ሴሴሽኒዝም ምንድር ነው? የጸጋ ስጦታዎች ተቋርጠዋል? ወይስ ቀጥለዋል? ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024
  • ሴሴሽኒዝም ምንድር ነው? የጸጋ ስጦታዎች ተቋርጠዋል? ወይስ ቀጥለዋል? ክፍል 1
    ወይስ ያልኖረ ስጦታ ያለ መስሎን ጉም እየዘገንን ነን?
    ተቋርጠዋል የሚባሉት ስጦታዎች የትኞቹ ናቸው? ተቋርጠዋል ለመባላቸው መነሻዎቹስ ምን ምን ናቸው?

Комментарии • 50

  • @tamiratgando4000
    @tamiratgando4000 Год назад +7

    ስለ ምታስተምረው ትምህርት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ። ዛሬ ዋጋ ቢያሳጡህም እንኳ፤ በመጨረሻ ጊዜ ዋጋህን ከእግዚአብሔር እጅ ትቀበላለህ።

  • @sitdownandcode
    @sitdownandcode Год назад +2

    ወንድም ዘላለም፣ 1ኛ ቆሮ 13 ላይ ያለው ስለመንፈሳዊ ብስለት ነው ባልከው ሀሳብ አልስማማም። ምክንያቱም እነዚያ ጸጋ በነበሩበት ጊዜ የበሰሉት አማኞች ላይ(ሐዋርያት ላይ) በብዛት ታየ እንጂ አልተሻረም ነበር። ጊታ ሲመጣ ነው የሚለውም ሀሳብ አያስኬድም አንተ ካቀረብከው ተጨማሪ ምክንያት እዚያው ክፍል ቁጥር 13 ላይ አለ "እንዲህም ከሆነ፥ እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ፤ ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው።" ጌታ ከመጣ በኋላ ተስፋ የሚባል ነገር አይኖርም፣ ሁሉም የሚታይ ስለሆነ ።በታሪክም እንደምታውቀው ደግሞ ከሐዋርያው ዮሐንስ እልፈት በኋላ እነዚህ ጸጋዎች አሉ ብለው የተነሱ ቡድኖች በሙሉ ሀሰተኖች ናቸው።

  • @yfantaye3977
    @yfantaye3977 Год назад +7

    ነብይም ትንቢትም ፈዋሽም ልሳንም የለም አራት ነጥብ ጌታ ብቻውን አሁንም ይፈውሳል። ማንም ጣልቃ ያልገባበትና ማንም ያልከበረበት ፣ ነገር ግን ጌታ ብቻውን የከበረበት ፈውስ በቤቴ ያየሁ አማኝ ስለሆንኩ ስለዚህ እውነተኛ ፈውስ እመሰክራለሁ ። ፈዋሽ ተንባይና ሃዋርያ የተባሉት "የዚህ አገልግሎት ባለ ራዕይ የቸርቹ መስራችና ባለቤት ነኝ" ብለው ራሳቸውን ያስተዋውቃሉ ። በዝች አለት ላይ ቤተክርስቲያኔን እሰራታለሁ ያለ ፣ የቤተክርስቲያን መሠረት የሆነና ራስ የሆነ አንድ ነው ። እሱም ጌታ ኢየሱስ ይባላል።
    ጴንጤነት በአንድ ጥቅስ ላይ የተመሰረተ ስለሆነ ፣ በልሳን የማይናገሩ አማኞችን "በመንፈስ ቅዱስ የማያምኑ በአብና በወልድ ብቻ የሚያምኑ ይሏቸዋል"
    ይሄ ነው እንግዲህ "ዕውቀት"
    በአማርኛ ፎንት ብዙ መፃፍ ቢቻል ብዙ የምለው ነበረኝ ።

    • @ignitus7777
      @ignitus7777 28 дней назад

      ነብይም፣ ትንቢትም፣ ፈዋሽም፣ ልሳንም አሉ። እነዚህ ስጦታዎች ለመቋረጣቸው ምንም መጽሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ የለም።

    • @yfantaye3977
      @yfantaye3977 28 дней назад

      @@ignitus7777 ወዳጄ ያለ ነብይና ትንቢት በቅድስና መኖር አይቻልም?
      ነብዩ የተፈለገው ፣ ስልክ ቁጥሬን እንዲነግረኝ ነው ወይስ ፎቅ ትገነባለህ ፣ አሜሪካ ትበራለህ ብሎ አንዲነግረኝ?
      እስኪ በነብይና በትንቢት አማኝ ከሆንክ ፣ ነብዩ "ያለህን በሙሉ ሸጠህ ለድሆች ስጥ ይልሃል ጌታ" ቢልህ ፣ ታደርገዋለህ?
      ሌላ ምሳሌ ልስጥህ ፣ በአሜሪካ ፣ በካናዳ ፣ በዩሮፕ ባደጉ አገሮች ላይ ብዙ የኢትዮጵያውያን ቸርቾች አሉ ፣ ለምንድነው በአንዱም ቸርች ነብይ ሃዋርያ ምናምን የሚባል ነገር የሌለው? ሃብታም አገር ላይ ስለሚኖሩ ነው እግዚአብሔር ለነሱ ነብያትን የከለከላቸው?
      በኢትዮጵያ ከደቡብ ክልል የተነሱ ነብያት በሙሉ አጭበርባሪዎች ናቸው። በአፍሪካም የሚነሱ ነብያት እንደዛው።
      ጌታህን ማስደሰት ትፈልጋለህ? በእምነትና በቅድስና ኑር። ነብይ መጥቶ "ወንድምህን ይቅር በለው ወይም ደሃን እርዳ ይልሃል ጌታ" እስኪልህ ድረስ አትጠብቅ ፣ ቃሉ ብቻውን ሙሉ ነው ይበቃሃል።

    • @ignitus7777
      @ignitus7777 28 дней назад

      @@yfantaye3977 እነዚህ የጸጋ ስጦታዎች በኤፌሶን 4 እንደገለጸው ለቤተክርስቲያን መታነጽ የተሰጡ ናቸው። የማይገናኝ ነገር አትጥቀስ።

    • @ignitus7777
      @ignitus7777 28 дней назад

      @@yfantaye3977 የትንቢት አስፈላጊነት የጌታን ቃል አስፈላጊነት ለመሙላት አልተሰጠም። ደግሞ አሁን አንተ በምትለው አባባል ከሄድን ከጅምሩ ጌታ ያ ጸጋ ሳያስፈልግ ነው የሰጠው ማለት ነው። እግዚአብሔር ሃሳቡ አይቀየርም፤ ያኔ በነብያት ሰርቶ አሁን እነሱ ይቅሩ ብሎ ውሳኔውን አይቀይርም።

    • @ignitus7777
      @ignitus7777 28 дней назад

      @@yfantaye3977 በውጭ ሀገር ያሉም የኛ ቸርቾች ውስጥ ነብያት አሉ።

  • @tesfaeyesusdegife2758
    @tesfaeyesusdegife2758 Год назад +1

    ጋሽ ዘሌ ገጠር ስለነበርኩኝ ወዲያው አላየሁኝም። ሴሴሽንስቶች ለይተህ ያቀረብክበትን መንገድ እና አንተ ራስህ ከእነርሱ የምልከታ በማሳየት ፈውሰና የመንፈሳዊ ወይም የፀጋ ስጦታ ያለመቋረጡን ደግሞ ግን ፈውስ በፈቃዴ እግዚአብሔር የሚሆን እንጂ እንዲሁ በመዳ እንደ አገራችን የፈውስ ቸርቻሪ ነቢያት አንፃር እንዳልሆነም የገለፅክበትንም መንገድ ወድጀዋለሁኝ። ስለዚህ ከቅቡልነት አንፃር አንዳንድ ሴሴሽንስቶች በሚል ያለ ገለፃ በfb ገጽህ ላይ የተቀመጠበትን መንገድ በዚህ መልኩ መብራራቱ ጥሩ ነው። መግለጫህንም ቀድሞ ካየሁበት እይታ ላይ እንድፀናም የሚያደርግ ነውና ወድጀዋለሁኝ። ቀጣዩንም ለማዬት ቸር ያሰንብተን።🙏🙏🙏

  • @amanuelabate4399
    @amanuelabate4399 Год назад +5

    ጸጋ ይብዛልህ

  • @samueltiruneh4862
    @samueltiruneh4862 Год назад +2

    በመጀመሪያ ምልክትና ተዓምራት ዋና ዓላማው እግዚአብሔር ከቤተክርስቲያን ጋር ለመሆኑ ወይም የሚሰበከው ወንጌል ከእግዚአብሔር ለመሆኑ ማረጋገጫ ለመስጠት እንደሆነ መታወቅ አለበት። አይደለም በዚህ ብዙ አሳቾች (እናንተንም ይጨምራል) ባለበት ይቅርና በመጀመሪያ ዘመን ላይ የነበረችው ራሷ ይህ የእግዚአብሔር ምስክርነት አስፈልጓት ነበር፤ ክርስቶስ ራሱ ይህ የእግዚአብሔር ማረጋገጫ አስፈልጎት ነበር።

  • @Gengd
    @Gengd Год назад +1

    በከፊል በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው። ሆኖም ብታስብበት ብዬ ከማስባቸው ውስጥ የሚከተለው ይገኝበታል። 1ቆሮ 1:7 ላይ እኮ "አንድ የፀጋ ስጦታ አይጎድልባችሁም" የተባለው ምዕራፍ 12-14 ስላሉት መንፈሳዊ ስጦታዎች አይደለም። አውዱን ከተመለከትን በክርስቶስ በማመን ምክንያት ስለሚገኝ የአምላክ ስጦታ ነው ሚናገረው (ለምሳሌ የደኅንነት ስጦታ (ኤፌሶን 2:8-9))። ይህ ስጦታ አይጎድልባችሁም ማለት የተሰጡን ስጦታዎች (ፅድቅ፣ ሰላም፣ መዳን እና የዘላለም ሕይወት) እንደማይጎድሉብን የተሰጠ ዋስትና ነው።

  • @danieleyu6832
    @danieleyu6832 Год назад

    ወንድሜ ፈረንጆች እንደሚሉት loser ነህ፡ ሴሴሽንዝም ቃለ ሕይወት እና መካነ ኢየሱስ ራሱ ሲያራምዱት የነበረ ትምህርት እና መንፈስ ቅዱስ ጣልቃ በመግባት እንደ አንተ በክርክር ሳይሆን በተግባር እያሳየ አቋማቸውን አስለውጧቸዋል፡ ዛሬ አንተ እንደ አዲስ ማብራራት ትፈልጋለህ ፡ ወንድሜ አትድከም ቲኦሎጂካሊም ሆነ ፕራክቲካሊ ሴሴሽንዝም ትክክል አይደለም ፡ እሺ በፊት ሴሴሽንዝም የቤተ እምነቶችና የአስተምሮ መለያ ነበር ፡ አሁን አንተ ስለ ሴሴሽንዝም የምትነግረን ልሳን እንድንተው፡ ትንቢት እና ፈውስን እንድንተው ነው ? የስህተት ልምምዶች እና አስተምሮዎችን ለምን ትቀላቅላለህ፡ ሌላው አንድ ሰው በነቢያት ተከፍሎት ነው የፃፈው ብለሃል ፡ አንተ እየተከፈለህ ነው ማለት ነው የምትፅፈው?

  • @tamirathailu7379
    @tamirathailu7379 Год назад +2

    More grace to you brother 🙏 thanks!

  • @asmeromtesfai5107
    @asmeromtesfai5107 4 месяца назад

    ዘሌ ኣንተ በኣንድ ወቅት ካልቪኒስት ነኝ ብለህ ነበር ታድያ ዪሄ ኣስተምህሮኮ ሁሉም ነገር ኣስቀድሞ የተወሰነ(predestined/decreed)የሆነ ነው ሃሳባችን መረዳታችን ጭምር።ስለዚ ካልቪንስት ሁነህ ምን ኣድርጉ ነው ምትላቸው።

    • @LoveJesus-i3r
      @LoveJesus-i3r 19 дней назад

      Brother predestined malet mn endahona badnb alteradahem man endatawesene manm ayawekem egna hulem lebegoch ejig eyatateren meserat alaben leemsale ene gash zelalalemen ekawem nber segabagn gn esamachw jemerku ayah bzu begoch ewnatun balamawek midanageru alu pawlos endalew letemeretut enetegaln

  • @fassilabebe623
    @fassilabebe623 Год назад +2

    Stay blessed and move forward!

  • @Openheart37
    @Openheart37 3 месяца назад

    ወንጌል ማርቆስ 16:16

  • @evangelistmedia1555
    @evangelistmedia1555 Год назад

    ዘሌ ይህን ትምህርት መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም

  • @haileeyesusslmn9
    @haileeyesusslmn9 Год назад

    ✝እግዚአብሔር ፡ ይባርክህ ።
    ፈውስ ✝እግዚአብሔር ሲፈቅድና ፈቃድህ ቢሆን ተብሎ ሲጸለይ የሚሆን ነው እንጂ በኛ ንግግር ብቻ አይሆንም ።

  • @alextefera3818
    @alextefera3818 Год назад

    on this subject matter you are completely mistaken. (Kalehiywet church teaching).

  • @barseakele498
    @barseakele498 Год назад +2

    በረታ ወንድሜ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ የማንቀከያ የመለከት ድምጽ ሆነሀል እና ለትውልዱ

  • @BiniamWoldemichael
    @BiniamWoldemichael Год назад

    Truth be told, when I used to come across your message, even without cosindering what you have to say, just because you were aganist this so called movement, I ignored it. Looking back now, after God opened my eyes, had I heed the message you were relaying, It would have saved me so many heartache, not to mention the time I wasted with these fools, instead of growing in knowledge and wisdom of Christ. I thank God through Jesus Christ, for giving us brothers like you, especially for Ethiopian evangelical church, whom, by all counts have lost in defending the Gospel. Him and the Scripture alone is suffice for Godly life, which we are called to live. May the Lord bless you and keep you safe!

  • @samueltiruneh4862
    @samueltiruneh4862 Год назад

    በሁለተኛ ደረጃ በተለያየ ሰንካላ ሰበብ ዕምነተ ጎደሎዎች በእግዚአብሔር እውነት ላይ እና በህያው ቤተ ክርስቲያን ላይ ሲሳለቁ እውነት ስላላቸው አትንኳቸው ማለትህ አንተም ከነሱ አንዱ ለመሆንህ ማስረጃ ነው። የናንተ ዕምነተ ጎዶሎነት የእግዚአብሔርን እውነት አይለውጥም፡፡
    የናንተ አገልግሎት በመጀመሪያው ዘመን ወደ ቤተ ክርስቲያን ሰርገው ከገቡ ፈሪሳውያን ቢብስ እንጂ አያንስም። ስውር አጀንዳችሁ ህያው ቤተ ክርስቲያንን የማፍረስ እንደሆነ በብዙ መንገድ ተገልጧል። አሁን ጭንብላችሁ እየተገለጠ በመሆኑ ብዙዎች ማንነታችሁን እየተረዱ ነው።

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 Год назад

    ግልጽ መልክት እግዚአብሄር ይባርክህ ጋሽ ዘሌ።

  • @thelazziest
    @thelazziest Год назад

    አክባሪህ ነኝ ዘላለም።
    "መንፈስ ቅዱስ እና ካሪዝማዊ ቀውሶች" የሚለውን መጽሐፍህን በአጋጣሚ አግኝቼ ገዝቼ እያነበብኩ አልጨረስኩትም ነበር እና... ከመንገድ ስመለስ ሌሎች መጻህፍትን ከያዘ ቦርሳዬ ጋር ተሰረቅኩኝ እና ቅጂውን ላገኝ የምችልበት መንገድ ይኖር ይሆንን?

    • @zelalemmengistu2
      @zelalemmengistu2  Год назад +2

      እዚህ ይገኛል። በነጻ ማውረድም ይቻላል።
      www.good-amharic-books.com/library?id=107
      ወይም ከቴሌግራም ገጼ በአንድ ሙሉ ቅጽ ለማግኘት፤
      t.me/zelalemmengistu/647

    • @thelazziest
      @thelazziest Год назад

      @@zelalemmengistu2 አመሰግናለሁ፤ መበርታትንም ካንተ በብዙ እያስተማርከኝ ነው ብዬ አምናለሁ። ተባረክ!

  • @sunnyhidoto8584
    @sunnyhidoto8584 Год назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @esmaelmekonnen6236
    @esmaelmekonnen6236 Год назад

    Awesome point, thanks 🙏 brother Zele

  • @zm645
    @zm645 Год назад

    Kemetsihafu mekuaretachewn myasay tiks ale

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Год назад

    ሰላም ጋሽ ዘሌ

  • @amanuabdu7181
    @amanuabdu7181 Год назад +1

    አነጋገሩ ሁሉ ደስ አይልም ነገረኛ መሆኑ በደንብ ያስታውቅበታል ፣ ብራዘር እግዚአብሔር ፍቅር ነው ስህተትን አታርም ( አቅሙና ፀጋው ካለህ) ማለት ሳይሆን ነገር ግን ሰውን ሳትወድ እግዚአብሔርን መውደድ አትችልም! ኦራማይ

    • @lulagebeyehu7514
      @lulagebeyehu7514 Год назад

      Focus on the message and compare where our churches are standing

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 Год назад

    ጋሽ ዘሌ እንኳን በሰላም መጣህ።

  • @lemmaabo1726
    @lemmaabo1726 Год назад +1

    Sew mesay

    • @lulagebeyehu7514
      @lulagebeyehu7514 Год назад

      Weregna, hasab kaleh yetenagerewen ende egziabeher kal mogete. Sedeb mendenew?

  • @asmeromtesfai5107
    @asmeromtesfai5107 4 месяца назад

    ዘሌ ኣንተ በኣንድ ወቅት ካልቪኒስት ነኝ ብለህ ነበር ታድያ ዪሄ ኣስተምህሮኮ ሁሉም ነገር ኣስቀድሞ የተወሰነ(predestined/decreed)የሆነ ነው ሃሳባችን መረዳታችን ጭምር።ስለዚ ካልቪንስት ሁነህ ምን ኣድርጉ ነው ምትላቸው።

  • @እግዚአብሔርመታመኛየነዉ

    የጴንጤ ትምህርት የሀሰተ ትምህርት ነዉ ምንም ክርሰቶሳዉይ አይደለም እናንተ ለሀሰተኛዉ እየሱስ ነዉ በር የምትጠርጉት እኔሰ እናንተን የማላይበት የት ልሂድ ዩቱብ በከፈትኩ ቁጥር እንዳለ ሀሰተኛ የመናፍቃን ትምህርት ነዉ የሞላዉ ኸረ ምን ይሻላል