“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።” - ኢሳይያስ 9፥6 እዚህ ላይ ስለ አብ ሳይሆን፣ ስለ ወለድ ነው የሚናገረው። አብ ተወልዶአልን? አባት ስለተባለ፣ አብ ነው ብለን እንዴት እንናገራለን? i. The Messiah is the Everlasting Father: The idea in these Hebrew words is that Jesus is the source or author of all eternity, that He is the Creator Himself. It does not mean that Jesus Himself is the Person of the Father in the Trinity.
Eyesus be ante sinor yemulatu tekafay tihonaleh eyesus gn mulatu Hulu beersu endinor yetefeqedebet yemelekot mulatu megeleca yehone sewnet new yalew yemaymesil misale atstu@@abrahambekele4196
@@abrahambekele4196eyesusm zorobetal malet new John 3:3-5???? Mitnagerutn tetenqequ egnan yasadedachu mesluachu ketilqu amlak gar vatgacu melkam new medan beamets ayhonm
Ehe bota yemiyawera silezelalem abatinet zelalem lemibal neger maletu new enji eyesus ab new eyale eyesus esayas ga ab kehone be Addis kidan qal be qal eyesus ab new yemil 1 xiqs askemclgn
i. The Messiah is the Everlasting Father: The idea in these Hebrew words is that Jesus is the source or author of all eternity, that He is the Creator Himself. It does not mean that Jesus Himself is the Person of the Father in the Trinity.
Negeru xiru new hulu neger lebego new yemesemuachun nefs lemadan ye evziabher bego fekadu silehone new lemin tawakibutalachu enante lenigidachu new esu degmo endigebachu new
Ato tariku yalgebahi lemin lememsel tifeligalhi yilkunim gezaw sayrefidbhi nefshin adin Ene be abate sim mexichalhu yalew mi yimeslhal Eyesus malet ye ab yemada. Si. Endehone ante batamin egna degmo enaminale .
ዮሐንስ .ወ 8:24 " እኔ እንደ ሆንሁ ባታምኑ በሐጢአታችሁ ትሞታላችሁ፤" አላቸው።
ዮሐንስ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵⁴ ኢየሱስም መለሰ አለም፦ እኔ ራሴን ባከብር ክብሬ ከንቱ ነው፤ የሚያከብረኝ እናንተ አምላካችን የምትሉት አባቴ ነው፤
⁵⁵ አላወቃችሁትምም፥ እኔ ግን አውቀዋለሁ። አላውቀውም ብል እንደ እናንተ ሐሰተኛ በሆንሁ፤ ዳሩ ግን አውቀዋለሁ ቃሉንም እጠብቃለሁ።
⁵⁶ አባታችሁ አብርሃም ቀኔን ያይ ዘንድ ሐሤት አደረገ፥ አየም ደስም አለው።
⁵⁷ አይሁድም፦ ገና አምሳ ዓመት ያልሆነህ አብርሃምን አይተሃልን? አሉት።
⁵⁸ ኢየሱስም፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብርሃም ሳይወለድ እኔ አለሁ አላቸው።
አቶ ታርኩ ኢ/ር ይቅር ይቤልህ
ተባረክ ትሩዝ ይህን መረዳት ቀላል አደለም ❤❤❤❤አቶ ታሪኩ አላቅም😢በጣም ያሳዝናል የነፍሳት ህይወት ሳይሆን የራሳቸውን ትክክለኛ መሆን ነው ያስጨነቃቸው😢ሮሜ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ የእግዚአብሔርን ጽድቅ ሳያውቁ የራሳቸውንም ጽድቅ ሊያቆሙ ሲፈልጉ፥ ለእግዚአብሔር ጽድቅ አልተገዙም።
⁴ የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።
ኢየሱስ ስምህ ይባርክ ይህን አውነት የገለጥክልኝ ወንድሜ Truth tebarklgn
Truth wondem tebarke❤❤❤❤
አቶ ታሪኩ በደንብ ገብቶታል አዉቆ ነው እየቀለዱ ይመስለኛል
ወ/ም Truth ተባረክልን ጸጋው ይብዛልህ🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ኢሳያስ 44፥24ከማኅፀን የሠራህ የምቤዥህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ሁሉን የፈጠርሁ
ሰማያትን ለብቻዬ የዘረጋሁ
ምድርንም ያጸናሁ
እግዚአብሔር እኔ ነኝ
ከእኔ ጋር ማን ነበረ?
የሐሰተኞች ምልክት ከንቱ አደርገዋለሁ
በመጀመሪያ አብ ማለት አባት ማለት እንደሆነ ብቻ መስማት አለባችሁ፡፡ The big knowledge is this!!!
@filatefiche5918 " የቆሬ ልጆች አሴር፥ ሕልቃና፥ አብያሳፍ ናቸው፤ እነዚህ የቆሬ ልጆች ወገኖች ናቸው።"
(ኦሪት ዘጸአት 6: 24) ከዚህ ጥቅስ አብያሳፍ ማለት አብ አባት ያሳፍ ማለት ደግሞ መሰብሰብ ነው፡፡ ሰለዚህ የመሰብሰብ አባት ወይም ሰብሳቢ ብለን እንቶረግማለን፡፡
" ዓረባዊው አቢዓልቦን፥ በርሑማዊው ዓዝሞት፥"
(መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ 23: 31) ይህንንም ተመልከት አቢዓልቦን ማለት የጥንካሬ አባት ማለት ነው ወይም ጠንካራ ማለት፡፡ ልክ እንደዚሁ ኢሳ 9:6 የዘላለም አባት የሚለውን ዘላለማዊ ፣ለዘላለም የሚኖር እንደማለት ነው፡፡
@@wendimagegnt.dinbore9361
Ere sile egziabher yesewn ke amlak gar atdebalqu yesewn siyame ke amlak gar lemamesasel hilina rasu ender yifeqdal? Tilq megelet mesloh endehone awqalew yeeyesusn abatnet lemaweq hilina beqi nat hilinachunm qalunm kidachu wedet endetmtdersu yasasbal lemangnawm eyesus yezelalem abat new sibal yemayyaz yemayicebetewn ametat beabatnet megzat sayhon lezelalem yehulu abat new malet new everlasting father
Qoy gin egnan kirstis bemeseten tsega lezelalem keersu gar enenoralen tadiya egnan yezelalem abatoch nen malet new?
compeletely wrong
“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”
- ኢሳይያስ 9፥6
እዚህ ላይ ስለ አብ ሳይሆን፣ ስለ ወለድ ነው የሚናገረው። አብ ተወልዶአልን? አባት ስለተባለ፣ አብ ነው ብለን እንዴት እንናገራለን? i. The Messiah is the Everlasting Father: The idea in these Hebrew words is that Jesus is the source or author of all eternity, that He is the Creator Himself. It does not mean that Jesus Himself is the Person of the Father in the Trinity.
የዮሀንስ 17:24
ለመሆኑ የአብ አድራሻ ማን ነው? ኢየሱስ ለፊልጶስ ሲመልስ:- እኔን ያየ አብን አይቶአል፤ ሲቀጥል በእኔ የሚኖር አብ ሥራውን ይሰራል። አለው።
Lemisale bene eyesus yinoral ene eyesus negn
የሚደንቅ መገለጥ ይህ ታላቅ መዳን ነው
መገለጥ ነው ወዳጄ ይህ ደግሞ መፀሀፍ እንደሚል እራሴን እገልጣለሁ ይላል
የአብ ቤተ መቅደስ መሆን ይገልጣል
@@abrahambekele4196በአንተ ውስጥ ኢየሱስ ሲኖር እና አብ(በወልድ) በኢየሱስ ውስጥ አንድ ልታደርገው ባልሆነ
ለምሳሌ ኢየሱስ እንዲህ ተናግሯል
እኔ የምነግራችሁን ቃል ከራሴ ❗️አልናገረውም❗️፤ ነገር ግን ❗️በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል❗️።”
- ዮሐንስ 14፥10
አንተስ እንዲህ ማለት ትችላለህ ይሆን?🤔
Eyesus be ante sinor yemulatu tekafay tihonaleh eyesus gn mulatu Hulu beersu endinor yetefeqedebet yemelekot mulatu megeleca yehone sewnet new yalew yemaymesil misale atstu@@abrahambekele4196
Truth❤❤❤❤❤❤❤❤
የዘላለም አባት፡- ገዝተው እንደሚሞቱ በጥንት ዘመን እንደነበሩ ነገሥታት ሳይሆን፥ መሢሑና መንግሥቱ ለዘላለም የሚኖሩ ናቸው። እንደ አባት የሕዝቡ ጠባቂና ተንከባካቢ ነው።
ኢየሱስ የዘላለም አበት ነው ስሙም ደግሞም ድንቅ መካሪ ኃያል አምላክ ነው ይለል ኢሰ 9:6
ስላሴ አማኞች እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸው ?
Yezelalem abat yemilewu mn malet endehone Luke 1;33 lay alel be 1 xiqs bicha abat new malet ayichalim
Lukas lay melsu alelik bro Luke 1;30-33
Enezi sewoch eko ximqet yadinal yemilu yezorebachew nachew
@@abrahambekele4196
Esrael sint nigus new yalew wendm mejemeriya yemtlkewn tiqs rash tereda
@@abrahambekele4196eyesusm zorobetal malet new John 3:3-5???? Mitnagerutn tetenqequ egnan yasadedachu mesluachu ketilqu amlak gar vatgacu melkam new medan beamets ayhonm
truth❤❤❤
ህጸኑ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡የዘላለም አባት ያኸው እሱም ነው።
ፈጣሪ ሊቦና ይስጣችሁ ኢሳ9÷6
ኢየሱስ ጅማሮ እንደሌለዉ ለማመልከት የዘላለም አባት ተባለ ማለትም ዘላለማዊ ለማለት እንጂ አብ ነዉ የሚል አይደለም ።
፡
ኢየሱስ የአብ ልጅ ነዉ
“ከእግዚአብሔር አብና ከአብ ልጅ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ምሕረት ሰላምም በእውነትና በፍቅር ከእኛ ጋር ይሆናሉ።”
- 2ኛ ዮሐንስ 1፥3
“እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን። ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።”
- 1ኛ ዮሐንስ 1፥3
ዶክትሪን በአንድ ጥቅስ አይመሰረትም
ከዉሸት ዉጡ ኢየሱስ በስጋ የመጣ እንደሆነ ካመናችሁ ኢየሱስ የአብ ልጅ መሆኑንም እመኑ ስለዚህ የአብ ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ በስጋ የመጣዉ
ቢፈልግ ይገባዋል ስላልፈለገ አልገባውም አንድ ብቻ ነው ዋጥ አርጉት
በአድስ ክደን አይደሌም እንድ ኢየሱስ አብ ነው የምለው?
1 ቆሮንቶስ 8
6፤ ለእኛስ ነገር ሁሉ ከእርሱ የሆነ እኛም ለእርሱ የሆንን አንድ አምላክ አብ አለን፥ ነገር ሁሉም በእርሱ በኩል የሆነ እኛም በእርሱ በኩል የሆንን አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለን።
😂😂😂ይህ ጥቅስ ኢየሱስ አብ ነዉ ይላል??
በአዲስ ኪዳን ኢየሱስ የአብ ልጅ ነዉ ይላል።
“ከእግዚአብሔር አብና ከአብ ልጅ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ምሕረት ሰላምም በእውነትና በፍቅር ከእኛ ጋር ይሆናሉ።”
- 2ኛ ዮሐንስ 1፥3
“እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን። ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።”
- 1ኛ ዮሐንስ 1፥3
1ኛ ዮሐንስ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ እኛም አይተናል አባትም ልጁን የዓለም መድኃኒት ሊሆን እንደ ላከው እንመሰክራለን።
¹⁵ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ በሚታመን ሁሉ እግዚአብሔር በእርሱ ይኖራል እርሱም በእግዚአብሔር ይኖራል።
ታስቃለህ 😂
ነገር ሁሉ ከእርሱ የሆነ (source) አንድ አምላክ አብ አለን
ነገር ሁሉ በእርሱ በኩል የሆነ(created) እኛም ለእርሱ የሆንን አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለን ነዉ ምለዉ
ዮሲ የተባልከው የመጽሐፋ ተደራሾች እሰራኤላውያን ብቻ ካልክ አንተን አይመለከትም አህዛብ ስለሆንክ መዳን😢ለአይሁድ ብቻ አይደለም ለአህዛብም ጭምር ነው ሁለት አባት የለም አንድ ነው ትሩዝ የሱስ ይባርክህ
Ewuneet eyebera hede
Yeyohannes wengel 14. Verse 8......
ሃያል አምላክ ክተባለ ; ስንት አምላክ አለ ትላለህ ??? አማኑእል ማለትስ ምን ማለት ንው?
አትጨቃጨቁ እግዚአብሔር አንድ ነው። ክርስቶስ በስጋ እንደተገለጠ የማያምን እርሱ ለመዳን አይችልም።
ኢየሱስ የዘላለም ልጅ.ሳይ ሆን የዘላለም አባት ነው❤❤❤ ትንቢተ ኢሳይያስ 9:6♥️
Ehe bota yemiyawera silezelalem abatinet zelalem lemibal neger maletu new enji eyesus ab new eyale eyesus esayas ga ab kehone be Addis kidan qal be qal eyesus ab new yemil 1 xiqs askemclgn
Yezhi sewiye yehaset menfes ye Egziabhern kal bekininet slemekebel gilts yitsyal yekihdet menfes Eyesus ab new lij bucham aydelm
ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነዉ ብሎ ማመን ሰማያዊ እዉቀት ነዉ አብ ካልገለጠለት በስተቀር ማንም እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነዉ ሊል አይችልም አንተም ምድራዊ እዉቀት ስላለህ ልጅ የሚለዉን ከምድራዊ ልጅነት ጋር ታገናኛለህ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነዉ ሲባል መለኮታዊ ክብርን እንጂ ማነስን አያሳይም አይሁድም እኔ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ስላሌ ያሳድዱት ነበር
ዮሐንስ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁷ ኢየሱስ ግን፦ አባቴ እስከ ዛሬ ይሠራል እኔም ደግሞ እሠራለሁ ብሎ መለሰላቸው።
¹⁸ እንግዲህ ሰንበትን ስለ ሻረ ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ደግሞ ራሱን ከእግዚአብሔር ጋር አስተካክሎ፦ እግዚአብሔር አባቴ ነው ስላለ፥ ስለዚህ አይሁድ ሊገድሉት አብዝተው ይፈልጉት ነበር።
ደግሞ ቤተክርስቲያን የተመሰረተችሁ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነዉ በሚለዉ ነዉ
ማቴዎስ 16
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³ ኢየሱስም ወደ ፊልጶስ ቂሣርያ አገር በደረሰ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን፦ ሰዎች የሰውን ልጅ ማን እንደ ሆነ ይሉታል? ብሎ ጠየቀ።
¹⁴ እነርሱም፦ አንዳንዱ መጥምቁ ዮሐንስ፥ ሌሎችም ኤልያስ፥ ሌሎችም ኤርምያስ ወይም ከነቢያት አንዱ ነው ይላሉ አሉት።
¹⁵ እርሱም፦ እናንተስ እኔን ማን እንደ ሆንሁ ትላላችሁ? አላቸው።
¹⁶ ስምዖን ጴጥሮስም መልሶ፦ አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ አለ።
¹⁷ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ በሰማያት ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም ይህን አልገለጠልህምና ብፁዕ ነህ።
“እኔም እልሃለሁ፥ አንተ ጴጥሮስ ነህ፥ በዚችም ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ፥ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም።”
- ማቴዎስ 16፥18
ኢየሱስ ሁሉን ቻይ አምላክ ነዉ
የአብ ልጅ ነዉ
“ከእግዚአብሔር አብና ከአብ ልጅ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ምሕረት ሰላምም በእውነትና በፍቅር ከእኛ ጋር ይሆናሉ።”
- 2ኛ ዮሐንስ 1፥3
“ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ በሚታመን ሁሉ እግዚአብሔር በእርሱ ይኖራል እርሱም በእግዚአብሔር ይኖራል።”
- 1ኛ ዮሐንስ 4፥15
“ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።”
- ዮሐንስ 20፥31
baewunet lezsewu mastewal yisitewu
bizu nefsat madan bemitichilibet geza yerasachun nefs adinachu yaldanutin lemadan bemitichilubet geze yedaninewi. Ye ewnet wengel amagnoch lemadenegager batimokiru xiru new awo Egziabhar besiga tegelixoal yemisirach haleluya
Yih pastor lerasu chelilo hibunim yasichelilal😮🤔🤭🙄 brother turth bless you 🙏🥺🥺😔❤️🤲
ኢሳ 9:6 ላይ ስለ መሲሁ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው የሚናገረው። አባት የሚለው ፣ ከፈጣሪነቱ እኩአያ ፣ የፍጥረት ሁሉ አባት ለመሆኑ ማሳያ የተጠቀሰ እንጂ፣ እርሱ እራሱ አብ ነው የሚል ምንም መረጃ የለም። እብ ማለት አባት ስለሆነ፣ ስለዚህ እንደ ሂሳብ እዚህ ላይ አባት የሚለው፣ አብን ነው ማለት በእውነት ትክክል አይደለም። እእንደዚህ ከሆነ በጥቅሱ መሰረት ፣ አብ ተወልዶአል እንዴ? አብ ማለት አባት ስለሆነ ብቻ ፣ በሁሉም ስፍራ ይህንን እየተጠቀምን የእግዚአብሔርን ቃል ማጣመም አይገባንም። በሚቀጥለው ጥቅስ ውስጥም አባት በሚለው ቦታ አብን መተካት ነዋ።ዮሐንስ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴¹ እናንተ የአባታችሁን ሥራ ታደርጋላችሁ አላቸው። እኛስ ከዝሙት አልተወለድንም አንድ አባት አለን እርሱም እግዚአብሔር ነው አሉት።
…
⁴⁴ እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና። እግዚአብሔር እውነተኛ የሆነውን መንገድ ይግለጥላችሁ።
i. The Messiah is the Everlasting Father: The idea in these Hebrew words is that Jesus is the source or author of all eternity, that He is the Creator Himself. It does not mean that Jesus Himself is the Person of the Father in the Trinity.
ምንም ከማያውቅ ጋር (አላውቅም)ካለ ሞጋች ጋር መነጋገር አስቸጋሪ ነው የሱስ አብ ነው
የአብ ልጅ ነዉ
“ከእግዚአብሔር አብና ከአብ ልጅ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ምሕረት ሰላምም በእውነትና በፍቅር ከእኛ ጋር ይሆናሉ።”
- 2ኛ ዮሐንስ 1፥3
Berta gobez
Alen kategebh
ፓስተር ተብዬው እውነታውን አይኔን ግምባር ያርገው በማለት ለተጠየቀው ነገር መልስ ከመስጠት ይልቅ ያፌዛል
Only Jesus is rong way....
ፓስተር ታሪኩ ሳያውቁ ለውይይት ለምን ገቡ 😂😂😂😂
Trinity is biblical. Ye zelalem abat malet zelalemawi malet new enji ab weyem abat malet aydelem.... Read the gospel of John carefully.
Geta Eyesus Yibarkih Wendme Truth. Be diro etim metsihaf kidus be 1Timo 3:16 lay Amlak Be Siga Tegelete Yilal. Silezih Be Siga Saygelet Le Erk Saymeta Semay Yeker Amlak Yelm. Ye Silase Amaniyan Be Siga saygelet semay yekere amalak ale ende? tebilew siteyeku zuriya timtim yihedalu enji aymelsum. Ye Silase Amagnoch Ye 3 Akal Mistir Metsihaf Kidus Aynagerm.
አቶ ታሪኩ ምን እያሉን ነው። ምንድነው የባጥ የቆጡን የሚያወሩት ቀጥተኛ ምላሽ መስጠት ለምን ተሳኖት?
“አምላካችንና አባታችን ራሱ ጌታችንም ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ እናንተ መንገዳችንን ያቅና፤”
- 1ኛ ተሰሎንቄ 3፥11
1ኛ ተሰሎንቄ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ አምላካችንና አባታችን ራሱ ጌታችንም ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ እናንተ መንገዳችንን ያቅና፤
¹²-¹³ ጌታችንም ኢየሱስ ክርስቶስ ከቅዱሳኑ ሁሉ ጋር ሲመጣ፥ በአምላካችንና በአባታችን ፊት በቅድስና ነቀፋ የሌለበት አድርጎ ልባችሁን ያጸና ዘንድ፥ እኛ ደግሞ ለእናንተ እንደምንሆን ጌታ እርስ በእርሳችሁ ያላችሁን ለሁሉም የሚሆን ፍቅራችሁን ያብዛ ይጨምርም።
1ኛ ተሰሎንቄ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ አምላካችንና አባታችን ራሱ ጌታችንም ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ እናንተ መንገዳችንን ያቅና፤
¹²-¹³ ጌታችንም ኢየሱስ ክርስቶስ ከቅዱሳኑ ሁሉ ጋር ሲመጣ፥ በአምላካችንና በአባታችን ፊት በቅድስና ነቀፋ የሌለበት አድርጎ ልባችሁን ያጸና ዘንድ፥ እኛ ደግሞ ለእናንተ እንደምንሆን ጌታ እርስ በእርሳችሁ ያላችሁን ለሁሉም የሚሆን ፍቅራችሁን ያብዛ ይጨምርም።
እዚህ ጋ የሚናገረው ስለ አብና ስለ ወልድ ነው እንጂ ፣ ወልድ አብ ነው አይልም። እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣችሁ።
Ato tariku eyetewerachu new. Yeegiziabhern Kal lemesmat lemin yiwerachalu.
La pasiter teriku yemiyasifalgaw saw, please paster berketn gabizu.
Awuko yetegnan bikesekisut ayinekm😂 ato tariku larso nw
Truth temechekegn❤
Eyesus yibark🎉
Ato Tariku uwnat lammawaq igziaber yirday.
Be Geta be Eyesus sim sost akal alu chiras wendim Truth lemin kenezhi ye aganinit amagnoch gat menegager ayakomim
Eyesus ab eyesus wold eyesus menfes qidus yemil 1 xiqs ke metsaf efeligalew
አቶ ታሪኩ እውነት የሆነውን ነገር እውነት ነው ብለህ መቀበል ትልቅነት ነው። ስማችሁ ፕሮቴስታንት ወይም ተቃዋሚ ስለተባለ ብቻ ሁሉንም እውነት ለምን ትቃወማላችሁ? ልባችሁ በእውነት የእግዚአብሔር ቃል ለማመን ቢፈቅድ ኢየሱስ ክርስቶስ በመለኮቱ አብ ወይም ፈጣሪ ፤ በሰውነቱ ወልድ ወይም ልጅ ወይም የእግዚአብሔር በግ መሆኑን ኢየሱስ በዮሀንስ ወንጌል ምዕራፍ 14 ከቁጥር 7-10 ለቶማስ እና ለፊልጶስ የሰጣቸው መልስ በቂ ነው። በእርግጥ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሚወደው ብቻ ነው አብ ወይም ፈጣሪ አምላክ መሆኑን የሚገልፀው።
ኢየሱስ በመለኮቱ አብ ነዉ የምል የለም
በመለኮቱ የእግዚአብሔር ልጅ ነዉ
በሰዉነቱ ወልድ ነዉ የሚል የለም
ወልድ አምላክ ነዉ
“የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።”
- 1ኛ ዮሐንስ 5፥20
አቶ ታሪኩኩኩኩኩኩ 😮😮😮 ምንድነው?
timrtu yekomew ye hawareyat be kirestos alete nw aybegerm
ውይኔ አባቡ ታርኩ ምን ሆነ ቆይ 🙆♀️🙆♀️🙆♀️
Abet menxaxat lemin sewiyew teregagto ayaweram degmo abat malet ab aydelem sel ayafrim ahun endetenekabachew silaweku liju gebto yaskomachew tariku sekebaxir dengixo malet new
Egna agnitenal yetsdikin nigus yekeberewin ye hiywot eras Eyesus bicha sewoch belunim meseretachin aynawexim
Ayasiqim irasii lay atisaq.minim atawqim
Simu yesilase Smagnoch yihab yahil zemen benezhi siti hibereberu norachual benezhi yehaset astemarewoch ye aganinint astemarewo h atitalelu begeza nisha gebitachu be hawareyat timhirt tekelakelu
Mane yeshomew hawariat nachew eneza
አረ በጌታ ስላሴ የሚርም ጨለማ ነው 🤕🤕🥱😱😱
ኢየሱስ ወደዚ ምድር የመጣው የአዳምን ልጆች ሀጥያት ለማስተሰረይ እና የዲያብሎስን ስራ ለማፍረስ እንጂ ለእስራኤል መንግስትን ለመመለስ አይደለም።
በስጋ የመጣው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው 1ኛዮሐንስ 4: 1: 6 ቁጥር 6 የእውነት መንፈስንና የስህተት መንፈስ በዚህ ታውቃላቹ በምን የሚል ካለ ለጥያቄው መልስ እሔ ነው
ምንድነው የስላሴ አማኞች የዘላለም አባት ማለት እኮ ዘላለም የሚበለውን የፈጠርክ ከሁሉ በፊት ያለህ ማለት ነው እንጂ ኢየሱስ አብ ነወ ማለት አይደለም ውጤት። የሌለው ክርክር ይዛችሁ አትምጡ። ጥቅመኛ
😂😂😂😂😂😂
ይህ ፓስተር ብርሃኑን በዞሮ ያባዘው ወንድም ስሙ ማን ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተሩ ነጭን ጥቁር ለማለት ምንም ህፍረት ያለውም።
@GetachewMekuriya Please read this carefully
"የቆሬ ልጆች አሴር፥ ሕልቃና፥ አብያሳፍ ናቸው፤ እነዚህ የቆሬ ልጆች ወገኖች ናቸው።"
(ኦሪት ዘጸአት 6: 24)
ከዚህ ጥቅስ አብያሳፍ ማለት አብ አባት ያሳፍ ማለት ደግሞ መሰብሰብ ነው፡፡ ሰለዚህ የመሰብሰብ አባት ወይም ሰብሳቢ ብለን እንቶረግማለን፡፡
" ዓረባዊው አቢዓልቦን፥ በርሑማዊው ዓዝሞት፥"
(መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ 23: 31) ይህንንም ተመልከት አቢዓልቦን ማለት የጥንካሬ አባት ማለት ነው ወይም ጠንካራ ማለት፡፡ ልክ እንደዚሁ ኢሳ 9:6 የዘላለም አባት የሚለውን ዘላለማዊ ፣ለዘላለም የሚኖር እንደማለት ነው፡፡
አቶ ታርኩ እጅ ማንቀሳቀስ ብቻ ይችላል,,,,,,,,,,,,,,😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አብ በግእዝ ሲሆን አባት ደግሞ በአማርኛ የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ ማለት ሲሆን ታዲያ የዘላለም አባት ህፃኑ አይሆንምን?
ato tariku eysus erasu andentu awejowal ማር 12÷29 ዘዳ 6÷4 mekad gen ayekebedem demo ayasferem
Ato tariku libhin kemadenden yetashin nefs bezhi ye ewnet wengel adinhi yemeketeluhin nefs bitadin melkam new
ምነው ታሪኩ ህፃኑ ኢየሱስ ነው ማለት እንዴት ተናነቆት?
የገርማል😅😅😅😅😅😅
Wondime tabark
ታሪኩ ተብየው ፓስተሪ ገና ሀ ብሎ ዎንገል መማሪ ኣለበት።
Negeru xiru new hulu neger lebego new yemesemuachun nefs lemadan ye evziabher bego fekadu silehone new lemin tawakibutalachu enante lenigidachu new esu degmo endigebachu new
Tamagninet bedeqiqa sayhon bemetsiaf kidus new
Ato tariku sekirewu newu ende yegebawu
Ato tariku yalgebahi lemin lememsel tifeligalhi yilkunim gezaw sayrefidbhi nefshin adin Ene be abate sim mexichalhu yalew mi yimeslhal Eyesus malet ye ab yemada. Si. Endehone ante batamin egna degmo enaminale .
Amino mekebel siakitachiw kemeda wuxulin silaseawiyan
አብ ማለት አባት ማለት እንደሆነ የሚትክዱ ሁሉ፡ ተደርሶባችኃል፡፡ አውቃችሁ ለማታለል የወጣችሁ ስለሆናችሁ አቶ ታሪኩ ሌላ የሚሰማው ሰው እየታዘበህ ነውና እፈር ተው!!!
@filatefiche5918 " የቆሬ ልጆች አሴር፥ ሕልቃና፥ አብያሳፍ ናቸው፤ እነዚህ የቆሬ ልጆች ወገኖች ናቸው።"
(ኦሪት ዘጸአት 6: 24) ከዚህ ጥቅስ አብያሳፍ ማለት አብ አባት ያሳፍ ማለት ደግሞ መሰብሰብ ነው፡፡ ሰለዚህ የመሰብሰብ አባት ወይም ሰብሳቢ ብለን እንቶረግማለን፡፡
" ዓረባዊው አቢዓልቦን፥ በርሑማዊው ዓዝሞት፥"
(መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ 23: 31) ይህንንም ተመልከት አቢዓልቦን ማለት የጥንካሬ አባት ማለት ነው ወይም ጠንካራ ማለት፡፡ ልክ እንደዚሁ ኢሳ 9:6 የዘላለም አባት የሚለውን ዘላለማዊ ፣ለዘላለም የሚኖር እንደማለት ነው፡፡😅
ፓስተር ታርኩ ተዋረዱ የአመቱ ትልቅ ውርደት😄😄😄
ለስለሴ አማኞች ኢሳያስ 9:6በምገርም ሁኔታ 6:9 ነው ምክንያቱም ያንቃጠቅጠቻዋል 😂😅ፐስቴር ተርኩ አለመወቃቻው ይገርመል😮😮😮😅
ኢዬሱስ የዘለአለም አብ ነው
አብ የማን ልጅ ነዉ ኢየሱስ አብ ከሆነ????😂😂😂
“ከእግዚአብሔር አብና ከአብ ልጅ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ምሕረት ሰላምም በእውነትና በፍቅር ከእኛ ጋር ይሆናሉ።”
- 2ኛ ዮሐንስ 1፥3
ፓ/ር ።ታሪኩ ሌላ ቃል ልስጠው ዮሐንስ 20: 17 ኢየሱስ ያለውን ስማ ወደ አምላኬ ወደ አምላካቹ ወደ አባቴ እና ወደ አባታቹ አብ ከሆነ ለምን ወደ አባቴ አለ ጥያቄ ለኦሊጂሰስ አባት አለው እመን
Le Amlak Amlak Alew Weym Le Abat Abat Alew Ayilm Yihe Kifil (Yoh 20:17). Le Amlak Amlak Yelewum. Eyesus Amlake Abate Yalew Kesus Lela Amlak Besemay Silale Aydelem. Semay Zufane new midir yegre meregecca new yalew amlak 3 akal aydelem. Bene yeminorew ab esu sirawun yiseral ale enji ab kene wucci lela akal new alalem/Yoh 14:10/. Eyesus Amalkm Ab/Abatm new/Esa 9:6/ lehulachin and amlak and abat silalen/Milk 2:10/.
እየሱስ ወደ አቤቴ ያለው አባት ስላልሆኔ ነው ካልክ ወደ አምላኬ ስልስ እየሱስ አምላክ ስላልሆኔ ነው ልትል ነው😄😄😄 የሀዋርያት ወንጌልን አትችሉም።
አምለኬ ብሎና አበቴ በመለቱ ልዩነት አለ????
እሄ ጥያቄ በጣም ኤሌሜንቴሪ ነው
@@GetachewMekuriya
አምላኬ ያለው በፍጹም ሰውነቱ ነው ኢየሱስ አብ አይደለም የአብ ልጅ ነው ዮሐንስ 1:1-18 አንብብ
Ayi Abab tarkuu😂😂😂
የባሰ አታምጣ አቶ ታሪኩ ባልንጀራዎት ምን እያለ ነው። የስላሴ አማኞች ማለት እንደናንተ ነው። እናንተ አስተማሪዎቾ ናችሁ ማለት ነው።
Paster tariku bizi eweketachew new paster yareguachew awekew new 2 abat endelel yakualu
TARIKU hitsanu iyesus mahonuun ayaqum yemayaqutin xayqaw biradu xuru nawn zimbilo aqalew bilo mawurat ayi xeqmachuma
ኢየሱስ የዘላለም አባት ነዉ እንጂ የአብ አባት አይደለም።የዘላለም አባት ማለት jesus is eternal ማለት ነዉ
አባትነቱ ዘላለማዊ ማለት ነው።
Yibelit indigebah ato tariku hawariyatin teketatel
Pastar labir indamitisfasafas awqanal
Tarku awuqo new ends ebab yigelebabexal
በኢሳያስ መጽሐፍ ገና ሳይወለድ ትንቢት የተነገረው በሥጋ ለመጋለጥ አይደለም ወይ? ሕፃኑስ ማን ነው? ሃያል አምላክ እና የዘላለም አባት ማን ነው?
የባለጌ ለቅሶ መልሶ መልሶ የቢሾብ ደጉ ንግግር ብቻ ያንጸባርቃል ደጉ የተክሌ ንግግር ነው የሚደግመው መጻፍ ቅዱስ አያምኑም ወደፊት ከዛቤት የወጡ እውነት የበራላቸው አፋቸው ማዘጋት የሚችሉ ወንድሞችና እህቶች አሉ አያመልጡም ዘመን መጣ ህዝባችን ማታለል አይችሉም ውሸታቸው ተጋልጧል
Araaa ka mastewal sigabachu be saw filsfina tinadalachu katenageraw wosx matsehaf kidus wosx yelelaw yetu new
አበባ ታሪኩ ሳታቂ ነው እንዴ መጽሐፍ ቂዱስ የምትዘባርቃዑት 😢😢😅😅
ፓ/ር ታሪኩ ለሐዋርያት ቤ/ር አንተም እንደ ምታውቀው የሰባሊዮስ አስተምህሮ ስለሆነ አውዱን ተከትለው መናገር አይችሉም የቲዎሎጂ መማር አይፈልጉም እኔም እነሱጋ በነበርሁ ጊዜ ንግግሬ ቄስ ተክሌ እንዳሉት ከማለት ያለፈ እውቀት አልነበረኝም ታዲያ በአዲስ ኪዳን አብ ተወለደ ሊሉን ነው ወይስ ማተዎስ 1: 21 እንደሚለው ልጅም ትወልዳለች ኢሳያስ 9: 6 ሐያል አምላክ ማቴዎስ 1: 21 ልጅ አብ የነበረው ልጅሆነ እያለን ነወ
Egna kes tekle endemelut anilim min albat ante litil tichil yihonal egna yeminilew metshaf kidus endemelew eyalin new yeminilew
ምናልባት ከዚህ ፊት #ካልተማረ ሰው ጋር #የተለማመድከው ሰው ስለሆንክ አሁን #ከበደብህ????
Meslohal tare are tetemek band amlak
የቢሾብ ደጉ ንግግር ደገማት ሌላ የላቹማ እኛ ሞልቶናል አንኮርጅም
Ka andu mince sila matenabu iko new egna amlakachnm andi new manfasachinm andi new nigigrachnim andi new goboz
አዎ እናንተማ ቢዝነስና ጥንቆላ ሞልቷቹሀል
kkkkkkk wow betam yemiyasik indemiyaki sewu beteleyayu media siyawora yeneberewu sewuye yihenni tikis ayakim betam yasazinali kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
አረ መደንዘዝ 🤦አርጅቶም ውሽት አይበጅህም እንዴት ነጭን ጥቁር ኦኦኦ
ኢየሱስ አብም ነው ወልድም😊😊😊
ስለሴ ዳግሞ በመጽሐፍ ቅዱስ ስፈተሽ አለመጌኛቱ ዋና ነገር ነው😮😮
Abim woldim yemil 1 xiqs sixegn
የአብ ልጅ እንጂ አብ አይደለም
Pastorye sidib bicha yekaluh😂😂
Gebtogn new woy teredche ...