Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኧስተግፊረላህ አንቺ ጤነኛ ነሽ እነዚ ዑስታዞች ጡሩ ትምህርት ያስተማሩን ምርጥ ዑስታዞቻችን ናቸው
መጀመራ ጨርሰሺ አዳምጠሺዋል
eku😮
በትክክል።ወንድማችንአላህይጠብቅህጀዛከሙላኸይራን👌👍👑
ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ እዉዳሀችሗለሁ እኔ ለመጀመሪያ ግዜ በያሢንኑሩነዉ የተለወጥኩት ሙዚቃ ከማዳመጥ ወደቁራአን የገባሁት እርእሳቸዉ ተዉሂዲ ባይሆንም ትምርታቸዉተዉሂዲነዉ ብዙ መፅዋትከፍለዋል. ሀቂቃ የሠዉልጂይሳሳታል እኛ ሀቁንብቻ መቀበል ብቻ ነዉ አላህ ለሁላችንም ትክከለኛዉን ምገዲ ይምራን
እውነትሽን ነው ውዴ ነገር ግን ስህታትም ልክ አለው ህዝባ ሙስሊሙን አሰልፈው ለጅብ እየሰጡት ነው ብቻ ከበድ ነው
ቪዲዮውን ሳልመለከተው ኔጌቲቭ የሆነ ኮሜንት ፅፌ ነበር ነገር ግን ሙሉ ቪዲዮውን ካዳመጥኩ ቡሀላ በሂይወቴ በጣም የገረመኝ ፍፁም ያልጠበኩት ተአምር ነው የሰማሁት በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩት በጣምም ነው የደነቀኝ ስለነዚህ ኢኽዋን ተብዬዎች የነበረኝ አመለካከት በጣም ነው የተለወጠው በዛ ላይ ማስረጃ እያቀረብክ ገልፀሀዋል ብዙ የማላውቀውን አውቂያለሁ ብዙ ተምሪያለሁ እና ፅፌው ለነበረው የተሳሳተ አስተያየት ይቅርታ እጠይቅሀለሁ ወንድም ሳዳት ፅሁፌንም ዲሊት አድርጌዋለሁ በተረፈ በርታ እኛም ካንተው ጋር ነን አላህ ካንተጋር ይሁን ባረከላሁ ፊክ ወጀዛክ አላህ ኸይረን
ሳህ
ኡስታዛችን ኣሏህ ይጠብቅልን ያረብ ያረብ እኛም የምንጠቀም ያድርገን 🎉🎉
ኡስታዛችንን እረጅም እድሜ አላህ ይስጥልን የኛጀግና የተዉሂድ አርበኛ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ምንድነው ደቂቃው የርዘመ አላይም ነበር ይሄን ግን ኮሜቱን ሳነብ ማዳመጥ ፈለጉ እስኪ ልሞክረውግን የኡስታዝ ሳዳትን ብዙም አልከታተል ምክንያቱም ብዙ ግዜ ስለ ሌላው ሰው ስለሚያወራ የሰውን ስም በጥሩም ሆነ በመጥፎ አታንሱ አላሉንም እንዴ እነሱ ለምን ስም እየጠቀሱ እሱ መጥፎ ነው ከሱ አላህ ይጠብቀን ይላል ባገኘው ብዙ ጥያቄ ነበርን ለሱ ግን የት ላገኘው እችላለሁ እንሻእላህ ብዙ. ስለ እስላም እሚያስተምሩ ስላሉ ያመንኩበትን እከታተላለሁ
@@Halema8-y8z ሰውን መገፀስ ማረም ማስተማት የሀይማኖታችን አንድ አካል ነው ለምን በግልፅ ተናገረ ከሆነ እነሱኮ በግልፅ ነው ሰውን እያጠመሙ ያሉት በግልፅ መነገሩ ሌላው እንዲጠነቀቅ ይረዳል
የኛምርጥ ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህይጠብቅህ
አቡ መርየም በጥብጠህ ጋትልኝ ከነሡ ሸር ኡማው አላህ ይጠብቀው የኛ ምርጥ መካሪ አቡ ኑህ አላህ ይጠብቅህ የተውሒድ ጀግናቸን ሳዳቴ
ሳዳቴ የአላህ ጥበቃ አይለየህ ኡስታዜ♥🌺🌹
እሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሳዳት ከማል የኛ ጅግና አላህ በሀቅ ይቆምህ ሰለሆነ ህይር ጀዛህን ከ አላህ ዘንድ አግኛው ኢሻአላ ቢዜኒላህ
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
አሚንንን
ኡስታዝ ሳዳትከማ አላህን ፍራ እኔ ምንምአላቅም ሀፍዘልቁርአንምአይደለሁም ተማሪነኝ ወላሂ ያአንድም ኡስታዝትምርትአያመልጠኝሞ የሁሉንምእሰማለሁ። ከቁርአንከሀድስየመነጨነገርነው የምትናገሩትሁላቺሁም። በኡለሞቺአረዳድ ኢክትላፍ ይኖራል ረሱላቺንም ሰለላሁአለይሂወሰለም ሰሀቦቻቸውም በስነምግባበተሞላበት መልኩ ነውሲያስተምሩየነበረው መውደድም መጥላትምለአላህተብሎነው ከጠላሀቸውበውስጥህጥላቸው አደባባይአውጥተህግን አትናገር አላህፊት መቅረባቺንን እዴምንጠየቅ። ወንድምህማነው መባልእዳለ እየሰበካቺሁነው ስለዚህ ወላሂ እባየንመቆጣጠርአልቻልኩምእኔ ኡስታዝ አቡበክር ኡስታዝያሲንኑር ኡስታዝበድሩሁሴን ሊሎቺምአሉ በስርቤት እዴትእዴነበሩ ስለዚህ አላህዘንዴያላቸውንደረጃአታቅም አታብጠልጥላቸው😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥💔💔💔💔☝
ሳህ በትክክል
መጀመሪያ በደንብ መፃፍ ተማሪ/ተማር
እዳዉ መጀመርተማር አላህን ፍራ የሚስብል ምንተነገረ ሳዳት የተዉሂድ ጀግናነው እደናተ ስልጣን ፈልግአደለም የሚጋፈጠዉ ሸርክን ለማጥፋትነው
ክክክክ ስተቱን አቃል አች ለሡ ልመክሪዉነዉ እሱ እዉነት ነዉ የተናገርዉ እኔህኮ የመድርክ አለቃናቸዉ ኡስታዝ ሳዳት ከማል የኡማዉ መሪ የተሁድ ጁግናነዉ ጥፍቱንም ልማቱን ም ጠቅቆ ያቃል እህቴ እልቅ ለራሳችን እንጠቀቅ እንወቅ ነገ ይመል ቂያማ አድመልስ የለለን ግሱስ መልስ አለዉ👆👆👆ኢተቂላ ነፍሴ
አይቶቸዋል ኡስታዜ የኛጀግና 🌹🌹🌹🌹የተዉሂድአርበኛ አተንመሰሎችን ያብዛልን እነሱንም አላህ ቀልብይስጣቸዉ
አቡመርየምየኛጀግና የተውሒዱጀግና አላህይጠብቅህ እነዚህቀጣፊወች አላህሒዳያይሥጣቸው ካልሆነያጥፋቸው
አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ሳዳት አላህ እረጅም እድሜ ከአፍያ ጋ
የሰው ንግግርን እየተከታተልክ ነውርን አታብዛ ምላስህን የማያቋርጥ ዚክር አድርግበት የሰውን ነውር የሚከታተል አላህ የሱን ይከታተለዋል
አወየራስህንመንገድያዝየሰዉንወንጀልአትልቀምእንዳንተስየቀጠፈየለምምላስህንዝክርአርግበትበጣምአለሁአለሁአልክአላህንአንተስአርሽላይመቼሂደህአይተሄዉነዉመጠንቀቅስካንተነዉ
በሚዲያ የወሩት ለይ ነው አስተያያት እና ምክር የሰጠው ሰውዬ ሚስጥር ወይም አይባቸውን አለወጣም ቅጥፈተቸውን ነው የገለጠው ጅላንፎ
ኡስታዜ፣አላህ፣ይጣብቅህ፣❤የታህዊድ፣ጀግነ፣እና፣አርባኛ🎉እድሜና፣ጤና፣ተማኛሁልህ
ወላሂ ምስሉ ላይ ያሉ ኡስታዞች ለኛ በርካታ ነገር አበርክተዋል ለአላህ ብዬ እወዳቸዋለሁ
ዉድ ኡሰታዝ ኢወዳሀልሁ አላህ ይጥቢቂህ
አላህ ሀቁን ሀቅ አድርጎ ያሳየን መከተሉንም ይለግሰን ባጢሉንም ባጢል አድርጎ ያሳየን መከተሉንም ይለግሰን አሚን አላህይጠብቃቹ ኡስታዝ
አዉቀሻቸዋል አገር አጥፊናቸዉ አላህ ቀልብይስጣቸዉ ኡስታዜ አቦመሪም አላህ ይጠብቅህ የኛጀግና 💐💐💐💐💐💐💐💐የተዉሂድአርበኛ አተንመሰሎችን ያብዛልን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 የትነሽ የኡስታዝ አቦመሪም ተማሪ☝☝አልሀምዱሊላ
ሳዳት ከማል !! በጣም አዝኜብሃለሁ ብዙ ሙስሊሞች አንተን በእጅጉ ሲተቹህ እናደድባቸዉ ነበር። የንዴቴ ምንጩ ማንም ይሁን ማን ወደ አላህ ዲን እስከጠራ ድረስ ለምን ይተቻል በሚል ነዉ። ምስጢሩ ግን የገባኝ አሁን ነው። አንተ ትከክለኛ ዳኢ ብትሆን ኖሮ የዱዓት ሰዎችን ማብጠልጠሉን ትተህ የአላህን ዲን በቀና መንገድ ታስተምር ነበር። ምናልባትም ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋምና ከፍ ዝቅ አድርገህ ከምትተቻቸዉ የዱዓት ሰዎች የሰማሃቸዉ ስህተቶች ቢኖሩም እንኳን ከእነርሱ ጋር ግንባር ፈጥረህ ቀና በሆነ መንገድ በጋራ መድረክ ላይ ስህተታቸዉን በስልትና በጥበብ እንዲያርሙ በተማማራችሁ ነበር። አንተ ግን ስንትና ስንት በዲን ዕውቀት የሚበልጡህን የዱዓት ሰዎችምንም ነገር እንደማያዉቁ አንተ ግን የሁሉም የበላይ እንደሆንክ ፣ራስህን የነቢያችን ሰ.ዓ.ወ.ብቸኛ ወራሽ አድርገህ፣ ስብዕናህን ሰማይ ጥግ አድርሰህ እጅግ በጣም ትኮፈሳለህ። በጣም ያሳዝናል። አንተ ከምንም የማትቆጥራቸዉ ዱዓት ለኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች ዲኑን በማስተማር ረገድ ወደር የሌለዉ ውለታ የዋሉ ናቸው። አላህ ጀዛቸዉን ይክፈላቸዉና። አብዛኛዉ ሕዝበ-ሙስሊም ለምን የአንተን አካሄድ እንደሚጠላ፣ እንደሚተች እና አላህ ሂዳያ ሰጥቶት ወደ ቀናዉ መንገድ ካልተመለሰ ለኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ጠንቅ እየሆነ ነዉ ብለዉ ስለአንተ የሚናገሩት ያለ ምክንያት አይደለም። ሰለፎች ኢክዋኖች ወዘተ. እያልክ ሕዝበ- ሙስሊሙ ከመላው የዱዓት ሰዎች ርቆ የአንተን ፈለግ ብቻ በመከተል የአንተን አስተምሮት ብቻ እንዲያስተጋባና ዲናችን እንዲበርዝ ነው ዋናዉ ዓላማህ። ለመሆኑ እንዲህ የምትተቻቸው እነዚህ ብርቅዬ ምሑራን በዲን ዕዉቀት እጥፍ እጥፍ እንደሚበልጡህ አስተዉለሃል ወይ? ለመሆኑ አንተ በየትኛው ኢስላማዊ ተቋም ተምረህ ነው የተመረቅከዉ? ሀሳቤን በሚከተለው ነጥብ እቋጫለሁ። ለዲናችን ትልቁ እንቅፋት፣ ከፋፋይ፣ መቅሰፍት፣አሽክላ ፣ መርዝ ፣ አንተ ነህ።
😂😂😂😂😂😂ሌስዝፍቅሀቁንእሚናገርሰውአይወደድም
ጀፍ ነክ ሰውዬ
ጀግናችን ኡስታዛችን ትክክል ብለሀል አሏህ ካንተ ጋር ይሁን ጀዛከላሁ ኸይረን
ዋአልኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛከላሁ ኸይርን ኡዝታዝ
አሰላሙአለይኩም ኡስታዜ ብቻ ኢናሊላህ ወኢናኢለይሂ ራጁኡን እማልጠብቃቸዉ ኡስታዞቾ እዝህ ቦታላይ ይገርማል አላህ ይመልሳቸዉ ወደሀቁ ቦታ
ዝም ያለ ነጃወጣ አሉ ረሱላችን s a w❤
አኔምለውአኔጃሂልነኝ በጣምያሥጨንቀኛልወድምንበመተቸትጀነትይገኛልአረተው በመተቸትጀነትአይገኝም አረተውአላህንፍራየሠውሥራአትከታተል
መጀመሪያ ራስህ ማነህ ዝንብ ይመስል ፈልገህ ምታርፍበትን ማታቅ እቅማህን እይትህ አትናገርም እታውራም 5:21
ድን ስልስታመራሽ ትሰድብያለሽ አንድ ቃን ያሰደትን ፎቶዉን አይታሽ ታቅያለሽ ወይ አለህ ይጨምርለት ያኘ ጀግነ ❤❤❤
ትገርማላችሁ በዝህ ዘመን ያላችሁ ኡለማወች እናንተ ተደናግሯችሁ ዝህቡን አደናገራችሁት
ኡስታዝ ሳዳት አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ወድሜ ኡስታዝ እስከ የመልቂያማ ያኑርህ እርሜህ ይጨምር
አላህይጠብቅህ የኛጀግና ኡስታዝ
ሳዳት ከማል አላህይጠብቅህ የኛጀግና እኛምአተንእምንከተልያረገን አተኮሰበብነህ ሀቂቃ ቃላትያሰኛል አቡመሬያም የሚከተልበኩሚት አሳዩኝ
ሳዳትን ሳይሆን እረሱል የምንከተል ያድርገን ሳዳት በሀቅ ላይ እስከጠና ድረስ እንማርበታለን በዱአችንም ከጎኑ እንሆናለን ሲሳሳት ደግሞ አንከተለዉም አሏህ በሀቅ ያፅናን
መነሠሐለሀቸተወሸሰረ
አላህ ትክክለኛውን መነገድ ይምራን ሁሉም ለአላህ ብለን እንወዳቸዋለን ማፊ መለያየት የሁሉንም ውስጥ አዋቂው አላህ ነው ይምራን ይማረን ያረህማን
ትክክለኛ ትምሕርት የሚሰጥ ወድማችን ሳዳትና ሀላል ሚዲያ ❤️❤️❤️በጣም ነው የምወዳችሑ በእውነት እምትፀኑ ያድርጋችሁ ኢሻአላህ
😅
ወላሂ እኔ ሁሎችንም እወዳለሁ ኡስታዞች እወዳለሁ ሳዳትንም ግን ለሁላችንም አላህ ይርዳን ያረብ ተሣዳቢዎች አቁሙ ማንንም አትሳዴቡ 😢😢😢
የኔ ትክክል ነው የእከሌ ሁሸት ነው እኔ አቅ ብቻ ነው ምናገረው ከማለት ከ 4 መዝአብ እያጣጣምክ ለሁማው የማያደናግር የማያምታታ የተሻለ አቄዳ የሻፌኤይ ነው ካልክ የሻፌኤይን የማሌክይ ይሻላል ካልክ የማሌኬይን የአነፍይንም የአበልይንም እደዜያው አጣጥመህ ቀልብን በማይሰብር መልኩ በተረጋጋ አሰተምሮ አሰተምር
አሏህን ፍራ ሰዉ ከመስደብህ በፊት ሰዉን ሰዉ እዲጠላዉ ከማድረግህ በፊት እራስህን መርመር እደፈሪሰዉ በርቀት ሳይሆን ቀርበህ ተነፆፀር
እስኪ ሌላውን ተውት ሰለፍያ እሚለው ማዕናው ብቻ ይበቃል ። ዑስታዝ ሳዳት አላህ ይጠብቅህ ሁሌ ለእውነት እንደታገልክ ነው
ሁላጅውንም. ወላሂ በጣም ነውእምወዳቸው. ግን ስትትካለ. በውስጥ መንጋግር ይቻላል
ያአሏህ ታድያ በማንንእንማር????ማለቴ ቁርአንእናሀድስን ለማውቅከማንነውኡለሞችንኡስታዞችን እንደዝህከተባለ ወይኔጉድፈላ
አላህ ያግዝህ ኡስታዝ
Waeleykum selam werahmetulah weberekathu subhan allah ajub allah ytebkih oustazina
Masha Alaha usitaz sadat and usitaz shakure sultan wodachuhalo
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝዬ ትክክል ወለቀድ ባእሳና ፊኩሊ ኡመቲን ረሱላ አኒእ ቡዱላሃ ወጅተኒቡ ጣغት እንጂ ቦለቲካ ስበኩ ብሎ አላከም ቀድማቹህ ተረዱ።
በርታ ኡስታዝ ሳደት ከማል ማሻ አለህ
አላህ ይጠብቅህ
ኢተቁሏህ ያሳዳት አለዚ ኸለቀክ
አሰላዋሌኩምአሰላምኡሰታዛአብመሪያምአላህየጭምረልህአከአላህየጥብቅዱኒየህንእናአኬራህንየሳምሪልህበጣምየምወደህእውሰታዜነህአላህየጥብቅ
ወንድሜ ሳዳት ከማል ያለምንም ጥርጥር የተወሂድ አንበሳ አላህ ይጠብቅህ በሀቅ ላይ ፅና ከጓንህ ነን
ሳሂ አሚን
ቁሉ አልሏሁ አለም ኢነመል አእማሉ ቢል ኸዋቲም
ኑርልኝ ሳዳት አላህ ይጠብቅህ
ante Sadat ante kerkero ya alemun rahmet Nabiyachenen sem kanteadebt sesema ya katelegnal bemillahi Allah akerkarihen yesberewu............
አላሕይጠብቅሕ..ኡሥታዝ.ሣዳት.👍
ወንድሜ ሣዳት ያለምንምጥርጥር የተውሂድ አበሳ አላህ ይጠብቅህ በሓቅ ላፅና ከጎንህ ነን
አታሽቃብጡ ሁሉም አሊሞቺ ተውሂድነውእያስተማሩንያለው ማንምከማንምአይበልጥም ሳዳትም ያሲንም በድሩም አቡኪም ።መሀመድ ም ሁሉምአዳይነትናቸው ስለዚህ አዱንካዱማበላለጥ አይቻልም ሁሉም ለኔአድናቸው ????
@@hadeak9962 ክክክክክ ኧረ ወየው አይንሺን ግለጭ ያሢኑሩ ፖለቲካ እባዳ ነው የለው ሠውዬ አቢኪሺ የፈጣሪ ልጆች ነን ያለው ሠዉዬ ወይም ሁሉም እምነቶች ከፈጣሪ የወረዱ ናቸው ያለው እእእ ሌላው ሙሣም ቢመጡ ሓታ ነብዮ ሙሓመድ ሠለሏሁ ዓለይሂ ወሠለም ቢመጡ ይሄን እድል አናገኝም ያሉትን ኢኽዋኒል ሙሥሊሚን አንድ ታደርጉያለሺ እ ከሣዳት ጋ???ከሌሎችም የሠለፊያ ኡሥታዞች ጋ???አበደን። እንኳን አንድ ሊሆን አይቃረቡምምምምም በጭራሺ ።አይነስውር እና ማየት የሚችል አንድ ነው???አይመሣሠሉም ። የተፈጠርሺለትን አላማ እውቂ። የሠለፊ ኡሥታዞች እንቆዎች ናቻው አላህ ይጠብቃቸው ሌሎቹንም አላህ ይምራቸው
@@webnet700 ሳህ ውዴ
❤❤❤❤❤
የሁዳ ነህ እሽ
አንድቀን በተናገሪከው ሀዲስ የሰማሰው ተለውጦ አያቅም ያበሰ እያጠመምክ ነው እጂ አላህ ይቅሪ ይበልህ እኔ ብቻ ንፁ ነኝ የምትል ሰው ሳዳት ከማል ሁላችንም አላህ ይምራን
እንውዳለንእኛ ሁለቺሁንምእንወዳለንበተልይእነውስታዝያሥኒኑሩንአትኩበንእንሺህሙሀመድአመድንንእነበድሩንእ
አላሕ ይይብሕ ኡሥታዙቸን አትናገር የሠው ወንጀል አትከታተል እረፍ
😂😂
Mashaalah ❤ 💖 ♥ ❤ Allah yixabiqih
ኣለህ መልካም መንገድ ይምራን ኡስታዜ 😭
በሰው ነገር ቢዚ ከመሆን በአንተ እጠበቃለሁ የእራሳችን ስንት ወጀል እያለብን የሰው ፎቶ ለጥፎ ማማት የኢስላም አደብ አይመስለኝም ወላሁ አለም
ትክክል
ante yemuslimu fetena neh. ene Yasin Nuru ye muslimu teleq asabiwoch nachew.abte tsadabi duruye neh
አወላ
ትክክክል❤
ይሄማማት አይደለም. በግልፅ ነው ደሞ ኡማውን ያጠማሉ ለራሣቸው. ጠመው ለኡማው አሥቦነው OK ወላሁአእለም
ሀቅን ብቻ እንከተላለን ማንም ይሁን ማን
በርች ዜድ
جزاك الله خيرا
አሰላም አለይኩም የመጀመሪያ ቃል እየያዙ ሰውመሳዱብ ጡሩ አይደለም ኢተቂላ ነፍሴ በሀሳቤ የማትስማሙ ላይክ
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ (አለይሂ " ሠላቱ " ወሠላም) ጀዛከላህ ወኸይረን ጀዛ ወድማችን ሣዳት አቡ መርየም ጠቃሚ እውቀት አላህ ይጨምርልህ አላህ አዘወጀል ቢደአን ደፍጥጦ ተውሒድን ያንግስልን ያረብ
ጀዛካላህ ኸይር
አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዜ
الله اكبر ولله الحمد ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያረቢይአላህኢዲያይሥጥህ
ትክክል ጀዛከላህ ከይር አላህ ይጠብቅልን
ዋለይኩማሰለም ዋረህማቱለህ ዋበረከትሁ ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም አለህ ሱብሀናህዋ ታአለህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አቡ መርያም የታዉሂድ አረባኛችን አለህ ሱብሀናህዋ ታአለህ ከእንዲህ አይነት ቅፅፈት እሱ በእዝናቱ ይጣብቃን ሀገረችንን አለህ ሰለም የድርግልን የታዉሂድ በንዲረችን ከፍ ብለ ትዉለብለብልን እንሻአለህ አለህ ማጫረሸችንን የሠምርልን ያረብ
እኔ ግራ ገብቶኛል ግን. አላህ ይሁነኝ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራኝ. ስለ ፖለቲካ አያሳስበኝም እኔ
ኡስታዜ ሳዳት ከማል አላህ ይጠብቅህ
በተውሂድ ይግደለን አላህ ያኑርልን ኡሰታዝ ሳዳት ከማል
አላህ 🤲🤲አይባችንን ደባቂው ....ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገጽ ምራን🤲🤲
ወላሂ እኔ ምንም የማላቅ ባሬነኝ ግን እስተዛሬ ሁላችነም ሳንወሻሽ እደነያሲኑሩ እደናቡበክር ኡስታዞች እምንወደው እምንከተለው የለም ነበርብዙሰው አይንገልጠወል ግን ይህንያህል በስልምና እሚቀልዱ አይመስለኝም ነበር ብቻ በድናችን ብትግባቡ ብትረዳዱበውስጥ ሁሉም ተሰብስቦ ትምርት ብትማማሩ ጥሩነበር አሁን የኔቢጤ ግራእየተጋባው ነው😢
Jezakelah
ወድሜ ሳዳት ከማል በፈጠረህ ባአላህ ይሁንብህ እባክህን ሀሳብህ ጥሩ ነው። ነገርግን የሰውን ስሜት ባደባባይ ማውጣቱ ይቅርብህ ትልልቅ ሰወችን እደሙጫልጅ ማየቱ ካንተ አልጠብቅም ነበር። የሰውን መጥፎውን ሀሳብ ለማስርዳት መልካሙንም ስራቸውን ማንሳት አለብህ። እውቀት ለመማር ብዙ ሂወታቸውን ማሳለፋቸውን አትርሳ አንተ ግን የሰው ልጅ ሁሉ ተሳሳች መሆኑን እያወቅክ ባንድ ቃል ስህተት ሁሉን ስራቸውን ውድቅ አደረከው ሀታ ቢሳሳቱ ለማስታወስ ብልሀትና መንገድ መምረጥ አለብህ ኮሜንቶች ጀግና ቢሉህ ምንም አትስማ አላህ ጀግና እድልህ መመኘትና መስራቱ የበለጠው ነው። እኒህ ወንድሞቻችን ብዙ እውቀቶችን ያስተማሩን ጀግኖች ናቸው።ስህተቱን ደግሞ ከሆነ እኔም አልደግፈው ግን ስንረዳዳ በትግስትና ቦታ መርጠን ይሁን አላህም መልካሙን መንገድ ይምራን
ትክክል ምን አለ እደዚህ በደባባይ ትንሽ ስተት እየፈለገ ባይመጣ እነሱ እኮ ስንት መሰዋት ከፋለዎል ለድናቸው አላህ ሂዲያ ይስጥህ
صح
ወላሂ ኡስታዝ ያሲን ኑሩን በጣም ነበር ምወደው ነገር ግን አሁን አሁን ያንተን ኘሮግራም መከታተል ከጀመርኩ በዋላ ለያሲን ኑሩ ያለኝ ፍቅርና ክብር ወረደ ምክንያቱም በማስረጃ ስለሆነ የምታቀርበው ድምፁን ሁሉ እያሰማኸኝ ስለሆነ የምታስተምረው ብዙ ነገር እንዳውቅ አደረከኝ እሱንም አላህ ይምራው
ahun ahun yesun brogram stketategn ke yasin nuru sdbu tafeteshe yanche demo yleyal😂😂😂
@@ekramali3776 ስቀሽ ሙተሻል
@@ekramali3776 ያሠቃን እዴ
አሁንም ብሆን እንዳጣዉ ምክናቱም ሰዉ ሆን የመይሳሰት ይለም
በነገራችን ለይ የሰዉን መከተትል የሰዉን ነዉር መገለጥ በሸርያችን በጣም የተከለከዉ ነዉ እኘ የምንቀዉ ሰዉ ከኘ በለይ ሆን ልገኘ እችልላ መልከምን ስራ ስራ ነገር ጊን ሰዉ የበተች አተድርጉ መን የዉቃል የሰዉ ልጅ መጫራሻዉ
በርታ
ትክክለኘ አንታ ብቻነክ ዎይ አላሁ አክበር ሰውን ስታንቊሽሽ አላህን ፍራ ከልቁን ፍራ
ማሸአላህ ማሸአላህ የተውሂድ ባለቤት ኡሰታዝ ሳዳት ከማል
ጀዛከላህአቡ ኑህ አላህ ያቆይህ
ግን ዘመናችን በጣም ያስፈራል ውስጥ አዋቂው አንድ አላህ ብቻነው በሱመንገድ ላይ ውዴታን ይስጠን
ይህ ትክክልአይደለም አድሰው ማስተማርካለበትማስተማርእጂውስታዞቺንመሳደብይህእራስሺትክነውእኔሱናቸው እስከዛሬትክክለኛትምህርትየሰጡት
ማሻአላህ ውስታስ ትምርትህ ጥሩ ነው ነገርግን የትምህርት አስተማረ ዘዴ የቀየረ አሪፍ ነው ምክኒያቱም ለኔ ጥያቄ የሆነብኝ አንተ ለእውነት መንገድ ሰበብ ነህ አይደል ስለዚህ ይህ ማለት የሰወችን ጥፋት ዝም በል አይደለም ከሁሉ አስተምሮትህ በጣም አሪፍ ነው ምክኒያቱም መሸማቀቅ የለውም እና የሰወችን ወተት ካለ ስሜት የማስተማር ዘዴ አሪፊ ይመመስለኛል ምክኒያቱም ብዙ ሰወች ስለማያውቁ ከትምርቱ ይልቅ ስሜት ነው የሚከተለው አና ትምህርቱን አስተምር ህድያ ባላህ እጅ ነው የበለጠ ለውጥ አለው እኔ በበጣም ነው የተመቼኝ ግን አሁን ትምህርቱ ለተሀከመ.ቀልብ ብቻ ነው ለበሽተኛ ጥመት ነው
መጨረሻህን አላህ ጅሀነብ ያድርግልህ አተ ሙናፊቅ በምን አቅምህ አምትተቸዉ በቁምህ የሞትክ ነጃሳ
Koy sadatn mitech sew tefaSubhanellah mndnewsraw hule sewochn be adebabay mawared subhanellah mn ybalal
Ayi sadat kemal betam tasaznaleh
Ere Yidebral, yih yeqnat ymeslal, Antes keyetegnaw negn new emtlew?
አተኮ ተውሂድን አሰተንትነህ ከነትርጉሞ ሀቂቃማንምአላሰማረን እደምገልፀውቃላቶች ያጥሮኛል ለማንምአልደራደርም አቡመሬያምን እከተላለሁ አገቲ ተቆረጦ የመሰመር አስባልትይሆን ቀጥል ጀግናው
በማይመጣው መጣህ ኡስጣዝ ለቀቅ አርጋቸው እነሱን አንተ በራስህ አለም ነው መኖር የያስከው እንጅ ሀቅን እና እውነትን ብትከተል ኖሮ እንደ ጥላ ሰውን እየተከታተልክ የተናገሩትን እየቆራረጥክ ታቀርባለህ አላማህ የሰውን ስም ማጥፋትና ማጠልሸት ነው ። ስለ ሀሜት ሥለ ምላስ ወለምታ አልቀራሀውም መሰል? ነው አብሽር ያለህ አለ እንደ ሁሉም ሠው ጋ ተጣልተህ ብቻህን ቀረህ ያበዱት ሲቀሩልህ ። እስኪ የራስህን ኑሮ ኑር
ሰለፍያ አላህ ያዘዘውን አንድነትና ሁለተናዊነት እንዲሁም በጥቃቅን ነገር ሚያለያይ ከሆነ ለኔም ስጡኝ ስም ኢክዋን በሉኛ!!!
ماشا الله تبارك الله❤❤❤❤❤
Selam waleykum Ustaz sadat enam ende lelochu eteleh neber lemn btlegn gn masrega yelegnm Welahi welahi begetaye emlalehu ya semayatnna mdrn yalemsoso bakomew Eskahun andit enkuan kitfet alsemahubhm Allah bewnet lay kemitsenut yargen
Ustazuna Allah betbekaw sr yawlh
Welahi andegna mujrim tesadabi ante nehi mejemerya silem eski
SELEFI YEMIBAL USLAM YELEM!!! SMACHIN ISLAM BICHA NEW!!!
ሡ አ ወ
Benateh Ahebash key/ neche gelste aderglegn temechetoigal
Ere allahin firu ledinu meswat yekefelu sewochi nachew allah ketitegnawn menged ymiran
አሰላሙ አለይከ ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላሕ ኸይር ወአኽሠነ ኢለይክ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
ሰላም ነዉ ኡስታዝ ትምርትህ ጥሩ ነበር ግን ሰዎችን ትሳደባልህ በኢስላም ይፈቀዳልእዴ
ሰይድ መሀመድ
ምን ብሎ ተሳደበ
@@favasfavas5142 ከዚህ በላይ ስድብ ምን አለ ከዚ በላይ ቅቤ እየቀባቸው ነው
አልተሳደም የተናገረው ሙስሊሞችን ወደ ጥመት የሚመራና አላህ የማይፈቅደውን ነገር ስላቀረቡ ነው
ምክንያቱ የሚያቀርበው ዳዕዋ አላህ የማይፈቅደውን ስለሆነ ይህ ደግሞ በተግባር እየታየ ነው
የአሏህ እኔ ሚገርመኝ ከሳዳት ቀዳዳነት ተከታዮቹ ምክንያቱም ይመስለኛል ጠሟል ከፍሯል ሲል የጀነት መዝገቡ በጁነው ሚመስለው ???
አንቺ እስልምነ ያዎቅሽዉን እንድታስታሚሪ አዞሸል ኮሜት ምሰጡ ሰዎች ያመቹወል መሠለኝ እንዴ እነሱ ዶሮ ነበሩ ኡኮ ጎቦዝ ኡስታዝ ነጋር ግን በሁን ሰአት ያምሰሩትን ያምያዎሩትን እያታነጋራ ነዉ
ኩሜትሰጭወቺ ወላሂ አሽቃባጮቺናቺሁ ኡስታዝሳዳትከማልከመምጣቱ በፊትማንንነውስትሠሙየነበራቺሁት አጋፋ ኡስታዞቺአሉ እዴአብዱመጂዲረሂሙሁላህ ሽህኢብራሂም በጣምብዙ ዝምአትሉም እያዳድሽ ከሰውየተዴበቀስራእየሰራን ሚዳያላይ ዴነኛመምሰል አያስጠላቺሁም እስልምናበፕሮፋይልአይገለፀም ካፊሮቺምቁርንፕሩፋይልስለሚያረጉ እናተአከበራቺኋቸውአወረዳቺኋቸው የነሱአጂርአይቀነስ አላህዘንዴ ተፀፎአልቋል ቀጣዩንምአላህአጂራቸውንከፍ ያርግላቸው ኢንሻአላህ
በግእዝ ነው እንዴ የፃፍሽው. ?ሰሰዳት የተናገረው በሙሉ እንዳልተረዳሽውና እንዳልገባሽ ፅሁፍሽ ያሳያል. አጨማልቀሽዋል. ።
አላህ እልም ይጨምርልህ
جزك الله
ኧስተግፊረላህ አንቺ ጤነኛ ነሽ እነዚ ዑስታዞች ጡሩ ትምህርት ያስተማሩን ምርጥ ዑስታዞቻችን ናቸው
መጀመራ ጨርሰሺ አዳምጠሺዋል
eku😮
በትክክል።ወንድማችንአላህይጠብቅህጀዛከሙላኸይራን👌👍👑
ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ እዉዳሀችሗለሁ እኔ ለመጀመሪያ ግዜ በያሢንኑሩነዉ የተለወጥኩት ሙዚቃ ከማዳመጥ ወደቁራአን የገባሁት እርእሳቸዉ ተዉሂዲ ባይሆንም ትምርታቸዉተዉሂዲነዉ ብዙ መፅዋትከፍለዋል. ሀቂቃ የሠዉልጂይሳሳታል እኛ ሀቁንብቻ መቀበል ብቻ ነዉ አላህ ለሁላችንም ትክከለኛዉን ምገዲ ይምራን
እውነትሽን ነው ውዴ ነገር ግን ስህታትም ልክ አለው ህዝባ ሙስሊሙን አሰልፈው ለጅብ እየሰጡት ነው ብቻ ከበድ ነው
ቪዲዮውን ሳልመለከተው ኔጌቲቭ የሆነ ኮሜንት ፅፌ ነበር ነገር ግን ሙሉ ቪዲዮውን ካዳመጥኩ ቡሀላ በሂይወቴ በጣም የገረመኝ ፍፁም ያልጠበኩት ተአምር ነው የሰማሁት በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩት በጣምም ነው የደነቀኝ ስለነዚህ ኢኽዋን ተብዬዎች የነበረኝ አመለካከት በጣም ነው የተለወጠው በዛ ላይ ማስረጃ እያቀረብክ ገልፀሀዋል ብዙ የማላውቀውን አውቂያለሁ ብዙ ተምሪያለሁ እና ፅፌው ለነበረው የተሳሳተ አስተያየት ይቅርታ እጠይቅሀለሁ ወንድም ሳዳት ፅሁፌንም ዲሊት አድርጌዋለሁ በተረፈ በርታ እኛም ካንተው ጋር ነን አላህ ካንተጋር ይሁን ባረከላሁ ፊክ ወጀዛክ አላህ ኸይረን
ሳህ
ኡስታዛችን ኣሏህ ይጠብቅልን ያረብ ያረብ እኛም የምንጠቀም ያድርገን 🎉🎉
ኡስታዛችንን እረጅም እድሜ አላህ ይስጥልን የኛጀግና የተዉሂድ አርበኛ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ምንድነው ደቂቃው የርዘመ አላይም ነበር ይሄን ግን ኮሜቱን ሳነብ ማዳመጥ ፈለጉ እስኪ ልሞክረውግን የኡስታዝ ሳዳትን ብዙም አልከታተል ምክንያቱም ብዙ ግዜ ስለ ሌላው ሰው ስለሚያወራ የሰውን ስም በጥሩም ሆነ በመጥፎ አታንሱ አላሉንም እንዴ እነሱ ለምን ስም እየጠቀሱ እሱ መጥፎ ነው ከሱ አላህ ይጠብቀን ይላል ባገኘው ብዙ ጥያቄ ነበርን ለሱ ግን የት ላገኘው እችላለሁ እንሻእላህ ብዙ. ስለ እስላም እሚያስተምሩ ስላሉ ያመንኩበትን እከታተላለሁ
@@Halema8-y8z ሰውን መገፀስ ማረም ማስተማት የሀይማኖታችን አንድ አካል ነው ለምን በግልፅ ተናገረ ከሆነ እነሱኮ በግልፅ ነው ሰውን እያጠመሙ ያሉት በግልፅ መነገሩ ሌላው እንዲጠነቀቅ ይረዳል
የኛምርጥ ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህይጠብቅህ
አቡ መርየም በጥብጠህ ጋትልኝ ከነሡ ሸር ኡማው አላህ ይጠብቀው የኛ ምርጥ መካሪ አቡ ኑህ አላህ ይጠብቅህ የተውሒድ ጀግናቸን ሳዳቴ
ሳዳቴ የአላህ ጥበቃ አይለየህ ኡስታዜ♥🌺🌹
እሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሳዳት ከማል የኛ ጅግና አላህ በሀቅ ይቆምህ ሰለሆነ ህይር ጀዛህን ከ አላህ ዘንድ አግኛው ኢሻአላ ቢዜኒላህ
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
አሚንንን
ኡስታዝ ሳዳትከማ አላህን ፍራ እኔ ምንምአላቅም ሀፍዘልቁርአንምአይደለሁም ተማሪነኝ ወላሂ ያአንድም ኡስታዝትምርትአያመልጠኝሞ የሁሉንምእሰማለሁ። ከቁርአንከሀድስየመነጨነገርነው የምትናገሩትሁላቺሁም። በኡለሞቺአረዳድ ኢክትላፍ ይኖራል ረሱላቺንም ሰለላሁአለይሂወሰለም ሰሀቦቻቸውም በስነምግባበተሞላበት መልኩ ነውሲያስተምሩየነበረው መውደድም መጥላትምለአላህተብሎነው ከጠላሀቸውበውስጥህጥላቸው አደባባይአውጥተህግን አትናገር አላህፊት መቅረባቺንን እዴምንጠየቅ። ወንድምህማነው መባልእዳለ እየሰበካቺሁነው ስለዚህ ወላሂ እባየንመቆጣጠርአልቻልኩምእኔ ኡስታዝ አቡበክር ኡስታዝያሲንኑር ኡስታዝበድሩሁሴን ሊሎቺምአሉ በስርቤት እዴትእዴነበሩ ስለዚህ አላህዘንዴያላቸውንደረጃአታቅም አታብጠልጥላቸው😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥💔💔💔💔☝
ሳህ በትክክል
መጀመሪያ በደንብ መፃፍ ተማሪ/ተማር
እዳዉ መጀመርተማር አላህን ፍራ የሚስብል ምንተነገረ ሳዳት የተዉሂድ ጀግናነው እደናተ ስልጣን ፈልግአደለም የሚጋፈጠዉ ሸርክን ለማጥፋትነው
ክክክክ ስተቱን አቃል አች ለሡ ልመክሪዉነዉ እሱ እዉነት ነዉ የተናገርዉ እኔህኮ የመድርክ አለቃናቸዉ ኡስታዝ ሳዳት ከማል የኡማዉ መሪ የተሁድ ጁግናነዉ ጥፍቱንም ልማቱን ም ጠቅቆ ያቃል እህቴ እልቅ ለራሳችን እንጠቀቅ እንወቅ ነገ ይመል ቂያማ አድመልስ የለለን ግሱስ መልስ አለዉ👆👆👆ኢተቂላ ነፍሴ
አይቶቸዋል ኡስታዜ የኛጀግና 🌹🌹🌹🌹የተዉሂድአርበኛ አተንመሰሎችን ያብዛልን እነሱንም አላህ ቀልብይስጣቸዉ
አቡመርየምየኛጀግና የተውሒዱጀግና አላህይጠብቅህ እነዚህቀጣፊወች አላህሒዳያይሥጣቸው ካልሆነያጥፋቸው
አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ሳዳት አላህ እረጅም እድሜ ከአፍያ ጋ
የሰው ንግግርን እየተከታተልክ ነውርን አታብዛ ምላስህን የማያቋርጥ ዚክር አድርግበት የሰውን ነውር የሚከታተል አላህ የሱን ይከታተለዋል
አወየራስህንመንገድያዝየሰዉንወንጀልአትልቀምእንዳንተስየቀጠፈየለምምላስህንዝክርአርግበትበጣምአለሁአለሁአልክአላህንአንተስአርሽላይመቼሂደህአይተሄዉነዉመጠንቀቅስካንተነዉ
በሚዲያ የወሩት ለይ ነው አስተያያት እና ምክር የሰጠው ሰውዬ ሚስጥር ወይም አይባቸውን አለወጣም ቅጥፈተቸውን ነው የገለጠው ጅላንፎ
ኡስታዜ፣አላህ፣ይጣብቅህ፣❤የታህዊድ፣ጀግነ፣እና፣አርባኛ🎉እድሜና፣ጤና፣ተማኛሁልህ
ወላሂ ምስሉ ላይ ያሉ ኡስታዞች ለኛ በርካታ ነገር አበርክተዋል ለአላህ ብዬ እወዳቸዋለሁ
ዉድ ኡሰታዝ ኢወዳሀልሁ አላህ ይጥቢቂህ
አላህ ሀቁን ሀቅ አድርጎ ያሳየን መከተሉንም ይለግሰን ባጢሉንም ባጢል አድርጎ ያሳየን መከተሉንም ይለግሰን አሚን አላህይጠብቃቹ ኡስታዝ
አዉቀሻቸዋል አገር አጥፊናቸዉ
አላህ ቀልብይስጣቸዉ
ኡስታዜ አቦመሪም አላህ ይጠብቅህ የኛጀግና 💐💐💐💐💐💐💐💐
የተዉሂድአርበኛ አተንመሰሎችን ያብዛልን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 የትነሽ የኡስታዝ አቦመሪም ተማሪ☝☝አልሀምዱሊላ
ሳዳት ከማል !! በጣም አዝኜብሃለሁ ብዙ ሙስሊሞች አንተን በእጅጉ ሲተቹህ እናደድባቸዉ ነበር። የንዴቴ ምንጩ ማንም ይሁን ማን ወደ አላህ ዲን እስከጠራ ድረስ ለምን ይተቻል በሚል ነዉ። ምስጢሩ ግን የገባኝ አሁን ነው። አንተ ትከክለኛ ዳኢ ብትሆን ኖሮ የዱዓት ሰዎችን ማብጠልጠሉን ትተህ የአላህን ዲን በቀና መንገድ
ታስተምር ነበር። ምናልባትም ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋምና ከፍ ዝቅ አድርገህ ከምትተቻቸዉ የዱዓት ሰዎች የሰማሃቸዉ ስህተቶች ቢኖሩም እንኳን ከእነርሱ ጋር ግንባር ፈጥረህ ቀና በሆነ መንገድ በጋራ መድረክ ላይ ስህተታቸዉን በስልትና በጥበብ እንዲያርሙ በተማማራችሁ ነበር። አንተ ግን ስንትና ስንት በዲን ዕውቀት የሚበልጡህን የዱዓት ሰዎች
ምንም ነገር እንደማያዉቁ አንተ ግን የሁሉም የበላይ እንደሆንክ ፣ራስህን የነቢያችን ሰ.ዓ.ወ.ብቸኛ ወራሽ አድርገህ፣ ስብዕናህን ሰማይ ጥግ አድርሰህ እጅግ በጣም ትኮፈሳለህ። በጣም ያሳዝናል። አንተ ከምንም የማትቆጥራቸዉ ዱዓት ለኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች ዲኑን በማስተማር ረገድ ወደር የሌለዉ ውለታ የዋሉ ናቸው። አላህ ጀዛቸዉን ይክፈላቸዉና። አብዛኛዉ ሕዝበ-ሙስሊም ለምን የአንተን አካሄድ እንደሚጠላ፣ እንደሚተች እና አላህ ሂዳያ ሰጥቶት ወደ ቀናዉ መንገድ ካልተመለሰ ለኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ጠንቅ እየሆነ ነዉ ብለዉ ስለአንተ የሚናገሩት ያለ ምክንያት አይደለም። ሰለፎች ኢክዋኖች ወዘተ. እያልክ ሕዝበ- ሙስሊሙ ከመላው የዱዓት ሰዎች ርቆ የአንተን ፈለግ ብቻ በመከተል የአንተን አስተምሮት ብቻ እንዲያስተጋባና ዲናችን እንዲበርዝ ነው ዋናዉ ዓላማህ።
ለመሆኑ እንዲህ የምትተቻቸው እነዚህ ብርቅዬ ምሑራን በዲን ዕዉቀት እጥፍ እጥፍ እንደሚበልጡህ አስተዉለሃል ወይ?
ለመሆኑ አንተ በየትኛው ኢስላማዊ ተቋም ተምረህ ነው የተመረቅከዉ?
ሀሳቤን በሚከተለው ነጥብ እቋጫለሁ።
ለዲናችን ትልቁ እንቅፋት፣ ከፋፋይ፣ መቅሰፍት፣አሽክላ ፣ መርዝ ፣ አንተ ነህ።
😂😂😂😂😂😂ሌስዝፍቅሀቁንእሚናገርሰውአይወደድም
ጀፍ ነክ ሰውዬ
ጀግናችን ኡስታዛችን ትክክል ብለሀል አሏህ ካንተ ጋር ይሁን ጀዛከላሁ ኸይረን
ዋአልኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛከላሁ ኸይርን ኡዝታዝ
አሰላሙአለይኩም ኡስታዜ ብቻ ኢናሊላህ ወኢናኢለይሂ ራጁኡን እማልጠብቃቸዉ ኡስታዞቾ እዝህ ቦታላይ ይገርማል አላህ ይመልሳቸዉ ወደሀቁ ቦታ
ዝም ያለ ነጃወጣ አሉ ረሱላችን s a w❤
አኔምለውአኔጃሂልነኝ በጣምያሥጨንቀኛልወድምንበመተቸትጀነትይገኛልአረተው በመተቸትጀነትአይገኝም አረተውአላህንፍራየሠውሥራአትከታተል
መጀመሪያ ራስህ ማነህ ዝንብ ይመስል ፈልገህ ምታርፍበትን ማታቅ እቅማህን እይትህ አትናገርም እታውራም 5:21
ድን ስልስታመራሽ ትሰድብያለሽ አንድ ቃን ያሰደትን ፎቶዉን አይታሽ ታቅያለሽ ወይ አለህ ይጨምርለት ያኘ ጀግነ ❤❤❤
ትገርማላችሁ በዝህ ዘመን ያላችሁ ኡለማወች እናንተ ተደናግሯችሁ ዝህቡን አደናገራችሁት
ኡስታዝ ሳዳት አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ወድሜ ኡስታዝ እስከ የመልቂያማ ያኑርህ እርሜህ ይጨምር
አላህይጠብቅህ የኛጀግና ኡስታዝ
ሳዳት ከማል አላህይጠብቅህ የኛጀግና እኛምአተንእምንከተልያረገን አተኮሰበብነህ ሀቂቃ ቃላትያሰኛል አቡመሬያም የሚከተልበኩሚት አሳዩኝ
ሳዳትን ሳይሆን እረሱል የምንከተል ያድርገን ሳዳት በሀቅ ላይ እስከጠና ድረስ እንማርበታለን በዱአችንም ከጎኑ እንሆናለን ሲሳሳት ደግሞ አንከተለዉም አሏህ በሀቅ ያፅናን
መነሠሐለሀቸተወሸሰረ
አላህ ትክክለኛውን መነገድ ይምራን ሁሉም ለአላህ ብለን እንወዳቸዋለን ማፊ መለያየት የሁሉንም ውስጥ አዋቂው አላህ ነው ይምራን ይማረን ያረህማን
ትክክለኛ ትምሕርት የሚሰጥ ወድማችን ሳዳትና ሀላል ሚዲያ ❤️❤️❤️በጣም ነው የምወዳችሑ በእውነት እምትፀኑ ያድርጋችሁ ኢሻአላህ
😅
ወላሂ እኔ ሁሎችንም እወዳለሁ ኡስታዞች እወዳለሁ ሳዳትንም ግን ለሁላችንም አላህ ይርዳን ያረብ ተሣዳቢዎች አቁሙ ማንንም አትሳዴቡ 😢😢😢
የኔ ትክክል ነው የእከሌ ሁሸት ነው እኔ አቅ ብቻ ነው ምናገረው ከማለት ከ 4 መዝአብ እያጣጣምክ ለሁማው የማያደናግር የማያምታታ የተሻለ አቄዳ የሻፌኤይ ነው ካልክ የሻፌኤይን የማሌክይ ይሻላል ካልክ የማሌኬይን የአነፍይንም የአበልይንም እደዜያው አጣጥመህ ቀልብን በማይሰብር መልኩ በተረጋጋ አሰተምሮ አሰተምር
አሏህን ፍራ ሰዉ ከመስደብህ በፊት ሰዉን ሰዉ እዲጠላዉ ከማድረግህ በፊት እራስህን መርመር እደፈሪሰዉ በርቀት ሳይሆን ቀርበህ ተነፆፀር
እስኪ ሌላውን ተውት ሰለፍያ እሚለው ማዕናው ብቻ ይበቃል ። ዑስታዝ ሳዳት አላህ ይጠብቅህ ሁሌ ለእውነት እንደታገልክ ነው
ሁላጅውንም. ወላሂ በጣም ነውእምወዳቸው. ግን ስትትካለ. በውስጥ መንጋግር ይቻላል
ያአሏህ ታድያ በማንንእንማር????ማለቴ ቁርአንእናሀድስን ለማውቅከማንነውኡለሞችንኡስታዞችን እንደዝህከተባለ ወይኔጉድፈላ
አላህ ያግዝህ ኡስታዝ
Waeleykum selam werahmetulah weberekathu subhan allah ajub allah ytebkih oustazina
Masha Alaha usitaz sadat and usitaz shakure sultan wodachuhalo
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝዬ ትክክል ወለቀድ ባእሳና ፊኩሊ ኡመቲን ረሱላ አኒእ ቡዱላሃ ወጅተኒቡ ጣغት እንጂ ቦለቲካ ስበኩ ብሎ አላከም ቀድማቹህ ተረዱ።
በርታ ኡስታዝ ሳደት ከማል ማሻ አለህ
አላህ ይጠብቅህ
ኢተቁሏህ ያሳዳት አለዚ ኸለቀክ
አሰላዋሌኩምአሰላም
ኡሰታዛአብመሪያምአላህየጭምረልህአከአላህየጥብቅዱኒየህንእናአኬራህንየሳምሪልህ
በጣምየምወደህእውሰታዜነህአላህየጥብቅ
ወንድሜ ሳዳት ከማል ያለምንም ጥርጥር የተወሂድ አንበሳ አላህ ይጠብቅህ በሀቅ ላይ ፅና ከጓንህ ነን
ሳሂ አሚን
ቁሉ አልሏሁ አለም ኢነመል አእማሉ ቢል ኸዋቲም
ኑርልኝ ሳዳት አላህ ይጠብቅህ
ante Sadat ante kerkero ya alemun rahmet Nabiyachenen sem kanteadebt sesema ya katelegnal bemillahi Allah akerkarihen yesberewu............
አላሕይጠብቅሕ..ኡሥታዝ.ሣዳት.👍
ወንድሜ ሣዳት ያለምንምጥርጥር የተውሂድ አበሳ አላህ ይጠብቅህ በሓቅ ላፅና ከጎንህ ነን
አታሽቃብጡ ሁሉም አሊሞቺ ተውሂድነውእያስተማሩንያለው ማንምከማንምአይበልጥም ሳዳትም ያሲንም በድሩም አቡኪም ።መሀመድ ም ሁሉምአዳይነትናቸው ስለዚህ አዱንካዱማበላለጥ አይቻልም ሁሉም ለኔአድናቸው ????
@@hadeak9962 ክክክክክ ኧረ ወየው አይንሺን ግለጭ ያሢኑሩ ፖለቲካ እባዳ ነው የለው ሠውዬ አቢኪሺ የፈጣሪ ልጆች ነን ያለው ሠዉዬ ወይም ሁሉም እምነቶች ከፈጣሪ የወረዱ ናቸው ያለው እእእ ሌላው ሙሣም ቢመጡ ሓታ ነብዮ ሙሓመድ ሠለሏሁ ዓለይሂ ወሠለም ቢመጡ ይሄን እድል አናገኝም ያሉትን ኢኽዋኒል ሙሥሊሚን አንድ ታደርጉያለሺ እ ከሣዳት ጋ???ከሌሎችም የሠለፊያ ኡሥታዞች ጋ???አበደን። እንኳን አንድ ሊሆን አይቃረቡምምምምም በጭራሺ ።አይነስውር እና ማየት የሚችል አንድ ነው???አይመሣሠሉም ። የተፈጠርሺለትን አላማ እውቂ። የሠለፊ ኡሥታዞች እንቆዎች ናቻው አላህ ይጠብቃቸው ሌሎቹንም አላህ ይምራቸው
@@webnet700 ሳህ ውዴ
❤❤❤❤❤
የሁዳ ነህ እሽ
አንድቀን በተናገሪከው ሀዲስ የሰማሰው ተለውጦ አያቅም ያበሰ እያጠመምክ ነው እጂ አላህ ይቅሪ ይበልህ እኔ ብቻ ንፁ ነኝ የምትል ሰው ሳዳት ከማል ሁላችንም አላህ ይምራን
እንውዳለንእኛ ሁለቺሁንምእንወዳለንበተልይእነውስታዝያሥኒኑሩንአትኩበንእንሺህሙሀመድአመድንንእነበድሩንእ
አላሕ ይይብሕ ኡሥታዙቸን አትናገር የሠው ወንጀል አትከታተል እረፍ
😂😂
Mashaalah ❤ 💖 ♥ ❤ Allah yixabiqih
ኣለህ መልካም መንገድ ይምራን ኡስታዜ
😭
በሰው ነገር ቢዚ ከመሆን በአንተ እጠበቃለሁ የእራሳችን ስንት ወጀል እያለብን የሰው ፎቶ ለጥፎ ማማት የኢስላም አደብ አይመስለኝም ወላሁ አለም
ትክክል
ante yemuslimu fetena neh. ene Yasin Nuru ye muslimu teleq asabiwoch nachew.abte tsadabi duruye neh
አወላ
ትክክክል❤
ይሄማማት አይደለም. በግልፅ ነው ደሞ ኡማውን ያጠማሉ ለራሣቸው. ጠመው ለኡማው አሥቦነው OK ወላሁአእለም
ሀቅን ብቻ እንከተላለን ማንም ይሁን ማን
በርች ዜድ
جزاك الله خيرا
አሰላም አለይኩም የመጀመሪያ ቃል እየያዙ ሰውመሳዱብ ጡሩ አይደለም ኢተቂላ ነፍሴ በሀሳቤ የማትስማሙ ላይክ
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
(አለይሂ " ሠላቱ " ወሠላም)
ጀዛከላህ ወኸይረን ጀዛ ወድማችን ሣዳት አቡ መርየም ጠቃሚ እውቀት አላህ ይጨምርልህ አላህ አዘወጀል ቢደአን ደፍጥጦ ተውሒድን ያንግስልን ያረብ
ጀዛካላህ ኸይር
አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዜ
الله اكبر ولله الحمد ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያረቢይአላህኢዲያይሥጥህ
ትክክል ጀዛከላህ ከይር አላህ ይጠብቅልን
ዋለይኩማሰለም ዋረህማቱለህ ዋበረከትሁ ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም አለህ ሱብሀናህዋ ታአለህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አቡ መርያም የታዉሂድ አረባኛችን አለህ ሱብሀናህዋ ታአለህ ከእንዲህ አይነት ቅፅፈት እሱ በእዝናቱ ይጣብቃን ሀገረችንን አለህ ሰለም የድርግልን የታዉሂድ በንዲረችን ከፍ ብለ ትዉለብለብልን እንሻአለህ አለህ ማጫረሸችንን የሠምርልን ያረብ
እኔ ግራ ገብቶኛል ግን. አላህ ይሁነኝ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራኝ. ስለ ፖለቲካ አያሳስበኝም እኔ
ኡስታዜ ሳዳት ከማል አላህ ይጠብቅህ
በተውሂድ ይግደለን አላህ ያኑርልን ኡሰታዝ ሳዳት ከማል
አላህ 🤲🤲አይባችንን ደባቂው ....ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገጽ ምራን🤲🤲
ወላሂ እኔ ምንም የማላቅ ባሬነኝ ግን እስተዛሬ ሁላችነም ሳንወሻሽ እደነያሲኑሩ እደናቡበክር ኡስታዞች እምንወደው እምንከተለው የለም ነበርብዙሰው አይንገልጠወል ግን ይህንያህል በስልምና እሚቀልዱ አይመስለኝም ነበር ብቻ በድናችን ብትግባቡ ብትረዳዱበውስጥ ሁሉም ተሰብስቦ ትምርት ብትማማሩ ጥሩነበር አሁን የኔቢጤ ግራእየተጋባው ነው😢
Jezakelah
ወድሜ ሳዳት ከማል በፈጠረህ ባአላህ ይሁንብህ እባክህን ሀሳብህ ጥሩ ነው። ነገርግን የሰውን ስሜት ባደባባይ ማውጣቱ ይቅርብህ ትልልቅ ሰወችን እደሙጫልጅ ማየቱ ካንተ አልጠብቅም ነበር። የሰውን መጥፎውን ሀሳብ ለማስርዳት መልካሙንም ስራቸውን ማንሳት አለብህ። እውቀት ለመማር ብዙ ሂወታቸውን ማሳለፋቸውን አትርሳ አንተ ግን የሰው ልጅ ሁሉ ተሳሳች መሆኑን እያወቅክ ባንድ ቃል ስህተት ሁሉን ስራቸውን ውድቅ አደረከው ሀታ ቢሳሳቱ ለማስታወስ ብልሀትና መንገድ መምረጥ አለብህ ኮሜንቶች ጀግና ቢሉህ ምንም አትስማ አላህ ጀግና እድልህ መመኘትና መስራቱ የበለጠው ነው። እኒህ ወንድሞቻችን ብዙ እውቀቶችን ያስተማሩን ጀግኖች ናቸው።ስህተቱን ደግሞ ከሆነ እኔም አልደግፈው ግን ስንረዳዳ በትግስትና ቦታ መርጠን ይሁን አላህም መልካሙን መንገድ ይምራን
ትክክል ምን አለ እደዚህ በደባባይ ትንሽ ስተት እየፈለገ ባይመጣ እነሱ እኮ ስንት መሰዋት ከፋለዎል ለድናቸው አላህ ሂዲያ ይስጥህ
صح
ወላሂ ኡስታዝ ያሲን ኑሩን በጣም ነበር ምወደው ነገር ግን አሁን አሁን ያንተን ኘሮግራም መከታተል ከጀመርኩ በዋላ ለያሲን ኑሩ ያለኝ ፍቅርና ክብር ወረደ ምክንያቱም በማስረጃ ስለሆነ የምታቀርበው ድምፁን ሁሉ እያሰማኸኝ ስለሆነ የምታስተምረው ብዙ ነገር እንዳውቅ አደረከኝ እሱንም አላህ ይምራው
ahun ahun yesun brogram stketategn ke yasin nuru sdbu tafeteshe yanche demo yleyal😂😂😂
@@ekramali3776 ስቀሽ ሙተሻል
@@ekramali3776 ያሠቃን እዴ
አሁንም ብሆን እንዳጣዉ ምክናቱም ሰዉ ሆን የመይሳሰት ይለም
በነገራችን ለይ የሰዉን መከተትል የሰዉን ነዉር መገለጥ በሸርያችን በጣም የተከለከዉ ነዉ እኘ የምንቀዉ ሰዉ ከኘ በለይ ሆን ልገኘ እችልላ መልከምን ስራ ስራ ነገር ጊን ሰዉ የበተች አተድርጉ መን የዉቃል የሰዉ ልጅ መጫራሻዉ
በርታ
ትክክለኘ አንታ ብቻነክ ዎይ አላሁ አክበር ሰውን ስታንቊሽሽ አላህን ፍራ ከልቁን ፍራ
ማሸአላህ ማሸአላህ የተውሂድ ባለቤት ኡሰታዝ ሳዳት ከማል
ጀዛከላህ
አቡ ኑህ አላህ ያቆይህ
ግን ዘመናችን በጣም ያስፈራል ውስጥ አዋቂው አንድ አላህ ብቻነው በሱመንገድ ላይ ውዴታን ይስጠን
ይህ ትክክልአይደለም አድሰው ማስተማርካለበትማስተማርእጂውስታዞቺንመሳደብይህእራስሺትክነውእኔሱናቸው እስከዛሬትክክለኛትምህርትየሰጡት
ማሻአላህ ውስታስ ትምርትህ ጥሩ ነው ነገርግን የትምህርት አስተማረ ዘዴ የቀየረ አሪፍ ነው ምክኒያቱም ለኔ ጥያቄ የሆነብኝ አንተ ለእውነት መንገድ ሰበብ ነህ አይደል ስለዚህ ይህ ማለት የሰወችን ጥፋት ዝም በል አይደለም ከሁሉ አስተምሮትህ በጣም አሪፍ ነው ምክኒያቱም መሸማቀቅ የለውም እና የሰወችን ወተት ካለ ስሜት የማስተማር ዘዴ አሪፊ ይመመስለኛል ምክኒያቱም ብዙ ሰወች ስለማያውቁ ከትምርቱ ይልቅ ስሜት ነው የሚከተለው አና ትምህርቱን አስተምር ህድያ ባላህ እጅ ነው የበለጠ ለውጥ አለው እኔ በበጣም ነው የተመቼኝ ግን አሁን ትምህርቱ ለተሀከመ.ቀልብ ብቻ ነው ለበሽተኛ ጥመት ነው
መጨረሻህን አላህ ጅሀነብ ያድርግልህ አተ ሙናፊቅ በምን አቅምህ አምትተቸዉ በቁምህ የሞትክ ነጃሳ
Koy sadatn mitech sew tefa
Subhanellah mndnewsraw hule sewochn be adebabay mawared subhanellah mn ybalal
Ayi sadat kemal betam tasaznaleh
Ere Yidebral, yih yeqnat ymeslal, Antes keyetegnaw negn new emtlew?
አተኮ ተውሂድን አሰተንትነህ ከነትርጉሞ ሀቂቃማንምአላሰማረን እደምገልፀውቃላቶች ያጥሮኛል ለማንምአልደራደርም አቡመሬያምን እከተላለሁ አገቲ ተቆረጦ የመሰመር አስባልትይሆን ቀጥል ጀግናው
በማይመጣው መጣህ ኡስጣዝ ለቀቅ አርጋቸው እነሱን አንተ በራስህ አለም ነው መኖር የያስከው እንጅ ሀቅን እና እውነትን ብትከተል ኖሮ እንደ ጥላ ሰውን እየተከታተልክ የተናገሩትን እየቆራረጥክ ታቀርባለህ አላማህ የሰውን ስም ማጥፋትና ማጠልሸት ነው ። ስለ ሀሜት ሥለ ምላስ ወለምታ አልቀራሀውም መሰል? ነው አብሽር ያለህ አለ እንደ ሁሉም ሠው ጋ ተጣልተህ ብቻህን ቀረህ ያበዱት ሲቀሩልህ ። እስኪ የራስህን ኑሮ ኑር
ሰለፍያ አላህ ያዘዘውን አንድነትና ሁለተናዊነት እንዲሁም በጥቃቅን ነገር ሚያለያይ ከሆነ ለኔም ስጡኝ ስም ኢክዋን በሉኛ!!!
ماشا الله تبارك الله❤❤❤❤❤
Selam waleykum
Ustaz sadat enam ende lelochu eteleh neber lemn btlegn gn masrega yelegnm
Welahi welahi begetaye emlalehu ya semayatnna mdrn yalemsoso bakomew
Eskahun andit enkuan kitfet alsemahubhm
Allah bewnet lay kemitsenut yargen
Ustazuna Allah betbekaw sr yawlh
Welahi andegna mujrim tesadabi ante nehi mejemerya silem eski
SELEFI YEMIBAL USLAM YELEM!!! SMACHIN ISLAM BICHA NEW!!!
ሡ አ ወ
Benateh Ahebash key/ neche gelste aderglegn temechetoigal
Ere allahin firu ledinu meswat yekefelu sewochi nachew allah ketitegnawn menged ymiran
አሰላሙ አለይከ ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላሕ ኸይር ወአኽሠነ ኢለይክ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
ሰላም ነዉ ኡስታዝ ትምርትህ ጥሩ ነበር ግን ሰዎችን ትሳደባልህ በኢስላም ይፈቀዳልእዴ
ሰይድ መሀመድ
ምን ብሎ ተሳደበ
@@favasfavas5142 ከዚህ በላይ ስድብ ምን አለ ከዚ በላይ ቅቤ እየቀባቸው ነው
አልተሳደም የተናገረው ሙስሊሞችን ወደ ጥመት የሚመራና አላህ የማይፈቅደውን ነገር ስላቀረቡ ነው
ምክንያቱ የሚያቀርበው ዳዕዋ አላህ የማይፈቅደውን ስለሆነ ይህ ደግሞ በተግባር እየታየ ነው
የአሏህ እኔ ሚገርመኝ ከሳዳት ቀዳዳነት ተከታዮቹ ምክንያቱም ይመስለኛል ጠሟል ከፍሯል ሲል የጀነት መዝገቡ በጁነው ሚመስለው ???
አንቺ እስልምነ ያዎቅሽዉን እንድታስታሚሪ አዞሸል ኮሜት ምሰጡ ሰዎች ያመቹወል መሠለኝ እንዴ እነሱ ዶሮ ነበሩ ኡኮ ጎቦዝ ኡስታዝ ነጋር ግን በሁን ሰአት ያምሰሩትን ያምያዎሩትን እያታነጋራ ነዉ
ኩሜትሰጭወቺ ወላሂ አሽቃባጮቺናቺሁ ኡስታዝሳዳትከማልከመምጣቱ በፊትማንንነውስትሠሙየነበራቺሁት አጋፋ ኡስታዞቺአሉ እዴአብዱመጂዲረሂሙሁላህ ሽህኢብራሂም በጣምብዙ ዝምአትሉም እያዳድሽ ከሰውየተዴበቀስራእየሰራን ሚዳያላይ ዴነኛመምሰል አያስጠላቺሁም እስልምናበፕሮፋይልአይገለፀም ካፊሮቺምቁርንፕሩፋይልስለሚያረጉ እናተአከበራቺኋቸውአወረዳቺኋቸው የነሱአጂርአይቀነስ አላህዘንዴ ተፀፎአልቋል ቀጣዩንምአላህአጂራቸውንከፍ ያርግላቸው ኢንሻአላህ
በግእዝ ነው እንዴ የፃፍሽው. ?
ሰሰዳት የተናገረው በሙሉ እንዳልተረዳሽውና እንዳልገባሽ ፅሁፍሽ ያሳያል. አጨማልቀሽዋል. ።
አላህ እልም ይጨምርልህ
جزك الله