አልሰጠኝ አለች!! 😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 67

  • @BiraraAlem
    @BiraraAlem 3 дня назад +11

    እኔ እምለው እነ ትበይን አይወልዱምዴ ምነው በቅሎ ሆኑ😂😂😂 አረ ውለዱ ትበይን ስታኮርፊ አያምርብሽም

    • @hdhdbhhd-nf6he
      @hdhdbhhd-nf6he 2 дня назад

      አያሌው አይሰራለት እደሆነ😅😅😅

  • @tt-ry5vd
    @tt-ry5vd 3 дня назад +4

    እረ ውይ የቅናት ጥግ የእናንተ ከፋ😂😂😂😂😂

  • @AsdAhhgs
    @AsdAhhgs 3 дня назад +4

    ዳምጠው እና አያሌው ግዙላችው😂😂😂

  • @tekluehailemichale2286
    @tekluehailemichale2286 2 дня назад +4

    የሠሞኑ ስራችሁ ከገሀዱ አለም ወጣ እያለ ነው የትኛው ሠው ነው ለባለቤቱ የገዛውን ሽብሽቦና ኮንጎ ነጥቆ ልሞክረው የሚል ሌላው አያሌውን ከመቼው ደሀ አረከው ሀምሳ ሺህ ለአስመራ አበድሮ አልነበር ለትበይን ሽብሽቦ መግዛት የተቸገረ ሰው አረጋችሁት

    • @lemlemkassaye375
      @lemlemkassaye375 2 дня назад

      ያው ድራማ በሚለው ሙድ😂😂😂😂እንየው ብሮ😅😅😅

  • @adddddddd
    @adddddddd 3 дня назад +2

    እግዚኦኦኦኦ የምቀኛ ግሩፕ😮ምነዋ እንዲህ አደረጋችሁ😮የአስማረ ለአዲስ ሚስቱ የወደደውን ቢገዛላት ሌላው ምን አገባው😮እንዴ ኧረ ምንድነው ችግራችሁ እናንተ ቅናታሞች😮ባልና ሚስት ከአንድ ውሀ ይቀዳል አሉ መቼም በእውነተኛው ህይወት እንደዚህ የለም ጉድ እኮ ነው😊🎉

  • @ItellAla
    @ItellAla 3 дня назад +1

    አች እርተይ ሰርተሽ ስጭው ገጠር ወዶች መልመጥ አያውቁም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Samirah-x4c
    @Samirah-x4c 2 дня назад +1

    አስማረ ምን ያርጋችሁ ለሚስቱ ለገዛ እናተም ግዙላቸዉ😂😂😂

  • @AbayMelkamu-k8b
    @AbayMelkamu-k8b 2 дня назад +1

    ኧረ ጉድ አስማረ የፈለገውን ቢያደርግ ምናገባችሁ እንደሱ ዘመን ሲሰለጥን ባገባችሁ የድሮና የአሁኑ እኩል ነውእንደ

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u 2 дня назад

    እረ ወይኔ በሉ ግዙላቸዉ😂😂

  • @tmaniacell7750
    @tmaniacell7750 3 дня назад +3

    ምናገባችሁ ምንስ ቢገዛላት ሚስቱ አይደለች አስሜ ትክክል ሰው እደቤቱ እንጂ እደ ጎረቤቱ አይኖርም

    • @EthioEnata
      @EthioEnata 3 дня назад +1

      ይህው አድማ ተመታ ብርቅጥልን ማን ያስነካው እ 😅😅😅😅

  • @almetyimam
    @almetyimam 2 дня назад

    ኧረ እነ ትበይን በልክ ሁኑ አስማረም በልክ አድርገው ኋላ ይሰለችሀል😂😂

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 2 дня назад

    😂😂😂አይ ትበይን😂😂😂🥰🥰🥰

  • @TamaraTamara-vj8xu
    @TamaraTamara-vj8xu День назад

    😅😅😅. የስሞኑ ይለያል

  • @AbainshHoga
    @AbainshHoga 2 дня назад

    አያሌዉና ዳምጠዉ ለሚስቶቻችሁ እናንተም ግዙላቸዉ 😂😂😂

  • @KKu-e9h
    @KKu-e9h 3 дня назад

    ወንዶች ሁሉ ተቃጠሉ😅😅😅😅😅

  • @neima7539
    @neima7539 3 дня назад +3

    ኧረ አስሜን ተፋቱት ሆሆ ከቻላችሁ መግዜት ለሚስታችሁ ካልቻላችሁ ዴግሞ አስሜ ምን ያድርጋችሁ እእ ምንም ያድርግላት ሚስቱኮ ናት😮😮

  • @samuelmelese-pc9sv
    @samuelmelese-pc9sv 3 дня назад

    ልሳኑ ተዘግቷል😂😂😂😂😂😂🎉

  • @yasen-d5q
    @yasen-d5q 3 дня назад +4

    ያላሰባችሁት ሪዝቅ ቤታችሁ ይግባ

    • @rak7888
      @rak7888 3 дня назад

      አሚንንንንያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Faiza123Abdullah
    @Faiza123Abdullah 3 дня назад

    እደ ጉርጠት አትታየያሁ😂😂😂

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 3 дня назад +1

    እርትበይን ስሪናስጭው❤❤❤

  • @zahra951aseeri
    @zahra951aseeri 3 дня назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂እነትበይን

  • @ekramyoutube3878
    @ekramyoutube3878 3 дня назад

    😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂🤪🤪🤪አያሌዉ

  • @NerozeAl-n7r
    @NerozeAl-n7r 3 дня назад

    😂😂😂😂 እ አመፅ

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah 3 дня назад

    አይትበይን😂😂

  • @متعبعبدالله-ط3ق
    @متعبعبدالله-ط3ق 3 дня назад

    አንደኛ ነኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hayuti-e2n
    @Hayuti-e2n 3 дня назад +1

    ❤😂😂😂😂😂

  • @JfifiJdkkd
    @JfifiJdkkd 3 дня назад

    ዛሬ አንደኛነኝ 🥰🥰

    • @yasen-d5q
      @yasen-d5q 3 дня назад

      አደኛ እኔ ነኝ 😂

  • @HappyGiraffe-mj8eh
    @HappyGiraffe-mj8eh 2 дня назад

    🎉❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @adisuMolla-z8y
    @adisuMolla-z8y 7 часов назад

    አሸብር የናፈቃችሁ ላይክ አድርጉኝ።

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 3 дня назад

    ውዶቸ እንኳን ሰላም መጣችሁ ውዶቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Chaina88
    @Chaina88 День назад

    ከባህል ወግ ያፈነገጣችሁ ጋጠወጦች ምን ለማስተማር ነው ደነዞች

  • @PhD-k1l
    @PhD-k1l 2 дня назад

    ደምጠው ሌላስራ ስራ አትቺልም

  • @tuba9437
    @tuba9437 3 дня назад

    hi😂salam😅😅😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤kkkkkkkkkkkkkkkk

  • @HanaMesele-x3w
    @HanaMesele-x3w 3 дня назад

    ቅናት

  • @MseAlm
    @MseAlm 3 дня назад

    😂😂😂

  • @AbsalatWube
    @AbsalatWube 3 дня назад

    ❤🤗

  • @tadesekidane-u9y
    @tadesekidane-u9y 3 дня назад

    ከእውነታ ፈፅሞ የራቀ ድራማ። አሰልቺና አታካች።

  • @GfggVgc
    @GfggVgc 3 дня назад +2

    አስሜማ የሰዉ ትዳር እየበጠበጠ ነዉ ፍትህ ለብርቄና ለትበይን 😂😂😂😂

    • @ASEFAAyele-r5f
      @ASEFAAyele-r5f 3 дня назад

      እነሱስ ለምንእንዴቤታቸው አያድሩም ሰው እንዴ ቤቱ እንጅ እንዴ ጎረቤቱ አያድርር😀😃😄😀😊

    • @JannatAbbew
      @JannatAbbew 3 дня назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 2 дня назад

    አይ ትበይን ቅናትሽ አይጣል ነው

  • @ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ

    ጠፋሁ ስንጥልቃችሁ

  • @nurukassa3665
    @nurukassa3665 3 дня назад

    Sound not good

  • @aynadisniguse491
    @aynadisniguse491 3 дня назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuleTesfaye-t9q
    @MuleTesfaye-t9q 3 дня назад

    ሰዉእደቤቱእጂ፣እደጎረቤቱአይኖርም፣አስማረግንበልክአርገዉ፣ፀረቲዳር

  • @MayaRose-b1z
    @MayaRose-b1z 3 дня назад

    አሰማር አሰጠላ ይሻሙሸ ከህደቸ አዲሱ ሜሰቱ በጣም ነዉ 🤮🤮🤮

  • @JdjDhdh-lx4yg
    @JdjDhdh-lx4yg 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂🎉

  • @FghTh-z4f
    @FghTh-z4f 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤

  • @AHawaAhmed9968
    @AHawaAhmed9968 3 дня назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @לידוראדגו
    @לידוראדגו 3 дня назад

    😅😅😅😅😅

  • @YasminAlomo-sz1df
    @YasminAlomo-sz1df 3 дня назад

    ❤❤❤❤

  • @ZeynebuHayulFelk
    @ZeynebuHayulFelk 3 дня назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @AaAa-ed1tl
    @AaAa-ed1tl 3 дня назад

    😢😢😢😢❤😂

  • @YySa-q2z
    @YySa-q2z 3 дня назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Maryam-o8c4i
    @Maryam-o8c4i 2 дня назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 3 дня назад

    😂😂😂😂😂

  • @SonySony-s7k
    @SonySony-s7k 3 дня назад

    😂😂😂😂

  • @EbrahimBashir-j2b
    @EbrahimBashir-j2b 3 дня назад +1

    😂😂😂

  • @hxjckcucog1959
    @hxjckcucog1959 3 дня назад

    😂😂😂😂

  • @BezawitTeklu-yh1ee
    @BezawitTeklu-yh1ee 2 дня назад

    😂😂😂😂