ዶ/ር ተስፋዬ ሮብሌ ከመጽሐፍ ቅዱስ ለተጠየቁት ጥያቄዎች የሰጠው ድንቅ ምለሾች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024
  • የሐዋርያት ሥራ 04 ፥12
    መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
    መንፈሰዊ ዉይይቶች፣ትክክለኛ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮች፣በዚህ ጉደይ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይለል የሚሉ ዉይይቶች ይቀርበሉ።
    ይከተተሉ ይባረኩበት፣እዉናተኛዉን የኢየሱስ ክርስቶስ መንገድ በማያዝ ወደ ዘላለም ህይወት ጉዞ ዘሬዉኑ ይጀምሩ።
    JESUS CHRIST Saves you, Repent today
    ኢየሱስ ያድናል። አሜን

Комментарии • 46

  • @loveothers6956
    @loveothers6956 Год назад +12

    እንደኔ እንደራሴ ይህ ሰው ትሕትናው ትእግስቱ የዋህነቱ ብቻ ሳይሆን ብዙዎችን አይቼ አለሁ እንደዚህ ሰው ግን የክርስትትናን መሰረተ እምነት በሚገባ የተረዳ ኢትዮጵያዊ ሊቅ የለም ብል ማጋነን አይሁንብኝ እኔ the moving library ብዬዋለሁኝ ። ሰው ከዚህ ሰው ሰነምግባርም እውቀትም ነው የሚሸምተው ።ይህን ሰው በቁሙ ቤተክርስትያን ልታከብረው ልታበረታታው ልትሸልመው ይገባል ።Dr. አንተ ከአምላካችን የተሰጠሀን ምርጥ አስተማሪ ነህ።ትምህርቶችህ መፃሕፍቶችህ ብዙ እውቀትን እንድገበይ መሰረት እምነቴን በሚገባ እንድረዳ በማንም ፊት ብቀርብ መልስ ለመስጠት confidenceን ሰጥተውኛል።አሁንም ይሄን በምፅፍበት ጊዜ ከፃፍካቸው ፅሑፎች ውስጥ በመገረም በማንበብ በነበርኩበት ጊዜ ነው ምን ያህል በእውቀት ብዙ እንደቀረሁኝም እያሳዩኝ ነው❤❤❤እንደ አንተ አይነት ትክክለኛ ሊቃውንት እንዲበዙ ነው የምጸልየው።🙇

    • @TofekErda
      @TofekErda 7 дней назад

      ❤❤❤በሙሉ ልቤ እስማማለሁ

  • @EfremMathewos-pk7mm
    @EfremMathewos-pk7mm 2 месяца назад

    Wow👋👏👋👏👋👏

  • @leulebaruda8101
    @leulebaruda8101 Год назад +2

    ዘመን ይለምልም የገለገለከው ጌታ ብድራትህን ይክፈል ዶ/ር ተስፋዬ ሮበሌ ተባረክ

  • @tarekegnburakatarebest5987
    @tarekegnburakatarebest5987 Год назад +2

    ዶ/ር ተስፋዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባረኮት!!!!!!!

  • @user-ol9td6zx6s
    @user-ol9td6zx6s 11 месяцев назад +1

    ተባርከው በጣም ደስ የሚል ውይይት ነዉ

  • @RegassaDenbi-fi5xo
    @RegassaDenbi-fi5xo 2 месяца назад

    ተባረኩልኝ እድሜ ጤና ይጨምርላችሁ ታላላቆች

  • @agajedessie3541
    @agajedessie3541 Год назад +2

    ዶ/ር ተባረክ።ኤሚያስና አቡ አቀራረብና የማስተማር ሥነ ዘዴ፣አቀራረብ፣ትህትናን፣የዋህነትን ከዚህ ወንድም ተማሩ።እናንተ ለማቅናት፣ለማስተካከል ሳይሆን ለመስበር፣ለመጣል ነው የምትሮጡት።

    • @surafelmekonene8963
      @surafelmekonene8963 Год назад

      በትክክል ትንሽ ቢያስተራቸው ጥሩ ነበር

    • @mayam837
      @mayam837 Год назад

      ሌቦች ሀሰተኛ ነብያትን ነክተውብሻል መሰለኝ😂

  • @samira-pl4zc
    @samira-pl4zc Год назад +1

    ጌታ ፀጋዉን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 6 месяцев назад

    ዋውውው ሪቫይቫል ማለት መሰረትን ማወቅ ነው ተባረክ ዶክተር

  • @elsabekele2302
    @elsabekele2302 Год назад

    ጌታ እየሱስ እድሜና ጤና ይሰጥልኘ ዘመኖት በቤቱ ይለቅ ተባረኩ🙏🙏

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 Год назад +1

    ዶ/ ር ተሰፋዬ እርጋታው እና ትግስቱ ደስ ይለኛል

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 Год назад

    Dr Tesfaye tebarekln , malet mesaf kudusachn tenkken manbeb endalebn temrie !

  • @mekonnenbogale3231
    @mekonnenbogale3231 Месяц назад

    Erie! Seitan endet adirigo adenizizoacihuhal! Mechereshachihu yaw gehanemin mewres naw !

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda Год назад

    Geta iyesusi kirisitiyos tsegawun yabizalachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 Год назад

    Paster Tariku tebarek , le menager chkul twuld le mestekakel kelal aydelem ena engdih le mimar lb yalew fews new ! Malet enye enkan ketaremku beky new !

  • @user-nl1fp3vm5o
    @user-nl1fp3vm5o 6 месяцев назад +1

    የፕሮግራም:አዘጋጅ:ባትስቅ:እንደ ክርስቲያን:በትህትና:ብታቀርብ:ብሽሽቅ:ለእኛ:አይገባም።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Год назад

    በጣም የማከብረዉንና የምወደዉን ፓስተር ታሪኩን ስለሰማሁት ደስ ብሎኛል ፓስተር ታሪኩ የጨከነ የቆረጠ የወንጌል ሰው ነው ለእኔ ብዙ አመት ሰምቼዉ ተጠቅሜያለሁ አማንንም ዶክተር ተስፋዬንም ጌታ ይባርካችሁ

  • @user-wk9yl4fo3t
    @user-wk9yl4fo3t 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @tamsi1079
    @tamsi1079 Год назад

    የስላሴ ትምህርት እናቃለን የሚሉትም ይከብዳቸዋል

  • @tesjij8484
    @tesjij8484 Год назад

    ስንትስዋች አሉ ሁሉም እየገቡ አልስማሁም ነበር መልስ ስሌሌቸውክህደት ውስጥስለግቡ

  • @samira-pl4zc
    @samira-pl4zc Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda Год назад +1

    Please 🙏 hulem post adirìgi❤❤❤❤

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Год назад

    Pastor raschun mgeles yferlu btleym sl bet emntachw tentko ymyawk sw kmogtachew betam yferalu gudachew slmweta aymetum rashes Ato tkele manw shbabyw aymetum eski kchurchachw wuche kerbwa tngagerw ayawkum

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Год назад

    ወገኖቼ፣ይህ ለቤ/ክ.(ለእኛ ለክርስቲያኖች) የመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ ለመሆኑ በልጅነቴ የተገለጠልኝ፣ የጠራኝ፣ድምጹን አሰምቶኝ በህዝቡ መሐል የላከኝ ጌታ ኢየሱስ ምስክሬ ነው፣ ይህን መልእክት ፣እንዴት ብዬ ብነግራችሁ ነው የምትቀበሉኝ? መን/ቅዱስ ያብራላችሁ፣ ማዘር ነገ ተባረኩ።

  • @tzt1964
    @tzt1964 Год назад

    ሠላም ለናንተ ይሁን ስለዚህ መድረክ አርእስት ለመነጋገር መጀመሪያ በእናንተ በኩል ያለውን አስተምህሮ ማቅረብ ይገባ ነበር ከዛ የሌሎችን አስተምህሮ በማስተያየት ወደ ትክክለኛ የእ/ር ቃል አስተምህሮ መምጣት ይቻላል ስለዚህ የናንተንም አስተምህሮ ለሰሚው ስለ ሶስትነት ሥላሤ አቅርቡ እንጂ አሁን እዚህ አርእስት ላይ ስለተናገሩት ሰዎች ነው ክለሳ እያደረጋችሁ ነው ያላችሁት ስለዚሀ አንድነትም ሆነ ሶስትነት ስለሚለው አስተምህሮ ሰወች እንዲወያዩ የናንተንም እምነት አስተምህሮ አቅርቡ እላለሁ ::

  • @user-vt9rz7bm4u
    @user-vt9rz7bm4u Год назад

    hawareyatena nebeyat n selase malteme besosetnat be taote yamenu neber woy? lmen tewashalacheu ywoshat abate deyabelose new geta eysuse k chelemaw geze yalkekacheu

  • @semariamoga1014
    @semariamoga1014 6 месяцев назад

    ምንም እንኳን ቀረቤታ ብኖርህምና ክርስትያምን ቢሆን በዚህ አይነት ቦታ ላይ በማእረጉ መጥራት አለብህ፡፡ ዶር ተስፋዬ እያልክ፡፡

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 Год назад

    Pater tariku be 2 tat'h yale beteley ende kalkidan hono sfra yeyaze ? Slezy bekalkidan tat'h bgra ena be ken yale ?

  • @user-nl1fp3vm5o
    @user-nl1fp3vm5o 6 месяцев назад

    አብም:ወልድም:መንፈስቅዱስ:እየሱስ:ነው:አይልም።ስላሴ:የሚል:የለም:ግን:ሰለ:ስላሴ:ተጽፋል:አባቴ:አለ:አብን:ሌላ:እል ካለው:አለ:ሰለመንፈስቅዱስ።

  • @kedestmichael3555
    @kedestmichael3555 Год назад

    Tesfesh ምንድነው የሚበላው? Sorry to ask this!

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 Год назад

    Dr tesfaye is Calvinism if you know what is it ? Calvin search

  • @mimimimi779
    @mimimimi779 Год назад +1

    ሲጀመር ሰላሴ ቃሉ እራሱ እኮ መጽህፍ ቅዱሳዊ አይደለም

    • @hery731
      @hery731 Год назад

      Soset malet eko nw esum Abe, Weled ena menfeskidusen lemasayet nw selase sosetun lemasayet nw meches Abe, Weled ena menfeskidus metsaf kidus lay yelem atelugnm

  • @agajedessie3541
    @agajedessie3541 Год назад

    ጥሩ እያስተማረ ሰለሆ በመሳቅእንቅፋት እንዳትሆን ዝም ብለህ ተከታተል።

    • @meheratmatiku8053
      @meheratmatiku8053 Год назад

      እግዚያአብሔር ይባርክህ ዶክተር ተሰፋዬ አገላለፅ እርጋታህ ዘመንህ ይለምልም እረ ሁሌም ልቀቅልን የዶክተርን እባክህ

  • @zekiwosgetachew1956
    @zekiwosgetachew1956 6 месяцев назад

    በጌታ በኢየሱስ ስም አንድን ኃይማኖት ለመስደብ ሚዲያ ላይ ጸሎት የሚያደርግ ቄስ አይቼ አላውቅም። እስቲ ዝም በሉ ልብ ካላቹ ኦርቶ ጋር ሂዱ መልስ ስጡ ደረጀ ሲቀልድባቹ የት ናቹ

    • @Yared-hq1ys
      @Yared-hq1ys 6 месяцев назад

      የቀለደው በኢየሱስ አንጂ በወንጌላውያን አይደለም።ነገር ግን አንተ ኢየሱስን የወንጌላውያን እንጂ የእናንተ እንዳልሆነ ስለነገርከን እናመሰግናለን

    • @zekiwosgetachew1956
      @zekiwosgetachew1956 6 месяцев назад

      @@Yared-hq1ys lemn ezih gar yalewn titeh wedezagnaw becha mels lemestet hedk,,, eyesusn yasedebachut enante enji .. degmo bzu aynet eyesus ale hasetegnaw, yenante huletegna amlakachu.. bzu ale... Enantema eyesus belachu yemterut habtam liyasergachu tmhrt lay netb almeta silachew bet tekeraytew hezbun kemibezebzut gar habtam yadergal eyalachu yemterut eyesus new yalachu..
      Esti ezih lay enkuan enmelket mnm kal atawerum shmaglewoch tesebsbew mesadeb

  • @fekadubarke6987
    @fekadubarke6987 Год назад

    ትምህርተ ስላሴዎችእድሜጠገብ ውሸት እንደዳጎን እየተጠጋገነ ቢቀርብ መቼም እውነት አይሆንም ትምህርተ ስላሴዎች በኦርቶዶክስ እነሱ እንደሚሉት እግዚአብሔር ውልድ ፈራጅ እንጂ አማላጅ አይደለምሲሉ የፕሮቴስታንቱ እግዚአብሔር ወልድ ያማልዳል ይላሉ መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔርወልድ የሚል የለም ወደ አማኛ ሲመለስ እግዚአብሔር ልጅ ማለት ነው ትምህርተ ስላሴ ዎች እድሜ ጠገብ የስህተት ትምህርት ነው እንደዳጎን ብትጠጋግኑት አየፈራረሰ መሆኑ ስለተረዳችሁ ነው በፍልስፍና ልትጠጋግኑት ምትጥሩት

    • @saraabrha8617
      @saraabrha8617 Год назад

      Go read the Bible carefully and find out the truth.

    • @johnvula8448
      @johnvula8448 Год назад

      ተስፋ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክህ ፓስተር እሽቱ ሁሌታቹም ስላገኝቹ ደስተኛ ነኝ የዛሬ19አምት ነብር ኮልፎ ቃል ህይወት