ሴሴሽኒዝም ምንድር ነው? የጸጋ ስጦታዎች ተቋርጠዋል? ወይስ ቀጥለዋል? ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024
  • ሴሴሽኒዝም ምንድር ነው? የጸጋ ስጦታዎች ተቋርጠዋል? ወይስ ቀጥለዋል? ክፍል 2
    ወይስ ያልኖረ ስጦታ ያለ መስሎን ጉም እየዘገንን ነን?
    ተቋርጠዋል የሚባሉት ስጦታዎች የትኞቹ ናቸው? ተቋርጠዋል ለመባላቸው መነሻዎቹስ ምን ምን ናቸው?

Комментарии • 33

  • @yfantaye3977
    @yfantaye3977 Год назад +3

    ናዝሬት ውስጥ በቅድስና እየኖሩ ፣ አስራታቸውን በታማኝነት አየከፈሉ የአንዲት ቤተክርስቲያን አባላት የነበሩ ሁለት እህቶች ለኳየርነት ብናመለክት በመንፈስ ቅዱስ ስላልተሞላችሁ መተዳደሪያ ደንባችን አይፈቅድላቸሁም ተባሉ ። "ያው ልሳን ማለት ነው" ። ታዲያ ለምንድነው በመንፈስ ቅዱስ ከማናምን ምእመናን አስራት የምትቀበሉን ተብለው የተጠየቁት የቤተክርስቲያን ሽማግሌዎች ምን ቢሉ ጥሩ ነው? "አስራት ለመክፈል በልሳን መናገር አይጠበቅባችሁም" ።
    "ልሳን" የለም የለም የለም !!!!
    የጋሽ እስራኤል ዳንሳ ልሳን ደስ ይለኛል
    ፓታ ኮሬቲ ሌቴ ፣ ኮርዣቲካ ማብለቲኬ ።

  • @sitdownandcode
    @sitdownandcode Год назад +4

    ወንድም ዘላለም፣ እውነትን ስለምትሰብክ እና በእግዚአብሔር ዘንድ ቅን የሆነን ነገር ስለምታደርግ ስላንተ እግዚአብሔርን እጅግ አመሰናለው። ነገር ግን 1ኛ ቆሮ 1፡7 ላይ ያለውን ጥቅስ የተረዳህበት አረዳድ ላይ አልስማማም። ያ ክፍል እያለ ያለው እግዚአብሔር ከሚሰጠው ጸጋ ምንም አይጎድልም ለማለት እንጂ። የዛኔ እግዚአብሔር የሚሰጠውን ስጦታ ለሁሌም ይቀጥላል ለማለት አይደለም። ይህን ያልኩበት ምክንያት አለኝ። ሐዋሪያነት ክርስቶስ ለቤተክርስቲያን የሰጠው የጸጋ ስጦታ ነው(1ቆሮ 12፡28፣ ኤፌ 4፡7፣11)። ሐዋርያነት ደግሞ ጊዜያዊ ስጦታ መሆኑ አንተ እራሱ እንደምታምን አልጠራጠርም። ስለዚህ እንደኔ ሀሳብ ጳውሎስ 1ኛ ቆሮ 1፡7 ስለጸጋ ስጦታዎች መቀጠል እያወራ አይደለም። አውዱ እንደዛ እንድንል አያስገድደንም።

  • @bekelekumsa4994
    @bekelekumsa4994 Год назад +1

    ጋሽ ዘሌ በጣም በጣም ትምህርቶችህን እነደምወድልህ ያለግብዝነት አረጋግጥልሃለሁ። ይሁን እነጂ የማታውቀው ፣ያልገባህ ነገር ሊኖር እንደሚችል በትህትና እንድታስብ በጌታ ፍቅር ላሳስብህ እወዳለሁ።

  • @tselattsegay7699
    @tselattsegay7699 Год назад +2

    ተባረኽ ዘልኣለም ሓወይ ጹቡቕ ጌርካ ገሊጽካዮንቡዙሓት ሕቶ ዝኾኖም እዩ

  • @danielminda
    @danielminda Год назад +2

    1 Cor 14:2***For he who speaks in a tongue does not speak to men but to God, for no one understands [him]; however, in the spirit he speaks mysteries.

  • @divinemercyministry2018
    @divinemercyministry2018 Год назад

    What can you say about this brother? ሐዋርያት 11 (አዲሱ መ.ት)
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁷ በዚህ ጊዜ አንዳንድ ነቢያት ከኢየሩሳሌም ወደ አንጾኪያ ወረዱ፤
    ²⁸ ከእነርሱም አንዱ አጋቦስ የተባለው ተነሥቶ በዓለም ሁሉ ታላቅ ራብ እንደሚሆን መንፈስ ቅዱስ አስመልክቶት ተናገረ፤ ይህም በቀላውዴዎስ ቄሳር ዘመን ተፈጸመ።

  • @lulagebeyehu7514
    @lulagebeyehu7514 Год назад

    Egziabeher be bezu yibarekeh wendem zelalem. Endet nebse Miya’s aregena let’s bezu menfesawi kemimesel limemed mitadeg new. Tsega yibezaleh!

  • @danielminda
    @danielminda Год назад +1

    1 Cor 14:18-19*** I thank my God I speak with tongues more than you all; yet in the church I would rather speak five words with my understanding, that I may teach others also, than ten thousand words in a tongue.(..YET IN THE CHURCH)

  • @danielminda
    @danielminda Год назад +1

    Now concerning spiritual gifts, brethren, I would not have you IGNORANT. 1 Cor 12:1

  • @danielminda
    @danielminda Год назад +1

    Act 27****" When they had been long without food, Paul stood up in the middle of them, and said, “Sirs, you should have listened to me, and not have set sail from Crete, and have gotten this injury and loss.
    22
    Now I exhort you to cheer up, for there will be no loss of life among you, but only of the ship.
    23
    For there stood by me this night an angel, belonging to the God whose I am and whom I serve,
    24
    saying, ‘Don’t be afraid, Paul. You must stand before Caesar. Behold, God has granted you all those who sail with you.’
    25
    Therefore, sirs, cheer up! For I believe God, that it will be just as it has been spoken to me.

  • @danielminda
    @danielminda Год назад +1

    1 Cor 14-15** For if I pray in a tongue, my spirit prays, but my understanding is unfruitful. What is [the conclusion] then? I will pray with the spirit, and I will also pray with the understanding. I will sing with the spirit, and I will also sing with the understanding.

  • @danielminda
    @danielminda Год назад +1

    1 Cor 14:23***Therefore if the whole church comes together in one place, and all speak with tongues, and there come in [those who are] uninformed or unbelievers, will they not say that you are out of your mind?

  • @maranathatube1
    @maranathatube1 Год назад +1

    የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ይብዛልህ

  • @temesghenyemane8803
    @temesghenyemane8803 Год назад

    Eshi ,tru trdthal gn ,yekome endywedek ytenkek ylala,kelela lemsmatm moker
    Eshi lsan kale?mark 16:16
    Ebab enyzalen malet nw??
    merz ketetan anmotm malet nw??
    Astwel enzihn yetesetu le megemeria gze ye geta mensat lemaregaget mlktoch setachew lezelalem gn ayketlum!!!
    Esti act (2) yalew eko betu tenketketwal ene bet snketeket eskahun alayehum bezemene
    Yezane betu yetnketketw lemn endehone lngerh???

  • @habtamuteshager3892
    @habtamuteshager3892 Год назад +1

    ስለ ሕልም ምን ትላለክ

  • @ayichewakalu9097
    @ayichewakalu9097 Год назад

    Yelem. kemetsaf kidus agelgayoch copy Yetederege enji Yelem

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 Год назад

    Gash zelalem....Please Would you present about the manifestation of kundalini spirit??!! If any in todays church....im very suscpicous...እጅግ ግራ የሚያጋባ እየሆነብኝ ነው......God bless you!

  • @zm645
    @zm645 Год назад

    Ere wendme tinbit malet berasu gebtohal gn silewedefit enji silemndinew tadya yewedfit tinbeya yelem sitl algenagnim sike hasetegna nebyat mawrat lela guday nw ewneteg na yehone yetefetseme tinbt silewedefitu yetenebeyuts tsega adelem esu

  • @tesfaeyesusdegife2758
    @tesfaeyesusdegife2758 Год назад

    🙏🙏🙏 ወደፊትን ከመናገር አንፃር ቀናትን ሳይሆን ከፈት ለፊት በትምህርትና ስለ አገልግሎት ዘመነ ገና ባልበሰልኩበት ጊዜ አንድ ወንድም በፀሎት ቦታ ተናግሮ ከአራት አመት በሁዋላ ሆኗል። እና ከጊዜ ጋር በተያያዘ ወቅትን በሀሰተኛ የይሖዋን ምስክሮች አድቨንትስቶች ባሉበት ከሐሰተኛ ተኩላዎች ተጠንቀቁ በሚለው የመለሰ ወጉ መፅሐፍ ላይ አይቻለሁኝ። እና ሙጉቱ ትንቢት አለን ካመንህ..እኔ ግን በሚድያው ላይ በሌላ መልኩ የሚያበጣረቁት ወረ ካንተ አሳብ ጋር ተዛምዶቱን አልታየኝም። ስለአዲስ ልሳን በሁለት መልክና አሁን መረት ላይ ያለው ፈፅሞ ከቃሉ ሀቅ ያፈነገጠ ነው ላልከው መቶ በመቶ እኔም እስማማለሁኝ። ስለ አጋቦስም ያረዳህበት ከአሁናዊው የአገራችን መንገድ ያነፃፃርክበት እይታ ከአሁኑች ጋርም እንማይዘመድ አሳይተሃል። እኔም የሚገባኝ እንደ ጳውሎስ ክርስቶስ በመጀመርያ በመንፈስ ቅዱስ በኩል ለግል የበራ በተጨመርም በወንድሞችም በኩል ለመተንበይ እንደሚችል ቀኑ ለእኔም ይሆን ለተናጋሪ exactnessu የማይታወቅ፣ልክ ኢየሱስ ጴጥሮስን ስለ አማሟቱ መናገሩን ራሱ ዮሐንስ አርጅቶ በ፻ኛው አመት ነበር ስለጴጥርስ የገባለት። ጋሽ ዘሌ ዛሬም ነገም ሁሌም ባንተ ስላለው ፀጋ ጌታን አመሰግናለው።
    ሐናን ባለመረዳት ኤሊ የተሳሳቴ ትርጉም እንደሰጠው ሁሉ፣ ያለ ቃሉ ከሚወርፉት ይጠብቅህ።❤❤❤

  • @Trure7Love
    @Trure7Love Год назад

    በየቤተእምነቱ ጀግና በድፍረት እንደጌታ ቃል የሚገስፅ የሚመክር
    ለእውነት የቆመ ይህ ወንድም አንዱ ነው የበለጠውን ፈጣሪ የእውነት ቃል ይጨምርብህ🙏🏽

  • @barseakele498
    @barseakele498 Год назад

    እውነትን አንተን የመሰለ ሰው በማወቄ ደስ ብሎኛል በጣም

  • @ገነትየጌታልጅ-ቈ5መ

    በእውነት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በጣም አሰፈላግ ትምህርት ነው

  • @mtamboangel669
    @mtamboangel669 Год назад

    Wodim zalalem e sira bitito lanatem lahiyiwotem malikam yimasilal ati faradi tifaradabatale faraji egizabihere

  • @mtamboangel669
    @mtamboangel669 Год назад

    Yate ayine yalen mososo satawoxa indeti wodime ayin yalen gudufi tayale to to e malikam ayonem faraji egizabihere now ant lamin timasakirale wodime bitimalise malikam now

  • @anbst07
    @anbst07 Год назад

    ትክከል

  • @habtamuregasa5110
    @habtamuregasa5110 8 месяцев назад

    Wow more grace

  • @nathanielbisrat2771
    @nathanielbisrat2771 Год назад

    God bless u

  • @sunnyhidoto8584
    @sunnyhidoto8584 Год назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @demekedessie
    @demekedessie Год назад

    ፀጋ ይብዛልህ ዜሌ.......!!!!!

  • @marthakefela271
    @marthakefela271 Год назад

    ጌታ ይባርክ ።

  • @michaelgebremeskel1417
    @michaelgebremeskel1417 Год назад

    Blessings brother

  • @tamirutakele9331
    @tamirutakele9331 Год назад

    Thank you!

  • @melkamsewsamuel5631
    @melkamsewsamuel5631 Год назад

    God Bless You