад +2

    🌷🇪🇹🌷🇪🇹🌷👍

  • @tsionmesfin7646
    @tsionmesfin7646 5 часов назад

    የኢትዮጵያ ድንቆች

  • @WasihunAlemayehu-o5r
    @WasihunAlemayehu-o5r 6 часов назад

    ጀግኖች !❤

  • @kubaafar5589
    @kubaafar5589 7 часов назад

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን የደ ቀድሞ ሀያልነቶ ልትመለስ ነው የአፍሪካውያን ኩራት ዶር አብይ አህመድ

  • @SadikAli-no6br
    @SadikAli-no6br 11 часов назад +3

    አልሲሲ: እኮ: የውሸት: ሰው: መሳይ፣ በደንባራ: በቁሎ: ቃጭል: ተጨምሮ: ነው።

  • @987654321susu
    @987654321susu 9 часов назад +1

    Thanks 🙏🏾

  • @fekaduteferra4384
    @fekaduteferra4384 5 часов назад

    ጊዜህንና ዕውቀትህን ለሀገርህ መስዋዕት እያደረክ በመሆኑ በርታ። እጁን ዘርግቶ እንታረቅ የሚል መሪን መግፋት የግፍ ግፍና ግልፅ የሀገርና የህዝብ ጠላትነት ነውና አፍራሾች ልቦና ይስጣችሁ።

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 12 часов назад +1

    Selam ❤

  • @ethioarsema6175
    @ethioarsema6175 9 часов назад +1

    Abichu yeEthiopia lije 💕👏🏿👏🏿🙌🏿🙌🏿 don't under estimate his Royal Highness the 👑

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 6 минут назад

    በእዉነት ሀገሬ መሪአላት ለሀገርከፍታበቁጭትሌትከቀንየሚደክሙበዚህጥልፍልፍየበዛበትያከናወኑትያልተነገረድንቅስራሁሌምይገርመኛእንዴትተቻለ? እግዚአብሔር ይጠብቅልንእናመሰግናለን🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb 7 часов назад

    እውነት ነው እግዚአብሔር ያሳካዋል ከአንካራ ዘደ አስመራ ይቀጥላል አለ ገና አለ ገና

  • @NazifMohammedsaed
    @NazifMohammedsaed 9 часов назад +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 baga nagaan dhuftan

  • @tsehaijima845
    @tsehaijima845 9 часов назад +1

    Long live Dr Abeye we have not seen any thing yet

  • @genetayalew4367
    @genetayalew4367 6 часов назад

    ማሜ ማሜ ማሜዋ ክብር ለዳሕኒአለም ኢትዬጵያዊ ጀግና የቁርጥ ቀን ታማኝ የኢትዬጵያ ጀግና ስለአንተ አይደለም ስለእውነት ትንሽ ታመምኩ ግን የሀሰት ፕሮፓጋንዳና ወጥመድ ጫፍሕንም እንዳልነካሕና ማጭበርበሪያ መሆኑን በሀሳብ ሜዳ አማካኝነት ቸር ወሬ ሰማሕ ተመንደግ ትንሹ ልጂ አያያዝሕ ያስታውቃል ትልቅ ነብስ አለሕ ክበር ።

  • @MarshatNegashe
    @MarshatNegashe 10 часов назад +1

    🇪🇹🇪🇷

  • @triuworkasfaw2880
    @triuworkasfaw2880 12 часов назад +3

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 2 часа назад

    መጣ ለጡት ነካሽ ባንዳዉ. ጀግናዉ ፈረንሳይ🎉🎉

  • @workugeda4819
    @workugeda4819 Час назад

    It's very important that you are best God bless

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 9 часов назад +1

    ቀጠናዉን እየበጠበጠ እየረበሸ ያለዉ ደካማዉ ዙረታሙ ስራፈቱ ኢሳያስን አንድ ነገር ማድረግ አለብን እሱ እስካለ ሰላም አይኖርም ብላለች አሜሪካን እዉነት ነዉ

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 6 часов назад

    Joni, Muhe & you are a very special gift to Dr. Abiy, of course to your beloved Ethiopia. Eth is mine too, just in case!

  • @tirunehnuru
    @tirunehnuru 10 часов назад +1

    ጆን ተፋህብንሣ፣ አሁን ላይ ሁለት ሦስት እጠፍ ከነአንኩሩ ቀድመህ መሠረታዊ ሀገር ጥቅም ላይ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ጥቅም ላይ የሚያማትር የሚተርክ ትንተና ስታቀርብ እነመሣይ የሰው ልጅ ይህንን ያህል ይናዳል እስከምል ድረስ ስለፅፈኞችና ሰለአማራ ህዝብ ሰላማዊ ሠልፍ ነበር፣በጣም በሚገርም ሁኔታ የህዝቡን የሠላም መሻት የሰላማዊ ሰልፍ የሰላም ጥያቄ መሣይ ገልብጦ ተናዶ ዋሽቶ እውነት አዛብቶ ማቅረቡ በጣም ገረመኝ ከዚያም የመሣው End result ገባኝ ገንዘብ ፍለጋ ነው እንዲህ ወርዶ ወርዶ መለመን የቀረው።

  • @samuelbirhanu-p6k
    @samuelbirhanu-p6k 10 часов назад

    አጔተህን ስታበቃ ነጥቡን ሳትነግረን ወጣህ አንጎድጉዶ ሳይዘንብ ቀረ ይሉሀል እሄ ነው መጨረሻ ጭብጡ አልተገለጠም ተስማሙ ብቻ ሱንማ ሰምተነዋል::

  • @SadikAli-no6br
    @SadikAli-no6br 11 часов назад

    በቱርክ: አደራዳሪነት: የተከወኑ: ጉዳዮች: ዘላቂነታቸው: እስከምን: ድረስ: ነው?

  • @aliyiteha4416
    @aliyiteha4416 6 часов назад

    Ewunat new ihenin ye wuha guday manim ansito ayaqim yemidanaqu mariyachin new.

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 6 часов назад

    ሰላም ወንድሜ የኋንስ ጠፋህ በሰላምነው ?

  • @NazifMohammedsaed
    @NazifMohammedsaed 9 часов назад

    Baayyee yaadamttaimo

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 4 часа назад

    አሁንም ልበ ወለድ ነው የ ምታነበው ወንድሜ 😄👌

  • @AhmadMacammad8up
    @AhmadMacammad8up 7 часов назад

    ይህን ያህል ምጥና ጭንቀት የያዛቹህ
    ከሶማሊያ ጋር ባንስማማ ግብፅ ታጠፋናለች ብላቹህ በመፍራታቹህ ነዉ አይደል ?

  • @newaydemise4987
    @newaydemise4987 Час назад

    Mindinew simiminetu zim bilo zibazinke wore boring 😴 new bemesmate tenadijewalew

  • @ZubeydaHussein
    @ZubeydaHussein 11 часов назад +1

    Thanks jon

  • @abebawadal5552
    @abebawadal5552 8 часов назад +1

    ❤❤❤