አቡ አሚራና ኡሥታዝ ሳዳት ከማል 30 ደቂቃ የፈጀ ፍጥጫ ነሽዳ የሽርክ ቃል ከሌለዉ እደት ሀራም ይሆናል?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 267

  • @user-ef8xt3sm6x
    @user-ef8xt3sm6x 2 дня назад +2

    አላህ ይጠብቅህ የኛ ምርጥ ኡሥታሥ መጨረሻችንንም አላህ ያሣምርልን

  • @user-tn1dk1kc9x
    @user-tn1dk1kc9x 5 дней назад +13

    ኡስታዝ ሳዳት ከማል አቡ መሬም አሏህ ይጠብቅህ

  • @sophiasofiaiye7444
    @sophiasofiaiye7444 2 года назад +80

    የኡሥታዝ ሣዳትን ሙሐደራ ካዳመጥኩቡሐላእኔ 3 አመቴ ከተውኩ ማዳመጥ ነሽደሚሉትንም ሖነ መንዙማአሑን ቁርአን ሠዲሥ እና ዲአዋ ፈትዋ ነው የማዳምጠው አልሐምዱሊላሕ

    • @Gonder240
      @Gonder240 2 года назад

      ልክ ነሽ አልሃምዱሊላህ

    • @user-ii4bz9zv1k
      @user-ii4bz9zv1k 4 месяца назад +2

      LENEAM DUAA ADEREGULEGN

    • @user-ph6sh3wu3t
      @user-ph6sh3wu3t 6 дней назад +1

      እኔራሱውወላሂአዳምጥነበርበሱስበብአልሀሙዱሊላትቻለሁ

    • @Seadaseada-ge6wl
      @Seadaseada-ge6wl 6 дней назад +3

      እኔም 2 አመቴ ዉጪ ከመጣሁ ጀምሬ ከመዙማ ከነሺዳ ወጥቻለሁ አልሃምዱሊላህ

    • @mebinakenzu-xx5pq
      @mebinakenzu-xx5pq 5 дней назад

      👍👍👌

  • @fftt3985
    @fftt3985 9 дней назад +39

    ሳዳት ከማል የተውሂድ ጀግና ሀፊዘሁላ የኛ መካሪ

  • @user-cp3cx2zg6m
    @user-cp3cx2zg6m 8 дней назад +11

    አሏሁአክበር አሏሁአክበርወድማችንኡስታዝሳዳት አሏህ ይጠብቅልን መሰሉችህንያብዛልን 🤲🤲

  • @BxhxbcNcjx
    @BxhxbcNcjx 7 дней назад +16

    አቡመርዬም የኛ የተውሂድ ጀግና አሏህይጠብቅክ

  • @user-qy3uq6kb3m
    @user-qy3uq6kb3m 2 года назад +67

    የኔ ዱአ ሁሌም ይሄን ቲክቶክ እልም ያርገው ያረብ

  • @Semera965
    @Semera965 6 дней назад +10

    ኡስታዝየ የኔጀግና ሺአመት አሏህ ያኑርህ

  • @KerimaKerima-iv6ds
    @KerimaKerima-iv6ds Месяц назад +12

    🎉ሳዳት ከማል ጀግና ወላሂ አላህ ይጠብቅህ እኛንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ያረብ

  • @summaiah1236
    @summaiah1236 2 года назад +26

    ወንድሚ ሳዳት አላህ የአንተ አይነቶቹን ያብዛልን

  • @hhgf-gx3om
    @hhgf-gx3om 6 дней назад +5

    አቡ መርየም የአንተን መመሎች ያብዛልን አላህ ይጠብቅህህ

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi 3 месяца назад +9

    ኡስታዜ ሳዳት ከማል የተውሒድ ጀግና የምትናገራቸው ከቁርአን ከሓዲስ እንጂ ከራስህ የምጨምረው ነገር የም ስለዚህ አላህ ይጨምርልህ ❤አላህ❤ይጠብቅህ ዕድሜና ጤና ይስጥልን ሓሲድ ምቀኛ ያርቅልህ ኑርልን ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @user-zn2eq9on7m
    @user-zn2eq9on7m 6 дней назад +3

    ናና ጀግናው አቡ መርዬም የተውሒድ አርበኛ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ባታ ሸርክን መውሊድን ጫትን ጠመው የሚጣሙ ሠወችን አላህ ያጥፍልን ያረብ

  • @BelistiAsema
    @BelistiAsema 2 дня назад +1

    አላህ ካንተ ይሁን ኡስታዝ ሳዳት አንድ ጥያቄ የምጠይቅህ ማንኛውንም ሙስሊም ስትመክር አክብረኸውና ሳትሰድበው ይሁን ስሜትህን ተቆጣጠር

  • @tamerali3218
    @tamerali3218 2 года назад +8

    ኡሥታዜ ሣዳት ከማል ጀዛኸላኸይር እኛንም ቀጥተኛውን መገድ ይምራን ያረብ

  • @AbdulShkur-xy6gw
    @AbdulShkur-xy6gw 5 дней назад +3

    ከመንዙማ አላቀኸኛል ሳዳት ጀዛከላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SofyaSofya-t1s
    @SofyaSofya-t1s 2 дня назад

    አላህ አክበር ኡስታዝ አቡ መርየም አላህ ይጠብቅ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Weellulyrics
    @Weellulyrics 4 дня назад +3

    ኡስታዝ ሁላችንኒም አላህ ያሥተካኪለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g 8 дней назад +5

    ጀዛከሏህ ኡስታዝ ሳዳት ከማል

  • @sdzgs6262
    @sdzgs6262 11 минут назад

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ሳዳት ማሻአላህ

  • @ddtrty516
    @ddtrty516 2 дня назад

    ኡስተዚ አለሀ ይጠብቅኩ ዉደ ስልጤ ክልል ሂዲልን የተዊድ ጀግነ

  • @Salsibel
    @Salsibel 2 года назад +9

    ደስ ሲሉ ማሻ'አላህ እዲህ ሲወያዩ ኡስታዝ ሳዳት ከማል ጀዛከላሁ ወኸይረን
    እህቴ ስላቀረብሽልን ቲክቶክ ስለሌለኝ ፌስቡክ ስለሌለኝ አላዳመጥኩትም ነበር ጀዛኪላሁ ወኸይረን ግን ተምፓል ርእሱ ቀይሪው ፋጥጫ አይደለም ውይይትነው በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው

  • @osmanAbdullah-by6wp
    @osmanAbdullah-by6wp День назад

    እህታችን ጎበዝ ጠክሪ ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅህ

  • @user-gp6lb4zq8y
    @user-gp6lb4zq8y 2 года назад +6

    አላህ ልባችንን በሀቅ ላይ ያጽናልን ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብራችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ወጠየቅ ነዉር አይደለም አላህ ሁላችንንም በሰማነዉ ተጠቃሚ ተግባራዊ አድራጊ ያድርገን

    • @user-rd9oh1pc9m
      @user-rd9oh1pc9m 2 года назад +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-mr5ky3tx4z
    @user-mr5ky3tx4z 2 года назад +15

    ኡስታዝ ሳዳት ትክክል ወድሜ አላህ ይማርን

  • @user-iq7hk5wd1k
    @user-iq7hk5wd1k 8 дней назад +4

    አለህአክበር አለህአክበር ❤❤❤❤❤ ማሽአለህ ኡስታዝ ሰደት

  • @yasinyasin9298
    @yasinyasin9298 5 дней назад +2

    አሏህ ይጠብቅ ያረብ ውስታዝ ሳአዳት

  • @Makkyah-rd9fr
    @Makkyah-rd9fr 3 дня назад

    ኡዝታዝ ከማል ትትክለኛው ነገርነው የሚናገረው አላህቀጥተኛውንመንገድ ይምራን

  • @ssaa3540
    @ssaa3540 2 дня назад

    ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም
    ጀዛ ከላ ከይር ውሥታዘና አላህ ይጠብቅህ

  • @taibah5903
    @taibah5903 2 дня назад

    ኡሳዝሳዳትከማል አላህይጠብቅህ የኔኛ እንቁ

  • @HayatuMohammed-v8n
    @HayatuMohammed-v8n 2 дня назад

    ሳዳትዋየ አላህ ይጨምርልህ መጨረሻህንም አላህ ያሳምርልህ

  • @user-fp7ei8mp3o
    @user-fp7ei8mp3o 2 года назад +2

    ስለሏህ አለይሂ ወሰለም ኡስታዛችን ሳዳት ከማል አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-fy9th5lb3k
    @user-fy9th5lb3k 2 года назад +23

    አቡ መሪየም አላህ ይጠብቅህ ቲክቶክን አላህ ያጥፋዉ ያረብ

    • @jduruududu7975
      @jduruududu7975 2 года назад

      አሜን

    • @Gonder240
      @Gonder240 2 года назад

      አሚን አላህ ይጠብቀው

    • @MrwmJdbis
      @MrwmJdbis 6 дней назад

      ታልፍለጋችሁ ለምንትጥ

  • @mahlaalmansoori9264
    @mahlaalmansoori9264 3 дня назад +1

    ኡስታዝ ሣዳት አላህ ረጅምእድሜ ይስጥህ እኔየዛሬ አራት አመት ባለቤቴ ላጎቴ የኡሥታዝ መጠሀፍ ጅልባብ ንቃብ ተቢሀትን ላከልኝበጣምተናደድኩ አባቴ ለሣዳት ተማሪነዉ እደየሠጠኝ አባቴለመጠየቅ ፈራሁሁለት አመት በጮኝነትተቀምጫለሁ ሙሀደራ ቢሆን እሡ ያለበት ቦታ የዛቀን ግን ደብዳቤ ፃፍኩለት እኔ አንተን ማግባት አልፈልግም ቤተሰቦቸን እከሳቸዋለሁ ያለእድሜ ጋብቻ ብየ ያለ ማዉቅ ኡፍ በሽታ ነዉ እኔ ነሽዳ ሥመርጥ ምንም ሳላቅ ሚኒስትሪ ተፈትኝ ሥመጣ በር ላይ መኪና ቁማልማን መጥቶነዉ ብየ አባቴ መጣና ወሬ እዳልሠማ ሻወር ዉሠጁና ልብስሽንቀይሪአለኝቀየርኩ ወደ መኪናወጣሁ ከአባቴ ይልቅ ያን በእናቴ አዘንኩ በሁለተኛዉ ቀንወንድሜ ላይኝመጣ እሡን ማየት እደማልፈልግነገርኩት ወላሂአባቴንለአንድ አመት ዘጋሁት መዉለድ አይቀርም እኔም ወደ መዉላጃ ክላስገብ ቸ ከወለድኩ ቡሀላ አባቴ ከሁሉም በላይ ያልቅሣልያን ቀን እኔም አባቴ እኔን ለመጉዳት እዳልሆነ ገባኝ አሁን የሶስት አመት ልጁ አለኝ አልሀምዱሊላህ ባልተቤቴም መልካም ሠዉነዉ አላህ ከሽርክይጠብቀን

    • @abuayimen3967
      @abuayimen3967 2 дня назад

      ማሻአላህ ግን አስለቀሺኝ

  • @selimtube404
    @selimtube404 2 года назад +3

    እንዴት ደስ እንዳለኝ እንድህ ስትመካከሩ ማሻአላህ ተባረከረህማን

  • @user-xk2tv8yt7l
    @user-xk2tv8yt7l 17 дней назад +2

    አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ወንድማችን ሳዳት ከማል አሏህ ይጠብቅልን መጨረሻህን ያሳምረዉ መሠሎችህን ያብዛልን

  • @user-qy3uq6kb3m
    @user-qy3uq6kb3m 2 года назад +19

    ግን ሁሌም በውስጤ ሁሌም ጥያቄ የሆነበኝ እነዚህ ሙነሽዶች ለምንድነው ተመለሱ ሲባሉ የማይመለሱት ወላሂ በጣም ይገርመኛል ልባቸው ትንሽ አይደነግጥም ያአላህ

    • @user-hq7ic5vr6p
      @user-hq7ic5vr6p 2 года назад +6

      እኛው ነን የሚንከታተለቸው ሁቢ ተማልካች ከለለ ያቆሙ ነበር አላህ ሂድያ ይስጠን ያረብ

    • @user-qy3uq6kb3m
      @user-qy3uq6kb3m 2 года назад +2

      @@user-hq7ic5vr6p ወላሂ እኔ የለኝም ቲክቶክ በዚሁ በይቶብ ላይ ስራቸው ሲያናድዳቸው ውስታዝችን ብቻ እሰማለሁ ከውስታዞች

    • @user-hq7ic5vr6p
      @user-hq7ic5vr6p 2 года назад +1

      @@user-qy3uq6kb3m እኔም የለኝ ቲክቶክ ግን በዚያ እያመጡት እያለሁ እንድ

    • @sophiasofiaiye7444
      @sophiasofiaiye7444 2 года назад

      የመኒ ጉዳይ ገዘብ እየሸቀሉበት መተዳደሪያቸው አርገውት

    • @Gonder240
      @Gonder240 2 года назад

      አላህ የህዲየውም

  • @user-nk5nw5zi6d
    @user-nk5nw5zi6d 6 дней назад +4

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-bf2vc4ly6v
    @user-bf2vc4ly6v 3 часа назад

    ኡስታዜ ካጨለመእንድውጠ ካአለህ በታች ሰበቢ ሆኖኛል
    ኡስታዜ አለህይጠቢቅህ ጃዛክለካይረን ፊዱንየ ውልአኼር

  • @ttww9470
    @ttww9470 2 года назад +3

    ውዱ ወድማችን ኡሥታዛችን ሳአዳት. ከማል አላህ ይውደድህ. ከነቤተሠቦችህ አላሆይ ሀቅን በሀቅነቱ አሳውቀን የምንከተለውም ያድረገን
    አላሆይ ባጤልን በባጤልነቱ አሳውቀን. የምንረቀውም. ያረገን አሚን. አላሁም አሚንንን

  • @zahrahajiigemmechuu2862
    @zahrahajiigemmechuu2862 3 дня назад

    Masha Allah allah kheyr jezahin yikfelih ustazi

  • @muhammedtegegne7836
    @muhammedtegegne7836 2 года назад +3

    ሰለላህአለይሂ ወሰለም በጣም ጥሩውይይትነው አላህ በቀጥተኛውመንገድ ቀጥያድርገን ያርብ

  • @BsbsSghs-pi2vu
    @BsbsSghs-pi2vu 5 часов назад

    እኔ፣አራሡ፣አብ፣መሬምን፣በጣም፣ነበር፣የምጠላው፣ዉሀብያ፣ሢሉ፣፣አየሠማሁ፣ምንም፣ሣላቅ፣አሁን፣ግን፣አልሀምዱሊላ፣ምርጥ፣ውሥታዜ፣ነው፣ቅድሜ፣ለተውሒድ፣በሚለው፣ዋክሣብ፣ጉሩብ፣ተማሪው፣ነኚ፣አልሀምድሊላሕ፣ለተማርበት፣ሠው፣ትምርቱ፣ግልፂ፣ነው፣አቡ፣አሚራ፣ተብየው፣አላሕ፣ሒዳ፣ይሠጥሕ፣ሣውድ፣ተቀምጠሕ፣እተውሒድ፣አገር፣አርበቹ፣አደት፣ነው፣ሠላዋት፣የሚአወርዱት፣በድቤ፣ነው፣አላሕ፣ሒዳ፣ይሥጥሕ፣ሠለላሕ፣አለይሕ፣ወሠለም፣ያርሡለላሕፊዳካ፣ኡሚ፣ወአቢ፣ወነብሤ

  • @HaniMolla
    @HaniMolla 5 дней назад +1

    ኡስታዜ ጀዛ ከላህ 🎉🎉ከዚህ ቡሀላ አላዳምጥም ኢንሻ አላህ

  • @user-un3mg4kr5f
    @user-un3mg4kr5f 2 дня назад

    ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ አቡ መሬም

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 года назад +18

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑ

  • @jemelaahmad6516
    @jemelaahmad6516 11 часов назад

    ጀግናኡስታዝአቡማሬም

  • @seniy4518
    @seniy4518 2 года назад +4

    አሰላሟለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ፋሚያየ ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ ቪደወነዉ አስተማሪ እደዚህ አይነት አስተማሪዉን አያዩም እናመሰግናለን

  • @Sdfa-mn6mc
    @Sdfa-mn6mc 26 дней назад +1

    ጀዛኩሙሏህ ህይረን ዉስታዝ ሳዳት አሏህ ይጠብቅህ ወሏሂ ቃል የለኝም በጣም ተለዉጠናል የተለያዩ አፕ ስላሰራጨህልን

  • @user-hy4yu1ic3m
    @user-hy4yu1ic3m 5 дней назад +1

    ኡሥታዝ አላሕይጠብቅሕ

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s Год назад +1

    አቡ መርዬም ወንድም ሳዳት ከማል ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @Zahara-ez2hs
    @Zahara-ez2hs День назад

    እስታዝአላህእዲሜናጤናስስጥልን

  • @user-hu9ex6xd3q
    @user-hu9ex6xd3q 8 часов назад

    ማሻአላህ፣ኡስታዝ

  • @user-mx9yb1dd4r
    @user-mx9yb1dd4r 2 года назад +4

    አሏህ ይጠብቅህ ያአቡ መሪያም ይጠውል ኡምርክ ቶክቶክን አሏህ የጠፈው የምትጠቀሙሜ አሏህ ይሁናችሁ

  • @zerozero7201
    @zerozero7201 2 года назад +2

    ማሻ አላህ ሳዳት አላህ ይጨምርልህ እድሜውን ያርዝመው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hindiashafi2991
    @hindiashafi2991 День назад

    Masha allah allah yitabkhe

  • @user-kj3vl9ec8c
    @user-kj3vl9ec8c 23 дня назад +2

    ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
    ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @user-ej4eo4vk4f
    @user-ej4eo4vk4f 2 года назад +1

    ስለሏህ አለይሂ ወሰለም
    ጀዛ ኩሙሏህ አቡ መሪየም

  • @user-sr4si3ok7t
    @user-sr4si3ok7t 2 года назад +3

    ኡስታዝና አሏህ ይጠብቅህ

  • @user-hz2xj4de4j
    @user-hz2xj4de4j 27 дней назад +1

    ወድምሣዳትኡስታዜ አላህ ይጠብቅ ያተን ሀድሥ ሠምቸነው ወደራሤ የተመለሥኩትወላሂ

  • @user-hk9zw6gn2m
    @user-hk9zw6gn2m 3 дня назад +1

    አረ በአለህ የኡስታዝ ሰደአታ ከማል ቁጡር ከለቹ ልጆቼን ቁራአን ህፍዝ ለማስጋበት ፈሊጌነባራ ታበባሩኜ ከቻለቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በረካለሁ ፊኩም

    • @user-kw6mz9qz4r
      @user-kw6mz9qz4r 3 дня назад

      ካገኝሽ ታባበርኝ በኣላህ

    • @asqw6481
      @asqw6481 2 дня назад +1

      ቴሌግራም ሊንኩን ነክተሽ ጠይቂዉ እራሱ ቻናል ላይ

  • @ሡበሀንክአሏሕ
    @ሡበሀንክአሏሕ 6 дней назад

    ማሻከሏህ🎉አቡመሬም አላህዋ ይጠብቅህ የተዉሂድ አርበኛ አተና ወድሞችህ ካተጋ የሚለፉ ዘርዝሬ አልጨርሳቸዉም አላህ ይጠብቃችሁ ወላሂ ሳናቀዉ በስም ብቻ እስላምነንያልን በሽርክ የተጨማለቅን ባተ ዳእዋ የሰለምነዉ አልሀምዱሊላሂ

  • @user-lz6bg4bu7t
    @user-lz6bg4bu7t 2 года назад +1

    አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ኡስታዝ ሳዳት

  • @user-lr1bz2df7v
    @user-lr1bz2df7v 2 дня назад

    mashallah hafizehullah Abu Merem

  • @mekimeki739
    @mekimeki739 5 дней назад

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ኡስታዛችን አላህ ያኑርልን የተዉሂድ ጄግና

  • @user-rp5sj8zs1q
    @user-rp5sj8zs1q 2 дня назад

    ማሻ አላህ አለይኩምምምም

  • @user-bc9bx3rr4s
    @user-bc9bx3rr4s 7 дней назад +2

    ጡሌ አጠልጥሌነበር የምሄደው አላለም ክክክክክ ወላሂ እኛአገር የሆነች የሻይ በራድ አለች እሷን እና ኪታባቸውን ሸቀጥአድርገው ጫት እየበሉ እብሪክ የሚወቅርመንዙማ ከፍተው ኽኽኽኽ እያሉ የሚጓዟት ጉዞ ትዝአለኝ አላህ ቀጥተኛውን መንገድምራን ያረብ

  • @rozajemila7590
    @rozajemila7590 2 года назад +2

    አላህ። ይጠብቅልን። ውድ። ወስታዛቺንን። ያረብ።

  • @mabezashehassen6684
    @mabezashehassen6684 2 года назад +1

    ማሻአላህ ደስ የሚል ውይይት የመዙማነገር እጅግ ያስፈራል

  • @saraendris4058
    @saraendris4058 5 дней назад

    ማሻአላህተባረክአላህብዙትምህርትነዉ ያገኘነዉቀጥሉ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @MesayMelke-p3t
    @MesayMelke-p3t 3 дня назад

    جزاك الله ءستاز

  • @sara-ip8db2do5d
    @sara-ip8db2do5d 19 дней назад +1

    ኡዝታዝ ሳዳት አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉

  • @fozifoziya9932
    @fozifoziya9932 8 дней назад +1

    ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ

  • @کونفیکونکونفیکون
    @کونفیکونکونفیکون 3 дня назад +1

    እምትከተይው ኡስታዝሺ አህባሽ ነው አለችኚ አድቷ ሳዳትን ክክክ

  • @badrudin7674
    @badrudin7674 6 дней назад

    ያአላህ እውቀት የለኝም አንተ ምራኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-yl6kk5nm8s
    @user-yl6kk5nm8s 2 года назад +4

    አቡ መርየም የተዉሂድ አርበኛ አላህ ይጠብቅህ እነዚህ በቲክቶክ የተጨማለቆ መች ይሰማሉ አላህ ይህዲነ በስ

  • @user-qr5el9le1s
    @user-qr5el9le1s 17 дней назад +1

    ኡስታዝ ሳደት ትክክል ወንድሜ አላህ ይጠብቅሀ

  • @ShiferawShife-e5u
    @ShiferawShife-e5u Час назад

    መገን ይሄ ዘመን ዘመኑን መሳደቤ አደለም እናንተን ፈጠረ እንዳው በምን አይነት እንደምትግባቡ ያሳስበኛል ምን ይሻላል ብየ ብላችሁ የኔ ይበልጣል የኔ ይበልጣል ትላላችሁ ለማንኛውም አትሰዳደቡ ልዩነታችሁ ወይም አመለካከታችሁ እንዳለ ይሁን ምንም ማድረግ አይቻልም አትሰዳደቡ መሰዳደቡ ነው ትልቁ ወንጀል

  • @user-hk9zw6gn2m
    @user-hk9zw6gn2m 3 дня назад

    ኡስታዝ አለህ ዪጣብቅክ እድሜ ዪስጥህ🎉🎉🎉🎉

  • @soltanwad7a79
    @soltanwad7a79 2 года назад +3

    ለሁላቺንም ኢዲያ ይስጠን ያረብ ተወሂዲ ከፍ ከፍ ይበል ኢሻአላህ

  • @amina5368
    @amina5368 2 года назад

    ጀዛኩሙሏህ ከይረንጀዛ አሏህ የሡናሠው ያርገን ያረቤ

  • @asds1023
    @asds1023 3 дня назад

    ኦቦ ኑህ አላህ ዪጣብቅክ እንወደሀለን ኡስታዝ

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 2 года назад +1

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 4 дня назад

    ጀዛክ አላህ ኡስታዜ

  • @salzeyodi3946
    @salzeyodi3946 3 дня назад

    ኡስታዜ ሳዳትከማል🎉🎉❤❤❤

  • @HgEt-w9p
    @HgEt-w9p 9 дней назад +1

    ኡሥታዝሣዳትከማል፡አሏህይጠብቅህ፡

  • @KubraAdds
    @KubraAdds День назад

    ኢሻአላህ

  • @Jemila-zi2gk
    @Jemila-zi2gk 5 дней назад

    መሸአላህ❤❤❤😢

  • @HJoo-d7f
    @HJoo-d7f 6 дней назад +1

    የአላህ❤❤❤

  • @user-hd1ir4vo8v
    @user-hd1ir4vo8v 2 года назад +2

    ጡሌ ይዟ አላለም ዉነት ነዉ👍👍👍

  • @user-kz3th5uj4p
    @user-kz3th5uj4p 3 дня назад

    እድሜና አፎያ ይስጥህ ኡሰታዝ ያርብ

  • @muazmehammed4044
    @muazmehammed4044 2 года назад +1

    ኡስታዝአላህያቆይህ

  • @user-kk3zg4cu2c
    @user-kk3zg4cu2c 2 года назад +2

    አቡመርየም አላህይጠብቀው

  • @VkVn-z2j
    @VkVn-z2j 3 дня назад

    አላህ ያቆይልን

  • @user-ms6jz4hl3r
    @user-ms6jz4hl3r 5 дней назад

    ማሻላህ

  • @MarifaH-su2dx
    @MarifaH-su2dx 3 дня назад

    ,ማሻአላህአላህ

  • @ShemsuJemal-iy4yf
    @ShemsuJemal-iy4yf 21 день назад

    ኧላህ ይጠብቅህ እኛንም ቀልባችን ይመልሰው

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 2 года назад +2

    የተራበን አብላ የተጠማን አጠጣ ሰወች መልካም እንዲሰሩ ከመጥፎም እንዲከለከሉ እዘዝ ይህን ማድረግ ካልቻልክ ምላስህ መልካም ይናገር አለዚያ ዝም በል ብለዋል ነብዩ መሀመድ ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች መልካም መሆን መታደል ነው

  • @user-uz6fd6mp4e
    @user-uz6fd6mp4e 5 дней назад

    ሳዳት ከማል. ከዘመናችን ከድን ጀግናወቹ አዱ ነው

    • @ZamzamSaeid
      @ZamzamSaeid 5 дней назад

      🙈🙈🙈ጄግንነቱ ዬትኛው ያስተማረው እውቀት ነው እዳው

    • @marifazw7969
      @marifazw7969 4 дня назад

      ​@@ZamzamSaeidገብተሽ አዳምጭ

    • @ZamzamSaeid
      @ZamzamSaeid 4 дня назад

      @@marifazw7969 አዳምጨመስሎኚ ዬኮመትኩት

  • @tayyibaa5416
    @tayyibaa5416 2 года назад

    ሰለላህ አለይሂ ወሰለም