እቃዉን አምጣዉ !!😂 አዲስ ምርጥ ገጠረኛ ድራማ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025

Комментарии • 102

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 6 дней назад +8

    ቅናታሞች ትበይን ወርቄንም ጨመርሻት ❤❤❤ግን በጣም አበዛቹሁት የገጠር ሰው ያን ያክል እንደ ትበይን ጋጠ ወጥአይደሉም እንዲያውም ይሉንታ የሚያጠቃቸው ናቸው ተጋነነ

    • @almetyimam
      @almetyimam 6 дней назад

      በትክክል

    • @KotekotemaTube
      @KotekotemaTube 6 дней назад +1

      ትክክል

    • @Shalom285
      @Shalom285 3 дня назад +1

      በጣም ማነው በገጠር እንደዚህ የሚያደርገው ይሉኝታ አለኮ

    • @tiruyeyilma8482
      @tiruyeyilma8482 3 дня назад

      @Shalom285 በትክክል

  • @zahra951aseeri
    @zahra951aseeri 7 дней назад +7

    የትበይን የብርቂ። መብት። ይከበር😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @GeneteMolla
    @GeneteMolla 6 дней назад +4

    ያያሌዉ ነገር😂😂😂

  • @AsdAhhgs
    @AsdAhhgs 7 дней назад +5

    አይይይ 😂😂😂አያሌው😂😂😂

  • @yasen-d5q
    @yasen-d5q 7 дней назад +18

    የመጀመሪያ ነኝ ዛሬ እናታችሁ ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ. ጉሉ አሜን

  • @adddddddd
    @adddddddd 7 дней назад +5

    የምቀኛ የቅናተኛ መንፈስ የተመታ ይሁን ብርቄ እና ትበይን ከእነባሎቻችሁ ችግራችሁ ምንድንነው አስማረ ወዶ ለሚስቱ ላደረገው ምነው ቅጡ ጠፋችሁ ኡርአአአ ሆሆሆሆ😮🎉❤

  • @Alem-p4
    @Alem-p4 7 дней назад +12

    አሰማረ ግን ለይሻሙ አንድ ነገር ሳትገዛላት አባረርካት😂😂

    • @ZnteZnte
      @ZnteZnte 7 дней назад +1

      😂😂😂😂😂እኮ

    • @Alem-p4
      @Alem-p4 7 дней назад

      @ZnteZnte ለበላይነሺ በየ አይነት ይገዛ ጀመር 😂😂😂

    • @ZnteZnte
      @ZnteZnte 6 дней назад

      @@Alem-p4 የበላይነሺ ታይጥመው አይቀርም😂😂😂🙊🙊

    • @Alem-p4
      @Alem-p4 6 дней назад

      @@ZnteZnte 😂😂😂😂

    • @GuHi-gp2yy
      @GuHi-gp2yy 6 дней назад

      በጣም😢😢😂😂😂😂😂

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 6 дней назад

    አይቅናት አያሌው ለራስህ ፈርተህ ነው እኮ. 😂😂😂 አዩኮ እዴዛሬ ሰቂ አላቅም😅😅😅

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 6 дней назад

    😂😂😂አይ አያሌው😂😂😂አለቀልህ😂😂😂🥰🥰🥰

  • @samsunga2182
    @samsunga2182 7 дней назад +3

    አይ አስማረ አገባህ ሶስተኛ ልክ ሀቢባ 😮ቤት የሚመጡት አሊ 😅ሰይድ 😅 ሆንክብን ያተ ሚለየው አሎለዱም ብር አምጣ እያሉ አያስቸግሩም 😂😂😂 ጉድ ጉድ ይመቻቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Alem-p4
    @Alem-p4 7 дней назад +2

    የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ❤❤❤

  • @HappyGiraffe-mj8eh
    @HappyGiraffe-mj8eh 6 дней назад

    አይይይይ ተበየን የቅናት ቢጤ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @zahra951aseeri
    @zahra951aseeri 7 дней назад +1

    አየሊው ደምጠው በሰቅ አነፈሩን አስመረ 😂😂😂😂😂😂

  • @AaBb-k9y
    @AaBb-k9y 6 дней назад

    አይአያሌው።አላህይሁንህተትበየን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @EbrahimBashir-j2b
    @EbrahimBashir-j2b 6 дней назад

    አያሌው ዉስጤ😂😂😂😂😂😅😅😅

  • @Ake-bp6lj
    @Ake-bp6lj 7 дней назад

    😂😂😂😂አይይይይይ አያሌዉ😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @atrsawminichelferede1444
    @atrsawminichelferede1444 6 дней назад

    ቁጥሩንም ቁርጡንም ሲያውቅ ጥሩ ነው አለች ትበይን

  • @hayatehayiq7837
    @hayatehayiq7837 7 дней назад +1

    ብርቄናትበይንበቅናትጨለሉ😂😂😂😂😂😂

  • @ZahraMahmood-q9x
    @ZahraMahmood-q9x 6 дней назад

    እመኑኝ ያሥማር ትዳር መጨረሻዉ አያምርም😂😂😂😂😂😂😂

  • @hxjckcucog1959
    @hxjckcucog1959 6 дней назад

    😂😂😂ትበየን

  • @MdNuru-i9p
    @MdNuru-i9p 6 дней назад

    አዩኳ ነገ እዳትገኝ😅😅😅😊

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 6 дней назад

    ከእንደዚህ አይነት ጎረቤት ብቸኝነት ይሻላል

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566 7 дней назад +3

    ብርቄና ትበይን በቅናት ተጨረጨሩ😂😂😂

    • @JannatAbbew
      @JannatAbbew 7 дней назад

      😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉😂🎉❤

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 6 дней назад

    አትቅኑ ተበይን 😂😂😂

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 6 дней назад +1

    ኧረ በስማም እንደትበይን አይነት ሰው በፍጹም አይኖርም በስማም ምንጉድ ናት ሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆ

  • @sinkenechbirhane4525
    @sinkenechbirhane4525 6 дней назад

    ይሔም አለ እንዴ ለካ😂😂😂😂

  • @Hailemariam8
    @Hailemariam8 7 дней назад +11

    ሰው ለምን አትጨምሩም?አለባበስም ሁሌ አንድ አይነት አትልበሱ በተለይ ዳምጠው

  • @TamaraTamara-vj8xu
    @TamaraTamara-vj8xu 6 дней назад

    😢. ያልፍልኝ ብይ ቤቴን ትቸ መጥቸ እሱም አላለፈ. ትዝታም ገደልኝ

  • @Ayu-a12
    @Ayu-a12 6 дней назад

    አዩካ 🤣🤣🤣 የትበይን ሁኔታ ግን ምን አይነት ካራክተር ነው
    የገጠር ሰው ስነ ስራዓቱን የሚጠብቅ ባህል ያለው ነው

  • @Wubetades
    @Wubetades 7 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @ZeharaOmer-k5z
    @ZeharaOmer-k5z 6 дней назад

    አይይ. እኔሰራእየበዛብኝ ማታማታነው. እማየው. እነሸጋ

  • @etaguayelu9286
    @etaguayelu9286 6 дней назад

    እዴ 😮

  • @Assefu-ne2fx
    @Assefu-ne2fx 7 дней назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abebasegay6843
    @abebasegay6843 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉

  • @AaAa-ed1tl
    @AaAa-ed1tl 7 дней назад +1

    ❤❤😂😂🎉

  • @AbebaAdugna-j7u
    @AbebaAdugna-j7u 7 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @QtDoha-bf3mp
    @QtDoha-bf3mp 6 дней назад

    ❤❤❤❤😂😂😂

  • @KenawAbathun
    @KenawAbathun 7 дней назад +2

    ትበይን ግን ጋጥ ወጥ ሁና ምትሰራ ለምድ ነው።

  • @GuHi-gp2yy
    @GuHi-gp2yy 6 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ruhamamezemer13707
    @ruhamamezemer13707 6 дней назад

    የትበይን ቅናት አይን ያወጣል! ይብላኝ ለአያሌዉ!

  • @AHawaAhmed9968
    @AHawaAhmed9968 7 дней назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aliseidi8946
    @aliseidi8946 7 дней назад +2

    ተመሳሳይ ስራ ሆልግዜ ሰለቻቺሁን

  • @SonySony-s7k
    @SonySony-s7k 7 дней назад +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @AbainshHoga
    @AbainshHoga 6 дней назад

    ትበይን በጣም ታበዚዋለሽ😊

  • @HanaMesele-x3w
    @HanaMesele-x3w 5 дней назад

    ምቀኛ

  • @Fatima-cz1gl
    @Fatima-cz1gl 6 дней назад

    አያሌውሙሺርነቱ.እደት.ነው

  • @GigiGigi-h2q
    @GigiGigi-h2q 6 дней назад

  • @EthiopiaAlemante
    @EthiopiaAlemante 7 дней назад +1

    Asema gene tazbneh mekeneyatum lyeshamushe gen bande lebse neber setanorate yenebere

  • @tmaniacell7750
    @tmaniacell7750 7 дней назад

    😁😁😁😁😁😁😁😁😁❤💕

  • @MesfinShifa
    @MesfinShifa 7 дней назад +1

    Tibeyin be comlex tamalech

  • @גדימהרט-פ9ק
    @גדימהרט-פ9ק 6 дней назад

    מטמטיםםםם

  • @alemkbret1750
    @alemkbret1750 6 дней назад

    ቅናት እበዛችሁ

  • @HanaMesele-x3w
    @HanaMesele-x3w 5 дней назад

    ትበይ እሪጉዝ ነት የምሪ

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 7 дней назад

    እር የንትበይን ቅናት

  • @aliseidi8946
    @aliseidi8946 7 дней назад +2

    አረ ቀይሩ

  • @ZeharaOmer-k5z
    @ZeharaOmer-k5z 6 дней назад

    ሰው. እደቤቱነውእጂ. እደጎርቤቱ. አይኖርም

  • @tejealene2386
    @tejealene2386 4 дня назад

    ድራማው ግን የገጠሩን ባህል እና ወግ በ ጭራሽ አይገልፅም የባስ ብሎ ጋጠ ወጥነትን እያሳያችሁን ነው ትበይን ምኗም አያምርም!!!

  • @KotekotemaTube
    @KotekotemaTube 6 дней назад

    የትበይን ቅናት በጣም ተጋነነ የገጠር ሰው ቅናታም ምቀኛ እንደሆነ አድርጋችሁ አታቅርቡቡን ባህላችንን አታበላሹብን በልክ አድርጉት

  • @LilaJesus-g5j
    @LilaJesus-g5j 6 дней назад

    😍😍😍😍😍❤❤❤😘😘😘😘😘😘😂😂😂😂😂😂😂እንኳንደህናመጣቹሁወይትበይንቅናትአያሌውጥናቱንይሥጥህ💗💗💗😂😂😂😂😂😂

  • @abiyassefa9886
    @abiyassefa9886 7 дней назад +2

    ትበይ መጥፎ ቅናተኛ ነች

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 6 дней назад

    መጣችሁ ውዶቸ እንኳን ደና መጣችሁ

  • @EnuyeAmsalu
    @EnuyeAmsalu 6 дней назад

    ዳምጠው ልብስ ይዘይረሰ ልቡሱ እላው ላይ አረጀ እኮ

  • @Shalom285
    @Shalom285 3 дня назад

    ትበይን ግን በጣም አበዛሽው

  • @Dallol253
    @Dallol253 7 дней назад +1

    ምቀኞች አቤት በቅናት ነደዳችሁ አይ ትበይን የ50 ብር ሚስት በታመመች አሀያ ጭኖ ያስገባሽ ኧረ ሲበዛብሽ እሱም ነዉ ብርቄም የባስሽ ነቀዝ ነሽ

  • @EnuyeAmsalu
    @EnuyeAmsalu 6 дней назад

    ዳምጠው ግን ልብሱ ገላው ላይ ክጀ

  • @tgsts-v3g
    @tgsts-v3g 6 дней назад

    አስማረ ለበለይ ነሽ ለይሻሙሽ ምንም አልገዛህም ለዝች ልብስ ልትግዛላት የሰዉ ትዳር ልታፈርስ ነዉ አይ 🎉🎉🎉

  • @tgsts-v3g
    @tgsts-v3g 6 дней назад

    የጭ ትበይን ስራሀት ያጣሽ ጋጠወጥ አትሁኝ የገጠር ሰዉ እንደዚህ ጋጠወጥ አይደለም

  • @almetyimam
    @almetyimam 6 дней назад

    ኧረ ትበይን አበዛሽው ህፃን ልጅ እራሱ እንዳንቺ አይሆንም ሆ

  • @noranora7852
    @noranora7852 6 дней назад

    ኧረ ትበይን እና ብርቄ በጣም አበዛችሁት እንደዚህ አይነት መረን መሆን የኛ ሀገር ባሀል አይደለም ሰው በቤቱ ክክ ይቅመል አሉ የፈለጉትን ቢያደርጉ ምናገባችሁ እናተ ከፈለጋችሁ ከባሎቻችሁ ጋር መመካከር እና መግዛት ነውጂ በሰው መቅናት አያስፈልግም

  • @ZnteZnte
    @ZnteZnte 7 дней назад

    አያሌው😅😅😅😅

  • @Fetle-r3q
    @Fetle-r3q 4 дня назад

    የሰዉ ትዳር አፈረስክ ተዉ !!!

  • @tadesekidane-u9y
    @tadesekidane-u9y 7 дней назад +1

    ትበይን ፈፅሞ ድራማውን አዛገችው። ተመልካች ታርቅ ይሆናል እንጂ ተመልካች መሳብ አይታሰብም።

  • @kidanemhret9681
    @kidanemhret9681 6 дней назад

    ትቤ ቋጠርሽ እንደ ቀፈትሽ ሞላ

  • @גדימהרט-פ9ק
    @גדימהרט-פ9ק 6 дней назад

    חמור

  • @aberufisha
    @aberufisha 6 дней назад

    ቅናታም ሁላ ጥሩም አይደል

  • @tuba9437
    @tuba9437 6 дней назад

    kkkkkkk😂😂😂😂😂😂

  • @לידוראדגו
    @לידוראדגו 6 дней назад

    ❤❤❤😂😂😂

  • @SonySony-s7k
    @SonySony-s7k 7 дней назад +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 5 дней назад

    😂😂😂❤❤❤

  • @HananiyaHananiya-s2e
    @HananiyaHananiya-s2e 7 дней назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @sairaroy6182
    @sairaroy6182 6 дней назад

    😂😂😂😂😂