Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Enante shelftamoch Areeee Eysus bechegna Amlake neeeeew ke Ersu beker Amlake yelem Ersu Egzeyabher neeeew 🎉🎉
ማረን😢😢
❤❤❤❤❤❤❤ tebareku wengelawiyan
ስለ ስነ አፈታት የሚናገረዉን ቪዲዮ እንዴት ላገኝ እችላለሁ? ተባረኩ
Dr egre mengedachewn amanin tsebay biyastemrut
ወንድም ታሪኩ ይመስልኛል አለማስጨረስ የሁሉ ጊዜ ችግርህ ነው ና እባክህን ተረጋግተህ ለመስማት ሞክር
1ኛ ጢሞቴዎስ 2¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁵ አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤⁶ ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ፥ ይህም በገዛ ዘመኑ ምስክርነቱ ነበረ፤⁷ እኔም ለዚህ ነገር አዋጅ ነጋሪና ሐዋርያ በእምነትና በእውነትም የአሕዛብ አስተማሪ ለመሆን ተሾምሁ፤ እውነት እናገራለሁ፤ አልዋሽም።
ኢየሱስ ክርስቶስ ሰዉ ብቻ አይደለም አምላክም ነዉ መካከለኛ የተባለዉም ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰዉ ስለሆነ በእግዚአብሔርና በሰዉ መካከል የገባ አስታራቂ ነዉ። “የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።” - 1ኛ ዮሐንስ 5፥20“ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤” - ቲቶ 2፥12-13“የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያና ሐዋርያ የሆነ ስምዖን ጴጥሮስ፥ በአምላካችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ጽድቅ ካገኘነው ጋር የተካከለ የክብር እምነትን ላገኙ፤” - 2ኛ ጴጥሮስ 1፥1
ታርኩ ተረጋጋ መረዳዳት እስከሆነ ዶረስ
ማርቆስ tsagan ያብዛልክ
Bereketisim hulum debalke nachew sebalosawiyan
ሁለቱንም አልልም አላለም ሰውም አምላክም ነው ያለው እኔም እንደናንተ የስላሴ አማኝ ነኝ የተናገረውን ባታጣምሙት ጥሩ ነው እውነቱን ተናግራችሁ ወደ እውነተኛው እምነት እንዲመጣ ቢሆን መልካም ነው ወንድማችን ዶ/ር ስላለ እሱን ብንሰማው ና ከሱ ብንማር ጥሩ ነው እላለሁ
Selase taote new 3 amlake yelem egzeyabher 1 new ersum Eysus new atshwege
ኢየሱስ ሲጠመቅ የታዩት ነገሮች እንዴት ልተረጉመው ነው???
ወንድም ታሪኩ እባክህ አስጨሰው
የማድመጥ ችግር አለባቸው እኔ ከብዙዎች ጋር ተወያይቼ ጊዜ ከማቃጠል ውጭ ምንም ፋይዳ የለውም
selasen bednb teredchewalew milegn kale contact adrgugn
Ene ye Hawariyat b/k teketay negn, ye Doctor Tesfayen anegager sinesireat betam nw yetemechegn...egzabiher yakbrot ...lelochachu ebakachu kesachew lemamr mokiru ...mkinatum yetelayaye snasrat lay nachu yalachu yesachewun yengigir sreat hulum sewu meketel yalebet nw bye nw maminew ...kenante belay balakm yelelawun snakebri yegna ykeberal
Selase eko taote new ye Amlake meglecha lehon Aychlem 3 Amlak yelem Eysus Bechawn Amlake new 🎉
እዉቀትህ በዛ እኮ በእዉቀቱ ስዩም😂😂ለመሆኑ የኢየሱስ አባት ማነዉ??ሮሜ15÷5-6
ውዶቼ ልምልም በሉ ወንድማችን አልተረዳም እኳ
ወይ ስላሴ😅
የኢየሱስ አባት ማነዉ??ሮሜ15÷5-6 አይ ኦጄ
@user-vh6ig3vb የእየሱስ ክርስቶስ አባት ከእየሱስ ውጭ ይኖራል? በኔ የሚኖር አብ ስራውን ይሰራል ማላት አብ ሌላ ወልድ ሌላ ነው ማላት ነው?
@@GetachewMekuriya የተጠየከዉን መልስ የኢየሱስ አባት ማነዉ ??
@@GetachewMekuriya ኢየሱስ የኢየሱስ አባት ነዉ??
@user-vh6ig3vb እየሱስ ራሱ አብ ነው ኢሳያስ 9:6 አምብብሁለት አባት ዬለም።
የሰው ስጋ ከሆነ የሚበሰብሰው ስጋ ነው ማለት ነው? ።።።።። ኢየሱስ የዘላለም አባት ነው ወይስ የዘላለም ልጅ? ።።።።።። ከሰማይ የወረደ ማነው? ቃል ስጋ የሆነ የቱ ቃል? ቃልም እግዚአብሔር ነበረ የቱ ቃል? ከእርስዋ የተፀነሰው ከመንፈስ ቅዱስ ነውና ማለት ምን ማለት ነው? አብርሃም ሳይወለድ እኔ ነበርኩ ማለት ምን ማለት ነው?
Yetewededk wendme mndn new tyakeh meweyayet enchilalen
ጥያቄው ሳይሆን ያልገባውም : ልጁ ራሱ ዞሮበታል :: እርስ በእርሳቸው የሚሉት ሚጣረስ ነገር ነው ::ሌላው ልጁ ራሱ የሚያምነው አያውቅም ::
በእርግጥ የኦንሊ ጂሰስ አስተማሪዎች አንድ ነገር ያልተረዱት ነገር ቢኖር የመፅሀፍ ቅዱስ አፈታቱ ከመጀመርያ ማለቴ ከበፊትም በመፅሀፍ ቅዱስ ዕውቀት ላይ ከፍተኛ ዕውቀት ያላቸው ሠዎች በልባቸው መታበይ ምክንያት ይኸው ለዛሬው ደርሰዋል።
ተስፋዬ አንተ እግዚሐብኤር መነፈስ ውስጥ ስላሎንክ መቸም የሐዋርያት ትምህርት አይገባህም በየሱስ ስም ተጠመቅና መንፈስ ቅዱስ ተቀበል
ቱታ ብሎ ይቀበል??😂😂ኢየሱስ ማነዉ? እግዚአብሔር የኢየሱስ አባት ማነዉ? እግዚአብሔር ስለዚህ የኢየሱስ አባት ኢየሱስ ነዉ?? 😅 አይደለም😂ኢየሱስ የማን ልጅ ነዉ? የእግዚአብሔር ልጅ ነዉእግዚአብሔር ማነዉ ኢየሱስ ኢየሱስ የኢየሱስ ልጅ ነዉ?😅አይደለም😂😂😂 አይ ኦጄ😂፡የኢየሱስ አባት ማነዉ??ሮሜ15÷5-6
ዕብራውያን 2¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁴-¹⁵ እንግዲህ ልጆቹ በሥጋና በደም ስለሚካፈሉ፥ እርሱ ደግሞ በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን በሞት እንዲሽር፥ ይኸውም ዲያብሎስ ነው፥ በሕይወታቸውም ሁሉ ስለ ሞት ፍርሃት በባርነት ይታሰሩ የነበሩትን ሁሉ ነጻ እንዲያወጣ፥ በሥጋና በደም እንዲሁ ተካፈለ።¹⁶ የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም።¹⁷ ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው።
ልጁ በቅጡ ጥያቄዉን አልተረዳም!
ራሱ እዬሱስ የሰው ልጅ ተላልፎ ዬሚሰጥበት ስህተት ደርሷል ብሎ ሰው እንድሆን ገልፆል
ዶክተር ምነው ከሃዋሪያቶቹ አንዱ ካልሆንኩኝ እኔ ልክ ነኝ እኔን ካልሰማቹኝ አልክሳ
Rasachu nachu ytmtatabchu soste Ande soste Ande soste Ande yemtelu gera yegbachu 😂😂😂😂😂😂
ፓስተር ታሪኩ" ኮተታም ነህ "ብትባል ቅር አይልህም ወይ ? የቤትህን ኮተት ብለህ የባለጌ ንግግር ተናግረሃልና።ስለዚህ ንስሃ ግባ።
አትከባትር
ዶክተር እሱ የአንተ አረዳድ ነው መፅሃፍ እንደዚህ አያስተምረንም
Enante shelftamoch Areeee Eysus bechegna Amlake neeeeew ke Ersu beker Amlake yelem Ersu Egzeyabher neeeew 🎉🎉
ማረን😢😢
❤❤❤❤❤❤❤ tebareku wengelawiyan
ስለ ስነ አፈታት የሚናገረዉን ቪዲዮ እንዴት ላገኝ እችላለሁ? ተባረኩ
Dr egre mengedachewn amanin tsebay biyastemrut
ወንድም ታሪኩ ይመስልኛል አለማስጨረስ የሁሉ ጊዜ ችግርህ ነው ና እባክህን ተረጋግተህ ለመስማት ሞክር
1ኛ ጢሞቴዎስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤
⁶ ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ፥ ይህም በገዛ ዘመኑ ምስክርነቱ ነበረ፤
⁷ እኔም ለዚህ ነገር አዋጅ ነጋሪና ሐዋርያ በእምነትና በእውነትም የአሕዛብ አስተማሪ ለመሆን ተሾምሁ፤ እውነት እናገራለሁ፤ አልዋሽም።
ኢየሱስ ክርስቶስ ሰዉ ብቻ አይደለም አምላክም ነዉ መካከለኛ የተባለዉም ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰዉ ስለሆነ በእግዚአብሔርና በሰዉ መካከል የገባ አስታራቂ ነዉ።
“የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።”
- 1ኛ ዮሐንስ 5፥20
“ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤”
- ቲቶ 2፥12-13
“የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያና ሐዋርያ የሆነ ስምዖን ጴጥሮስ፥ በአምላካችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ጽድቅ ካገኘነው ጋር የተካከለ የክብር እምነትን ላገኙ፤”
- 2ኛ ጴጥሮስ 1፥1
ታርኩ ተረጋጋ መረዳዳት እስከሆነ ዶረስ
ማርቆስ tsagan ያብዛልክ
Bereketisim hulum debalke nachew sebalosawiyan
ሁለቱንም አልልም አላለም ሰውም አምላክም ነው ያለው እኔም እንደናንተ የስላሴ አማኝ ነኝ የተናገረውን ባታጣምሙት ጥሩ ነው እውነቱን ተናግራችሁ ወደ እውነተኛው እምነት እንዲመጣ ቢሆን መልካም ነው ወንድማችን ዶ/ር ስላለ እሱን ብንሰማው ና ከሱ ብንማር ጥሩ ነው እላለሁ
Selase taote new 3 amlake yelem egzeyabher 1 new ersum Eysus new atshwege
ኢየሱስ ሲጠመቅ የታዩት ነገሮች እንዴት ልተረጉመው ነው???
ወንድም ታሪኩ እባክህ አስጨሰው
የማድመጥ ችግር አለባቸው እኔ ከብዙዎች ጋር ተወያይቼ ጊዜ ከማቃጠል ውጭ ምንም ፋይዳ የለውም
selasen bednb teredchewalew milegn kale contact adrgugn
Ene ye Hawariyat b/k teketay negn, ye Doctor Tesfayen anegager sinesireat betam nw yetemechegn...egzabiher yakbrot ...lelochachu ebakachu kesachew lemamr mokiru ...mkinatum yetelayaye snasrat lay nachu yalachu yesachewun yengigir sreat hulum sewu meketel yalebet nw bye nw maminew ...kenante belay balakm yelelawun snakebri yegna ykeberal
Selase eko taote new ye Amlake meglecha lehon Aychlem 3 Amlak yelem Eysus Bechawn Amlake new 🎉
እዉቀትህ በዛ እኮ በእዉቀቱ ስዩም😂😂
ለመሆኑ የኢየሱስ አባት ማነዉ??
ሮሜ15÷5-6
ውዶቼ ልምልም በሉ ወንድማችን አልተረዳም እኳ
ወይ ስላሴ😅
የኢየሱስ አባት ማነዉ??
ሮሜ15÷5-6
አይ ኦጄ
@user-vh6ig3vb
የእየሱስ ክርስቶስ አባት ከእየሱስ ውጭ ይኖራል? በኔ የሚኖር አብ ስራውን ይሰራል ማላት አብ ሌላ ወልድ ሌላ ነው ማላት ነው?
@@GetachewMekuriya የተጠየከዉን መልስ የኢየሱስ አባት ማነዉ ??
@@GetachewMekuriya ኢየሱስ የኢየሱስ አባት ነዉ??
@user-vh6ig3vb እየሱስ ራሱ አብ ነው ኢሳያስ 9:6 አምብብ
ሁለት አባት ዬለም።
የሰው ስጋ ከሆነ የሚበሰብሰው ስጋ ነው ማለት ነው? ።።።።። ኢየሱስ የዘላለም አባት ነው ወይስ የዘላለም ልጅ? ።።።።።። ከሰማይ የወረደ ማነው? ቃል ስጋ የሆነ የቱ ቃል? ቃልም እግዚአብሔር ነበረ የቱ ቃል? ከእርስዋ የተፀነሰው ከመንፈስ ቅዱስ ነውና ማለት ምን ማለት ነው? አብርሃም ሳይወለድ እኔ ነበርኩ ማለት ምን ማለት ነው?
Yetewededk wendme mndn new tyakeh meweyayet enchilalen
ጥያቄው ሳይሆን ያልገባውም : ልጁ ራሱ ዞሮበታል :: እርስ በእርሳቸው የሚሉት ሚጣረስ ነገር ነው ::ሌላው ልጁ ራሱ የሚያምነው አያውቅም ::
በእርግጥ የኦንሊ ጂሰስ አስተማሪዎች አንድ ነገር ያልተረዱት ነገር ቢኖር የመፅሀፍ ቅዱስ አፈታቱ ከመጀመርያ ማለቴ ከበፊትም በመፅሀፍ ቅዱስ ዕውቀት ላይ ከፍተኛ ዕውቀት ያላቸው ሠዎች በልባቸው መታበይ ምክንያት ይኸው ለዛሬው ደርሰዋል።
ተስፋዬ አንተ እግዚሐብኤር መነፈስ ውስጥ ስላሎንክ መቸም የሐዋርያት ትምህርት አይገባህም በየሱስ ስም ተጠመቅና መንፈስ ቅዱስ ተቀበል
ቱታ ብሎ ይቀበል??😂😂
ኢየሱስ ማነዉ?
እግዚአብሔር
የኢየሱስ አባት ማነዉ? እግዚአብሔር
ስለዚህ የኢየሱስ አባት ኢየሱስ ነዉ?? 😅 አይደለም😂
ኢየሱስ የማን ልጅ ነዉ?
የእግዚአብሔር ልጅ ነዉ
እግዚአብሔር ማነዉ ኢየሱስ
ኢየሱስ የኢየሱስ ልጅ ነዉ?😅
አይደለም😂😂😂 አይ ኦጄ😂
፡
የኢየሱስ አባት ማነዉ??
ሮሜ15÷5-6
ዕብራውያን 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴-¹⁵ እንግዲህ ልጆቹ በሥጋና በደም ስለሚካፈሉ፥ እርሱ ደግሞ በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን በሞት እንዲሽር፥ ይኸውም ዲያብሎስ ነው፥ በሕይወታቸውም ሁሉ ስለ ሞት ፍርሃት በባርነት ይታሰሩ የነበሩትን ሁሉ ነጻ እንዲያወጣ፥ በሥጋና በደም እንዲሁ ተካፈለ።
¹⁶ የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም።
¹⁷ ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው።
ልጁ በቅጡ ጥያቄዉን አልተረዳም!
ራሱ እዬሱስ የሰው ልጅ ተላልፎ ዬሚሰጥበት ስህተት ደርሷል ብሎ ሰው እንድሆን ገልፆል
ዶክተር ምነው ከሃዋሪያቶቹ አንዱ ካልሆንኩኝ እኔ ልክ ነኝ እኔን ካልሰማቹኝ አልክሳ
Rasachu nachu ytmtatabchu soste Ande soste Ande soste Ande yemtelu gera yegbachu 😂😂😂😂😂😂
ፓስተር ታሪኩ" ኮተታም ነህ "ብትባል ቅር አይልህም ወይ ?
የቤትህን ኮተት ብለህ የባለጌ ንግግር ተናግረሃልና።
ስለዚህ ንስሃ ግባ።
አትከባትር
ዶክተር እሱ የአንተ አረዳድ ነው መፅሃፍ እንደዚህ አያስተምረንም