ዶ/ር ሻወልን ያሳሰበው ትልቅ ጉዳይ/ር ተስፋዬ ሮበሌ ጥልቅ ማብራሪያ ሰጡ/d/r tesfaye robele/nati eyoel/ተናገር እውነቱን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 13

  • @techmike4726
    @techmike4726 2 месяца назад +1

    ዶ/ር ተስፋዬ ተባረክልኝ እግዚአብሔር እድሜ ይጨምርልህ በጣም ነው ምወድህ ዶ/ር ሻውል ይህንን ውይይት ስላዘጋጀህ ተባረክ ❤❤

  • @SelamuWoelebo-ed6by
    @SelamuWoelebo-ed6by 5 месяцев назад +2

    ዶክተር ተስፍሽ በአንተ ትምህርቶች በጣም ነው የተባረኩትም የተለወጥኩትም እግዚአብሔር ይባርክህ አመሰግናለሁ።

  • @NagaShobiso-t7x
    @NagaShobiso-t7x Месяц назад

  • @demekedessie
    @demekedessie 3 месяца назад

    Dr Tesifye betam nw des yemitlegn tsega yibzah🙏

  • @degefudenboba8109
    @degefudenboba8109 9 месяцев назад

    እኔ በጣም እፈልጋለእ ስልኬን እዚህ ኮሜንት መስቀመጫው ላይ ላድርግ ወይስ ሌላ መንገድ አለ ዶ/ር ተባረክ

  • @antenehtesfaye2487
    @antenehtesfaye2487 Месяц назад

    posible behonew alem...wuhan wede weyin tej melewetus...

  • @mintesnotteshale2128
    @mintesnotteshale2128 9 месяцев назад

    pls የከዚህ በፊቱ February 28/2024 G.c የተደረገው ክፍል አለ ?
    ደ/ር ተስፋዬ ዶ/ር ሻውል ጋር ያደረጉት ውይይት pls

    • @hagereemedia
      @hagereemedia 9 месяцев назад

      እኔ ሚዲያ ላይ እይው።

  • @yaredGmeskel-g7w
    @yaredGmeskel-g7w 2 месяца назад

    ዩኒቲ ኤንድ ዳይቨርሲቲ ወይም የልዩነት አንድነት ጉዞ የእባብ ጉዞነው የምትጓዙት እባብ ኦና እባብ አንንላይ መጓዝ አይችሉም አንድ ልብ አንድ ሃሳብ አንድዲት ነፍስ ነበራቸው የሚለው ቃሉ ከዚህ ፈቀቅ ካልክ ዘመናዊ አጭባሪ አምታች ነው ልሆን የምትችለው ቆይ ለመሆኑ ከተስፋዬ የበለጠ እኩይ አለ ? የለም በእግዚአብሔር እውቀት ላይ ከፍ ከፍ ያለ የሰውን ሀሳብ መፍረስ ካለበት የተስፋዬ ዝባዘንኬ አሰተሳሰብ ነወ ከተስፋዬ የጥፋት ትምህርት ከሰይጣን አሰራርም የባሰ ነው ካልቢኒስትም ሆነ ሌሎቹ

  • @abayshumye3446
    @abayshumye3446 9 месяцев назад

    ተስፍሺ❤

  • @tadesseduressa905
    @tadesseduressa905 5 месяцев назад

    15 መንፈሳዊ ሰው ግን ሁሉን ይመረምራል

  • @YaDi-ln1vz
    @YaDi-ln1vz 5 месяцев назад +1

    ይህ የሙታን ስብስብ ነው !

  • @tarikdemissie1993
    @tarikdemissie1993 9 месяцев назад

    እናንተ በምዕራብ አለም ያላችሁ ፕሮቴስታንት ሙሁራን ከድህነት ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያላቸውን ነገሮችን ሊብራል ለማድረግ ትመክራላችሁ። በልዩነታችን መኖር እንችላለን ትላላችሁ። የፕሮቴስታንት ሀዲያሳኑ በመሠረተ እምነት ላይ ሲለያዩ ወደ ጦርነት ውስጥ ሲገቡ እናያለን ።ለምሳሌ በክርስቶስ በስጋዎ ደም ላይ በሉተር እውነተኛ ነው ሲል ሌላው የፕሮቴስታንት ሀዲያሳን ዜንግሊን መተሠቢያ ብቻ ነው በማለቱ ጦርነት ውስጥ አውሮፓ ገብታ የብዙዎች ደም የፈሰሰ ሲሆን ዜንጊልን በጦርነቱ ውስጥ ሞቷል። የአሁን ሙህራን ግን ልዩነት ውበታችን ሆነ ትምህርታችሁ።